MK TV || ብፁዕ አቡነ እንድርያስ ስለ ሰሙነ ሕማማት ያስተማሩት - ክፍል ፪

  Рет қаралды 8,447

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@ሰብሌእያስ
@ሰብሌእያስ 2 жыл бұрын
አባታችን ብፁዕ አቡነ እንድርያስ በረከትዎ ትደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@genetchristian8222
@genetchristian8222 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን።
@fhffhf1906
@fhffhf1906 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ድንቅ ነዉ በረከትዎ ይደርብን አሜን፫
@abeldaniel2245
@abeldaniel2245 2 жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ነው።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ።በሌሎችም ትምህርቶች አባታችንን ብትጋብዙልን መልካም ነው።
@yaredhailu840
@yaredhailu840 2 жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
ብፁህ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@Mebadt2016
@Mebadt2016 2 жыл бұрын
እባካችሁ ስለ ብፁእ አባታችንን ብዙ ነገር ብጠይቆቸው ብዙ እናተርፍአለን እባካችሁ
@ሰላማዊትትስርቴገብርኤል
@ሰላማዊትትስርቴገብርኤል 2 жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
@destamamo2015
@destamamo2015 2 жыл бұрын
ቡራኮዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን
@Tigየራያዋ
@Tigየራያዋ 2 жыл бұрын
አቤት እርጋት አቤት ትህትና እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን በእውነት ቃለ ሂወትን ያስማልን 😍😍
@AmbachewSemahegn-jc1jt
@AmbachewSemahegn-jc1jt Жыл бұрын
ብፁዕነትዎ በረከትዎ ትድረሰኝ እባክዎ የእርስዎ ጸጋ የተለዬ ነው በተለይ በትምህርዎና በስብከትዎ ከሌሎች ይለያሉ እናም የዳዊት ትርጒሜውንና የወንጌላቱን ትርጒሜ ለትውል እንዲተላለፍ ቢያደርጉ እላለሁ እድሜና ጤና ይስጥዎ አባቴ
@tadiloyazie3423
@tadiloyazie3423 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን::
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 5 ай бұрын
አባታችን ብፁዕ አቡነ አንድርያስ በረከትዎ ትደርብን ይህ ትምህርት መስረት የሆነ ትምህርት ነው አንዴህ ግልጥ አድርጉ ያስተማረምየለም ስውሁሎ ለአምላካችን ተምበርክኮ ይስገድ ለርስው አድሜና ጤና ይስጠውት አግዜአብሔር ይጠብቀውት።
@ወለተማርያምየዛራውሚካኤል
@ወለተማርያምየዛራውሚካኤል 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ክብርት ፀሎትዎት ይድረሰን። ዕድሜ ማቱሳላን ያድልልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
@ayenewadugna5562
@ayenewadugna5562 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን !!! አባታችን ቡራኪዎ ትድረሰኝ!!! አሜን
@mulugetawalelegne9078
@mulugetawalelegne9078 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደረብን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@welatehen
@welatehen 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በሰማነው እድንለወጥ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜንን!!!!!
@ሰላማዊትትስርቴገብርኤል
@ሰላማዊትትስርቴገብርኤል 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉን የመገበን ያስተማረን
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብፁዕ አባታችን ። እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ እግዚአብሔር በፍሥሐ ወበሰላም✝️🙏
@Tigየራያዋ
@Tigየራያዋ 2 жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ ይድረብን የትግስትና የትህትና ባለቤት
@ህሊናወለተአረጋዊ
@ህሊናወለተአረጋዊ 2 жыл бұрын
ብጽዕ አባታችን በረከቶ ትድረሰን
@amenhelen7108
@amenhelen7108 2 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን የከበረ ጸሎትዎ አይለየን
@انون-ز8ذ
@انون-ز8ذ 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 жыл бұрын
ብፁዕነታቸው አቡነ እንድርያስ ቡራኬዎት ትድረሰን !!!
@xakdiqudhe9827
@xakdiqudhe9827 2 жыл бұрын
አበበረከቶ ይደረሴቤን
@ziggys2021
@ziggys2021 Жыл бұрын
Abune Endreaias, Thank you so much for telling us the true history of Mary and her sone Jesus! we have heard some different history of it !!🙏🙏🙏✝
@Tigየራያዋ
@Tigየራያዋ 2 жыл бұрын
እስከ ትንሳየው ያለውን ይላኩልን የአባታችን ትምህርት አይቋረጥብን
@girmawasferaw7688
@girmawasferaw7688 2 жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን በአባቶች አፍ በተረጋጋ መንፈስ ሲሰጥ ት/ቱ እንዴት እንደማጣፍጥ
@melakudesta4508
@melakudesta4508 2 жыл бұрын
በራከወ ትድረሰ ን
@simrwetkenday8743
@simrwetkenday8743 2 жыл бұрын
Kalwet yasmaken Abthene
@Maedote
@Maedote 2 жыл бұрын
ማዕዶት ቲዩብ - Maedote Tube: የጌታችንን ሕማሙን የሚያዘክር እንባን የሚያፈስስ የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ምስጋና! ግእዝ መልክአ ሕማማት kzbin.info/www/bejne/pnmuZol3epqqjdU ዕዝል መልክአ ሕማማት kzbin.info/www/bejne/iWO4n2uhormCo9E ጸሎተ ሐሙስ kzbin.info/www/bejne/foixnmyjodmMmq8
@ttassefa5986
@ttassefa5986 2 жыл бұрын
D
@selamlegese3676
@selamlegese3676 2 жыл бұрын
Nirulne Abatachn bereketwe yderbn
@hiruthaile2666
@hiruthaile2666 2 жыл бұрын
Abatachin burakewo yidresen
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብራኬዋ ይድረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን
@genetchristian8222
@genetchristian8222 2 жыл бұрын
የክርስቶስ ስጋዊ ሞቱ የአዳም የነፍሱ ድህነት ነው የክርስቶስ የሞቱ ፊርማ የአዳም ነፃ መውጫ ፊርማ ነው።
@AlemuGezahegn-z9f
@AlemuGezahegn-z9f 8 ай бұрын
Berkto yedrbn bdmi betga Egzabeher ytebkot
@aklilusolomon2535
@aklilusolomon2535 2 жыл бұрын
Abatachin ahun yet newu yalut??????ye likawunt gubae,sebsabis ahun ersachewu nachewu?
@BirukWolde-mn6hi
@BirukWolde-mn6hi Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን
@ethioportodxmazemertsiza8448
@ethioportodxmazemertsiza8448 2 жыл бұрын
Abatachin burakewu yidresen
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Ethiopia: በብጹዕ አቡነ እንድርያስ ሊቀ ጳጳስ "ውጦ አሰጠመው" - Abune Endriyas |EOTC |Sibket |
27:39