MK TV || ብፁዕ አቡነ እንድርያስ ስለ ሰሙነ ሕማማት ያስተማሩት ትምህርት - ክፍል ፩

  Рет қаралды 15,719

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
በርቱ አባት እና እውነተኛ ሀቀኛ አባታችን ዕድሜውን ያርዝምልን
@amenhelen7108
@amenhelen7108 2 жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን የከበረ ጸሎትዎ ይጠብቀን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
እንደ እርስዎ ያሉ ታላቅና እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን እድሜዎትንም እረጅም ያድርግልን በረከተዎ ይድረሰን ሊቁ አባታችን
@yosephboki4593
@yosephboki4593 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ በእኛ በልጆችዎ ትደርብን።
@zetemahare
@zetemahare 2 жыл бұрын
የጻድቁን የአባታችን ቅዱስ አዳም እና የቅድስት ሔዋን በረከታቸው ይልቁንም የንስሐ ሕይዎታችን በእነሱ አርዓያነት የተቃኘ ይሆን ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን ። የብፁዕ አባታችን የቃላቸው ትምህርት በልቡናችን ፣ የፀሎታቸው ሐይል በሕሊና በነፍሳችን ይደርብን ።
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ዕድሜ ማቱሳላን ያድልልን ክብርት ፀሎትዎት ይድረሰን። ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
@demewozakalu1058
@demewozakalu1058 2 жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን፡፡ ብጹዕ አቡነ እንድርያስ ሳይናገሩ ሕይወታቸው ብዙ የሚስተምር ነው፡፡ ጸሎትዎ አይለየን። በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ማቱሳላን ያድልልን፡፡
@yeshiteklegiorgis4125
@yeshiteklegiorgis4125 8 ай бұрын
ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
ብፁዕነአባታችንእድሜናጤናይስጥልን
@egziharya4826
@egziharya4826 2 жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን ስለ ብፁዕ እንድሪያስ ስለ ህይወት ታሪካቸው ስለ ተጋድሎአቸው እያሉ የሆነ ነገር ብታደርጉ ስለ እሳቸው ምህመኑ ማወቅ ያለበት ከእሳቸው ልንሰማቸው የሚገቡ ብዙ ነገሮች አሉ ስለ ሀገራችን ስለቤተክርስትያናችን ስለ አለፈው ስለአሁኑ የአብርሃም እንግዳም ብታደጉአቸው ማህበረቅዱሳን ብዙ የህይወት ተሞክሮ ይገኛል ካለፉ በኃላ ዘጋቢ ፊልም ከመስራት
@egziharya4826
@egziharya4826 2 жыл бұрын
ብፁዕ አቡነ እንድሪያስ
@alya6975
@alya6975 2 жыл бұрын
@@egziharya4826 እውነት ነው
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
መኔበራቸዉን ትተዉ ገዳም ገብተዋል የሚል ሰምቻለሁ በሀገራችን ሁኔታ ተናግረን የሚሰማን ሰዉ ከሌለ ምን አደረጋለሁ ብለዉ ተብሏል በይፋ ባይነገርም 😥😥
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@miherttsige2966
@miherttsige2966 2 жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ህማማት የሕዝቦችዋን ስቃይ ፈጣሪ በቃ እንዲል እንጹም እንፀልይ። ከዚህስ የከፋ ዘመን እልቂት ይመጣል ወይ? እንዲህ ተጠላልተን... አይንና አፈር ሆነን በደል ጥፋታችን ... ይቅር በቃ ብሎን ምህረትና ፍቅር ...እርቅን አውርዶልን እርስ በርስ መባላት... ጌታ ያርቅልን። እርሱን ተስፋ አድርጎ ያፈረ የለምና በሠላም... ትንሳኤ ያኑረን በደህና።
@sarabekele9793
@sarabekele9793 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብጹዕ አባታችን። በረከታችሁ ይድረሰን
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን።
@atodagim3141
@atodagim3141 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: የአገልግሎት እድሜዎን ያርዝምልን:: አሜን::
@tesfamulugeta2887
@tesfamulugeta2887 2 жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@ayelechkassaye3108
@ayelechkassaye3108 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር ይበለን፤ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ እድሜና ጤና ይስጥልን።
@abeldaniel2245
@abeldaniel2245 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶን ያሳድርብን።
@tadiloyazie3423
@tadiloyazie3423 2 жыл бұрын
አሜን ብጹእ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያስማልን::
@gfcffcf3400
@gfcffcf3400 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን በረከት ዎይደርብን
@mekdistube
@mekdistube 2 жыл бұрын
ብጹዕ አባቴ ቡራኬዎት ይድርሰኝ ፀሎተዎ ይጠብቀን አባታችን ስላመጣችሁልን እናመሰግናለን
@betyabera9644
@betyabera9644 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asnakukebede7673
@asnakukebede7673 Жыл бұрын
አሜን።
@welatehen
@welatehen 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችኹ ይድረሰን አባታችን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አይነ ልቦናችንን አብርቶ የተማርነውን በልባችን ያኑርልን
@deme1094
@deme1094 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሰዉ አያጣምና ከመንጋዉ ምሀል እርስዎ ተገኙ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 😭😭😭
@ህሊናወለተአረጋዊ
@ህሊናወለተአረጋዊ 2 жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን በረከቶ ትድረሰን በእድሜ በጤና ቸሩ አምላክ ያቆይልን
@የድንግልማሪያምልጅወለተኪ
@የድንግልማሪያምልጅወለተኪ 2 жыл бұрын
እውነቱን የመሰከርክ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ለተንሳየው ያብቃን
@TsegawDemelash
@TsegawDemelash 8 ай бұрын
Ameen!!
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በ እድሜና በጤና ይጠብቅልን ብፁዕ አባታችን። ✝️ እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ እግዚአብሔር በፍሥሐ ወበሰላም✝️🙏
@tadessealene4340
@tadessealene4340 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!!!
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳን እስኪ ለተንሳኤ በስላም ያድረስንና ብፁዕ አባታችን አቡነ እንድርያስን የአብርሃም እንግዳ አድርጓቸው
@ራሄልኢትዮጲያዊት
@ራሄልኢትዮጲያዊት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው
@alya6975
@alya6975 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አዳምጨ አመጣለሁ
@ghty7501
@ghty7501 2 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትወ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@muluworku50
@muluworku50 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@bekabilmitiku7173
@bekabilmitiku7173 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@hewanawita2220
@hewanawita2220 2 жыл бұрын
Kale hywetn yasemalin, bereketwo yderbn
@የሽወርቅዘተዋህዶ
@የሽወርቅዘተዋህዶ 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አቡነ
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 2 жыл бұрын
አባቶቻችን ቃላችሁ አይጠገብም እድሜ ጤና ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡን
@saraalsara169
@saraalsara169 Жыл бұрын
😥😥🤲
@Maedote
@Maedote 2 жыл бұрын
ማዕዶት ቲዩብ - Maedote Tube: የጌታችንን ሕማሙን የሚያዘክር እንባን የሚያፈስስ የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ምስጋና! kzbin.info/www/bejne/pnmuZol3epqqjdU kzbin.info/www/bejne/iWO4n2uhormCo9E
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ቃል እግዚአብሔር ነበረ ፀጋ እውነት ተሞልቶ በእኛ ላይ የአደረ። ከትህትናው ብዛት እጅግ ዝቅ ብሎ የሐዋርያትን እግር አጠበ አዘንብሎ። ከእኔ እጣ... ፋንታ ማግኘት ብትፈልጉ እናንተም እርበርስ ይህንን አድርጉ ብሎ ያሰተማረንን አባቶች አይዘንጉ።
@alemayehutiku3153
@alemayehutiku3153 Жыл бұрын
Abune indriase ye alemu chew nachew ,hulachin enitekemibachew.
@alemayehutiku3153
@alemayehutiku3153 Жыл бұрын
Ye abatachin abune indriase timirt zemenun bedenib yewaje silehone tiwilidu kemetifatu bitekemibet tiru new elalehu. Bereketachew ayileyen.
@yohannesbetre8124
@yohannesbetre8124 2 жыл бұрын
Eneh Abat DEnk Ena Grum Endehonu Man GEbtot Yehon??? EBakachu hulem Gabzuachew. Kale Hiwot Yasmalen Edmewon Yarzmew
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ / ጴጥሮስ ወጳውሎስ 5/11/14
1:16:51
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 20 М.
ብፁዕ አቡነ እንድርያስ  ቅኔውን አንጎደጎዱት።
8:56
ተስፋ ቲዩብ መምህር ኤፍሬም ተስፋ
Рет қаралды 4 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН