ሚዜ መረጥኩ

  Рет қаралды 65,752

Neba Entertainment

Neba Entertainment

5 ай бұрын

ሚዜ መረጥኩ
donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Пікірлер: 707
@Neba_Enetertainment
@Neba_Enetertainment 5 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/apvPpKOOhcl8m8Usi=FKvaqhbJRvfrIRcG የሚያስለቅስ ፍቅር ይቅር😂
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MariyamMaari
@MariyamMaari 5 ай бұрын
😂😂❤
@Senaytgonderaw
@Senaytgonderaw 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MariyamMaari
@MariyamMaari 5 ай бұрын
አስለቅስክብንነባየ እሙን
@amaamm4474
@amaamm4474 5 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 5 ай бұрын
ማሪያምን ዛሬ ደስ ብሎኝ ነዉ ያየሁት በጣም ታምራላችሁ ባርች ቀልድህ አይጠገብም በርቱ❤
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 5 ай бұрын
ለነባ ምክር: ነባ በእውነት ነው የምልህ እሙዬን ስትመርጥ ትክክለኛ ውሳኔ አድርገሀል ጥሩ የትዳር አጋር፣ የልጆችህ እናት እንደምትሆን፣ የምታስከብርህ ባለቤትህ እንደምትሆን ጥርጥር የለውም እና በርቱ። የዘፈነችልህ ዘፈን ይናገራል
@amaamm4474
@amaamm4474 5 ай бұрын
ትክክክል
@user-re6yw4ol8j
@user-re6yw4ol8j 4 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@bertkanabraham1479
@bertkanabraham1479 5 ай бұрын
ነባና እመቤት በናታችሁ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ምንም የቤት ችግር ከዉጪ አይወጣም በጣም ታምራላችሁ በርቱ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች በሙሉ የነፃነት ኑሮ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@asferyasfery423
@asferyasfery423 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 5 ай бұрын
Amnnnnn❤❤❤
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 5 ай бұрын
አሚንአሚንንን
@user-ri2dx8ir7y
@user-ri2dx8ir7y 5 ай бұрын
አሜንንንን
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 5 ай бұрын
እንዲህ በፋቅር በደስታ አሸብርቃች ስትመጡ ደስስስስ ትላላችሁ❤️🥰 ፋቅራችሁ ብዝዝዝዝዝ ይበል!! በስደት በባድ ሃገር የነጸት እርቦአች ያላችሉ እህት ወድሞቸ ፈጣሬ አምላካችን የነፃነት ህወት ይስጣችሁ ዞሮ መግቢያችንን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️🥰
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት 0:33
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 5 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 5 ай бұрын
ሳ እውነት ነው እምሮባችው መጡ
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 5 ай бұрын
@@sofi8983 እሽ እማየ❤️
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 5 ай бұрын
@@masaratmasarat5240 ❤️🥰
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 5 ай бұрын
ሳታስበው ጎጃሜ ደሽማ አድርግ ክጄ አስገባት እሷ መራዋ የሆነ ድምጽ አላት አንተ ደግሞ ትልቅ ነገር ትደርሳላቹ የዋህ ልጅ ናት በጣም ሲበዛ የዋሴ ሴት አይገኝም ዛሬ እንስት ቻይና ሴት አይገኝም የተንገላታችሁ ክፉ በጎን ያየች እህታችን ተባረኪ ቦታ ሁለታችሁን ያደርሳችሁ እናንተን የሚመለከት በሙሉ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን የዘረጋው አምላክ ይውደቅ
@itema5680
@itema5680 5 ай бұрын
ተመቸኝ
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 5 ай бұрын
ነባዬ ተሻለህ ዛሬ ደስ ስትሉ እንደዚህ ነዉ እሜምርባችሁ እኛንም አዝናናችሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaygebreab7425
@tsehaygebreab7425 5 ай бұрын
ሱርዬ ሁሉንም መሆን ይችላል ሚዜም ሽማግሌም እግዘብሔር የሰጠው ስጦታ ነው አሁንም ፀጋውን ያብዛለት 🙏
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 5 ай бұрын
መጡ ፀያይሞቹ እንዴዚህ ነው የሚያምርባችሁ አምሮባችኋል ዋውውውው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፍቅር ያሸንፋል
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉 0:21
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 5 ай бұрын
ሰብስክራብ አኩሽ እህት
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 5 ай бұрын
ይሄ ከእናንተ ጋር ያሉት ምርጥ ጓደኛ ነው ምርጥ ጓደኛ እምወደው ለምን አሁንም ሰርጋቸውን የናፈቀኝ ሲል በጣም ደስ አለኝ የእናንተ ጥሩነት ስለምወድ ይሄን ምርጥ ጓደኛን እግዚአብሔር ይባርክ እኔም ሰርጋቸውን ነው የምጠብቅ ጥላት
@mekyamekya
@mekyamekya 5 ай бұрын
ኸረ ባሪያው ተመቸከኝኝኝ ቀልድክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MB-wn1ym
@MB-wn1ym 5 ай бұрын
ባርይው ጨዋታክ ጥሩ ነው ቃላት አጠቃቀምን አስተካክለው
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ፈገገ እያላቹ ስትመጡ ሳምባቹ ጎሽ እዱህ ነውእጂ ስታምሩ🎉🎉🎉❤❤❤
@user-hy4fb3bg4w
@user-hy4fb3bg4w 5 ай бұрын
ጥሩነው በርቱ ጠላት ይዋረድ ፍቅር ይለምልም
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 5 ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ መዋደድ ትልቅ ሀብት ነው ማሻአላህ ብያለሁ❤❤❤❤❤
@atalearega2607
@atalearega2607 5 ай бұрын
ሳህ የኔ ልዩ
@tsehaygebreab7425
@tsehaygebreab7425 5 ай бұрын
ሰታምሩ እመቤቴን ደሰ ብሎኛል እይለያችሁ ክሩ ሁሉ ፍቅሮች ናችሁ ዳቢሎስ ይራቅላችሁ የታባቱ ፍቅር ይብዛላችሁ ❤❤❤🙏🙏
@user-rv2uq7ru7s
@user-rv2uq7ru7s 5 ай бұрын
ነባ ተሻለህ እዲህ ነው እሚያምርባ ቹሁ ፍቅራቹሁ ያምራል ፈጣሪ መጨረሻቺሁን ያሣምርላ ቺሁ
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 5 ай бұрын
😂😂😂 ወይኔ ሱሬ የእኔ ጨዋ እንኳን አደረሰክ ለሽምግልና ከጡርምባ እዮባ ተለማመድ😂
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 5 ай бұрын
እንደዚህ ሳያቹ ነባዬን እመቤቴ ጓደኞቼ በጣም ደስ ነው ምትሉ ጌታ ፍቅራችሁን አይቀንስባችሁ እሷም መራዋ የሆነ ድምጽ አላት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተደራጁ ተኩላዎች ወልዳቹ ደግሞ እንያችሁ የናንተን ክፋት የሚመኙ በኢየሱስ ስም እንጸልይላቸዋለን ትልቅ ነገር ትደርሳላችሁ አሜን በአሜን
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 5 ай бұрын
ዉይ ነባ ሲስቅ እጅ ሲያኮርፍ አያምርበትም ሲስቅ እዴት እደሚያምርበት
@SolaimanHabasi
@SolaimanHabasi 5 ай бұрын
ዩቱብ ይለኝም ግን በጠም ነው የምወደችሁ ነበ እነ ኡሙ ነበዬ አለ ጨሪሶ ይመሪ❤❤❤❤ እሙ ሰቅተም😂
@semeretigistmesfin8099
@semeretigistmesfin8099 5 ай бұрын
@user-es6ul8sq4j
@user-es6ul8sq4j 5 ай бұрын
Sura 2gna mize adergute
@Ayutube857
@Ayutube857 5 ай бұрын
ሰላም ባርች ትለያለህ ጀኒዬ የኔ ውድ ልጅ እኔ የ 8 አመት ልጅ አለችኝ እና ጠብቃት እኔ እድ ርልሀለሁ አንተ ብቻ ጠብቅ በነገራችን ላይ በጣም ምርጥ ልጅነህ የምትቀመጥበትህን ወንበር የምታቅ ሁሉን የምትችል ልጅ ነህ
@EmebetEe
@EmebetEe 5 ай бұрын
ወይ ስታምሩ ዉዶች ፈጣሪ ለፍፃሚየዉ ያብቃችሁ የድሮዉን የጎጃምን ሰረግ እድታስታዉሱን ናፍቆኛል ❤❤❤ተሎ ተጋቡ
@halikahalika
@halikahalika 5 ай бұрын
ወው እንዲህናው ሚያምርበቹ ፍቅራቹ ለዛላለም ይለምልም ታጋቡ ውላዱ ክበዱ አሁን ያናፈቃን ሰርጋቹናው እሙዬና ናበ ስወዳቹ አንታንም ፈጣሪ ጫርሶ ይመርክ ያው ያህመምክ ምክንያት ምን እንዳሆና በለቅም ብቻ በርቱ ለጣላት በር አትክፈቱ❤❤🎉🎉
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 5 ай бұрын
ዋው ዋው ዛሬ ልዩ ነው በጣም ታምራላቹ በተለይ ከምትወዳቸው ጓደኞችክ ስለመጣክ ደስ ብሎናል❤❤ነባዬ የሚያስለቅስ ፍቅር ይዟታል አደራህን አስጨርሳት በምዕርዋ ድምፅ አንጎራግራእላለች ፍቅራቹ ለዘለአለም❤❤❤❤❤
@yeshiberihun6798
@yeshiberihun6798 5 ай бұрын
ወይ እግዚአብሔር ይመስገን 😂እንደዝህ ነው የሚያምርባችሁ 🎉ሰላማችሁን ይብዛልን ❤🎉🎉
@tregeocell2094
@tregeocell2094 5 ай бұрын
እሙና ነባ ሁሌም ደስስስስስስ ይበላቹ ትዳራቹ ወስጥም ደስታ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ይሁንላቹ እዱ ደስ ብላቹ ሳያቹ እኔ በጣም ነዉ ልቤ ሀሴት ምታደገዉ ❤❤❤❤እሙዬ ዉድድድድ ነዉ የማረግሽ እህቴ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 5 ай бұрын
ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉 ፕራክ የሰይጣን ስራ ነው አትስሩ ለዛ ነው የሚጣላችሁ እንደ አሁኑ ፍታዘና እያላችሁ ኑ ነባ እግዚአብሔር ይማርህ አዲን ሻማ አብሪ አላችሁት 😂
@user-xj7tg9eh8r
@user-xj7tg9eh8r 5 ай бұрын
ዋው እደዚህነውየሚያምርባችሁ ነባአላህአፊህንይመልስልህ የነባ ቤተሰቦች አድስነኝቀቡኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@rahma6779
@rahma6779 5 ай бұрын
ነባ ዛሬ በጣም ደስ ብሎታል ከልቡ እየሳቄ ነዉ ደስ ትላላቹ ጌታ ይርዳቹ ❤❤❤❤
@alemabera3458
@alemabera3458 5 ай бұрын
ፍቅርን የመሰለ ነገር እኮ የለም ሁሌም ሰላምን ደስታን ፍቅርን ያድላችሁ
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 5 ай бұрын
አይ ሱሬን ተጫወታችሁበት ሚዜ አድርጉት እሽ ነባየ አላህ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 5 ай бұрын
ለነባኔ ዘፈነችለት ይገባዋል አሁንም ደሞ በትልቅ እንጠብቃታለን አንተ እና እሷን እየተቀባበላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከናንተ ጋር መድኃኔዓለም ይከተላችሁ አሜን ስለምትወድህ ያለቀሰች ፍቅሬ ቢላለች ፍቅርዬ ብላለች
@user-mw4pb4xn2c
@user-mw4pb4xn2c 5 ай бұрын
የምር እንደዚ ነዉ የሚያምርባችሁ እሙ በርቺ ደግሞ ሱሬን እንዳትተዉት እንደዉም አንደኛ ሚዜ ነዉ መሆን ያለበት ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@user-cq3sq5de5y
@user-cq3sq5de5y 5 ай бұрын
ዋውውው ስታምሩ ዛሬ ደሞ ሁሌም ሳቁልን እሙዬና ነባ ሰርጋቹህ ንፍቅ ብሎኛል ያላ አፍጥኑት እኔም በቅርቡ ኢትዮ እገባለሁ ከጠራቹህኝም እመጣለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 5 ай бұрын
እንደእግዚብሔር ፊቃድ ይሁን አንተም ጤናህ ይመለሰ መባ በጣም ደሰ ይላል
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 5 ай бұрын
የባርች ጫወታ ፈታ ያደረገው😂😂😂😂😂😂
@ElsaAbil
@ElsaAbil 5 ай бұрын
እሙ ዘፈንሽ ምርጥ ነዉ አሁንም ቶሎ ድገሚልን❤❤❤❤❤❤❤
@gufgif-tf5jk
@gufgif-tf5jk 5 ай бұрын
እንደዚህ ነዉ የምታምሩት ነባዬ ከአሁን በኋላ እንዳታስለቅሳት እሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mulusewkassa1039
@mulusewkassa1039 5 ай бұрын
ዋው እንድህ ስትመጡ እንደት ደስ እንደምትሉ ፈጣሪ አይለያችሁ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 5 ай бұрын
እኛም እንወዳቹ አለን አሪፍ ነው የእሙ ሰርግ ናፈቀን የኔ የዋህ እህት
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 5 ай бұрын
እንዲህ ስትሆኑ ነው የምታምሩት እነ ሸጋ ፈጣሪ አምላክ ፍቅርን እንደ ሸማ ያልብሳችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ዋውው ጎጃም ገባችሁ ❤❤❤
@FatemaSultan-cw4ko
@FatemaSultan-cw4ko 4 ай бұрын
ደስ ትለኛለች 🎉🎉ኤም ስወድሽ እስቲ ኤሜ ትኑር የሞቱለት 🎉😢❤❤❤❤
@user-kd6ef9mc1l
@user-kd6ef9mc1l 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃች ደስ ስትሉ ስትስቁ ያምርባችኋል ሁሌም ሳቁልን ማርያምን እዮብ እግዚአብሔር ምን ይበልህ በሉኝ ነው ያልከው ኸረ አማርኛ 😂😂😂😂😂😂😂እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 5 ай бұрын
ዋዉ ስታምሩ እንደዚሕ ነዉ የሚያምርባችሁ አይለያችሁ ሰለማችሁ ይብዛ
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 5 ай бұрын
ዋው ደስስስ ስትሉ ነባ ተሻለክ አይዞክ በእውነት ነው ምልክ እሙን ካስደሰትካት ሁሌም ሰላም ታገኛለክ እናም ተዘፍኖልክ ግን መግለጫ አልሰጠክም እሙየ ድምፅሽ በጣም ያምራል ሌላው ጓደኞችክ በጣም ደስ ይላሉ እንዲክ ፍቅር ስትሆኑ መዳኒዓለም ይጨመራል ሁሉም ይሳካል ❤😂🎉❤😂🎉❤😂🎉❤😂🎉❤😂🎉❤😂🎉❤😂🎉
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 5 ай бұрын
አላገባሁም ያልከ ሰወ መልካም ሰወ ነህና እዳይሻሙብህ
@tigistdires9064
@tigistdires9064 5 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ እንዲህ ነዉ እሚያምርባችዉ ውዱች❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ur7rr9wu3h
@user-ur7rr9wu3h 5 ай бұрын
ዋው እንዲህ ነው የማያምርባችሁ ነባየ ህልም አይቻለሁ በመልካም እንዴምትመጡ ከዚህ በላይ በጣም የሚያስደስት❤❤❤❤❤ነገር አለ በተስፋ ነው የምዐብቃችሁ ነባየ እሙየ❤❤❤❤
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 5 ай бұрын
ይህ እዮብ የሚባል ሰው በጣም ያሳቃል በማርያም ቀልደኛ ነው😂😂😂😂😂😂
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve 5 ай бұрын
እደዚ ስትሉ ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤❤
@user-ng9vd2kp9q
@user-ng9vd2kp9q 5 ай бұрын
ውይ እዴት እደምታምሩ❤❤❤ይኸ ነው የሚያምርባችሁ❤🎉🎉
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 5 ай бұрын
ባርች ምርጥ ኮመዲያን እኮ ነው
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ይላል❤ተሻለህ እዴ ነባ? ❤❤❤
@habibahx2392
@habibahx2392 5 ай бұрын
አዴ ሻማ ያዥ ወይኔ አረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 5 ай бұрын
እንኳን በስላም መጣቹ እሙዬ መልካም ሴት ነሽ የዋህ ልብ ያላት ናት እኮ ❤❤❤❤
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 5 ай бұрын
እድህ ነው ሚያምርባቹ ለኛም ለኮመታሮቹ እድህ ነው ደስ ሚለን
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 5 ай бұрын
እሙ ደስታሽ ደስታዬ የሚሆነው ለምንድነው ግራ ገባኝ አንቺ ለሳቅሽው እኔ መሳቄ ወይ ጉድ 😂😂😂😂 በዚሁ ቀጥሉ በፍቅር ኑሩ ❤❤❤❤❤❤
@talacozgharta6981
@talacozgharta6981 5 ай бұрын
Enym 💞
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 5 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ❤❤❤❤ስታምሩ❤❤እሙዬ ውቢቷ ጎጃሜ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 5 ай бұрын
አዛኝቷን እኔራሡ ደስ ብሎኛል ባለፈው ሲጣሉ ከፉቶኝነበር አርሴምዬን😢❤❤❤❤ ተመስገን ፍቅር ያሼንፉል እሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@labeba3450
@labeba3450 5 ай бұрын
ማሻአላህዛሬአምሮባችኋልነባየተሻለክ❤❤❤
@Tigest193
@Tigest193 5 ай бұрын
ዋውውውውውውው ውዶችዬ በጣም ታምራላችሁ ቆንጆዎቹ ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛላችሁ ሁሌም በሳቅ በጨዋታ እንደዚህ እምር ድምቅ ብላችሁ ኑልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 5 ай бұрын
ሁላቹሁ የየ ራሳቸው ተሰጥቸውአል ልክነው😂😅😅😂ወይ በሳቅ ፍትህ ለአደይ ምስክን ሻማ ትይዛለህ😂😂😂😅😅😅
@hggff9535
@hggff9535 5 ай бұрын
ወይይ እግዚአብሔር አምላክ ጋብቻችሁን ያሳየን ወይይይ እግዚአብሔር ለዛ ቀን ያብቃን ለማየት❤❤❤❤ድስስስ ስትሉ
@MB-wn1ym
@MB-wn1ym 5 ай бұрын
ዋው ባጣም ሙድ የለው ጨዋታ ነው በርይ ጨዋታ ትችላለህ ሱረማ ሙዜ አይሆንም
@user-bu6pe8wr1z
@user-bu6pe8wr1z 5 ай бұрын
ዋዉ👍👍👍❤❤❤❤እደዚህ ዘና በሚረግ ነገር ኑ ሁለየም አይሚሮ የሚረብሽ እዳሰሩ እሽ 😍😍
@fitsumgebremichael
@fitsumgebremichael 5 ай бұрын
እሙ ሙዚቃው ፕራክ ነው የምትይ መስሎኝ መጠበቄ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 5 ай бұрын
እንደዚህ በደስታ እና በሠላም ኑቶሎ ደስ ትላላቹህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@brukie7774
@brukie7774 5 ай бұрын
እናተን በዚክ መልክ ማየት በጣም ደስ ይላል እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆች ስታምሩ ደሞ ነባ ወንድም እጅ ተሽሉዋል እሙ ቆንጆ ሁላቹም ታምራላቹ ክፉ አይንካቹ❤❤❤❤❤
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 5 ай бұрын
እሙ ሱሪ ላች አባትም ታቅ ወንድምም የመጀራያ ሙዚም የሚሆን ምርጥ ወገንሽ ነው
@user-tv2tt8ct6g
@user-tv2tt8ct6g 5 ай бұрын
እደዚህ ስትጫወቱ ነዉ ደስ የሚለን አይ እሙ የኔ መልካም ሱሬን እዳርሳዉ አለች❤❤❤
@user-lv2zk2bi7k
@user-lv2zk2bi7k 5 ай бұрын
በትክክል
@MariyamMaari
@MariyamMaari 5 ай бұрын
በትክክል❤❤❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Nora-p8n
@Nora-p8n 5 ай бұрын
ደስ ትላላቹ አቤት ውበት ኡሙ ሳቅሽ ደስ ይላል
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 5 ай бұрын
ስታምሮ የኔ ማሮች
@tsehaytsehay9286
@tsehaytsehay9286 5 ай бұрын
Wow endh new emiyamirbcihhu❤❤
@user-jy2ue9sr1v
@user-jy2ue9sr1v 5 ай бұрын
እንደዚህ ሳያቺሁ በጣም ዴስ ስትሉ ከጋዴኛቺሁ ጋር በጣም ዴስትላላቺሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm 5 ай бұрын
ዋውው ሰታምሩ ዛሬ ደግሞ በሳቅ ጨርሰኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 5 ай бұрын
ባርች በስተ መጨረሻም ክብርህን አስመለስክ😂 በል በርታ❤
@tigistdires9064
@tigistdires9064 5 ай бұрын
አዲና ሱሬ ግድነዉ ሚዜ❤❤❤❤
@maryshara4466
@maryshara4466 5 ай бұрын
ክክክክክክክክክ ባርች በሳቅ ገደልህኝ ❤
@fikrtetube9462
@fikrtetube9462 5 ай бұрын
ነባ እንኳን ደስ አለህ ተዘፈነልህ
@romantakel1326
@romantakel1326 5 ай бұрын
እንዲህ ነው! ይሄ ነው የሚያምራብቻችሁ❤ እግዚአብሔርን እንዲህ ስትቁ ማየት ነበር የናፈቀኝ❤ ተመስገን🙏🏾
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሳካላችሁ እሙየ የእኔ ቆንጆ የሀገሬ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nitart4949
@nitart4949 5 ай бұрын
Ged yilale emu ayizoshe ❤
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
😂😂😂😂 ሱሬን ተጫወታችሁበት እዳይሰማችሁ ሱሬ አስተዋይ ሰው ነው
@user-kk7df5ir5w
@user-kk7df5ir5w 5 ай бұрын
በጣም፡ነበር፡ደሥ።ያለኝ፡መንገድ፡ተከፈተ፡ሠሞኑን፡ተዘጋ፡ተብሎ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 5 ай бұрын
አንደኛ ሱሬ ቀጣይ ባርች ቀጣይ የፈለከውን
@tgabytgaby6977
@tgabytgaby6977 5 ай бұрын
ደስ ስትሉ 🎉🎉🎉❤ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@EmebetEmebet-jp2ob
@EmebetEmebet-jp2ob 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ እንዲህ ሥትጫውቱ ነው የሚያምርባቹ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዝዛላቹ ❤❤
@alemendres
@alemendres 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እሙየ ቁጭ እኔን መሣቅ
@amaamm4474
@amaamm4474 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@alemendres
@alemendres 4 ай бұрын
@@amaamm4474 😀😀😀😀😀
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 5 ай бұрын
ወይኔ ሱሬ😂😂😂 ነፊ😂😂😂 አይ እናንተ
@teje7615
@teje7615 5 ай бұрын
ጆን አደኛ አዴ ቀራጥ ነው እዮብ ሁለተኛ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 5 ай бұрын
የመሰለች ንጋገሩ አማርና ወተት ብቻ እመቤት ናት ሚስጥር ቤት ጓደኛው ከዘዋ ግባ የከተማዋ የከተማ ጮሌ እመቤት ያለች ጨዋ ልጅ የዋህ ቅን መልካም ሴት ያጋጥመህ
@AlganeshSeostao-hv3hy
@AlganeshSeostao-hv3hy 5 ай бұрын
ስታምሩ አይለያችሁ እግዚአብሔር ❤❤❤❤
@user-tc4by6kx1x
@user-tc4by6kx1x 5 ай бұрын
እደዚህ ነው እማምረውበተረፈ❤❤❤❤ ጎጃም እኛም ናፍቆናን
@Fatima-cl7yb
@Fatima-cl7yb 5 ай бұрын
MASALLH NABAY EMUY ENDAZEH NOW YMEYMYBTH HULAM DAS YBLTH BATRF EWDATHLU❤❤❤❤❤❤
@bzuyebeyeneheylemeskel586
@bzuyebeyeneheylemeskel586 5 ай бұрын
ዋው በጣም ታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 5 ай бұрын
🎉❤❤❤ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው. ነባኮ እደቅቤ የረጋ ነው እሙ ተጋቡ
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 5 ай бұрын
እዉነት,ጎጀአምገባቸዉ❤😅😅😅
@user-cw5of8um1h
@user-cw5of8um1h 5 ай бұрын
ዳስ ትላላችሁ ግን ቶሎ ታጋቡ 🙄❤️❤️❤️😍😍😍
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 5 ай бұрын
ውይ የእውነት ጎጃም የሄዳችሁ መስሎኝ ደስ ያለኝ ነገርስ አንድ ቀንማ ሄዳችሁ አገሬ ብቸናን እንዳታሳዩኝ 😍 እሙ አደራ😊😊
@buzyebenberu4806
@buzyebenberu4806 5 ай бұрын
ትዳር በእግዚአብሔር ሲባረክ ነው መልካም እና ሰርጋችሁን በቤተክርስቲያን ተጋቡ
ለማነው የዘፈሽው??
17:53
Emebet Kassa
Рет қаралды 56 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 12 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,4 МЛН
እሙን ፒዛ ጋበዝኳት 😍
15:34
Neba Entertainment
Рет қаралды 53 М.
አሁንስ በዛ !!!
13:04
Neba Entertainment
Рет қаралды 88 М.
ሎሚ ሳልወረውርብሽ !!
15:44
Neba Entertainment
Рет қаралды 73 М.
🛑 ሜላት ለሁሉም ነገር መልስ ሰጠች
17:42
Keryihun tube ኬር ቱብ
Рет қаралды 8 М.
እሙ በሙያዬ ተገረመች 😍
33:11
Neba Entertainment
Рет қаралды 105 М.
ሽምግልና 😍
33:11
Neba Entertainment
Рет қаралды 108 М.
የኔ ፍቅር ቃል እገባልሻለሁ !
11:55
Neba Entertainment
Рет қаралды 71 М.