MK TV ግነዩ | መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን መዘምራን

  Рет қаралды 263,044

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....
#MKTV​​​ #MahibereKidusan​​​ #EOTCMK​​​ #Orthodox​

Пікірлер
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 3 жыл бұрын
አለባበሳችሁ ይህ የእውነት የቤተ ክርስቲያን አለባበስ ነው። ማኅበራችን ሆይ ኑሩልን ያ ሰባኪያንም ሆነ የሰንበት ትምህርት ቤት የሚለብሱት ኢንፎርም ግን የካቶሊካዊያን ልብስ እንደሆነ እኮ ብዙው ሕዝብ አያውቅም። እኛም ስለምንለብሰው የእኛ እየመስለን ግን የእኛ ሥርዓተ ልብሳችን ነጠላ ነው በቃ እንደ ማኅበረ ቅዱሳን የእውነት በድንግልና የወለድሺው የአንቺ ፅንስ የድኩማኖች ብርታት ነው የህሙማን ፈውስ ብርሃነ መለኮት ያደረብሽ አዳራሽ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል አንች ነሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 2 ай бұрын
በጣም እንዴት ደሰ እንደሚሉ ጸጋዉን ያብዛላቼዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@asterkelemu8
@asterkelemu8 19 күн бұрын
አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የማኅበረ ቅዱሳን ዘማርያን በሙሉ 🌹👏✝️🌹
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 4 жыл бұрын
Dedication at it’s best!!! እንዲህ ሲሰሙትም ሆነ ሲያዩት የሚያሳርፍ ዝማሬ እንዳሰማችሁን እግዚአብሔር የመላዕክቱን ጣዕመ ዜማ ያሰማችሁ::
@መልካምኢትዮጵያ
@መልካምኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ልብ የሚማርክ ስርአት ትህትና አለባበስ እፍፍፍፍፍ እንዴት መታደል ነው ከዚህ ቤት ውስጥ መኖር ጌታ ሆይ እርዳይ ከደጅህ እንዳልጠፋ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መጨረሻችሁን ያሳምርልን የጨረሻችን ነው እየከፋብን ያለው ከቁጥር አያጉድላችሁ
@mesfengemeda9417
@mesfengemeda9417 2 жыл бұрын
beljinete ewdew yenebere yemsgana mezmur
@ቅዱስክርስቶስሕይወቴነው
@ቅዱስክርስቶስሕይወቴነው 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም
@ናተኔምቲቭ
@ናተኔምቲቭ Жыл бұрын
የእውነት አዋ በአሁን ዘመን ምዌጣ ዝማሬዎች ከስራት የወጣ የዜማ የክራራ ድምፅ ከዘፍ እንደ መናፍቅ የሆና ነዉ እግዚአብሔር ይመሰገ ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርክህልን
@ethiogibzhatube4365
@ethiogibzhatube4365 2 жыл бұрын
እንዲህ ሲሰሙትም ሆነ ሲያዩት የሚያሳርፍ ዝማሬ እንዳሰማችሁን እግዚአብሔር የመላዕክቱን ጣዕመ ዜማ ያሰማችሁ::
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቤተክርስቲያን ስራት እየጠበቀ ያለው ማህበረቅዱሳን ብቻ ነው
@eyulegesse479
@eyulegesse479 5 ай бұрын
Ayebalem
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማኅበረ ቅዱሳንን መዝሙር በግቢ ጉባኤ ብቻ ሳይሆን በየሰንበት ትምህርት ቤቱ ሊጠና ይገባል።
@nahomgebre1638
@nahomgebre1638 3 жыл бұрын
በእዉነት የበረታን ያድርገን!!!
@tizitatadesse3169
@tizitatadesse3169 3 жыл бұрын
yakebiriwa lesenbet yemilewin mezmur minale ihud binisemaw betekiristian wist
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 2 жыл бұрын
በስመ ሥላሴ መዝሙሩ ሽብሸባው አለባበስ በምን ቃል ልግለፀው⛪💚💛❤🕊🕊 በሂወቴ ሽብሸባና ወርብ ላይ ስቀርብ ሁሌም እመቤቴን የሥራቱን ሚስጢር ግለጭልን እላት አለሁ በጣም መንፈሳዊ ሰው ሳይ እቀናለሁ በቤቱ ያፅናልን እንዲህ የሴትነት ልብስ እንደለበሳችሁ እውነት በሂወታችሁ ሁሉ የሴትነት አለባበሳችሁን ጠብቁ አሁን እኛ እየጠፍን ያለነው እንዲህ ውለን ከሰአት ከአለባበሳችን ጀምሮ ሌላ ሰው ነን እና ሁሌም ክርስቲያን አለባበሳችን አናጥፍው እመብርሀን ትርዳን
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 4 жыл бұрын
💎💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜 መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ለመቀደስ እልልልልልልልልል
@mdet2995
@mdet2995 Жыл бұрын
ማህረ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያንን ስራት የጠበቀነው በእውነት ❤❤❤❤❤❤
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 4 жыл бұрын
መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ለመቀደስ💒💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💜💜💜💜💜💜💜
@etagegntakele4833
@etagegntakele4833 2 жыл бұрын
zemary mlaketen yasmalne tbarku
@woldemikeal3705
@woldemikeal3705 4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እልልልልልልልል
@kumnegerdegu9162
@kumnegerdegu9162 2 жыл бұрын
አጥት የሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሁ!
@sababelda7525
@sababelda7525 Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን የምታቀርቡት ዝማሬ ትክክለኛ የሆነችውን የኦርቶደክስ ተዋህዶ ያሬደዊ ዜማ መንፈስን ወደ እግዜአብሔር የሚወስድ ልብን የሚያድስ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፡፡
@janatmmm6876
@janatmmm6876 4 жыл бұрын
ዝማሬመላክ ያሰማልንማህበረ ቅዱሳኖች ማህበሩን ያስፋልን አሜን
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏 Egzibhar Amlike Maheberwn Yasfalen🙏
@asmarie4830
@asmarie4830 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@babanon9062
@babanon9062 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mohamdalice2206
@mohamdalice2206 2 жыл бұрын
በእውነቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድሰ ሰትሉ እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EsayasWorku-t7d
@EsayasWorku-t7d Жыл бұрын
ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ቃለእይወት ያሰማቹ አሜን አቤት ዝማሬ እንዴት ውስጤን ደስ እዳሰኛቹት ሁሌም ደስ ይበላቹ
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 4 жыл бұрын
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ዝማሬ መላእት የሠማቹሁ
@meski229
@meski229 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤
@Yedengel2127
@Yedengel2127 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መሀበረ ቅዱሳኖች በርቱልን የኛ ተስፋዎች።የልጆቻችን አምላክ ያግዛችሁ ያበርታችሁ። ስምሽን የጠራ ዝክርሽንም ያዘከረ ።።።።።
@ቤዛYouTube-q3g
@ቤዛYouTube-q3g Жыл бұрын
አጥትን በሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መሀበረ ቅዱን በርቱል❤❤❤
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 4 жыл бұрын
🙏🙏Zimare melaekit yasemalin . Hule timket simeta yihe mezmur new belibe yemimelalesew betam new des yalegn silesemahut🙏🙏
@senaittafere7150
@senaittafere7150 4 жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 4 жыл бұрын
💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜 በቸርነቱ አወቀን ከበደል አራቀን
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህት ወንድሞቻችን 👏👏👏🌷🌷🌷🌾🌾🌾 አቤት መታደል !!! አቤት ውበት !!! ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር 🤲🌷🌾✝️💜💙 ክርስቲያን ስላደረከኝ አመሠግንሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስህ 🤲✝️💙
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 4 жыл бұрын
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ቅድሰተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል አንች ነሽ
@ኤዴንተሾመየሙሺራልጅ
@ኤዴንተሾመየሙሺራልጅ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️
@haniwondimu9482
@haniwondimu9482 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hanabamalku1365
@hanabamalku1365 4 жыл бұрын
Elelelelellelelelellee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@grrjhfr2209
@grrjhfr2209 4 жыл бұрын
ዝሜሬ መላእክት ያሰማለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@woleteeyesusetube
@woleteeyesusetube 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባረክልን
@alemtsehayseife6103
@alemtsehayseife6103 Ай бұрын
ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🎉
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 11 ай бұрын
ዘማሬ መለአክት ያሰማልን መግስተ ሰማአትን ያውርስልን!!!
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@amba27
@amba27 2 жыл бұрын
እንዲህ ያለ በእውነትም አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ሳይ በጣም ነው ደስስስ ያለኝ፡፡ ግን ይህ የመሰለ መዝሙር በ1 ዓመት 92ሺህ ተመልካች እንዳዬው ሳይ ደግሞ ትክክለኛና እውነተኛ ነገሮች ሁልጊዜ ተደራሽ እንደማይሆኑ ተረዳሁ፡፡ በማሲንቆ ብቻ መዝሙር የሚመስሉ በመዝሙር የተለበጡ ሙዚቃዎች በወራት ሚሊዮን ሰው ሲያያቸው ይደንቀኛል፡፡ የመጨረሻዋን የሕይወት ቃል አብሮ ያሰማን፡፡ ተባረኩ
@ሰላም-ፈ7ኰ
@ሰላም-ፈ7ኰ 4 жыл бұрын
ምን ልበል እኔ ቃላት ያጥሩኛል ።
@banchayehuyamariyamlij9971
@banchayehuyamariyamlij9971 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን ለአስተርዮ ማርያም ዋዜማ አደረሳቹ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@TT-24YYZ
@TT-24YYZ 4 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!👏👏👏
@bewketujrjr1086
@bewketujrjr1086 3 жыл бұрын
በርቱልን የኛ ብርቅዪዎች
@mussieteklit4010
@mussieteklit4010 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚኣብሔር ጸግኡ የብዝሓልኩም ወገናተይ ጥዑም መዝሙር።
@tersittefera2498
@tersittefera2498 4 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllll zemar melhikt yasemaln!
@sarahasefa8174
@sarahasefa8174 4 жыл бұрын
Endat des yelal rega yale mezmur Elllllllllllllllll Amennnn zemari melaktin yasemalin babetu yaxnachu 💒❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sitotatube2010
@sitotatube2010 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልንመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን ይባርካችሁ
@bethiefi4688
@bethiefi4688 3 жыл бұрын
Marm. Tmrachu
@abayuhansHh-yk9ns
@abayuhansHh-yk9ns 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💕 🙏💕 በጣም ደስ የሚል የሚገርም መልእክትን የያዘ ነው 👏
@user-0987-a
@user-0987-a 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማን ያሰማልን
@hiwetreta8175
@hiwetreta8175 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@senaitsengal1686
@senaitsengal1686 4 жыл бұрын
Elllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllll zmare melakti yasemaln.
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 4 жыл бұрын
ግነዬ ለእግዚአብሔር እስመ ሔር/4/ግዜ
@tizta6325
@tizta6325 4 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አቤት ዉበት ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን አገልግሎታችሁን ይባርክልን አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ምስጋና በቸርነትህ ተቀበል
@maruseboka2329
@maruseboka2329 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን💐💐🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️😍😍 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 4 ай бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።አሜን አሜን አሜን ።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላክትን ያሰማል
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@BlanishAyla
@BlanishAyla 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበኡነቱ ዝመሬ መለእክትን የሠመልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumeaandualem6318
@fitsumeaandualem6318 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ተስፋ መንግተ ሰሜያት ያዉርስልን
@timnittesfu2583
@timnittesfu2583 4 жыл бұрын
Zemari melakti tesmalna wendmach Btami des elha
@HelenDarsema
@HelenDarsema 8 ай бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ቃል ህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ አሜን
@አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ
@አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በእውነት ልዩ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ethiopianfiker4971
@ethiopianfiker4971 2 жыл бұрын
ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ኄር (2) እስመ ለዓለም ምሕረቱ እስመ ለዓለም (4) እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ (2) የዓለም ቤዛ ነውና የማኅፀንሽ ፍሬ (4) ………..አዝ…… በድንግልና የወለድሽው የአንቺ ፅንስ (2) ለድኩማኖች ብርታት ነው ለሕሙማን ፈውስ (4) ………..አዝ…… ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ካንቺ ተወልዶ (2) መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ተዋህዶ (4) ………..አዝ…… በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ እዳችን ፋቀ (2) በቸርነቱ አወቀ ከበደል አራቀ (4) ………..አዝ…… እመቤታችን እናታችን ማርያም (2) የተማፀነሽ ይኖራል ለዘለዓለም (4) ………..አዝ…… ስምሽን የጠራ ዝክርሽንም ያዘከረ (2) በመንግሥተ ሰማይ ይኖራል እንደ ተከበረ (4) ………..አዝ…… ብርሃነ መለኮት ያደረብሽ አዳራሽ (2) ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል አንቺ ነሽ (4)
@SonySony-n3s
@SonySony-n3s 5 ай бұрын
ፈጣሪይባርኮችሁ ለስደተኝእህትወንድሞችችሁፀልዩልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 4 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእት ያሰማልን መዘምራን
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤ይቺ ናት ተዋሕዶ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 4 жыл бұрын
zemara malekete yasamalne yagalgelote zmanchune ybarke
@kenzmobile3414
@kenzmobile3414 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚሃቤር ይምሰገን ዝማሬ ምላክትያሰማልን አሚንአሚን ጊታወዪ ለደጀ አብቃን❤❤❤🎉🎉🎉
@Kabaye-w1s
@Kabaye-w1s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 👏 👏 👏 👏 👏 👏 ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልእልልልልልልልል ልልልልልልል
@ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@melkamunaseman377
@melkamunaseman377 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
@እራሔልየድግልጅ
@እራሔልየድግልጅ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@yeneshmesfin5438
@yeneshmesfin5438 3 жыл бұрын
ዚማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል
@emuyabara4562
@emuyabara4562 4 жыл бұрын
Elllllllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏zimare melktn yasemaln
@BiographyChannel206
@BiographyChannel206 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ
@abebumulat1871
@abebumulat1871 4 жыл бұрын
በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላይክትን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@sarahana7929
@sarahana7929 4 жыл бұрын
የመላእክትን ዝማራቸውን ያሰማችው
@addistech2626
@addistech2626 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 4 жыл бұрын
💒💐💒💐💒💐💐💒 ግነዩ ለአግዚአብሔር💐💒 💐💒💐💐💐አስመ ሔር💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@khanpk166
@khanpk166 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤
@ethiopianfiker4971
@ethiopianfiker4971 3 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን❤🙏
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤💒❤💒❤💒❤💒❤💒❤💒❤💒❤💒❤
@azebassf8663
@azebassf8663 2 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስታምሩ
@Userfortruth
@Userfortruth 4 жыл бұрын
የማህበር አገልግሎቴ ናፈቀኝ! ጊቢ ጉባኤ ስንማር "አሁን ቁጭ ብላችሁ የምትማሩት አገልግሎት መሆኑ ወደፊት ይገባችኋል" ብሎን ነበር።
@እራሔልየድግልጅ
@እራሔልየድግልጅ 4 жыл бұрын
ወይኔ እኔሥ ብትይ በስማም አዳደማ በሰላምይሖንግን እድ ሕ የጓጓሑት እላለሁ
@Userfortruth
@Userfortruth 4 жыл бұрын
@@እራሔልየድግልጅ ምንም የማይቀየረው አዘማመር ልብን ያሸብራል
@abraham21124
@abraham21124 4 жыл бұрын
awo lik new
@tirumehary5692
@tirumehary5692 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ልባችሁን እና አገልግሎታችሁን ያስፋላችሁ
@Kor-is1yt
@Kor-is1yt 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልዝማሬ መልአህልክትን ይሰማልን እግዚአብሔር ለሀገሬ አብቅቶ ማበረ ቅዱስን ሰበት ተማሪ መሆነ ነው ሚናፍቀኝ እግዚአብሔር ቢረዳኝ
@ማርta
@ማርta 2 ай бұрын
እልልልልል እስመ ለዓለም ምህረቱ
@simretabdulsemed477
@simretabdulsemed477 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@solianaberihun
@solianaberihun 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@hanaambaw2951
@hanaambaw2951 2 жыл бұрын
ዘማሬ መላክት ያሰማል
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz Жыл бұрын
በእዉእነት አመቤቴ ትፈዉስልክ የኔ ወንድም❤❤❤
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 жыл бұрын
ጠፍታችኃል መዝሙራችሁ ይምጣልን ያ የያሬድ ጥኡመ ዜማ ።
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤🎉🎉🎉
@temesgentelahun7720
@temesgentelahun7720 2 жыл бұрын
ayi sirat nefsachinin yemiyadis zimare ke sirat gar. egziyabher yibarkachu.
@aderajewwbante973
@aderajewwbante973 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒🥰🥰🥰
@mmamayayele7028
@mmamayayele7028 3 жыл бұрын
አቤት ተዋህዶነት ማማራችን ⛪️⛪🙏🙏🙏🙏
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 4 жыл бұрын
እስመ ለዓለም ምህረቱ እስመ ለዓለም
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን
@kidestyigzaw6256
@kidestyigzaw6256 4 жыл бұрын
አሰራዊት አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ድንግል ማርያም በምልጃዎ አትለያችሁ
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
MK TV || ምክረ አበው || የጥያቄዎ መልስ ?
2:17:22
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 119 М.
"ማርያም ድንግል"  ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
7:17
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 90 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 179 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН