MK TV || ደጉ ሳምራዊ || የሙሽሮቹ ሞት ልቤን ሰብሮታል

  Рет қаралды 9,357

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 72
@dejytenushiferaw4261
@dejytenushiferaw4261 Жыл бұрын
መመረጥ ነው እንደቃሉ መኖር እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ማሀበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን 👏
@letariktube960
@letariktube960 Жыл бұрын
በእውነት እናታችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ምን አይነት መታደልነው
@eshetetalefe6692
@eshetetalefe6692 Жыл бұрын
ውድ እህታችን፣ እናታችን፣ ላዘኑ ለተጨነቁ አጽናኛችን ፈጣሪ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥሽ፡፡ እግዚአብሔር ሠላምሽን አገልግሎትሽን ያብዛልን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
እሸቴ ሳትደምረኝ አትለፍ እባክህ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር መፅናናትን ለሁልም ህዝብ ክረስቲን ያድለን😭😭😭😭 ቃለሂወት ያሰማልን
@Nolawieneye
@Nolawieneye Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!! "እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።" ሮሜ 8:28
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
የሚደንቅ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው እድሜ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ለነብስ ድህነት ያድርግልሽ መታደል ነው
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Жыл бұрын
ፈጣሪ. ጽናቱን. አብዝቶ. ይስጠን. ለሁላችንም. !
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ Жыл бұрын
እናታችን በጣም ጎበዝ ኖት ከትህትና ጋር ለሌሎች አርአያ የሚሆኑ እግዚአብሔር ያበርታችሁ እደዚህ ማድረግ ለህሌና እረፍት አለ ለነፍስም ትርፍ አለ 😢
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናታችን በርቱ እረጂም እድሜ ይስጥዎት
@addimeronegtu8650
@addimeronegtu8650 Жыл бұрын
በዚህ በጎ ሥራሽ በርች ሁላችንም ከጎንሽ ነን መጋቤ ሐዲስ አብርሃም ከቀራንዮ መድኃኔዓለም
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ Жыл бұрын
መታድል ነው ጠንካራ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ Жыл бұрын
ግሩም እናት እናት ኖት እግዚአብሔር አምላክ በመንግስቱ ያኑርልን ❤❤
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ Жыл бұрын
እናታችን እዉነት ቃለት የለኝም እግዚአብሔር ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰመያት ያዉርስልን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
አቤት ትህትና ሁሉን አድሎሻል ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያድልሽ እህታችን
@nebiyoumamo9414
@nebiyoumamo9414 Жыл бұрын
እውነት እህዝያብሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በእናቴ ሐዘን ላይ ተገኝታ እውነት መላው ቤተሰቤን ያፅናናችልኝ እህቴ ናት እውነት ከእሱዋም አልፎ መላው ቤተሰቦችዋ እማማዩ ተገኝተው ሁሉንም ሐዘን በሜገባቸው አብረውኝ ያፅናኑኝ ያበረቱኝ ትልቅ ቤተሰባች ናቸው ።ዘመንሽን ሁሉ እመንርሐን ከአንቻ ጋር ትሁን ምስጋናዩ ሁሌም እግዚያብሄር ውለታሽን ይክፈልልኝ።
@zeewegd905
@zeewegd905 Жыл бұрын
እባክዎን ስልኳን ቢሰጡኝ
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን ይስጥሽ እናመሰግናለን
@elroitube27
@elroitube27 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልሽ ታድለሽ ሰዎች ተፅናንተው ማየት እንዴት ደስ ይላል
@ምንጊዜምተመሥገን
@ምንጊዜምተመሥገን Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እናታችን 💙💜
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Жыл бұрын
የኔ እህት ልኡል እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥሽ
@hannaarega6694
@hannaarega6694 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ
@selamyemariyamleji3526
@selamyemariyamleji3526 Жыл бұрын
በዕውነቱ ደስ የሚል ስራ ነው ጢቢቡ ቅዱስ ሰሎሞን ከደስተኞች ይልቅ ወደ ዘንተኞች ሄዶ ሀዘንተኞችን ማፅናናት እንዳለብን ይነግረናል አንቺም ይሄን ነው ያደርግሽው በርቺ
@mogesb1
@mogesb1 Жыл бұрын
እናታችን ቅድስቴ በዚህ ልዩና በወንጌል በታዘዘ በአገልግሎት ያጽናሽ !
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ሀዘንተኞችንም አምላክ የሚፅናና ልብ ይስጠን።
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 Жыл бұрын
ውድ እህታችን አንችን ማየት ብቻ እንዴት እንደሚያፅናናኝ ልነግርሽ አልችልም፡፡ ተባረኪልኝ እህቴ!
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Жыл бұрын
ማምዬ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ጥሩ ትምህርት ሰተሽኛል አመሰግናለሁ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
በውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ማህበረ ቅዱሳን ማህበሩን ያስፋልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ Жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ግሩም ነው የሰው መክለቱ ብዙ ነው የተሰበርን ልብ መጠገን ማርጋጋት ከዚህ በላይ እግዚአብሔር የሚወደው ነገር ምን አለ
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና Жыл бұрын
እናቴ እድሜ ከጤና ይስጦት እረጂም እድሜ ይስጦት
@mesitube218
@mesitube218 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ጤና ይስጥልን እናታችን በጣም ጉሩም ነው
@ኢትዮጵያዊትነኝ
@ኢትዮጵያዊትነኝ Жыл бұрын
መልካም ተሰጦነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ሀዘንከባድነው እኔምቤተሰቤ ሂወትልችንሁሉበሃዘን ነው የቆየነው ግን እግዚአብሔር ያጽናናል አራትቤተሰብበተከታታይ አጥተናል አባቴ ገናወጣት ነበር ወንድሜ ገናደረስከሲል እኅቴበአውሮፕላንአደጋ እንደገናእኅቴ እና እናታችን አይኗ አያይምነበር ሀዘንከባድነው በሀዘንሳዓት የሚያጽናናሰው ከምንም በላይ ነው እናእናታችንጸጋውን ያብዛሎት
@meazagenet4428
@meazagenet4428 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ፍፁም የሆነውን መጽናናት ይስጣችሁ። በጣም ከባድ ነው እህቴ። መቸም ላያስችል አይሰጥም አይደለ የሚባለው? በትንሳኤ ዘጉባኤ በቀኙ ለመቆም ሁላችንን ያብቃን ፤ ሞት ከዚህች ክፉ ዓለም መለየት ቢሆንም በዘለዓለም መንግስት በሰማያዊት ርስት ደግሞ መወለድ ልደትን ማግኘት ነውና መጽናናትን ማብዛት ነው።
@ጥሩወለተማርያም
@ጥሩወለተማርያም Жыл бұрын
እናታችን የሁላችን አራያ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥል አሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@sirgutgebrekidan3337
@sirgutgebrekidan3337 Жыл бұрын
ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ። እንዱህ ዓይነት ጸጋን አውቆ ማገልገልን የመሰለ ምንስ መልካም አለ? መሳጭ የሆነውን የህይወት ልምድሽን እያለቀስንም እየሳቅንም እምላካችንን አመሰገንን ኮመኮምነው። እንደ እናንተ ልበ ቅን ስላሏት ቤተክርስቲያን እና አገራችን ትቀጥላለች ። እኛንም እንዲህ መልካም ያስስበበን ዘንድ በጸሎት አስቡን አደራ ።
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ቃለሕይወት ያስማልን እናታችን ትልቅ ትምህርት ነው ለሁላችንም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አርያችን አድርገን እናት ሴቶች እህት ሴት ወጣች ይንን ምሳሌ አድርገን ባየነው ነገር ተምህረን ወደተግባር በአምላካችን ቃል ተጽናንተ ማጽናናትን እጀምር የድግል ማርያምልጅ ይረዳን ዘድ ቅድስ ፍቃድ ይሁን አሜን !!!
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
አላወቅነዉም እንጂ ሁላችንም ልዩ ልዩ ፀጋ አለን መክሊታችንን አዉቀን እንድንጠቀም የቅዱሳን አምላክ ይርዳን። እናታችን በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺጋር ይሁን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ለሚወለተብርሀን
@ለሚወለተብርሀን Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ፡፡፡፡
@ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መታደል ነው
@bezawoldeys1927
@bezawoldeys1927 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎ እናታችን። እህህህ እኔ እንኳን ለማጽናናት ይቅርና ሰው እናቱ ሞተችበት ሲባል ከሀዘተኛው በላይ ነው እኔ እዬዬዬ የምል😭 የእግዚአብሔርን ቃል አለማወቅ ለራስም ለሟችም እንዴት እንደሚጎዳ ቃሉን የሰመሁ ቀን ነው ያወኩት😔
@gashawgebereyes1862
@gashawgebereyes1862 Жыл бұрын
What a wonderful program it is. Egizabher yestilen. We need practical Christianity like this. Please keep it up. We need to see , taste the fruits of Christianity. Thank you again
@woleteeyesusetube
@woleteeyesusetube Жыл бұрын
እናታችን ኤረጅም እደሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@MahiMahi-hz1ei
@MahiMahi-hz1ei Жыл бұрын
ሴት ልጅ ቃለ እግዚአብሔርን ስትማር እንደዚህ ናት! ወላጆች ሴት ልጅ ቄስ አትሆንም ብላችሁ ቃለ እግዚአብሔርን ከመማር አታርቋት, ልክ እንደዚች እናት ለሰው ሁሉ የምትተርፍ ነው የሚሆነው, እናታችን ለኛ ለሴቶች ወጣቶች አርአያ ነሽ ከክርስቲያን የሚጠበቅ ስራን ሰርተሽ አሳይተሽናል እኛም በየመክሊታችን እግዚአብሔርን የምናገለግል እንድንሆን በቸርነቱ ይርዳን
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
አሜን ፫
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ጥሩወለተማርያም
@ጥሩወለተማርያም Жыл бұрын
እውነት ነው አሜን
@sarasara996
@sarasara996 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት
@fnti2276
@fnti2276 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Tegesteyoutube
@Tegesteyoutube Жыл бұрын
አሜን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ወጌል እዲህ ይሰበካል በውነት አጥማቂ ግለሰብ ተከታዩችን ወደልቦናቸው መልስልን በውነት እኔ በጣም በጣም በምእመኑ አዝኛለው ገጠመኝ አጋንት ጮኸ የሚል ቻናላይ እጅ ንፁህ ወጀል ያለበት ቦታ ዝር አይሉም አይይይይይይ
@geni211
@geni211 9 ай бұрын
😂😂
@meazagenet4428
@meazagenet4428 Жыл бұрын
ወይ መታደል!!! እንዴት ያለ ደግነት ነው?እንዲህ ያለ ርህራሔ ከወዴት የተሰጠሽ ነው እህቴ?
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሴትም አለች ፈጣሪ ይቅርበለኝ። በአሁኑጊዜ ተስፋ አስቆራጭ ክፉ ዘመን ነው ብዬተስፋቆርጨነውያለውት።
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ Жыл бұрын
አይዞን የምን ተስፋ መቁረጥ ነው ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም!!
@zeewegd905
@zeewegd905 Жыл бұрын
እባካችሁ ስልኳን ብትሰጡኝ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን
@stc6291
@stc6291 Жыл бұрын
በእዉነትለእናታችንእግዚአብሔርአምላክእረጅምእድሜናጤናዎትንይስጥልንመታደልነዉበደዝህአይነትሂወትመኖርማህበረቅዱሳኖእናመሰግናለን
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ሰላም
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏💛🙏
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ Жыл бұрын
የሙሽሮቹ ሞት😭
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ Жыл бұрын
😭
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 21 күн бұрын
ማረን😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉🎉😊🎉😊🎉😊😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 29 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 56 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 45 МЛН
♦️ይብላኝላችሁ በቤቱ  የቀለዳችሁ♦️ ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ)
51:17
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,6 М.
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 29 МЛН