MK TV || ግብረ ሐዋርያት || ከሠልጣኞች ጋር

  Рет қаралды 2,086

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ማህሩን ከዚህ በላይ ያስፋዉ ለገጠሪቷ ቤተ ክርስቲያን ቃለ እግዚአብሔር እንዳዉቁ እና እንድማሩ ማሰልጠናችሁ በጣም ጥሩ ነዉ ክንስቶስ ስለ እኛ ተሰቅሎ ክቡር ደሙን ማፍሰሱን ቅዱስ ስጋዉን መቁረሱን አንድ ነገር የሚያዉቅ የለም ግን በቸርነቱ በልባቸዉ እግዚአብሔር እንዳለ ያምናሉ ያለምንም አስተምሮ እግዚአብሔር እንዳለ ማመን እንደ ቸርደቱ ነዉ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
ማህበር ቅዱሳን በርቱልን በገጠሩ በተለይ ሳያቁ ለወንድ ብለው ሚሰልሙ መናፍቅ ሚሆኑ አለ በጣም ቆይቶዋል ሁለት አክስቶቼ ሙስሊም አግብተው ስለሰለሙ በጣም እናደዳለሁ በዛን ሰአት እኔ በጣም ልጅ ስለነበርኩ እንጂ አይሰልሙም ነበር እላለሁ በተለይ ሙስሊሞች ሀገራችን የሙስሊም ሀገር ለማድርግ ቁጥራቸው እንዲበዛ በትዳር በኩል በጥቅም አድርገው ነው ሚያሰልሟቸው በገጠር በኩል እሁድ እሁድ ህዝቡ በገሰጥ ማስተማር አለበት ተዋህዶዬ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeronTeshome-f6i
@MeronTeshome-f6i Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን Жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳንን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን 🕊🎚
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን ግን የእመቤታችንን ሥዕል አድኖ የለበሰዉ ልጅ ልብስላይ ባናሰራ መልካም ነዉ ለዛዉም ዲያቆን ሆኖ? ባለማስተዋልም ከሆነ ማሕበረ ቅዱሳን ንገሩልን!
@enatkasa2457
@enatkasa2457 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንእንኳን አብሮ አደረሠን በእውነት ማሕበሩን ያስፍልን
@jffhff5132
@jffhff5132 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ Жыл бұрын
ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ❤❤
@ሔኤሜን
@ሔኤሜን Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በርቱልን ❤❤❤❤❤
@Tech-eo1cu
@Tech-eo1cu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ Жыл бұрын
በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም በፍቅር ለአመቱ ያድርሰን
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdeEyrus
@AdeEyrus Жыл бұрын
Egzabhar ymasgn Bartu enbazlan enje antafam
@tewodrostsegaye5937
@tewodrostsegaye5937 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mpWpf6mlpM6CiJI የፍልሰታ የድንግል ማርያም አዲስ ዝማሬ ☝☝☝
@eskenderkemal7999
@eskenderkemal7999 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 Жыл бұрын
አሜንእኳንአብሮአደረሰንእግዚአብሔርአምላክማህበሩንያስፋልንሰበትትምርትቤቱንምእግዚአብሔርይጠብቅልንበእዉነትማህበረቅዱሳንበምንአደበትይገለፃልብቻፈጣሪይጠብቅልን
@tigisttube9383
@tigisttube9383 Жыл бұрын
❤❤❤❤
MK TV || ግብረ ሐዋርያት || ከኦሞ ጎጃም
30:39
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 4,4 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Serving, Glorifying, and Praising God|EOTC Mahibere Kidusan USA Campus Ministries(Gibi Gubaeyat)
11:29
Campus Ministry (Gibi Gubae), EOTCMK USA
Рет қаралды 16 М.
MK TV || ደጉ ሳምራዊ || ብዙ መከራ አሳልፈን ነበር
19:52
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН