MK TV ጠበል ጸዲቅ | ”ቡና መጠጣት እንደማልችል ተነገረኝ”

  Рет қаралды 28,749

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 192
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 3 жыл бұрын
ቃለሕይወትያሰማልን ከዚህ በላይ ፀጋና ጥበቡን ያድልልን የተዋህዶ ልጆች አዳምጡ ኑ የትናችሁ በማይጠቅማችሁ ቦታ ጌዜ አታባክኑ
@desalegnanmut6606
@desalegnanmut6606 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!!! ደስ የሚል ማብራሪያ ነው። ስለሌሎች የሱስ ዘሮች፣ ጫት፣ ሲጋራ እና ሃሽሽ ተመሳሳይ ኣይነት ማብራሪያ ቢሰጥ መልካም ነው።
@sintenega319
@sintenega319 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ላክ ሸር እናርግ።
@ffyudgghu1331
@ffyudgghu1331 3 жыл бұрын
Amen amen ame kala yewet yesemalan
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የወደደውን አደረገ።መምህር ዲያቆን ተስፉ ነፍስህ በሰማይ ደስታ ላይ ናት።
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ 2 жыл бұрын
ማለት በህይወት የለም እደ
@bezawitmolla1745
@bezawitmolla1745 2 жыл бұрын
መምህር እንዲህ ስታስተምር ስለአየሁ ደስ ብሎኛል ፡ አሁን በአካለ ስጋ ስተለየኸን እንናፍቅህአለን !
@ehitehitedemena
@ehitehitedemena 2 жыл бұрын
መምህር በቅዱሳን ጎን ያስቀምጥህ
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 3 жыл бұрын
🌿🍀☘️ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏⛑🕊🕊🕊
@kallsemaw6670
@kallsemaw6670 Жыл бұрын
እየሱስ ይመስገን
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ግሩም አድርገህ አስተምርሀል አመሰግናለሁ እንደ አንተ ያሉ መምህራኖች በጣም ያስፈልጋሉ የእናንተን ፕሮግራም ከማየቴ በፊት ሌላ አባት ስለ ቡና ጥሬ ሥጋ ክትፎ መብላት የተከለከለ ነው ብለው ሲያስተምሩና አዘጋጂዋ ምን ያህል ክትፎ ለመተው ተቸግራ እንደነበር አይቼ አዝኜ ተገርሜ በሉ የሚያገለግሉት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይግለፅለዎት ብዬ ብቻ ተውኩት እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ይሄን በመስማቴ መምህር በደንብ አስቀምጠውታል በሁሉም መንገግ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ስለ ፕሮግራማችሁ እናመስግናለን 🙏
@ABH517
@ABH517 3 жыл бұрын
metetat hatat bayhonm . alemetetat gn bergiteninet hatyat aydelem
@_beth20_
@_beth20_ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
@taborceramics8228
@taborceramics8228 Жыл бұрын
ቡና መጠጣት አይቻልም ቤተሰቦች እኔ እጅግ ሱሰኛ ነበርኩ ካልጠጣው ስራ መስራት አልችልም ነበር ፆም እንዳልፃም ይከብደኝ ነበር እስከ 9 የምተኛበት ጊዜዎች ነበሩ ምንም ሱስ የሚሆን ነገር የአጋንት እኛን መያዣ ናቸው አሁን እግዚያብሆር ይመስገን በአቡዬ ጠበል ተላቆኛል ወራቶች ሆነዋል እንዳውም አሁን ያለ ቡና ጥሩ ንቃት አለኝ እናንተም አቁሙ ለእግዚሀብሆር ብቻ ነው መገዛት
@እኛኢትዮጵያዊነን
@እኛኢትዮጵያዊነን 3 жыл бұрын
የምወደዉ ፕሮግራም የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ?
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አለን ፫ እንብዛ +++
@seblic29
@seblic29 3 жыл бұрын
mine too
@tigatig457
@tigatig457 3 жыл бұрын
Alne
@tigatig457
@tigatig457 3 жыл бұрын
Kalhiwrte yasmalne
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 3 жыл бұрын
Ewent new betam tewedaje ena asetemari new
@awet5949
@awet5949 Жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅለን ❤❤❤
@elshadaysolomon2315
@elshadaysolomon2315 3 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን💖
@dadiweyifen
@dadiweyifen 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መርሐግብር ነው !!! ሁሌ አስተያየት እሰጣለሁ እያልኩ እስከ አሁን ቆየሁ ፣ የህብስቱን ነገር ብታስቡበት (በመርሐግብሩ ላይ የሚቀርቡት መምህራን ለመቁረስ ሲቸገሩ እመለከታለሁ ጥሩ ህብስት ቢዘጋጅ)
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑሩልን +++
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalewot yasemaleng
@የሽወርቅዘተዋህዶ
@የሽወርቅዘተዋህዶ 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ💗💗💗በርቱልን ማኅበረ ቅዱሳኖች💗
@መቅደስእኅተሚካኤል
@መቅደስእኅተሚካኤል 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን👏 እህታችን አንደበትሽ ይጣፍጠኛል።መምህር የህይዎትን ቃል ያሰማልን
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
አሜን፫ በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን በዚሁ ቀጥሉበት👏👏👏👏
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 3 жыл бұрын
እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን እናንተን ያቆይልን ሁሉን የሚችል ልውል እግዛአብሔር
@እማኢትዮጲያዬ
@እማኢትዮጲያዬ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው
@aseratberara9058
@aseratberara9058 Жыл бұрын
ቃለሕይወትያሰማልንአባታች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@andnetbelay3321
@andnetbelay3321 3 жыл бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን በሰማነዉ ቃል ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@አብራሃምየድግልልጅ
@አብራሃምየድግልልጅ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህሮቼ
@abayetube5052
@abayetube5052 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@yibeltalzewdu4971
@yibeltalzewdu4971 3 жыл бұрын
በርቱልን
@seblic29
@seblic29 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥሽ እህቴ፡፡ ወንድማችንንም ቃለ ህይወት ያሰማለን፡፡
@mahderabebe9724
@mahderabebe9724 3 жыл бұрын
egziabher yestelen melkam timhirt nw
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለምምህራችን
@sitotatube2010
@sitotatube2010 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mitikubekele514
@mitikubekele514 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን ማህበራችንን ያስፋልን
@genetwubu3523
@genetwubu3523 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@GebremariamSewnet
@GebremariamSewnet Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@براهيمالحبشي
@براهيمالحبشي Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ቲጂዘተዋሕዶ
@ቲጂዘተዋሕዶ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን መሐበሩን የቅዱሳን አምላክ ያስፋልን።
@mekdi1921
@mekdi1921 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። መምህራችን ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን መድኃኔዓለም 🙏🙏🙏🥺
@fackabi7445
@fackabi7445 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እህታችን መድኋኔያለም ይጠብቃችህ
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ! በርቱልን MK !
@selamyeagersewu8307
@selamyeagersewu8307 3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን እዲሁም ለህታችን ሰጋውን ያብዛላቹህ አጠያየቅሽ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን በርቱልን🙏🙏🙏
@መክሊትይቱብ
@መክሊትይቱብ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን
@kidistambachew9852
@kidistambachew9852 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ኤልሶቤት
@ኤልሶቤት 3 жыл бұрын
አሜን፫
@almefikr7849
@almefikr7849 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር እምነቱን ይጨምርልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን
@ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ሸ8ሠ
@ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ሸ8ሠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን የሁላችንም የሚያስፈልግ መልስ ነው
@kebedegebru3496
@kebedegebru3496 Жыл бұрын
አለን
@ሀናየማሪያምልጂ
@ሀናየማሪያምልጂ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ።ያክብርልን
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን አባቴ 💒🙏😻🔒
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emamytefa529
@emamytefa529 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል ጸጋውን በረከቱን ያድልልን
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህርችን ቃል ህይወት ያስማልን
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ
@ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@asterbrhan108
@asterbrhan108 3 жыл бұрын
እውነት ለአባታችን ቃለሂወትን ያሠማልን ተሥፋ መንግሦተ ሠማያትን ያውርሥልን
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@aynadisendale7308
@aynadisendale7308 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ማህበራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤
@nitsuhabebaw2705
@nitsuhabebaw2705 3 жыл бұрын
፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፦፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥
@አፆኪያመኮይ
@አፆኪያመኮይ 3 жыл бұрын
በትክክክክል ተመልሶልናል ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 3 жыл бұрын
kale hiwete yasemale wede memeherachine
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 3 жыл бұрын
ቃለህ ይዘት ያሠማልን
@kallsemaw6670
@kallsemaw6670 Жыл бұрын
ማርያም የፍቅር እናት ናት ።
@አበብታኣምሬ
@አበብታኣምሬ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን♥️
@tsionfar3924
@tsionfar3924 2 жыл бұрын
ቃል ሒወትን ያሰማልን መምህር ሁል ጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝን ነገረ ነው ዛር መልስ ያገኝውት በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን
@abiyteshome9194
@abiyteshome9194 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@ዮዳሄ-ፈ2ቀ
@ዮዳሄ-ፈ2ቀ 2 жыл бұрын
Kal hiwet yasemalne abatachin
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
እልልልልልልልል 💐💐💐💐💐💕💕🙏💕💕
@mikaelayele4047
@mikaelayele4047 3 жыл бұрын
Kaleheywte ysemalen
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ነፍስዎትን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን። ኡፍፍፍፍፍፍ
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው
@nigusekelelew4830
@nigusekelelew4830 2 жыл бұрын
ቡናን በሚመለከት በድርሳነ ጽዮን፣ በዜና ሥላሴ.... ወዘተ ላይ የተፃፈበት ምክንያት ምንድን ነው??? መፃሕፍቱስ ላይ ለምን ተፃፈ???
@እህተማሪያምሊና
@እህተማሪያምሊና 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 3 жыл бұрын
Amne amne amne KAlE hiwote yasemalne abatachne
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
QaLeywhtn ysmalen
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 3 жыл бұрын
በ እውነት ቃለ ህወትን ያሰማልን ለምጠይቁትም ለምትመልሱልንም አባቶቻችን ሳልጠግብ ነው የሚያልቀው
@genisemusemu2
@genisemusemu2 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@jidaray8869
@jidaray8869 3 жыл бұрын
Kale eiwhoten yasemalen
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሀገር ቤት እያለሁ የቅዳሴ ፀበሉን ስንሻማ በጣም ፈሶ መሬቱ ይረሰርስ ነበር 🤔 ፀበሉን ተቀብለን ጠጥቼ ፊቴንም እተባበሰው ነበር ማስተዋል አይ ልጅነት። አለማወቄ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@mekdesabraham4373
@mekdesabraham4373 3 жыл бұрын
Nefse yemarelen 🙏
@hibretkassie1499
@hibretkassie1499 3 жыл бұрын
kalehiwet yasemaln betam tru mereji new
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
Memhroy bereketo aiyleyen bedmna besega yaqoyot qalyot yasemaln!
@ቤዛአጸደማርያም
@ቤዛአጸደማርያም 3 жыл бұрын
ደስ ሚል ፕሮግራም ነው በርቱልን
@wastinatube3593
@wastinatube3593 3 жыл бұрын
ነፍስህን ይማር መምህር ተስፉ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
ሞቷል እንደ 😳😳😳😳
@GetuWolde-h9v
@GetuWolde-h9v 8 ай бұрын
ድርስ ፅወን ማርያም ቁጥር 267 የተገለፀዉ ትምህር ላይ ምንን ነዉ የሚያስተምረዉ መጠጣት ወይም አለመጠጣት ነዉ በደን ቢገለፀ ጥሩ ነዉ
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 3 жыл бұрын
አሜንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንበእዉነትእናመሰግናለንየማናቀዉንእድናዉቅስለምታደርጉንእድሜይስጥልንማህበረቅዱሳንንያስፋልን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 жыл бұрын
ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያረግን👍👍👍👍
@worku3723
@worku3723 Жыл бұрын
እግዜር ይሥጦት ወንድሜ ቡና የሴጣን ደም ማለት ነው አይጠጣም እደዚ እውነቱን መሥክሮ ከአምላክ ጥላ ውሥጥ ማደር ነው ወላዲተአምላክ ትባርክልን
@ገብርሂወት
@ገብርሂወት 3 жыл бұрын
ማሕበረ ቁዱሳን በምን ራኢ ሃይማኖታዊ ልያስተምር ፖለቲከኞች ናቸው እደዚ ማስተማር ያላቸው ሌሎች ቅዱሳን ራኢ ያለቸው አባቶች ያስተምሩ እንስማ
@seblic29
@seblic29 3 жыл бұрын
Oh wow. You clearly are not Gebre Meskel. You are on another mission. May God have mercy on you soul.
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልዎት ወደው አይደለም ወልደ ገብረ መስቀል እግዚአብሔር ልቦናዎትን ያብራልዎት 👏👏
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 жыл бұрын
You need a prayer 🙏 We orthodox we're praying 🙏for you even those u burn our church
@truthmatters649
@truthmatters649 3 жыл бұрын
አንተን ብሎ ገብረ መስቀል ሞኝ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
ዳቢሎስ እግዚአብሄር ይገስፅህ ማህበረ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያናችን ዋልታና ማገር ነው🙏🔒
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
እሰይ አርእስተሐ ቢናሽን አቁሚ የምትሉኝ መስሎኝ ደነገጥኩኝ እንጂ አላመልክም ስኒ አልኮለኩልም እጠጣለሁ ግን ሰውነቴን የሚያስደስተኝ ነገር ስለሆነ በህማማቱ እንኳ ብተወው ጥሩ ነበረ ያበርታኝ
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 3 жыл бұрын
አንድ ቦታ ጠይቄ ነበር ስለቡና ሐጢያት ነው ሲሉ እንዴት ይሆናል የተፈጥሮ ተክል ነው ብየ ፅፌ ነበር እድ ሰው ከታች የመለሰልኝ ምድነው እፀበለስም እኮ የተፈጥሮተክል ነው የሚል ነበር?
