KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
MK TV || እጣን እንኳን እንዳያጥኑ ይከለከሉ የነበሩት ታላቅ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ባለቤት ሆኑ
1:23:57
MK TV ጥበበኛ እጆች | የከበሮ አሰራር
23:11
VIP ACCESS
00:47
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
MK TV ጥበበኛ እጆች
Рет қаралды 12,686
Facebook
Twitter
Жүктеу
1100
Жазылу 509 М.
Mahibere Kidusan
Күн бұрын
Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....
Пікірлер: 199
@menegistu6796
4 жыл бұрын
ጥበብን እሚሰጥ እግዚአብሔር ነው በርቱ አባታችን ደስ ይላል
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
4 жыл бұрын
አባታችን እጂዎት ይባረክ እንደነዚህ ያሉትን እንቁዎች በአንድ ማደራጀት አለባት ቅድስት ቤተክርስቲያን
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
4 жыл бұрын
በጣም በገጠር ሰዉ ትበላላችሁ ብለዉ ያገሉናን በእግዚአብሔር ግን ንፁነን
@zeki7603
4 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤንነት ጋ ያድልል። ማህበረ ቅዱሳን TV እንዲህ ያሉ ፊት ለፊት የማይታዩ ግን ለቤተክርስቲያን ወሳኝ የሆኑትን አባቶች ስልቀረባቹሁልን እናመሰግናለን።
@aragawfentabilet1966
4 жыл бұрын
ይህን ጥበብ የገለጸልዎት አምላከ ቅዱሳን የተባረከ ይሁን፡፡ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡ አሜን፡፡
@የሳሙአባትነኝ
4 жыл бұрын
እውነት ነው ምልዎት ለተሳዲቢ ጀርዎትን አይክፈቱ--አይስጡ-ብቻ ስራዎትን ብቻ ይስሩ ፡አምላክ በሰጥዎት ጥበብ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
4 жыл бұрын
የተባረኩ እጆች ይህን ይሰራሉ ዘመኖት ይባረክ አባቴ
@sebleeyasu6996
4 жыл бұрын
አባታችን እጅዎ ይባረክ ይህንን ሞያ ለልጆችዎ ማስተማር አለበዎት የሚደነቅ ሙያ ነው እንደኔ ያለ ደነዝ ይህንን መማርም መያዝም አይችል ትልቅ ሞያ ነው የእግዚአብሔር ስጦታ በእውነት እኛ የአስተሳሰብ ዝቅጠት አለብን እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን እነዚህን ሙያተኞች የሚያንቆሽሽ ባይኖርም የሚያከብርም የለም
@woleteeyesusetube
4 жыл бұрын
አባታችን ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን የመስቀል ጠላቶች ይሆናሉ የሚሳደቡት እግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ይሆናችሁ🙏🙏🙏
@Tefera-hf8fw
4 жыл бұрын
Ayidelem hulum nw
@saranoora5692
4 жыл бұрын
አባባዬ ይህ ጥበብ አያስንቅም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት እኛ ሀገር ብዙ ግዜ ስሞታዎች ይቀርባሉ ማህበረ ቅዱሳን መደበኛ ትምህርት ቢሰጥ ለምሳሌ ሸክላ የሚሰሩ,በሸማ አልባሳት የሚሰሩ ሰዎች ብዙ ይናገራሉ ትውልዱ ሊያከብራቸው ይገባል እኔ በግል በጣም ነው የምወዳቸው የምደነቀው ክብር ይገባችኋል አባታችን አይዞት ጥበቦትን ማስተላለፍ አለቦት አማራጭ ጠፍቶ አይደለም በርግጠኝነት ለሙያው ባላችሁ ክብር ነው ስለዚህ ይቀጥል
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
4 жыл бұрын
አባቴ እጆትን ቅድስ ሚካኤል ይባርክሎ ልጆቾትንም በሰላም ያሳድግሎ ጤናን ከእድሜ ጋር ይስጦ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ
4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ኧረ ማስተዋል ያድለን እርሶም የሚያፍሩበት ስራ አደለም ጤና ሰጥቶት በሞያዎት የሚያኮራ ስራ ነው እንጂ የሚያሳቅቅ አደለም መስረቅ ነው የሚያሻማቅቀዉ በርቱ ሰው የስራዉ ነው የሚሰጠዉ ፈጣሪ በርቱ በርቱ በርቱ እዉነት ነዉ ጥበብ ነው አዞዎት የአዳም ዘር ነኝ ከዛም በላይ አራያ ስላሴ የተፈጠሩ ለዛዉም ኦርቶዶክስ እንዴ ኧረ ከአሁን በኃላ እዳያስቡ እንዴ እንዲህ ያለ ሞያ አያስቡ እንደ እኔ አስተሳሰባንኖ የወረደ አንጠፋም ሰርቶ ከመለዉጥ ይልቅ ደናቁርት ሆንን አለን ማስተዋል ያድለን አዞዎት ለዛዉም የቤተ ክርስቲያን መገልገያ ከአንድ ከመንፈሳዊ ኮሌጅ ሙህር እንደ ሚበልጡ አይዘናጉ ነጭለብሰን የወጣ የወረደ ምንተች አጠፍም አዞዎት
@enatkasa2457
Жыл бұрын
አባታችን ጥበበኛ እጆች የተባረኩ ናቸውእኛ ደንቆሮች ስለሆንን እንጂ ይሔኮ ጥበብ ነው ወእውነት እግዚአብሔር ዕድሜውን ያርዝምልን
@zelalembelay1621
4 жыл бұрын
ይሄ ማ መታደል ነው ልዩ ችሎታ ስላለህ ነው ስለምትበልጣዉ ነው ሁሌም የተለየ ችሎታ ያለው ሠው አይመስገንም ታናሽ ሠወች ናቸው የሚሠራ ሰው የሚያንቋሽሽ ተራ ሰዎች ናቸው ቦታ አትስጥ በርታ ጥበብ ሁሌም ብርቅዬ ነው አብዛዉ አሥተምር አስተላልፍ።
@malkammalkam5282
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው አባታችን የጥበብ እጆች አንዳን ሰወች ችግር አለባቸው ካልተሳደቡ ያማቸዋል
@degolabraha9972
4 жыл бұрын
መምህር ዘመዴን እናስታውሰውና እንረዳዎታለን አሜን በርቱልን ረቂቅ ስጦታ ነው
@almalm1555
4 жыл бұрын
ከመምር ዘመድሁን። አገናኝችው። በፈፈጣር
@sitotatube2010
4 жыл бұрын
መልካም ጥበብ ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይባርኳት እድሜና ጤና ይሰጦት እናንተን አቅራቤዎቹንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@adiamissac896
4 жыл бұрын
እኛ የኛ ነገርን ስልጣኔን ሃብትን ንቀን የሌላውን ማድመቅ መሻማት ማሞገስ የምንወድ ደካሞች ነን :: ለሞያ ለጥበብ ቦታ የሌለን :: ወንድማችንን የምንበድል የምንገፋ የማናሳድግ ክፋዎች ነን :: ለዚህ ድካማቸው ልኩን መከፈል ኣለባቸው :: እነዚህን የመሰሉ የእኛን ሰዎች ገፍተን ነው የግብጽ የግሪክ ስንል የምንውለው ይገርማል :: በሚቻላቸው ኣቅም ኣስራራቸውን ብቴክኖሎጂ ማስደገፍ ኣልባቸው ባይ ነኝ :: የመሰቀል ቅርጽ በጣም ነው የምወደው እና ጸጋውን ያብዛላችሁ እነዚህን ብርቅዬ እጆች እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርካቸው ::
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
4 жыл бұрын
ጥበብ የሚስጥ አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@mihretzegeye2494
4 жыл бұрын
በጣም ያኮራል!ግን የሚገርመኝ ጥበባችን እንዲጠፋና እንዳንሠለጥን ጥበበኞችን የሚያዋርድ ድርጊት የዘራ ማን እንደሆነ አሁንም ድረስ አይገባኝም። የኔ እናትና አባት ወንድሜ የጥበበኛ ልጅ ወደድሁ ብሎ ሠምተው ምን ያህል አብደው ጨርቃቸውን ጥለው ሊሄዱ እንደነበር አስታውሳለሁ። እና እኔም እስከቅርብ ድረስ የጥበበኛ ልጅ ማፍቀር ኃጢያት ነው ብዬ ነበር የማምን፤ አሁንም ራሡ ተፅዕኖው እንዳለብኝ ይሠማኛል። ትልቅ ተንኮል እንደተሠራብን ግን እረዳለሁ!
@yemariyamlij8084
4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይሆን ለሰው ልጅ ጥበብን የሰጠህ አምላክ ተመስገን ❤አባቶች ወንድሞች እድሜ ጤና ይሰጣቸው የመስቀሉ በረከቱ ይደርብን 🤲🤲🤲የምትሳደቡ ስዎች ልቦና ይሰጣቸው ስጀመረ ጥበብ የሌላቸው ናቸው የሚሳደብ 😥
@lawayesh8994
4 жыл бұрын
በእውነት ጥበቡን አብዝቶ ያድልዎት እጅዎት ይባረክ🙏
@yesharegferede4100
4 жыл бұрын
ጥባብ እግዚአብሔር ነዉ አበቴ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@bladobelly9989
4 жыл бұрын
እኔኮ በጣም የሚገርመኝ ነገር ሙያ ያሰድባልደ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ድሮስ ባለማወቅ በዚህ ዘመንም የሚሳደብ ካለ በእዉነት ያሳፋራል ልቦና ይስጣቸዉ
@debirebisrat6892
4 жыл бұрын
Muyaw sayhon buda wech selehonu new.buda yalihone yemiseru alu manim aysedibachewum.
@mengstabaraya2837
3 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የኛ የሆኑ ብዳዎች ንላቸው ኣለን ሞባይል የሚሰሩዶሞ ጥበቦኞች ብለን ሞራል እየሰጠ ንኖራለን ሚሳይል የሰሩ ሁሉ ከዚ የመነጩ ነው ግን እኛ እውቀት ሰለ የለለ ድፍን ብለን ንሰድባቸው ኣለን
@almalm1555
4 жыл бұрын
ተሰዳቤ እርሱ የተሰደበ ነው አባ አይስሞችዋ እድሜና ጤና ይስጠውት አባ
@tigist3498
4 жыл бұрын
በእውነት እነዚህ ሰወች ሊበረታቱና ሊደገፉ ይገባል
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
4 жыл бұрын
እጆዎት ይባረክ እዉነቶዎትነዉ አሥተዳዳጋችነዉ ከድሮጀምሮ አጥረኛ ሸማኔ ሸክላሠሪ የጅሥራቸዉን እየተጠቀምን ግን በጠበበአምሮ ሥንናገራቸዉ እንሥተዋለን የአያቴ የወንድምልጅ አጥረኛነዉ ያገባችዉ ሁሉም ከባለእጅጋር ተጋባ ልጁን ለአንጥረኛሠጠ ብዙትችት ደረሠበት ይመሥገነዉ ልጆቹምወልደዉ ከብደዉ አሥተሣሠባቸዉን አሥቀየሩ እርሦእዉነቶትን ነዉ ጥበብሁሌም ጥበብ ናት ለልጆትም በደንብአሥተምሩት በተማረበትባይሣካማንምየማይነጥቀዉን ሙያነዉየምታወርሡት
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
4 жыл бұрын
ይህንን ሁሉ ጥበብ ይዘው በትጋት እየሰሩ መልካምና አመቺ የስራ ቦታ እንኩዋን የላቸውም። እነዚህን የጥበብ ሰዎች አንስታ በሚገባቸው ከፍታ ላይ ማድረስ የቤተክርስቲያን ኃላፊነት ነው::
@linakassa4659
4 жыл бұрын
በየቤተክርስቲያኑ የሚከራይ ሱቅ እየተሰራ ለአለማዊ ቁሳቁስ ለሚነግዱ ሰወች በዉድ ዋጋ ይከራከራሉ እንደነዚህ አይነቶቹ የመንፈሳዊ እቃወችን የሚያቀርቡ ሰወች ግን ብር ስለሌላቸው ማንም አያስደርሳቸውም እኚህ ሰውዬ የቤተክርስቲያን ሀብት ናቸው እውቀታቸው ለትውልድ መተላለፍ አለበት እግዚአብሔር እጅዎን ይባርከዉ በሀገራችን ሀብት እንኩራ የሰው ወርቅ አያደምቅ
@lidiya727
4 жыл бұрын
ውይ ያደክማል እግዚአብሔር ዋጋችውን ይክፈላችሁ እጃችሁ ይባረክ እውነት ምስጋናና ክብር ይገባችኋል እናንተን የሚያንቆሽሹ ግን ጌታ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው እናንተም ብርቱና ፅኑ ያድርጋችሁ ሰውን ሰው አይበለውም ሰው ላይ ያለ ክፉ መንፈስ እንጂ ።
@blackman7114
4 жыл бұрын
ምንኛ የተባረኩ እጆች ናቸዉ አባታችን ለሰይጣን ቦታ አትስጣቸው ይሄን ስራ ማንም ለመማር ወደኋላ የሚል ምእመናን ያለ አይመስለኝም ሰውን ሰው አይበላም ይሄ ኋላ ቀር አስተሳሰብ ነው በርቱልን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ
@yesheretyesheret3052
4 жыл бұрын
ጎበዝ ደስ የሚል ጥበብ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን
@amzoonamzoon8903
4 жыл бұрын
ወንድማችን እጅህን ይባርከው እድሜ ከጤናጋ ይሥጥህ
@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
4 жыл бұрын
ጥበብን የሚሰጥ እግዚአብሔር እደሜ ጤና ይስጣችሁ እጃችሁን እግዚአብሔር ይባረክ
@Lakech-sz4wf
4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ጥበበኞችን የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቡን እግዚአብሔር ብርታት ይሁንልን ተስፋ የሚያስቆርጡ አላዋቂዎችን አፍ ይያዝላቸው፡፡ እንዲህ አይነት ነገሮች ሲቀርቡ ስልክ ቁጥር እባካችሁ አስቀምጡ፡፡ እግዚአብሔር ማህበሩንም ይጠብቅልን፡፡
@batyberhana2217
4 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ሙያህን ይባርክልህ ይህንን ድንቅ ጥበብ ያየ ባለ ሀብት በዘመናዊ መንገድ እና በተመቻቸ ቦታ ላይ እንዲሰራ ቢመቻችለት ጥሩ ነው፡፡ የቤተክርስቲያንን ልጆች መደገፍ ያስፈልጋዋ፡፡
@sindugebremariam7119
4 жыл бұрын
አባታችን እጅግ ድንቅ የሆነ ከእግዚአብሐር የሰጦቶት ጥበብ ነው እጅዎ ይባረክ።
@fasikamesfun7232
4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላክ ጸግኡ የብዝሓልካ ሓወይ መስቀል ፍቅሪ ዘለዎ ሰብ እግዚኣብሄር ዝፈልጥ ሰብ እዩ።
@bereketatnafu3778
4 жыл бұрын
በጣም ድቅ ጠበብን የተሞላ የተባረከ ይሁንልችሁ
@mojigsa8018
4 жыл бұрын
ድንቅ ጥበብ የእርሶ አይን ድንቁርናን ነው የሚበላው በርቱ አባቴ እባካችሁ እንርዳቸው በጋራ ይህንን ጥበብ እናሳድገው ::
@ገኒየናቷ
3 жыл бұрын
እረጅምድሜጤና ለአባታችንይሥጥል💗💗💗
@kidanutesfaye4503
4 жыл бұрын
Abate Keep doing your great job. 21 Years making cross ,what a gift you have.
@getenetgirma2435
4 жыл бұрын
እጃችሁን እግዚአብሔር ይባርክ በገንዘብ ቢታገዙና ስራቸውን የበለጠ አጠናክረው ቢሰሩ ውጤታማ ይሆናሉ እግዚአብሔር ያግዛችሁ
@medinaminawara206
4 жыл бұрын
አባትየ ትበቡን ያብዛልወትጥበበኛእጆች
@eyrusfeker4790
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን ያድልልን
@21istehiwet
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን በርቱልን አባታችን
@sarahabeshawa6868
4 жыл бұрын
በእውነት እጃችሁን እግዜር ይባርክ በርቱልን ሠው ምንም ይበል እናንተ በርቱልን ይች አለም እውነተተኛ ልብ ለያዙት ግራ ነች ውጤታቸው በ እግዜር ዘንድ ነው!
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
4 жыл бұрын
የጥበበኛልጁ በመሆኔ እኳራለሁ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ማህበርሰቡ ሰለማያቁ ሰዉ ትበላላችሁ ይሉናን አንድ ቀን አባቴን እዲህ አልኩት ትምህርት ቤት ስህድ ሰዉ ትበያለሺ አባትሺ አጥርኝ ነዉ አሉኝ አባቴን አትስራ ተወዉ እኔን እየሰደቡኝ ነው አልኳት ከዛ ትምህርት ቤት አባቴ መስራቱን ካስቆምት አትስደቡኝ አልኳቸዉ ግን ለዉጥ የለም ማህበርሰቡ ካለማወወቅ ጠፍቶን
@debirebisrat6892
4 жыл бұрын
Buda wechi sew tibelalachihu
@abeethiopiaethiopia5800
4 жыл бұрын
አባታችን እጂወትን ይባርከው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።ኑሩልን የሚገርም ጥበብ ነው
@zomaneshtirunesh7543
4 жыл бұрын
እጅዎት ይባረክ አባታችን
@ደስታዝናቤእጅጉከራያ
2 жыл бұрын
እኔም ደነገጥሁ ስውን እዴት ስው ይበላዋል ጥበባቸውን ፍልገን እነሱን ፍርተን
@eyuelnegash2681
4 жыл бұрын
ጎበዝ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ💚💛❤
@meseretuwondie4196
4 жыл бұрын
ስራዎ ክቡር ነው ፣አንዳንድ ማህይሞች ሲሳደቡ ከምንም አይቁጠሩት።ልጆቾ ፍላጎት ካላቸው አይከልክሏቸው ፣ከእርሶ ቀጥለው ብዙ ድክመት አሻሽለው ፣ልክ እንደርስዎ ከመሬት ሳይሆን ከወንበር ተቀምጠው ጠረጴዛ ላይ ሲሰሩ ነገ ያዩቸዋል፣ነገ ብሩህ ነው።ነገ የኤሌክትሪክ ኃይል እንደልብ ይሆናል ፣እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
4 жыл бұрын
የመምህር ዘመዴ አዳርሱ የምታውቁ ቁጥሩን ያየዋል እርግጠኛ ነኝ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ጥበብን የሰጦት አምላክ አሁንም አይለዮት መስቀል ሀይላችን ነው
@ወለተማርያምየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርቱ ይስጦት በእውነት
@zeyimene
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።እንደው ካላስቸገርኩ አድራሻቸውን ባገኘው 🙏🙏🙏
@leulafework3815
4 жыл бұрын
እጅህን እግዚአብሄር ይባርክልህ:: አእምሮህን አምላክ የበለጠ ያብራልህ::
@brhanabi3755
4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እጂዎን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጠወ
@toryatorya8322
4 жыл бұрын
አባታችን እጀወት ይባርክ የመስቀሉ ፍቅር ያልገባዉ ነዉ የሚሳደበዉ ልቦና ይስጣቸዉ አባታችን በርቱልን
@eyrusfeker4790
4 жыл бұрын
የጥበብ አምላክ ጨምሮ ጥበብን ያድልልን ምንኛ ምታደል ነው
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
4 жыл бұрын
አባቴ እጆቶን መላኩ ቅድስ ሚካኤል ይባርክለ
@woltegiuregisweltegiuregis2029
4 жыл бұрын
Egezabeher ejewoten bareko new Yesun Eka meserat metadel new Abatachin edime ena tena yeseteln cheru Medihaniyalm betam des yelal
@meazaalemu1026
4 жыл бұрын
Yetebeb balebete egeziabiher semu yemesegen abate ejote yebarek . Yehen tebeb selagarun enamesegenalen 🙏🙏🙏
@salam1297
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nanaalpaca9336
4 жыл бұрын
Ewnet ye egzabiher meskel mesrat betam yasdestan abate tesadabiwechn aysmacew
@etsegenetadugna8936
4 жыл бұрын
Minew genzeb norogen beredawhachew. Abate Egziabher ersonina betesebon yibark! Amnalehu Hulu lebego new.
@tsinat-
4 жыл бұрын
እጅዎት ይባረክ።
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው
3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
@alfa9968
4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቃድ ሲሆን እንዲህ ነው
@degolabraha9972
4 жыл бұрын
አቶ አለባቸው እጅ ይባርክ በእግዚአብሔር ስጦታ ሁሉን ያስችላል እሰይ
@meseretdejene1920
4 жыл бұрын
እጆችህ ይባረኩ የኔ አባት!
@adenmedhana9338
4 жыл бұрын
እጆትን እግዚአብሔር ይባርክ ይኔ ትልቅ እውቀት ነው ሁሉነገር አሁን በማሽን ነው :የእጃ ጥበብ የእግዚአብሔር ነው ::
@Bayeshkasa-zo1di
11 ай бұрын
እጀወት ይባረክ አባቴ እዴት ላግኘወት መስቀል ፈልጌነበር እባካቹህ መልሱልኝ
@asratbiruhirpo9721
4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን መልካም ነዉ እኚህን አባት ማግኘታችሁና ማስተዋወቃችሁ ነገር ግን የበለጠ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ስልካቸዉን ከስር ብትጽፉልን መልካም አልነበረም?
@QuotesTvEto
2 жыл бұрын
አይ ዞን ወንድሜ ። ሀጢያተኞች ጥበበኛ ይሳደባሉ ።
@legessewerkneh226
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብቶ እጆትን ይባርክ ለወረኛ ቦታ አይኑሮት እምንሳለመውን እምንዳበስበትን ቅዱስ መስቀል ስላቆዩልን እግዚአብሔር ይባርኮት
@sahaykabadah6069
4 жыл бұрын
በእውነት በጣም እናመሰግናልን አባታችን
@ቅድስቲሃገረኤርትራ
4 жыл бұрын
ኣይዛቹ ኣባቴ ቀጥልበት
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
4 жыл бұрын
በእግዚአብሔር የተባርክ እጀ ምን ዋጋ አለው ሌላ ሀገር ቢሆን እኝህ ጥበበኛ እጆች የት በደሩሱ ነበር የሚሳደብትሰ እናማናን ናቸው? እግዚኦ አይ ኢትዮጵያ ያልታደልሸ ሀገር ቤተክርስቲያን አሁን ለዚህ መሆን አቅቷት ነው በጣም ያሳዝናል😥አባ እግዚአብሔር አሁንም ከዚህ በላይ ጥበብ ይጨምርሎት አይዞን አይከፊ እኔ ልከፍ ካልሆነ እኛ ምእመን እናደራጃቸው መምህር ዘመድኩን አለየውም ማለት ነው
@almalm1555
4 жыл бұрын
እህት ሽር እርግው። ሁላችንም መ ምህር ዘመድሁን እንድያው ውይም ደውላችሁ አገናኝችው
@malkammalkam5282
4 жыл бұрын
የሚሳደቡት እኮ የተረገሙናቸው እንጅ ምን የሚሰድም ነገር የለም
@dagmawitsegaye5081
4 жыл бұрын
አባታችን እጂዎት ይባረክ
@bladobelly9989
4 жыл бұрын
ጥበብን የሚሰጥ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@gizachewalemnesh1611
4 жыл бұрын
ስልክ ቁጥረቸውን የብታስተዋውቁት ጥሩ ነው ። እኔ እራሴ እፈልገዋለሁ
@ትዕግስትወለተኢየሱስ
4 жыл бұрын
ይገርማል በረከታቸዉ ይድረሰን
@almalm1555
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበብን የሰጠውት እግዚአብሔር ይመስግን።
@teklesellassiehailu6660
4 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ነገሮች የት ማግገኘት የሚቻለው የብራና ስራዎችንም
@ramatune9072
4 жыл бұрын
የሚሰሩት ስራ ዲያብሎስ ስለ ሚቃወመው ነው ሰለዚህ በዚህ ስራዎት ሊደሰቱ ይገባዎታል እየታደሉ እጆች ናቸው ይሄንን ለመስራት መመርጥን ይጠይቃል
@besttelecom9857
4 жыл бұрын
በእውነት እኒህ አባት ሊበረታቱ ይገባል። እባካችሁ ማሽኑ እንዲገባላቸው ብናደርግ።
@QuotesTvEto
2 жыл бұрын
የኔ ቤተሰቦችም ገዳምን ባነጹ ቤተ ክርስቲያናትን በገነቡ ፋላሻ ቡዳ ቀጥቃጭ እየተባሉ በግፋ ተገለዋል ። ግን ፈጣሪ ግፈኖችን ግፈኛ ያወርድባቸዋል ።
@babolove5198
4 жыл бұрын
Ayyy gena ethiopian eko gena bezu yekarenale egzeabeher ejochien yebarekelehi ayzohi
@bethlehemsahle7521
4 жыл бұрын
Mahbere Kidusan enamesegnalen. Le abatachinm tibebun yibarkilwot.
@andualemkedir8479
3 жыл бұрын
How can I found this person please? I need to order many Mekuwamia and Tsinatsil for a new church with my friends.
@ትግስትጉደታ
4 жыл бұрын
የት ነው
@merimarli9026
4 жыл бұрын
Abatachn ejowt yibark
@amanuelezra9068
4 жыл бұрын
በርቱ
@bizuayehudange4779
Жыл бұрын
አድራሻ የት ነው ንገሩን
@hwoldearegay
4 жыл бұрын
ጥበብ የእግዚያብሔር ስጦታ ነው አሁን ታወቀበት ዲያቢሎስ ጥበበኞችን ለማጥፋት ነው አላማው እያሰደበ እንዲጠሉ የሚያረገው ተስፋ ለማስቆረጥነው እወቁበት
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
4 жыл бұрын
አወ በትክክል
@hjtbffghfhr3413
4 жыл бұрын
እኔ አበሳዬ ብየዎታለሁ. በቱልን
@Kmylovelife
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ።
@tesfayeayelech1831
4 жыл бұрын
Moya kebure new ejachewn yebarekelachew!!!!
@getawbelku262
4 жыл бұрын
ስልክ ስልክ ስልክ ለምን አትፅፉም
1:23:57
MK TV || እጣን እንኳን እንዳያጥኑ ይከለከሉ የነበሩት ታላቅ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ባለቤት ሆኑ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 1,2 М.
23:11
MK TV ጥበበኛ እጆች | የከበሮ አሰራር
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 9 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
42:47
GIZE LEKULU PART 20 | ግዜ ለኩሉ ክፋል 20
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 31 М.
16:33
News የአማራ ፋኖ በጎጃም ማስጠንቀቂያ፥ 10ሺህ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ታስረዋል፥ የታከለ ኡማ የዘረፋ መረብ፥ 5ሺህ ሰራተኞች ተባረሩ፥ ኦላና ኬኒያ
Anchor Media
Рет қаралды 13 М.
11:29
Serving, Glorifying, and Praising God|EOTC Mahibere Kidusan USA Campus Ministries(Gibi Gubaeyat)
Campus Ministry (Gibi Gubae), EOTCMK USA
Рет қаралды 18 М.
31:29
MK TV ጥበበኛ እጆች | የብራና አዘገጃጀት
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 8 М.
1:22:16
የተፈተነ ሕይወት… የተኖረ አስገራሚ ታሪክ! (ቆይታ ከልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ጋር) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
22:07
MK TV ጥበበኛ እጆች | የመሰንቆ አሰራር እና ዜማዎቹ - ክፍል ፩
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 9 М.
41:38
ፍርሀት ያሸነፈ ዕምነት - ንጉስ ዳዊት - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 17 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 17 М.
1:09:07
የመሐረነ አብ ጸሎት | ይዘት ንባቡን ከዜማው ጋር በአንድነት በዚህ ውስጥ ያገኙታል። ጸሎቱን ለማጥናት ይጠቀሙበት።
Janderebaw Media
Рет қаралды 140 М.
24:42
MK TV ወቅታዊ ጉዳዮች || ለመቄዶንያ ሕንጻ ግንባታ የተደረገ የድጋፍ ጥሪ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 1,5 М.
29:51
ናይ ድቃስ ጸሎት
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН