MK TV || ደጉ ሳምራዊ || ከሰይጣን ጋር የተደረገ ጦርነት - ክፍል አንድ

  Рет қаралды 142,855

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 416
@mulukenbirhanu701
@mulukenbirhanu701 2 жыл бұрын
እንዴት ያስቀናል የመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅር በሁላችን ይደር እህታችን ኑሮሽን ሂወትሽን ትዳርሽን ሁሉ የቅድስት የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን ።
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ፍቃድህ ከሆነ ደምረኝ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
ኣሜንንንንንንንንንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏽🍯🍯🍯🍯🍯❤✝🕯🙇‍♀️
@seble106
@seble106 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HannaHanna-ed6lt
@HannaHanna-ed6lt 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adenasateen5993
@adenasateen5993 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደስ ሲሉ
@Aiden-vd6sz
@Aiden-vd6sz 2 жыл бұрын
የባለቤቷ ጥንካሬ ለራሱ ይገርማል ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ በእውነት ክርስትና በተግባር እንዲህ ያምራል ለካ
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 2 жыл бұрын
ክብር ለእመቤታችን ይሁን ገና በጸጋ በበረከት በጤና የሞላል ቤታችሁ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ፍቃድሽ ደምሪኝ
@HannaHanna-ed6lt
@HannaHanna-ed6lt 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አሜን 🙏🏿አሜን 🙏🏿አሜን 🙏🏿 ያንችንም ቤት በበረከት ትሙላልሽ ❤❤
@alem4310
@alem4310 2 жыл бұрын
እኔ ቃላታ የለኝም። ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ሆይ እህታችን ጤናዋን መልስላት
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን Жыл бұрын
በጣም
@tigistkasegn7765
@tigistkasegn7765 Жыл бұрын
አሜን
@ephratatesfaye9389
@ephratatesfaye9389 2 жыл бұрын
ይህንን የመሰለ ታሪክ ያላት እህት “ልዩ ገጠመኝ 31” በሚል በሌላ ቻናል ላይ ተመልክቻለው… ታሪክ የስንቶቻችን እንደሆነ እግዚአብሔር ይወቃል፡፡ የአሸናፊ እናቱን ይዘሻታልና እህታችን በርቺ…
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
ለምን ስለ ሰይጣን ትሰብካላችሁ ሲሉን ነበር ዛሬ እነሱ አመጡልን አይገርምም
@ephratatesfaye9389
@ephratatesfaye9389 2 жыл бұрын
@@senayetzeethiopiatube8632 ህዝቡ ውስጥ ያለው እውነታ ቢዘገይም እየገባቸው መሆኑን ያሳይል…እግዚአብሔር ይመስገን
@hiruthirutbahru137
@hiruthirutbahru137 2 жыл бұрын
ምኅበረ ቅዱሳን ለምታቀርቡልን ትምህርት እናመስግናለን የተዋህዶ ልጆች የእመቤታችንን ታምር ሼር ሼር ሼር እናድርገው
@amenhelen7108
@amenhelen7108 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው የፈጣሪን እናት ዋናዋን ይዘሻል በእውነት እመቤታችንን የማፍቀርሽ በረከት ይድረሰን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ፍቃድሽ አሆነ ደምሪኝ
@ግሸንሆይጥሪኝ
@ግሸንሆይጥሪኝ 2 жыл бұрын
አሜንን
@senaitgirma9848
@senaitgirma9848 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ድንግል ማርያም ከኔ ልጆዋ ትባረካችሁ ለእኛም እንዳንተ አይነት መልካም ባሌ ይስጥን ሴቶች አሜን በሉ
@ህይወትወለተህይወት
@ህይወትወለተህይወት Жыл бұрын
አሜን🙌
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 Жыл бұрын
አሜን በእውነት
@samrawitasegid1203
@samrawitasegid1203 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 Жыл бұрын
አሜን🙏🏽
@mareyammareyam-gp4kl
@mareyammareyam-gp4kl 2 жыл бұрын
ታአምር ነው እመቤታችን ይዞ ማን አፍሮ ያቃል ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደረከኝ ጌታ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 жыл бұрын
እንደ አንተ ዓይነት ባል እኛም እግዚአብሔር ይስጠን እግዚአብሔር አያላያችሁ
@almaz130
@almaz130 2 жыл бұрын
በጣም ነው እኔ የደነቀኝ ተዓምር ነው የሆነብኝ
@nohaminethiopia3558
@nohaminethiopia3558 2 жыл бұрын
ለካ እንደዚህ አይነት ወንድ አለ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁ ያሳምርልን
@tigistkasegn7765
@tigistkasegn7765 Жыл бұрын
እውነት ነው ይገርማል፡፡
@ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ
@ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ Жыл бұрын
ይህን ያደረገእግዚአብሔር ከናቱ ጋር የተመሰገነ ይሁን ቅ/አማኑኤልይማርሽ ጀግና በርች
@ተራወታደርብርሀኑጁላ
@ተራወታደርብርሀኑጁላ 2 жыл бұрын
ይሄንን ነው በመምህር ግርማም ሲድኑ ያየነው።
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 2 жыл бұрын
ማን አለ እንዳንተ ያለ ልዑል እግዚአብሔር ። እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን። የድንግል ማርያም አማላጅነት ሁሌም አይለይሽ አይለየን
@hanabelew7441
@hanabelew7441 10 ай бұрын
Amen
@ወለተማርያምየዛራውሚካኤል
@ወለተማርያምየዛራውሚካኤል 2 жыл бұрын
የእምነት የጽናት ጥግ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን አንድ እርምጃ ሳልራመድ አንቺን ይዤ ተነሳሁ እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አነባለሁ የአምላክ እናት ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አነባለሁ 🙏። ድንግልን ይዞ ያፈረ ማን ነው። ወላዲተ አምላክ በሁለት እግሮችሽ አቁማ ለምስክርነት ታብቃሽ
@genetdagne6251
@genetdagne6251 2 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስራሽ ድንቅ ነው🙏 የእመቤቴ ፍቅራ ይደርብን🙏🙏🙏 ዛሬም ሁሌም ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጃ ጋር ከናንተ ጋር ትሁን🙏🙏🙏
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
አይዞሽ እመቤታችን ጨርሳ ትማርሽ የመምህር ተሰፋዬ ትምህርት አዳምጪ በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነዉ
@ታሪክየድንግልማርያምልጅ
@ታሪክየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
@mahletzegeye775
@mahletzegeye775 2 жыл бұрын
አቤት የግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ ድንግል ማርያም እናቴ ፍቅርሽን በልባችን ውስጥ አስቀምጭልን
@jonebizu4760
@jonebizu4760 2 жыл бұрын
የምታምኛት እመቤታችን ድንግል ማርያም በምህረት እጇ ትዳብስሽ፡፡ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ጽናቱንም ይስጥህ፡፡
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ባልልጅቱም ጎበዝ ነህ ተባረክ እዳተያሉትን ያብዛልን እውነት በጣም ትልቅ ትምርትነው በዚህ ስአት ለጤነኞችም አስቸጋሪ ወዶች በበዙበት እዲህ ድቅ ወድነህ ትዳራችሁ ይባረክ አቦ ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ አችም ጤናሽን ይመልስልሽ
@gsgjxh4485
@gsgjxh4485 2 жыл бұрын
በእውነት እመቤቴ ብርታት ትሁንሽ ቸሪቱ አትለሽ በርቺ ወንድሜ እውነት ጀግና ነህ ጎበዝ ክርስታና እንዲህ ሲገለጥ ደሥሥሥሥ ይላል እኛም እንድንኖረው አምላከ ቅዱሳን ይፍቀድልን አሜን
@zablonprinting7030
@zablonprinting7030 2 жыл бұрын
አሜን።
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርስራህእጡብዲንቅነዉናለሁሉምነገርአግዚአብሔርይመስገን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@zablonprinting7030 ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@saedasaeda1271 ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በእውነት ወንድማችን እውነተኛ ክርስቲያን ነህ 💒
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንጌልን ነው ያስተማራችሁን በህይወታችሁ።
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu @ ችግር የለም።
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ አመሰግንሻለሁ
@rahelalemu3298
@rahelalemu3298 2 жыл бұрын
ይክበር ይመስገን አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እመቤታችንም በምልጃዋ አትለየን 🙌🙇‍♀️❤
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏿❤🙏🏿
@Zedingl
@Zedingl Жыл бұрын
የእመቤታችን ፍቅርና ምልጃዋ በረከቷም አይለየን።በውነት አስተማሪ ነው።
@yitbarkemedia
@yitbarkemedia 2 жыл бұрын
ለማመን ይከብዳል የሰማሁት ነገር እንደ ስጋ ነገር ግን እንደ መንፈሳዊነት ሁሉ እግዚአብሔር ቸርነት ሆነ. በእውነት የእመአምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወገን እናስተውል እኛ ጥዋት ተነስተን ፊታችነን ስንታጠብ ሌላው ወገናችን ግን ጥዋት ተነስቱ ኩላሊቱን ይታጠባል እናማ ለእግዚአብሔር ምስጋና ሲያስበት ነው ጥዋት ከእንቅልፋችን ስነቃ ተመስገን አምላኬ ብለን እናመስግነው!!!
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 жыл бұрын
እናታችን ድንግል ማርያምን ያመነ የተማጸነ ወድቆ አይወድቅምና አሁንም በማያልቀው እረድኤትዋ ትጎብኝሽ ትማርሽ ወንድማችንንም የመጨረሻውን ያሳምርላችሁ
@HannaHanna-ed6lt
@HannaHanna-ed6lt 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistkasegn7765
@tigistkasegn7765 Жыл бұрын
ይህንን ታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ ነው የማየው ያበረታችሁን የአባቶቻችንን አምላክ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ፡፡ ወንድሜ በርታ እህታለም ጤናለሽ ተመልሶ እጅግ ለማመስገን ያብቃሽ፡፡
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህትና ወንድሜ
@yalemworksisay3081
@yalemworksisay3081 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርችልኝ ስገጂ ፀልይ በመቁጠርያ ቀጥቅቅ መንፈሱ ነዉ ማሚዬ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይግባትና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እህታችን የምታምኚው እመ አምላክ ሙሉ ጤናሽን ትመልስልሽ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 2 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ጨርሳ ትማርሽ የቤተሰቦችሽ ዛር እንጠቋር አዳልሞቴ ናቸው እግርሽን የያዙት እቤታቹ ውስጥ የፀሎት ቤት አዘጋጅታቹ ባልሽ እየፀለየ እየሰገደ ወላዲተ አምላክ ይማፅናት ትድኛለሽ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ገብታቹ ስሙ ያንችን ህይወት እዛላይ ታይዋለሽ።
@እኛናኢትዮጵያ
@እኛናኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፁም ጤናሽን ይመልስልሽ። እመቤታችን ትማርሽ እህቴ። መምህር ግርማ ወንድሙ ያስተማሩት እኮ ከዚህ እርኩስ እንድንድን ነው።
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ Жыл бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅💓
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው የእመ ብርሀን ድንቅ ስራዋ 😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔☝️☝️☝️☝️ የሚንከባከባት ሠው ማዘጋጀቷ ወይ መድሀኒአለም የሠናፍጭ ቅንጣቶ ያህል እምነት ቢኖራችሁ ይህን ተራራ ተነቀል ብትሉት ይታዘዝላችዃል ነው ቃሉ እግዚአብሔር ግን ለእኛ ለህዝቦቹ ሊያስተምረን በብዙ መንገድ ይገልጽልናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እመ ብርሀን ሁሌም አትለያችሁ በእውነት በአሁለት እግሮቿ እንደምትቆም አልጠራጠርም በርቱ በእምነታችሁ 😍😍😍😍😍😍
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣቹ አይዞሽ እህታችን የመምህር ግርማ ፈዉስ ተከታተዪ የመናፍስቱ ሴራና መፍትሔዉ ከእግዚአብሔር በታች መፍትሔ ታገኚያለች፣ ፈጣሪ ይይልን እንጂ የሁላችን አያቶች ያመልካሉ ፣እመብርሀን ትዳብስሽ ትዳርሽና ልጆችን ትባርክልሽ ኣሜን(፫)
@gsgjxh4485
@gsgjxh4485 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ምነ ከሞፈሩ እርፉ ላቀ ሆነሽ ወዴት ውዴት ነው የማነው ግርማ እመብርሃን ቸርቱ እያለች ጭራሽ ወደ ለምድ ለባሽ ግቢ ይባላል ልቡና አምላከ ቅዱሳን ያድልሽ
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የፈጣሬ እናት ምስጋና ይድረሶት
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
ኧረ የመናፍስትነሰ ድራማ ለምን ትከታተለች ውዳሴ ማርያም መዝሙረ ዳዊት እያለ
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 жыл бұрын
ዘይት ሻጭ እየተከተላችሁ አትጥፉ
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
አይ አለመታደል ክርስትያናዊ ህይወት በተግባር የሚያስተምሩ የአምልኮ ስነ-ስርዐት ለመጀመሪያ ግዜ ያሳዩን አባት እንዴት ..ከጭፍን ጥላቻ ዉጡና እዩ ህይወታችሁን ፈትሹ
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመብራሀን በሁለት እግርሽ ታቁምሽ🙏🙏🙏
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከራስ አልፎ ለሌላውም መትረፍ እንዲህ ነው አሁንም ያበርታቹ
@rahelrich2712
@rahelrich2712 Жыл бұрын
እመ አምላኬ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን አማላጅሽነትሽን አይለየን🙏🙏🙏
@ይኩነኒበከመትቤሌኒ
@ይኩነኒበከመትቤሌኒ 2 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ከዚህም በላይ ያበርታችሁ ከቶ በዚህ ክፉ መፈስ የታሰሩ ስት ናቸው በገጠር ያለው እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ህይወት ያውጣልን ካች ጽናት ተማርን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
@mahlettsegay2565
@mahlettsegay2565 2 жыл бұрын
አወን እህቴ ስቱ ታሰረ ግን አሁን የሚያስወጡትን እየተቃወሙ ነዉ በጣም ከባድ ነዉ እኮ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጠ2በ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጠ2በ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ህይወት ስሰማ በጣም ጠንካራ እሆናለው እድሜና ጤና ይስጥቹህ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
መቼም ለእግዚአብሔር ሚሳነዉ ነገር የለም ለእናቱ ድንግል ማሪያም ቃልም ገብቶላታል ምህረትን እንደሚያደርግ እኔን ያስቀናኝና የባለቤቶ ነገር ነዉ አሁንም እንዲህ አይነት ጠንካራ ክርስቲያኖችን ያብዛልን 🙏🏼🙏🏼
@seasea3347
@seasea3347 Жыл бұрын
እመብርሀን ወላዲት አምላክ ኪዳነ ቃሎ የእህታችንን ሙሉ ጤናዋን መልሸላት ክፍል ሁለት ይለቀቅልን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ሰዉ ማለት አንተነህ ማርያምን ቃላት የለኝም ላንተ እመብርሀን አብዝታ ትባርክህ እሷንም ትማርልህ በጣም ብዙ ተምራለሁ ከናንተ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ምህረትን ይላክልሺ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@zenabechshiferaw7106
@zenabechshiferaw7106 2 жыл бұрын
የእመቤቴ ስራ እጅግ በጣም ይደንቃል ክብር ምስጋና ለእመቤቴ ይሁን ። ከዚያ ከተጨማለቀ ህይወት ያወጣችሽ አሁንም ብርታትና ጸናቱን የአንድዬ እናት ጨምራ ጨማምራ ትስጥልኝ
@yosefandsafuyoutube.1243
@yosefandsafuyoutube.1243 2 жыл бұрын
እመብርሐን የምህረት. እጇን ትዘርጋልሽ ጌተችን መዳንታችን የአለም ሁሉ ጌታ ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ በቃሽ ይበልሽ ጨርሶ ይማርሽ እቴ አይዞሽ አታልቅሽ
@adu-genet
@adu-genet 2 жыл бұрын
እመቤቴ እናቴ ተአምራትሽ ብዙ ስራሽ ድንቅ ለአመኑብሽ ከጠየቅነው በላይ የምታስደርጊ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ ባንቺ የዘርፋፋው ቀሚስሽ ስር ድብቅ ብዬ ልኑር የካዱሽ። ተአምራትሽን እየሰሙ ይመለሱ ዘንድ ልምኝላቸው ።እውነትም ደጉ ሳምራዊ ።
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
አዲህ ያለም ታሪክ አለ በስመአብ ክብር ምስጋና ለእቤታችን ከነልጇ አሜን💒❤
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ታርክ እመብርሃን እናቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል 🙏🙏
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
እህቴ ገጠመኝ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ሴጣኑ ነዉ እንዲ ሚያረግሽ ያሰረሽም ሱባኤ ግቢ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተዬ እመቤቴ ትገፅጠዉ ይሄ ክፍ መንፈስ
@sooqusabya2778
@sooqusabya2778 2 жыл бұрын
ትክክል
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
እነሱንማ መች ይወዷቸዋል አይ ቢሆንማ መልካም ነበር
@hiruttube8274
@hiruttube8274 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይግባዉ ለቸሩ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እመቤታችንም በምልጃዋ አትለየን አሜን
@batekiristos5495
@batekiristos5495 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላከ ቅዱሳን ሆይ እምነትን ስጠን
@zeebee5574
@zeebee5574 2 жыл бұрын
Amazing My brother God Bless you. YOU the guy really practing Christianity,
@bethelehememannuel4631
@bethelehememannuel4631 Жыл бұрын
ልብና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ይክበር ይመስገን።
@hffgtt9869
@hffgtt9869 2 жыл бұрын
መንግክር ግብሩ ለእግዚአብሔር እስመ ኣልቦ ነገር ዘይስኣኖ ለእግዚአብሔር በእውነት በጣም ደስ ይላል ምስጋና ይድረሳት እምየ በርቱ ዉዶቼ እሜቤቴ ማርያም ክናንተ ጋ ትሁን 🥰🥰🥰🥰
@meseretayele1348
@meseretayele1348 2 жыл бұрын
አቢቱ የድግልጅ ሆይ ክብርና ምስጋና ያሁንልን ጢናሺን ጨርሶ ይመልስልሺ እማ ጠንካራ ናችሁ
@ET-ob7xr
@ET-ob7xr 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ዝማሬው የማን እና ምን እንደሚባል ደስ ይለኛል። ስለጥቆማችሁ እግዜር ይስጥልኝ። አመሰግናለሁ። ታሪኩ የሆነ መፀሃፍ ውስጥ ወይም ገድል ውስጥ ድሮ ልጅ እያለሁ ቤተክርስትያን ስሰማ ያደኩት አይነት ነው። በማህበረሰባችን ውስጥ ዛሬም ድረስ እንደዚህ አይነት አምልኮ እና ቤተሰብ መኖሩ (ለዛውም ሸዋ ውስጥ) በጣም ነው የሚገርመው። እህታችን እግዜር እንኳን ከዚህ ጉድ አወጣት።
@oliveroliver4975
@oliveroliver4975 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የእመብርሀንን ፍቅር በልቤ አኑርልኝ። መታደል ነው።ለኛም እመአምላክ ሆይ ተለመኝን።
@ሥራህንስራ
@ሥራህንስራ 2 жыл бұрын
_ይገርማል በእውነት እኀታችን በርቺ ወላዲተ አምላክ አኹንም ታጽናሽ ታበርታሽ ወንድማችን እንደ አንተ አይነቶቹን ያብዛልን እንደት ደስስስስስ ይላል በእውነት ቸሩ መድኃኔዓለም ፍጻሜህን ያሳምርልን የሚገርም ነው።ክፍል ኹለትን እጠብቃለን ማኀበረ ቅዱሳኖቸ በርች በርቱልንንን_
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
@ሥራህንስራ
@ሥራህንስራ 2 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu መልካም
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@ሥራህንስራ ከልብ አመሰግናለሁ
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 2 жыл бұрын
((( *እመቤቴ ማርያምሆይ🌹))* *በፈሰሰው እንባሽ በተራብሽው* *በእራህብሽ በተጠማሽው* *ጥምሽ* *አሳስቢ ድንግል ሆይአሳስቢ* *ቅድስት ሆይለተጠማው* *ውሻየራራሽ* *እመቤቴ ድንግል ሆይ አማልጅን* *አሜን አሜን አሜን✝️* እመብርሐን እንዳመንሻት ታሩክሽን ቀይራ ቆመሽ ለመሒድ ያብቃሽ ለባለቤትሽም ጤና እና እድሜ ትስጠው አሜን በጣም ታምዕር ነው
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እለየሱስ ክርስቶስ ድንግል እናቴ ምልጃዋ ለአገራችን ይድረስ👏👏👏
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 2 жыл бұрын
እማምላክ ክብር ምስጋና ይግባሽ በዚህ ቤት ጥልቅ የሆነ ወንጌል ተሰበክን በተግባር ውድማችን በብዙ ተባረክልን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 2 жыл бұрын
ምንድነው መስመር ማማዬ
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 2 жыл бұрын
ምንድነው መደመር ማማዬ
@ለአፌጠባቂአኑር
@ለአፌጠባቂአኑር 2 жыл бұрын
@@yeneneshnegash4500 ስብስክራይብ አድርጊኝ ማለቷ ነው
@ኢትዮጵያየጋራናት
@ኢትዮጵያየጋራናት 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሄር በሥራው አይሳሳትም። አምላክ እስከመጨረሻው ይጠብቃችሁ!!!
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስለሁሉም እመአምላክ ማርያም ትጠብቃችሁ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: ቤተሰብ እንኳን ይገፋል:: እግዚአብሔር ግን ሁሌም እጁ ለኛ የተዘረጋ በጉጉት የሚጠብቀን ፍቅር የሆነ አባታችን አምላካችን:: ቅድስት ድንግል ማርያም ርህርህት አማላጅ: እርግብምዋይት እናታችን እመቤታችን አማላጃችን አፈፍ አርጋ ታነሳናለች:: ቅዱሳኑ ሁሉ ይራዱናል:: እግዚአብሔር ይመስገን:: እንዲህ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረቱ በተለይ በልማድ ከባእድ አምልኮ የተላምዶ የስህተት አምልኮና ስርአት ብዙ በስም ክርስትያን የሆኑ ግን በባእድ አምልኮ የተያዙ የሚነቁበት የሒወት ተሞክሮ ብታቀርቡ ብዙ ሰው ይነቃበታል ይማርበታል:: በየሰፈሩ ስንት ጉድ አለ:: በቡና አተላውማ እንደ ምንም የሚቆጠር በብዙ ቤት ያለ ከዛም እያደገ ስንት ደም እስከሚገበርላቸው ቤት ይቁጠረው:: በርቱ ስንት በየጠበል ቦታ በይፀሎቱ ስንት ይታያል ይሰማል:: ህዝቡ ነቅቶ አውቆ መጠበቅ የሚችልበት የሚድንበት የሒወት እውነታ ክስተት የበለጠ ነገሮችን ሰዎች እንዲጠይቁ አሃ: ለካስ እንዲሉ አይናቸውን እንዲገጡ ያደርጋቸዋል:: እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ:: አሜን::
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰 አይዞሽ እህት 🙏🥰
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል በእግሮችሽ ቁመሽ ለመሔድ ያብቃሽ 🙏🙏🙏አሑን ያንተ አይነት ወንድ የት ይገኛል ዋጋሕ ከፈጣሪ ነው 🙏
@ensratube
@ensratube 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እህቴ አሁንም እመቤቴ በሁለት እግርሽ ቆመሽ እንድታመሰግኚ ትርዳሽ እንደዚህም ብትሆኚ ለመልካም ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያፅናቹ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
እንስራዬ ይሄውልሽ እኛን ለምን ስለሰይጣን ትሰብካላችሁ ስትሉን በዚህ ሲመጣ መልካም ሆነ አይደል
@ታሪክየድንግልማርያምልጅ
@ታሪክየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እረድኤት በረከት አማላጅነቷ ከሁላችን ጋር ይሁን በምልጃዋ ታማልደን
@genetlemma8101
@genetlemma8101 2 жыл бұрын
እንዴት መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም ነገር አቤቱ ጌታ እውነተኛ ሰው ጤና አሁንም እግዚአብሔር ፋቅርችሁ ይብዛላችሁ በእውነት እህታችን እንከን ደሰ አለሽ ከባእድ አመልክ በመወጣተሸ ራሱ እግዚአብሔር ይመሰገን እንሰማ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችውን ይመልስልን ከናንተ በዛ ተምረናል ድንግል ማርያም እናቴ ከበር ምስጋና ይደረሰታ እማ ፋቅር እርሳውን ጠርቶ ይፈረ የለም
@belaynshyoutube6462
@belaynshyoutube6462 2 жыл бұрын
ይክበር ይመስገን እየሱስ ክርስቶስ💒💒💒💒
@frehiwotleake8535
@frehiwotleake8535 2 жыл бұрын
እግዚአብሃር ይመስገን የሚደንቅ ነዉ በዉነት የሷዋ ፅናት የባለቤትዋ ትህትና
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@hamgf1951
@hamgf1951 2 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቀውም የእመቤታችን ስራ ድንቅ ነው እመብርሃንዬ ክብር ምስጋና ይድረሳት ለባለቤትዋ የማቱሳላን እድሜ ይስጠው ይሄ የተባረከ ባል ይገርማል
@HannaHanna-ed6lt
@HannaHanna-ed6lt 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 2 жыл бұрын
አንዴት ደስ ትላላችሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም ክብሩዋን ትግለፅ በምህረት እጆቹዋ ትዳብስሽ ልጆቾሽ ለባለቤትሽ ቆመሽ ለመሄድ ያብቃሽ እንዳንተ ያሉ ወንዶችኖ እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን
@adiamissac896
@adiamissac896 2 жыл бұрын
እመቤቴ ኣንቺን ኣምኖ የወጣ መቼ ኣፍሮ ይኖራል !!! ክብር ለመድኃኒኣለም ይሁን ኣንቺን እናት ኣድርጎ ለሰጠን !!!
@metometo4483
@metometo4483 2 жыл бұрын
የአጼ ዘርያ ዕቆብ እመቤት ክብር ምስጋና ይግባሽ ግሩም ነው ይኸን መርሃ ግብር ለምታዘጋጅልንም ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን
@semert2962
@semert2962 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ወንድሜ አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያምልጂእሳንየያዘአያፍርም
@fhrzgd95
@fhrzgd95 2 жыл бұрын
በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 Жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ወላዲት አምላክ ክብር ምሰጋና ይደረሰሺ
@yitbarkemedia
@yitbarkemedia 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
@ተፈሥሒፍስሕትኦምልእተጸጋ
@ተፈሥሒፍስሕትኦምልእተጸጋ 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እማ አምላክ የሁላችንንም ፍጻሜ ታሳምርልን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርች
@mekdistube
@mekdistube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲሰጥ አይሳነውም መጨርሻችሁን ያሳምርልን
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም የሚገርም ደስ የሚል እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ የእውነት ወንድሜ ቃላት ያጥርኛል ብቻ እመ አምላክ እናቴ አሁንም ፍቅሯን እርዴቷን ታብዛላችሁ 🤲🤲💙
@henoknahusenay89
@henoknahusenay89 2 жыл бұрын
Praise to God and his mother . God's work is remarkable
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ላንቺ የሰጠውን ብርታት ለኛም ይሰጥን
@natnaelasrat8087
@natnaelasrat8087 2 жыл бұрын
የእመቤታችን የቅድስት ማርያም ፍቅር በሁላችን ይደር
@alazardibaba1191
@alazardibaba1191 2 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ሥራ ግሩም ድንቅ ነው
@tube9720
@tube9720 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሣን እግዚአብሔር ይባርካቹ በጉጉት የምንጠብቀው ፕሮግራማችሁ ደጉ ሣምራዊ ነው ተባረኩ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው 💒 የእውነት ጠንካራ ነሽ በዚህ ውስጥም ላሉት እርሧ ታውጣቸው
@Aiden-vd6sz
@Aiden-vd6sz 2 жыл бұрын
_አይ ግሩም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለስንታችን ህይወት ደረሰችልን😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ አንድ ቀን ቆመሽ ለመራመድ ያብቃሽ አሜን_
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሚወደው ነው ድንግል የሚሰጠው። ድካማችንን አውቆ ነው እመቤቴን የፈጠረልን። እርሱዋ በተሰጣት ቃልኪዳን ያላስማረችው የለም። ያልደረሰችለት ማን አለ። እመቤቴ ማሪያም ምን ያህል ብንወድሽ እግዚአብሔር ከወደደሽ አይበልጥ!
@afatube.
@afatube. 2 жыл бұрын
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ። 16:34 ፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 Жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚያአብሔር ይመሰገን
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 жыл бұрын
ጀግና ወድ ነው እህታችን በርችልን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 2 жыл бұрын
ይሄንን እያዩ የፈውስ ጸጋ የተሰጣቸውን አባቶቻችንን መስደብ መተቸት ብቻ ስራችሁ የሆን አገልጋዮች እስኪ ከዚህ ትምህርት ውሰዱ ትውልድ በባዕድ አምልኮ፣ በደብተራ ፣ በጨሌ አምልኮ ጠፍቷል። እባካችሁ ተረዱን መዳን ስንችል የመዳን መንገዳችንን ከሰይጣን ጋር ሆናችሁ አትዝጉብን። እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ።
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
በትክክል 👏🏽💯
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 125 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
❤1ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦የጎረቤት ነበልባለ ምላስ  አስመሳይነትና ድብቅ ማንነቷን
1:22:16
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 125 МЛН