@fasilabebe1201
@fasilabebe1201 3 жыл бұрын
thank you so much
@sesensesen8025
@sesensesen8025 3 жыл бұрын
ጫትም እኮ ተክል ነው ለማንኛውም እስኪ ስለ ቡና ሃጥያት መሆኑን የሚያወግዘው መጽሓፈ ዜና ስላሴ፣ ድርሳነ መድሃኒኣለም ፣ ድርሳን ጽዮን፣ተኣምር ኣቡነ ሰላማ ገጽ 93፣ ድርሳነ ኣርባዕቱ እንስሳ፣ የድሮ መጽሓፍ ቅዱስ እንደ ኣሁኑ ያልተበረዘው ሉቃስ ምዕራፍ 1 ላይ እንዳለ ዜና ስላሴ ይናገራል፣ ገድለ ኣቡነ ዘርዐ ቡሩክ፣ገድለ ኣቡነ መብዓጽዮን፣ ኣረ ስንቱ ብየ ልዝለቀው ከ 30 በላይ መጻህፍት ላይ ኣለ ብራና ላይም ኣለ ።
@etyopiawit
@etyopiawit 3 жыл бұрын
@@sesensesen8025 I agree with you but can I ask you a question? Memhir endastemaru kehone beye gedamu erasun yechale sirat aleh. Yehe buna hateyat lasebil aychelem tebalen. Lela demo betezerezerew mistaf ena dersan tekilkelawal belo tsefwal gen Memhir endastemarut kehone beza gize leneberew b’ad amleko lemekelakel new. Endet new yihen yemenastareqew? Amesgenalew
@kallsemaw6670
@kallsemaw6670 Жыл бұрын
ሚካኤልን እወደዋለሁ።
@mikiyasderbe7213
@mikiyasderbe7213 Жыл бұрын
የቅድስት ቤተክርስቲያንን እና የገዳማትን ህግና ስርዓት ማክበር አለብን ።ይገባልም። ዘፈን እና ሰዶም እንዲሁም ልዩ ልዩ ሱሶች አሁንም በይፋ መወገዝ አለባቸው ። ቡና ሰብሳቢ ነው። ጥያቄው በቡና ዙሪያ እግዚአብሔር ይከበራል ወይ ይመስለኛል። ሱሰኝነት፣ ሀሜትን እና ባዕድ አምልኮን ቡና ለዚህ አላማ እንዳይውል ማድረግ ይገባል። ለትምህርቱ እናመሰግናለን።😊
@DerejeMulatu-f9e
@DerejeMulatu-f9e 11 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው የቡና ነገር በሔድኩበት እንደተወዛገብኩ ነው እስከ መጨረሻው በቂ መልስ እፈልግ ነበር
@sabagebremariam7095
@sabagebremariam7095 3 жыл бұрын
ምን አለ ባይጠጣስ? ቢቀርብንስ? አንድ ሐኪም ቡና ወይም መጠጥ ወይም የምግብ አይነት ጠቅሶ እንዳትጠቀሙ ቢል ማንም አይከራከርም። ለምንድነው ለመንፈሳዊ ህይወት መሰናክል የሆነውን ነገር ተው ስንባል ብዙ ሐተታ የምናበዛዉ??? አባ ኪዳነ ማርያም ከተአምረ ማርያም ላይ ግልጽ አድርገው አስተምረዋል። እንደእኔ እንኳን ቡና ቀርቶ ሌላም ነገር መተው ካለብን እንተዉ።
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 3 жыл бұрын
ጥያቄዬን፡ሥለመለሥክልኝ፡አመሠግናለው፡ቃለህወትምያሠማልን
@-youtubechannel2210
@-youtubechannel2210 3 жыл бұрын
መምህር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በዬት ስታልፍ ነዉ ቋርፍ የበላችው ?
@_beth20_
@_beth20_ 3 жыл бұрын
ዋልድባ
@ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ
@ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ 3 жыл бұрын
ዋልድባ ነዋ
@gebrehiwotwubet9138
@gebrehiwotwubet9138 3 жыл бұрын
Even likelikawnt Ezra Hadis teaches like she said.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ዘመነ ካሤ ድረስልኝ ፍቅሬ ነፍሤ
11:04
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 306
MK TV ኒቆዲሞስ | "ዘፈን ኃጢአት ነውን?"
30:33
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 14 М.
GIZE LEKULU PART 17 | ግዜ ለኩሉ ክፋል 17
34:48
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 13 М.
MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ህልመ ለሊት አስቸገረኝ ?
30:50
ከመኝታ በፊት የሚፀለይ ፀሎት @-mahtot @ebstvWorldwide @EOTCTV
4:23
ሊቃናት ሚዲያ / Likanat Media
Рет қаралды 780 М.
ቡና መጠጣት በቤተክርስቲያን እይታ ድንቅ ትምህርት በመምህር አባ ኪዳነ ማርያም
1:02:16
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН