MK TV || ነገረ ሃይማኖት || ሃይማኖት ማለት ምን ማለት ነው? ለቅዱሳን አንድ ጊዜ የተሰጠችው ሃይማኖት የትኛዋ ናት?

  Рет қаралды 13,329

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@seyoumlegesse5032
@seyoumlegesse5032 2 жыл бұрын
የመናፍቃን መድኃኒት ድንቁ መምህር ግን እንኳንም በሕይወት ኖረው አየሆት ውስጤን ብዙ ግዜ ይሞግተኝ ነበር የእርሶ መጥፋት የማህበረ ቅዱሳን ምልክት አምደ ኃይማኖት ና ሌሎችን መፃህፍትን የመገቡን ረጅሙን ዕድሜ መልካም ጤንነት እመኝሎታለሁ ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ
@ساره12-ت2ت
@ساره12-ت2ت 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏
@zetemahare
@zetemahare 2 жыл бұрын
በሶስት አመት የግቢ ጉባኤ ቆይታየ ውስጥ ስለ ሃይማኖቴን እና ቅድስት ቤተክርስቲያንን በትቂቱም ቢሆን እንዳውቅ የረዳኝ ኮርስ የወሰድኩበትንና ለመጀመሪያ ጊዜ የገዛሁት መንፈሳዊ መፅሐፍ " ዓምደ ሃይማኖት " ደራሲ።... እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@Jeruslem
@Jeruslem 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
መምህራችን የሕይወት ቃል ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿 አባቶቻችን መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥልን 🙏🏿🙏🏿
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 жыл бұрын
ቃለህይወት.ያሰማልን.መምህራችን.እድሜናጤናያድልልን እኛምየሰማነውን.በልባችን.ያሳድርብን.አሜን
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
አባታችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@yonaslemma9400
@yonaslemma9400 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወትንና ያሰማልን ለመምህራችን ለብዙዎች ትክክለኛ መልስ አስረድተዋል
@mesized3337
@mesized3337 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@solomonerifo629
@solomonerifo629 Жыл бұрын
ቃለህይወት.ያሰማልን.መምህራችን.እድሜናጤናያድልልን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 жыл бұрын
የቃሉን ሕይወት ያሰማልን !!
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤
@EsayasWorku-t7d
@EsayasWorku-t7d 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሊዴያመኮንን
@ሊዴያመኮንን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
አባታችን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@سميرهسميره-غ6ف
@سميرهسميره-غ6ف 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንጨመምህራችን በተደጋጋሚ ነዉ የማዳምጠዉ
@memwaddd4257
@memwaddd4257 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላወት አባታችን
@Mu-rp7pb
@Mu-rp7pb 2 жыл бұрын
ቃለሕወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@Forcast700
@Forcast700 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@addisuagerie9282
@addisuagerie9282 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርትዎ በጣም ደስ ይላል
@yonitube8843
@yonitube8843 2 жыл бұрын
ግሩም ነው ቃለህይወት ያሠማልን መንግስቱን ያውርስልን
@yeshanbelmels2851
@yeshanbelmels2851 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን፡፡ተከታታይ ክፍሎችን አዉርደን በቀላሉ እንድከታተል በክፍል 1፣2.እየተባለ ቢላክ ጥሩ ነው
@yohanneslemma1323
@yohanneslemma1323 2 жыл бұрын
Kale hiwoten yasemalin
@welte_eyesuse2071
@welte_eyesuse2071 2 жыл бұрын
kale hiywot yasemalin abatachin
@FekaduShiferaw
@FekaduShiferaw 5 ай бұрын
ቃለህይወት.ያሰማልን.መምህራችን.እድሜናጤናያድልልን እኛምየሰማነውን.በልባችን.ያሳድርብን.አሜን
@eyerussirak6720
@eyerussirak6720 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Eyydcivvkvl
@Eyydcivvkvl 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@betelbekele7103
@betelbekele7103 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 41 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 17 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
ሃይማኖት አንዲት ናት
44:34
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 7 М.
🔴ነገረ ምጽአት
1:40:52
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 13 М.