MK TV || ግብረ ሐዋርያት || የ6ቱ አባወራዎች የጥምቀት አከባበር

  Рет қаралды 3,840

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 49
@tigraya4426
@tigraya4426 11 ай бұрын
ከብዛት ጥራቱ ይባላል❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እንደምዲር አሸዋ ያብዛችሁ❤❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 11 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@abrahamshewarega4687
@abrahamshewarega4687 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: እንደ ሰማይ ከዋክብት እንበል እንጂ ጎበዝ::
@martabogale7735
@martabogale7735 11 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ያብዛልን❤❤❤
@abrahamshewarega4687
@abrahamshewarega4687 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: እንደ ሰማይ ከዋክብት እንበል እንጂ ጎበዝ::
@sarontube6267
@sarontube6267 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እርዳታውን የምንልክበትን አድራሻ ግለፁልን እባካችሁ
@berhanubanti9482
@berhanubanti9482 11 ай бұрын
የአብርሃሙ ሥላሴ ይባርካችሁ ፣ ይጠብቃችሁ ፣ ይርዳችሁ ፣ ያብዛችሁ ፣ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እደምድር አሸዋ ያብዛችሁ ድንግልማረያም ትጠብቃችሁ እልልልልልል❤❤❤❤❤
@abrahamshewarega4687
@abrahamshewarega4687 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: እንደ ሰማይ ከዋክብት እንበል እንጂ ጎበዝ::
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያብዛችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያብዛችሁ ❤❤❤🙏
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 11 ай бұрын
እውነት እምነት ያለው ዚህ ነው ከተማው ልብሱ እጅ .... በረከታችሁ ይደርብን በእናንተ ጸሎት ይማረን
@manaluketema2302
@manaluketema2302 11 ай бұрын
እንዲ አይነት ቦታ ሔዶ በሕብረት ሔዶ አብሮዋቸው ብናከብር
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 11 ай бұрын
እውነተኛውዳኛ ህያው እግዚያብሔር ብርታት ፅናት ሞገስን ያልብሳችሁ በኀይማኖታችሁ ያጽናችሁ 🤲 የዳውሮ ምእመናት ምእመናን እግዚያብሔር በመንገዳችሁ በነገራችሁ ይቅደም 🤲 እግዚያብሔር እንደምድር አሸዋ ያብዛችሁ 🤲 በረከታችሁ ይደርብኝ 🤲
@tenswaable
@tenswaable 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በናንተ አድሮ ገና ብዙ ተዓምር ይሰራል ገና ይበዛሉ እንበዛልን፥ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አለ:: bizu sewoch endiyayut please like Like Like the video
@kegetahun3445
@kegetahun3445 11 ай бұрын
በርቱ አንድም ሶስትም ሁናችሁ በስሜ ተሰብሰቡ እኔ በመካከላችሁ እገኛለሁ ብሏልና ጌታ ከዚህ በላይ ያስፋልን 🌾👏🙏
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 11 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ግን እንደ ምልከታዮ ማህበረ ቅዱሳን ብዙ ትክማላቹ እግዚአብሔር በሰፊ እጁ በሰማያት ያዘጋጅላቹ ከትንሽ እሰከ ትልቁ ተሳትፎ የላቸውም በሙሉ በአመት አንዴ እንደ ሐዊረ ህይወት ለጥምቀት ጃድሜ ና ሌላ ቦታ ከምናጨናንቅ ጉዞ ብታጁ ብዙ ወጣ ወረደ አለዉ አውቃለሁ ግን በረከት ለማግኘት ለምእመናን እድል አመቻቹልነ ቢያንስ እጣን ጦዋፍ አያጡሙ ለወር ለሁለት ወር የሚሆናቸ❤
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 11 ай бұрын
ትክክለኛ የሀይማኖትፍቅር ያለውእዚነው ቸሩመድሀኒያለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ያበርታችሁ እንደመአድርአሸዋያብዛችሁ በእውነት ሲያሳዘሰኑ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 11 ай бұрын
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏አሜን🙏
@abrahamshewarega4687
@abrahamshewarega4687 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: እንደ ሰማይ ከዋክብት እንበል እንጂ ጎበዝ::
@azebtufa7389
@azebtufa7389 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢ተዋህዶ ውበታችን
@MeronTeshome-f6i
@MeronTeshome-f6i 11 ай бұрын
ይህን ፕሮግራም ሰላየሁ ደስብሎኛል ያላቹህትንም ፈጣሪ ይባርክልን በርቱ
@saratedes4086
@saratedes4086 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 11 ай бұрын
በናንተ ፀሎት ይማረን።
@chimelak
@chimelak 11 ай бұрын
ከመቶ ሚሊዮን ብር የተሰራ ቤተክርስቲያን : እዝህ ነው መንፈስ ቅዱስ ያለው . እጃችንን እንዘረጋ የተዋህዶ ልጆች የሚቀድስላቸው ካህን እንኳን የለም የተቻለንን እናርግ ቅዱስ ገብርኤል ረድቶን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@solomonerifo629
@solomonerifo629 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያብዛችሁ
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 11 ай бұрын
መታደል
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 11 ай бұрын
በርቱልን
@ሀሌታ1221
@ሀሌታ1221 11 ай бұрын
egziabher yabzachiwu selam lenante yihulachu
@yonitegegne7169
@yonitegegne7169 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ለአባታችን ለአብርሐም አባታችን ዘርህን እንደምድር አሸዋ አበዛዋለሁ ብሎ ቃል ኪዳን እንደ ገባለት እንተንም እንዲሁ ያብዛቹህ። እናንተም ሳይ የት ላይ እንደቆምኮ መመርመር ያስፈራኛል። ቢያንስ እናንተ እኮ በዚህ መጠን ሁናችሁ በፍቅር እና በናፍቆት ስታከብሩ እኛ በተመቻቸ ቦታ ሆነን እንዴት እንስነፍ?
@Ethmath
@Ethmath 11 ай бұрын
❤❤❤
@blentasew1342
@blentasew1342 11 ай бұрын
⛪️⛪️⛪️❤🤲
@msratmsrat
@msratmsrat 11 ай бұрын
18:38
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ENKAN ADRESAN LKDES T EMBATY MREJAM AMTAWE BALE ❤❤❤❤❤ EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI
@ደየደጀኘጀ
@ደየደጀኘጀ 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🌹🌹🌹💖💖🌷🌷🌷😍😍😍😍😍😍😍😍
@alemayehutafess7777
@alemayehutafess7777 11 ай бұрын
Echin betkristiyan kulawut. Memenu siysazen 😢😢
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 11 ай бұрын
Mahibere kidusan arif arif merejawochin hule tadersunalachihu gin endezih ayinet akababi endiberetata kehulum yemitebek new agelgayim kelela bota hulachinim teredadten enkiterlachew hulachinm yeyedirshachinin enwetalen yemiserawn yih yisera bilachihu ezezun.
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mekedessenbete5967
@mekedessenbete5967 11 ай бұрын
አ ዛ መሀል ከሚጋፉ ለምን ወደዛ አይሄዱም የከተማ አውደልዳይ ቄስ በሙሉ
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 11 ай бұрын
ይህን ቤተክርስቴያን ቀጥታ እንዲት መርዳት ይቻላል። ባንክ ቁጥር የሚዲያው እንጂ የቤየክርስቲያኑ የለም።
@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ 11 ай бұрын
እኔምለዉ ግን ለምንድነው ከተማ ተጋፍቶ ተጨናንቆ ከማገልገል ወደገጠሩ የማይመደቡት ቆይ ምንድነው ይሄ ሁሉ አገልጋይ ባለበት ይሄ ሁሉ ጉድለት በየወረዳዉ ቢኬድ ያልተዘጋ ቤተክርስቲያን አይኖርም ከተማ ያለዉ አገልጋይ በአብዛኛዉ ከየክፍለሀገሩ የመጣ ነው ለምን ወደመጡበት አይመደቡም አገልጋዮችም ስትታዘዙ ለምን አትታዘዙም ይሄ መንፈሳዊ አገልግሎት ሰማያዊ ደሞዝን የምናገኝበት ሂወት ነዉ በገጠሩም እግዚአብሔር ነው በከተማዉም እግዚአብሔር ነው ያለው አገልጋይ የምር እግዚአብሔርን ማገልገል ከሆነ የምትፈልጉት ዉጡ የጠፉትን ፈልጉ ፍሬን አፍሩ እንዴ የነዛ ሁሉ ነፍስ መጥፋት እኛ ተጠያቂዎች ነን አገለሰግሎታችን እግዚአብሔር የሚያየዉ እንጂ ሰው የሚያየዉ አናድርገዉ እባካችሁ ስለነፍስ ይሁንባችሁ
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 11 ай бұрын
አዲስ አበባ የተከማቸው ካህን እንደዚህ አይነት ቦታ ሄዶ ለምን አያገለግሉም? ቤተክህነቱስ ግዲታ የለበትም እንዲ? ምእመና ወደ ሌላ እምነት ቢሄዱ ምን ይደንቃል ቤተክህነቱ አላፊነቱን ካልወሰደ።
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 11 ай бұрын
ወደ ገጠሩማ መቸ ይሄዳሉ ከተማይቱን ተተዉ😢
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 11 ай бұрын
EGZABHER YMSGAN ENKAN ADRESAN EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI EIIIIIIIIIIIIIIIIIIIÌI
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 11 ай бұрын
❤❤❤
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
NEW | ለጥምቀት በዓል የተመረጡ መዝሙሮች | New Ethiopian Orthodox Timket mezmur
20:37
የዓለም የብስራት ቃል- ይደረግልኝ
1:32:10
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.