እሙን ፒዛ ጋበዝኳት 😍

  Рет қаралды 53,137

Neba Entertainment

Neba Entertainment

6 ай бұрын

donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Пікірлер: 488
@Neba_Enetertainment
@Neba_Enetertainment 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/qmfRnoV3bcaYjrcsi=KZ2Csl0KCPIKIbY1👈👈👈👈
@helengetachew1496
@helengetachew1496 6 ай бұрын
ነባ እባክክን ብዙ ሰው የሚነጋገርበት ጉዳይ ነው ኢትዮጰያዊ እንደሆንክ እናውቃለን ግን ብዙ ሰው አንድ ሐገር ትውልድ መንደራቸው አብረው ነው ያደጉት የልጅነትጎደኛዎ ነው ለዛ ነውተግባብተው የሚኖሩትእየተባለነው ለዚ መልስ ስጡ ????
@sirgutreta
@sirgutreta 6 ай бұрын
የነባ ና የእሙ ሰርግ የናፈቃችሁ እኔም በሉኝ በላይክ ፍሬንዶችዬ❤
@makamohamed3279
@makamohamed3279 6 ай бұрын
እኔ ነኛ አንዷ
@birhanemengistu
@birhanemengistu 6 ай бұрын
enem❤❤❤
@teje7615
@teje7615 6 ай бұрын
እሙ ድምቀት ናት የምትሉ ላይክ👍👍
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 ай бұрын
እሰይ ሃማይኖተኛ እሙ ጎበዝ እግዚአብሔር ፍፃሜአቹን አሳምርልኝ 🙏🙏🙏
@BetiMoges
@BetiMoges 6 ай бұрын
ደስስትሉናፈቀኝእኔምየባሌጉርሻየተባርክይሁንእሙየቢዛምዐታውቂምለምንእደትእደሜስራይቲብለይገብተሺዐታይም
@meskiyadeta9426
@meskiyadeta9426 6 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 6 ай бұрын
እሙዬ የኔ ባላገር ስወድሽ እኮ እኔም ድብን ያልኩ ባላገር ነኝ ጎበዝ በሀይማኖቱ እና በማንነቱ የሚኮራ ወላሂ በጣም አድናቂ ነኝ ❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
@eexx3730
@eexx3730 6 ай бұрын
እሙ በጠም ጠክረ ሴት
@nitart4949
@nitart4949 6 ай бұрын
Yenebalager❤
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 6 ай бұрын
እሙ ትለያለሺ እኮ ለዛሺ የዊህነትሺ ገራገርነትሺ እኮ ስታምሪ❤ እግዚብሔ ይጠብቃችሁ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 6 ай бұрын
እሙዬ ንፁ ኢትዮጵያዉ ነሽ በተግባር ነዉ እነግሽ ያለዉ አስመሳይነት የሌለበት እወድሻለዉ እህቴ❤❤❤
@ዘመድtube
@ዘመድtube 6 ай бұрын
እሙ ጉርሻ ለመደች👏👏👏👏👏😘😘😘 የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 6 ай бұрын
እመቤቴ የኔ እምነተኛ ስወድሽ❤❤❤❤❤ ፍቅር እስከ መቂብር❤❤❤
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 6 ай бұрын
ሁለት ቸኮሌት ከለሮች ስታምሩሩሩ እሙየ የኔ ንፁህ ❤ ፍቅራችሁ ይብዛ
@MariyamMaari
@MariyamMaari 6 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@edfevf4620
@edfevf4620 6 ай бұрын
ታምራላቹህ ነን መቸነው ቀለበት እምታርግላት ተጋብታቹህ እስክናይ ጎጉተናል
@user-bu6pe8wr1z
@user-bu6pe8wr1z 6 ай бұрын
አቤት ዉቦች እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 6 ай бұрын
የኔ የዋህ ገጠር ፕዛ የለም እኮ አላልችም አረ እሙ አነባበሮው የኛ ይበልጣል እኮ❤❤❤❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 ай бұрын
እሙዬ እረጋ ብለሺ ስታወሬ ደስ ትያለሺ በተለይ እጂሺ ማጨብጨብሺን ስተይዉ ሰላም አለዉ ነባዬ መቸነዉ ምታገባት አዲ እነሱ ሲያኝኩ አተ ዋጥ😂
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 6 ай бұрын
ክክክክክ
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 6 ай бұрын
ማጨብጨብ😂😂😂 ልምድ እኮ ነዉ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 ай бұрын
@@hanahana-kr9bo ግን መተዉ አለባት በጣም ይረብሻል እ😂
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 ай бұрын
እውነት ነው እርጋ ስትል ደስ ትላለይ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 6 ай бұрын
የቤታቹ አዲስ ነኝ እሙ ፍልቅልቅ ማር ጣፋጭ ደስታና ፍቅር አቺጋ ይገኛል የኔ ውድ ስወድሽ❤❤❤ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛው
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 6 ай бұрын
እረ እሙ አትሳቀቂ እየሳቅሽ ስሪ እንደበፊቱ ብቻ ታምራላቹ❤
@bitewm7998
@bitewm7998 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ውጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን ቅመሞችየ እስው ሀአገር ክፉ አይንካችሁ እኔንም ጭምር ሀአገራችን ስላም ያርግልን አሜንንን🙏🙏💚💛❤️
@حيت
@حيت 6 ай бұрын
ዛሬ አራተኛ ነኝ❤❤❤ የመዳም ቅመሞች ያሰባችሁት ይሳካላችሁ የኔ ውዶች ❤❤
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 6 ай бұрын
ለዘላለምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ኑሩልኝ የኔ ውዶችችችችችችችችችች በጣም ነውውውውውውውውውውው ምታምሩት የምርርርርርርር ፍልቅልቋ የአገሬ ።።።።።።። እሙ ሁሌም እንዲህ ሳቂልኝ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 6 ай бұрын
ዋው ስታምሩ መጨረሻችሁን ያሣምረው 😊
@empeta8373
@empeta8373 6 ай бұрын
የኔ ውዶች ደስስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያችሁ🤲❤❤
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 6 ай бұрын
ኣይ እሙየ የኔ ማር በቢላ ስትከትፍ ኣሳቀችኝ እውነትሽን ነው ሁሉም ተምሮ ነው ሞችለው 😂❤❤❤ ስወድሽ ኣስታሳስባሽ ራሱ ገጠሬ ኣትመስዪም❤ ኤርትራዊት ነኝ
@amydenekew3854
@amydenekew3854 6 ай бұрын
እውይ ደስ ስትሉ ተባረኩልኝ። ነባዬ እሙዬ አዲዬ የኔ ምርጦችዬ ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልላችሁ
@tgabytgaby6977
@tgabytgaby6977 6 ай бұрын
ስታምሪ ❤❤❤እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምራላችሁ
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 6 ай бұрын
እሙዬ የኔ የዋህ ፒዛ በሹካ ነባ የስራህ ይስጥህ አዲንም ጨምሮ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 6 ай бұрын
ሰላም ነባና እሙዬ የተባረከ ይሁንላቹ ታምራላቹ❤❤❤❤❤
@hanaethiopia4806
@hanaethiopia4806 6 ай бұрын
ጎበዝ እመቤት ተሻሽለሻል ሲያጎርስሽ እንደዚ ጉረሽለት
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts 6 ай бұрын
ወይ ድምቀት ሁለቱም ቸኮሌት ይመስላል ከለራቸዉ❤
@MariyamMaari
@MariyamMaari 6 ай бұрын
ትክክል❤
@abayabay3382
@abayabay3382 6 ай бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ እንዴት እዴምምሩ ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@memberekidane9096
@memberekidane9096 6 ай бұрын
Batam webe nahawe
@AdisBatri
@AdisBatri 6 ай бұрын
ስወዳችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 ай бұрын
እሙ ደስ የምትል ቤት የምታሞቅ የዋህ ሰው ናት። ነባ ቤትህ ደስታ ነው የሚሆነው።💚💛❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
የኔ ዉዶች እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤❤
@amaamm4474
@amaamm4474 6 ай бұрын
እሙየ ነባየ እኳን ድህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ስታምሩ
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 6 ай бұрын
ስታምሩ እግዛአብሔር አይለያችው የተባረከ ይሁንላችው ሙቅ ደመቅ ብላችዋል
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 6 ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ የኔ ቆጆዎች ፣፣ የተባረከ ይሁንላችሁ ጎበ ዝ እሙ አወ ሁሉም ከናቱ ሆድ አያወጣውም
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 6 ай бұрын
አይ እሙ አቺን አይቼ ማልስቅበት ቀን የለም ግን ዛሬ ደሞ በጣም አሳቅሽኝ የአሳማ ሰጋ ሲላት እዴት እደ ሆነች ስታምሩ
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 6 ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውዶች❤❤❤❤
@rehyaresamalejreh3582
@rehyaresamalejreh3582 6 ай бұрын
Wow emeya Yane gobaz bahayemanotesh xeye adara naba egzabehar yetabekahehu setameruu 🙏🥰🥰🥰🥰
@user-dz2hq1cg8o
@user-dz2hq1cg8o 6 ай бұрын
እስይ የኔ ቅመም እሙየ በርች ሁሉም ቀስ እያለ ነው ሁሉም የሚለመደው ❤❤❤
@zeminaydessy9531
@zeminaydessy9531 6 ай бұрын
ዉይ ስወድላችሁ ፍቅራችሁን እግዛብሄር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ
@monashmeis8445
@monashmeis8445 6 ай бұрын
እሙ ነባ በእውነት የሰውል ልጅፈፆሜው ሲአምረነው እና ፈፆሜአችሁን ያሳምረላችሁ
@bestbuy9242
@bestbuy9242 6 ай бұрын
እነገን ይስርታ ይደረግልኝ እና ይሄ ነባ የሚባል ሰውየ ለእሙ አይሆንም የኔ ገራገር እሙ እኮ ትለያለች የኔ ውድ ❤❤❤❤😂😂😂
@selamabera8756
@selamabera8756 6 ай бұрын
Ene amegw alkem kemgmrywem kemer ahuene asmsay new egzabher yehuenat eytchwtbat new ;;
@tuyh3121
@tuyh3121 6 ай бұрын
እሙ እና ነባ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 6 ай бұрын
የኔ ውዶች እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ፡፡
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 6 ай бұрын
እሙ ጀግና የኦርቶዶክሰ ልጅ በርች ሁሉ በፀሎት አርፍ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@moonamohammed8752
@moonamohammed8752 6 ай бұрын
እረ ገባ በጣም አምሮብሐል ጉንጭሕ ሊንጠለጠል ነዉ ግርማሞገስ ሆነችልሕ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 6 ай бұрын
ገባ😂😂😂
@moonamohammed8752
@moonamohammed8752 6 ай бұрын
@@user-jt4ud3ho5p ምነዉ በስሕተት ሔዶብኝ ነዉ አላጋጠማችሁም ፊደል እንኳን ቆጥረናል የአዲስ አባ ልጅ እኮ ነኝ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 6 ай бұрын
@@moonamohammed8752 ኧረ ለጨዋታ ነው ቀለል አድርገው
@noorafateh8650
@noorafateh8650 6 ай бұрын
ይመቻችሁ ነባ አድናቂህ ነኝ አስተዋይ ልጅ ነህ
@seadayiman
@seadayiman 6 ай бұрын
ማሻአላ እሙየ ደስ የምትል ግልፅና የዋህ ልጂናት አላህ ይጠብቅሽ እንዲህ አይነት ሰው ቶሎ ነው የሚከፋው ከክፊነገር የምታምኛትና የምትወጃት እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅሽ❤❤❤❤
@HananMareiam-jq5xh
@HananMareiam-jq5xh 6 ай бұрын
ትልቅ ሰው😘♥♥♥♥♥❤❤❤❤❤❤
@Askale-be7wb
@Askale-be7wb 6 ай бұрын
ስታምሩ እናንተን ለማየት ነዉይቱፕ የምከፍተዉ❤❤❤❤❤❤❤
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 6 ай бұрын
😂😂😂😂ብይዝምብለሺ ሌላቀንትፆሚያለሺ እየ እሙየ የኔፍልቅልቅ❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 6 ай бұрын
እሰይ እሙ የኔ ቅመም አማትበሽና ባርከሽ ስበይ ደስ ስትይ ፈጣሪ ይባርክላችሁ
@UnicellDoughman-ue1tx
@UnicellDoughman-ue1tx 6 ай бұрын
እሙየ ሁሊም አንድ ነች አትቀየርም የኔ የውሀ ነባየ እድለኛ ነህ ትክክለኛ ሰው መርጠሀል ፍቅራቹህ ይብዛልኝ ውዱችየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@geemayle7969
@geemayle7969 6 ай бұрын
Ere wobet ጥርስና ፈገገታ👍 የዛሬዉ ቀሚስ በጣም ያማረብሽ ነዉ🎉🎉🎉
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 6 ай бұрын
ሰርጋችሁን በቅዱስ ቁርባን እጠብቃለን መባ❤
@Fufi-bs1kj
@Fufi-bs1kj 6 ай бұрын
ምን ማለት ነው የናተስ ከፍ ቁርባን እዝጋቤር ስላሴ ገወርጊስ እመቤት ማሪያም ብዛታቸው ያሱባሀን አላህ ምስጋና ይገባው ሙስሊም ያደረገኝ ጌታዬ አልሀምዱሊላሂ ❤❤
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 6 ай бұрын
@@Fufi-bs1kj ልቦና ይስጥሽ ልብሽ ታልተከፍተ መቻ ይገባሻል የክርስትና እምነት !መሀመድ በላችሁ የምጠሩትን /የ 9 አመት መድፍሩን እረሳሽው !!!
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 6 ай бұрын
@@Fufi-bs1kj ዝበይ እግዚአብሔር ብለሽካን መጻፍ ይቃተሽ የቅድስት ድንግል ማርያም የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአንች አፍ አይጠሩም
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
​@@Fufi-bs1kjምን አገባሽ የመሀመድ ቡችላ ዲቃላ የማያገባሽን አትፈትፍች ግማታም አህዛብ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 6 ай бұрын
በኃይማኖትህ ጠከር በል እሙዬ በሃይማኖቷ ጠካራ ሴት ናት በእውነት እድለኛ ነህ እሱን ማገኝትትህ
@betelehmtefera5102
@betelehmtefera5102 6 ай бұрын
እደፈለገሽ አውሪሣቂ ያምርብሻል ፍቅራችሁእሥከዘላለምይመር❤❤❤
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 6 ай бұрын
እሙ የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 6 ай бұрын
እሙካ አምሮብሻል ፍቅራችሁኖ ይብዛላችሁ
@wesenedagne
@wesenedagne 6 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@aminarooy3349
@aminarooy3349 6 ай бұрын
ታምራላቹደሞተፈራረሙእዲሁጥሩአይደለም መፅሀፍቅዱሥ አይፈቅድም እሽ ወዶቼ እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤
@HH-uo7el
@HH-uo7el 6 ай бұрын
እሙየና ነባ ስታምሩ ❤❤❤እሙየ ዝም በያቸው ሳቂ ሳቅሽ ለኛም ሳቃችኝ ነው እሽ ሳቂ ለሰው ብለሽ ሳቅሽን አተይ ፈገግታች ያስደስታል የኔ የዋህ❤❤❤
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 6 ай бұрын
❤❤❤❤ዋውውውውው ሰታምሩ አረ ተጋቡ ባካቹ
@youtube3789
@youtube3789 6 ай бұрын
እሙ ነባመሽአላህ ስታምሩ❤❤❤❤ ይመቻችሁ ❤
@MalhetDejene
@MalhetDejene 6 ай бұрын
ስወዳችሑ እሙዬ ነባ እንኳን ሰላም መጣችሁ
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 6 ай бұрын
God bless you guys ❤
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 6 ай бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሙ ጉርሻ ለመደች ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 6 ай бұрын
እኔ እሙ አቤት ስርአትሽ ከአንገትሽ ገንበስ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው የተባረከ ይሁን
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 6 ай бұрын
እሙዬ የኔ ቆንጆ ስታምሩ ♥♥♥♥♥
@birhanemengistu
@birhanemengistu 6 ай бұрын
Emukoo siwedish mariyamn egzabher fkrun yabzalachuhu ❤❤❤ isiin jaalatamtoota❤❤😊
@hiwi77
@hiwi77 6 ай бұрын
😂😂 emuye telyalshi eko yageri lij shgayewa ❤
@aahmed6426
@aahmed6426 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እሙ ና ነባ እንኳን ሰላም መጣችሁ❤🌹❤🌹😍😍😍
@user-qz4xz7ob1b
@user-qz4xz7ob1b 6 ай бұрын
እዴት እደምወዳችሁ እኮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 6 ай бұрын
እኔ የእሙን ሳቅ በጣም ነው የምወደው ቢከፋኝም እንኳ በሷ ሳቅ እኔም እስቃለሁ ዋው ውዶቼ ይመቻችሁ😍
@maryshara4466
@maryshara4466 6 ай бұрын
ደስ ትላላችው ውዶቼ❤❤❤💕💕🥰🥰🥰
@Eden-Abeham
@Eden-Abeham 6 ай бұрын
እኔና ባሌ ፍቅረኛበነበርንበት ግዜ እራት ቴካዌ አስመጥቻለሁ ብዬዉ ከስራ ሲመጣ ያስመጣሁትን ምግብ ግጥም አርገን ከበላን በዋላ ትንሽ ኮይቶ ቅድም በስልክ ቴካዌ አስመጥቻለሁ ያልሽዉ የትአለ አላለኝም😂😂😂 የኔ ምስጊን ባል እኔ የሸገር ሊጅነኝ እሱ የክፍላገር ሊጅነዉ❤
@sikosilo6132
@sikosilo6132 6 ай бұрын
😅😅
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 6 ай бұрын
አሁን ምንላይናችሁ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ምንዲነዉ ቴካዊ
@user-id6zq6gd8l
@user-id6zq6gd8l 6 ай бұрын
ስታምሩ እኮ ውዶችየ❤❤❤
@user-ih6dk
@user-ih6dk 6 ай бұрын
ደስ ትላላቺሁ እሙዬ ነባ❤
@user-lb6kt7py6x
@user-lb6kt7py6x 6 ай бұрын
ስታምሩ እሙዬ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 6 ай бұрын
እሙና ነባ ❤❤❤እኳንደህና መጣችሁ እሙበቃ ደስትይኛለሺ❤❤❤❤
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 6 ай бұрын
ውይ አብራቹ ሳያቹ ደስስስ እሚለኝ ነገርስ❤❤❤እሙ ይሄኮ ፒዛነው 😂😂በርገር😂😂😂❤❤❤❤❤
@berkeFetne
@berkeFetne 6 ай бұрын
አባዉራና ❤❤❤እማዉራ❤❤ ስታምሩ❤❤❤ የኔዉዶች ፈጣሪ ይጠብቃችዉ
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 6 ай бұрын
የኔ ዉቦች ስዎዳችሁ ❤️❤️❤️
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 6 ай бұрын
የነዚህ ሀለት ልጆች ማች ማድርግ ደስ ያለው ላይክ ግጩኘ
@gjyvng738
@gjyvng738 6 ай бұрын
😂😂😂🎉🎉
@amaamm4474
@amaamm4474 6 ай бұрын
😍😍😍😍
@Tigsit282
@Tigsit282 6 ай бұрын
የኔ ዉዶች ሰታምሩ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 ай бұрын
የኔ ውዶች እመብረሀን ትጠብቃቹሁ❤❤😍
@alemneshhaylo9625
@alemneshhaylo9625 6 ай бұрын
የኔ ዉዶች ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nitart4949
@nitart4949 6 ай бұрын
Neba andegna,emu ayizosh❤
@gjyvng738
@gjyvng738 6 ай бұрын
ማሻአላህታምራላችሁነባናእሙደስትላላችሁነባምርጥባል
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 6 ай бұрын
የጥጃ ስጋ አላለም አይ ነባ😁 ሁለት ቸኮላታ ስታምሩ❤
@hanagadisa6885
@hanagadisa6885 6 ай бұрын
የኔ ዉዶች ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 6 ай бұрын
ሰወደቸው እሙ ስወድሽ በሀይማኖታሸ ለይ ጠንካራሸ ደሰ ሰለ ማርያምን መጨረሻቸው ያሰማራልችው
@rahma6779
@rahma6779 6 ай бұрын
Emu meguresun eyalemedshi nw gobeze Aun Degmo Niban magures lemeje megorares Ethiopia 🇪🇹 bahil nw ❤❤❤❤❤
@uruhdhd6154
@uruhdhd6154 6 ай бұрын
የኔውዱችሰታምሩ❤
@senait6345
@senait6345 6 ай бұрын
😂 አይዞሽ😅 ነጮችም በሹካ አይበሉም በጅሽ ቢይ
@zaannaabufiqade
@zaannaabufiqade 6 ай бұрын
በጣም ትመቻላቹህ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vx5eu6gn1i
@user-vx5eu6gn1i 6 ай бұрын
ሁለታችሁንም ዉድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 6 ай бұрын
በተረፈ በጣም ነው ምታምሩት ❤❤❤❤❤
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 6 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ እሙ እናነባ❤❤❤❤❤
@toubetube2703
@toubetube2703 6 ай бұрын
አምሮባቹል❤
@user-jc4eb5pq2x
@user-jc4eb5pq2x 6 ай бұрын
እሙየ የኔ ድምቀት ❤❤😁😍
@user-xb4je6ir5j
@user-xb4je6ir5j 6 ай бұрын
ፈጣሪ አብሮ ያዝልቃችሁ
አሁንስ በዛ !!!
13:04
Neba Entertainment
Рет қаралды 88 М.
ይሄን ለብሰሽ እንዳላይሽ---
13:56
Emebet Kassa
Рет қаралды 221 М.
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 29 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 10 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 53 МЛН
ዛሬ የሆነው ድንቅ ነው !!
26:29
Emebet Kassa
Рет қаралды 139 М.
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 101 М.
ምርጥ ቪዲዮ ሰራን!
13:21
BBOYTOMY33
Рет қаралды 44 М.
አስነሳዉ አዲስ የገጠር ድራማ( Asinesaw New Ethiopian Dirama) 2023
14:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 118 М.
እሙ በሙያዬ ተገረመች 😍
33:11
Neba Entertainment
Рет қаралды 105 М.
ሽምግልና 😍
33:11
Neba Entertainment
Рет қаралды 108 М.
አፈቅርሻለሁ አትለይኝ 😭
14:47
Neba Entertainment
Рет қаралды 179 М.
ነባ ሰርፕራይዙን አበላሸው !!!
19:44
Emebet Kassa
Рет қаралды 169 М.
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН