KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
MK TV || 20ኛው ዙር ሐዊረ ሕይወት || ምክረ አበው || የፈሪዎች ጥያቄ
1:20:03
MK TV || ዜና ተዋሕዶ || ማኅበረ ቅዱሳን 1500 የውጭ ዜጎችን ለማስጠመቅ ማቀዱ ተገለጸ
24:24
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
哥哥吃最后一个橘子,妹妹生闷气让哥哥猜! #俩活宝 #兄妹日常 #生闷气跺脚
00:12
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
MK TV || ምክረ አበው || የጥያቄዎ መልስ ?
Рет қаралды 119,157
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 494 М.
Mahibere Kidusan
Күн бұрын
Пікірлер: 266
@MarKos657
Жыл бұрын
ይህ የዛሬው ትምህርት ትምህርት ብቻ ሳይሆን ቤተክርስቲያን በእቅዷ ውስጥ አስገብታ ምእመኗን የምትመራበት የቀጣይ ምእት አመታት ፍኖተ ካርታ መነሻ ሃሳብ ሊሆነን ይገባል። አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
Жыл бұрын
ትክክል
@azebshefirawo1050
Жыл бұрын
እርሶ እራሶ ህክምና ያስፈልጎታል
@kidestgaredew9021
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@kidsitberihun1352
Жыл бұрын
@@azebshefirawo1050 🤣🤣🤣
@YohannesHaile-mq3hm
Жыл бұрын
እውነት ነው ይህ ትምህርት ከሚገባው በላይ ገልፀውታል አንቅተውኛል
@tfhiyrrth2383
Жыл бұрын
እንድህ ወርቅ የሆኑ አባቶች እኮናቸው ያሉን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@maharegshropshire6141
Жыл бұрын
አሜን ❤
@teklemikaelyilma6847
Жыл бұрын
መምህር ዘመኑን የሚዋጅ ትምህርት እየሰጡን ስለሆነ እናመሠግናለን ቀጥሉበት በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!!!
@gebrezemariam5540
Жыл бұрын
ለሁሉም ይድለስ
@bemnethailu1663
Жыл бұрын
በእውነት ስለ እውነት ነው እየተናገሩት ያሉት አባቶቻችን ግን ያማል እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ሉላችን የታወረው ዓይነ ልቦናችኔ ያብራልን 🤲🤲🤲
@ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ
Жыл бұрын
ስለ ቅድስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን✝️✝️✝️ወይ ጉድ ወይ ጉድ ይሄንን የመሰለ ትምህርት እያለ ነው ፍዝዝ ድንግዝ ያልነው እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚአብሔርም ይቅር ይበልን እናተም ውድ አባቶቻችን ይቅር በሉን በእውነት እጽብ ድንቅ ትምህርት ነው🙏ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏ቅድስ እግዚአብሔር ፀጋውን ጤናውን እድሜውን ሰላሙን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ🙏ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን💒
@bizuworkmamo330
Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እንቁ መምህሮቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!
@ወለተሰንበት-ጐ8ኈ
Жыл бұрын
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም እንድናስተውል የአገራችን ችግሯን እንድንረዳና ለመፍትሄ እንድንተጋ አምላካ ቅዱሳን ይርዳን አሜን፫
@ZewdShegnu-jq1jq
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ እስከ መጨረሻው ስዓት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን የውርስልን
@hk.237
Жыл бұрын
የታመቀ እውቀት!! አግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁን ያርዝመው!! እንደነዚህ አይነቶች እንቁ የተዋህዶ አባቶች ይገርማል !! ❤
@destatesfaye4373
Жыл бұрын
በስመአብ እውነት በጣም ቃላት ያጣሁለት ትምህርት በእውነቱ አባታቶቻችን በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእድሜ በጤና ያቆያችሁ የጋብቻውን ስነስርዓት የአሁኑ ትውልድ ብንተገብረው ከተማ ውስጥ ያለው ሶዶምና ጎሞራ አይኖርም ነበር ሎጥን ከነቤተሰቦቹ ከሶዶምና ጎሞራ ያወጡ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል በሀገራችን ላይ ያለውንም ያጥፉልን የአንድነት ትምህርት ቤቱን ችግር በማህበረ ቅዱሳን አስተላልፉ አባቶቻችን
@Tigየራያዋ
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህሮቻችን❤🙏🙏 ግን እይታ የለውም እሳ ኧረ ወገን እየገባን እንስም እንማር 😢
@sarahmohammed6895
Жыл бұрын
አይይይ እውነትን ማን ይፈልጋታል እ????
@ምንጊዜምተመስገን
Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ግሩም ትምህርት ነው እጅግ በጣም ደስስስ የሚል ነፍስን የሚያለመልም ፕሮግራም ነበር !!!!እግዚአብሔር አምላክ በአባቶቻችን በመምህሮቻችን ላይ አድሮ ስላስተማረን ስሙ የተመሠገነ ይኹን !!!🤲
@egziharya4826
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን መንጋ ከመከተል ውጭ ምንም አቋም የለው። ብዙ በሽታዎች አሉ እግዚአብሔር ይማርህ የሚያስብሉ በየሐኪም ቤቱ በየቤቱ ከእነዚህ የከፋው በሽታ መንጋነት ነው።መንጋ የሆነ ሰው ስታገኙ እግዚአብሔር ይማርህ በሉ። የኔታ ገ/መድኅን
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮች❤❤እኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ይደር ልብ ይስጠን!!
@ሀኒየ44ቱ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችንን እጹብ ድንቅ የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን 💚💛❤🙏
@senaitgizaw3942
Жыл бұрын
ሊቃውት አባቶቻችን በእውነት መንፈስ ያድሳል የስጋ ምግብ ይሆነል ዝምብሎ ላዳመጠው ፀጋው ክብሩን እድሜን ያላብሳችሁ ፀጋውንስ ሰጥቷችኋል አብዝቶ አብዝቶ ይጨምረላች ሰሚ ታጥነው እንጂ ብንሰማ እንለወጣለን እግዚአብሔር አምላክ ይለውጠን በአንድ ፀንተን እንድንኖር ይረዳን ቃለ ሒወትን ያሰማልን በእውነት
@Weladitekal21
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባቶቻችን።
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
በእውነት እጅግ ግሩም ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም እሚስተውል ልቦና ይስጠን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምሕሮቻችን በእውነት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማ ነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ቃለ እግዚአብሔር ሞልቶ ይፈሳል የሚሰማ ምዕመናን የለንሚ እግዚአብሔር ይስጥልን👍👍✍️💚💛❤️🕊🕊🕊
@ggtt5112
Жыл бұрын
በእውነት አባቶቻችን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤
@asterabate7743
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነዉን እንድንተገብረዉ እግዚአብሔር ይርዳን
@ggtt5112
Жыл бұрын
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ አገልግሎት ያቆይልን ማስተዋልን ያድለን የተዋህዶ ልጆች ሸር በማድረግ ሁሉም ሊስማው ግድነው
@haymanotdagnew7367
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ ስትሉ ብሰማችሁ ብሰማችሁ የማትጠገቡ ተመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ በእናንተ የእግዚአብሔርን ቃል መስማቴ ፍፃሜአችሁን ያሳምረው
@kedemitmedia
Жыл бұрын
ቃለ- ሕይወት ያሰማልን፡፡ ፈጣሪ ያክብርልን፡፡ በአባቶች ቦታ ሰው አያሳጣብን፡፡
@Rakb553
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራኖቻችን በእውነት ድንቅ ዘመኑን የሚዋጅ ትምሕርት ነው ያስተላለፋችሁልን እናም ጠንክረን መስራት አለብን እውነት መበርታት አለብንወጣቶች አባቶች በርቱልን እስኪ ወደነበርንበት እንመለስ ወደቀደሙት አባቶቻችን 🤲🤲🤲❤❤❤💒💒💒
@ቀለምወ
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! Perfect perfect perfect. I am lost for words!! Brilliant teachers! I’m happy we have you!! የሕብረተሰብ መደንዘዝ ያቃጥላል::
@bzuwerqabebe1232
Жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እኛም የሰማነዉን ቃል በህይወት እድንኖረዉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@addishiwotteklu4530
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እያሳወቃችሁን ላለው ትምህርት ታሪክ ሚሥጢር ሰም እና ወርቅ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይጠብቅልን በተማርነው እንድናፈራ በጸሎት አስቡን
@maharegshropshire6141
Жыл бұрын
አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ ብዙዎች ጥያቄዎች እኮ እራሳችንን የሚመለከተን ነው እስቲ ሁሉን ከአባቶች አንጠብቅ እኛም ሀላፊነታችንን እንወጣ! ጭፈራ ቤት አደለም ዘፈን ሀጢያት ነው ብለው እያስተማሩን ሰው ተመልሶ ጭፈራ ቤት የሚሄደው ለምንድነው ተብለው ይጠየቃሉ። ከመጠየቅ ባለፈ የተግባር ሰው ያርገን ከመውቀስ ይልቅ የሚጠበቅብንን እንድናደርግ ፈጣሪ ይርዳን 🙏🏾❤️
@ሰብሌእያስ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!! መምህር ገብረ መድኅን እነዚህን ታሪኮች ቢጽፉልንና ብናነባቸው ብየ ተመኘሁኝ።
@wubetkassie2949
Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን።
@homelandtube8480
Жыл бұрын
አቤት አንደበት በእውነት እግዚአብሔርን እናመስግናለን እናንተ ስለሰጠን ደግሞም በሁሉም ነገር እናመሰግነዋለን
@ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እርስተ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልነ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በቤቱ ዬጽናልን ❤❤❤
@wede1905
Жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሑ ድንቅ ትምሕርት
@ayuwas2751
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ ችግራችን ይሄ ነው ሰበብ ፈልገን ሰው አትግደል ሲባል እኔ ክርስቲያን ነኝ ሰውን አልገልም ብለን እናሳብባል ፣እና ደግሞ አንድ ክርስቲያን ስህተት ሲሰራ እያየን ዝም ብለን እናልፋለን፣ ይሄም መቅረት አለበት ይሄ ስህተት የኔም ነው ብለን መናገር አለብን ዝም ብለን ከማለፍ ፣ምናልባት ምን አገባህ ብሎ ሊናገረን ይችላል ግን በትግስት በትህትና ካናገርነው ምንም አይልም እና እስበሳችን ጥፋት ስናጠፋ መማማር ይገባል።
@ኤልዳናዩቱብ-ፐ8ኘ
Жыл бұрын
በእውነት ለሁላችሁም መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን ሰምተን እንዳልሰማን አይተን እንዳለየን የሆን እንደ ባሕር ማዕበል የምንዋል ባየነው በሰማነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ልብ ማስተዋል ይስጠን በእውነት
@kassaj2023-gl5fv
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለህይወትን ያሰሜልን አባታችን
@barakabaraka4762
Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ቃልህ ህይወት ያስማልን. ይህንን. ትምህርት. ያልሰማ የተዋህዶ. ልጂ የተጉዳ ነው
@ZinaKiros-gl1nb
Жыл бұрын
በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን ልቦና ይስጠን
@Zagoy7952
Жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በስማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን የስው ተከታይ ከመሆን ይስውረን አሜን
@ThlalameawokaAwokaberue
Жыл бұрын
የሕይዎት ቃልን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ ይጠብቅልን።
@kokkhkoka5647
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ሰው ከመከተል ይሰውረን እናትስ ትጮሁ ነበር ሰሚ ጠፍ እንጅ
@zena4992
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለኛም ለሰሚወች የሂወት መዳኒት ያድርግልን አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልን
@helenyismaw3979
Жыл бұрын
አቤት እውቀት ብሎ ዝም ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@lawayesh8994
Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልልን ሊቃውንት❤🙏
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
Жыл бұрын
መምህሮቻን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን የምንለወጥ ከእቅልፋችን የምንነቃ ያድረግን አሜን 😥
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
Жыл бұрын
❤
@በየኑታደሰ
Жыл бұрын
እድሜ ይሰጥልን
@ayahlushmamoabebe7512
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንደናንተ አይነት አስተማሪዎችን ስለሰጠን እናመሰግነዋለ።
@haniakaba8792
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yemariam9660
Жыл бұрын
Thank you for creating awareness .
@የራያልጅነኝ-ደ9ከ
Жыл бұрын
አበዌነ❤❤❤ በእዉነት ቃለሕይወት ያሰማልን አይ የኛ ነገር ሁሌ ጠያቂ ብቻ ስት ጊዜ ተነገረን አምላከ ቅዱሳን ኧረ ማስተዋሉን ስጠን እግዚኦ😢😢 አባቶቻችን አሁንስ ፈራሁ ይህ ጩህታቸዉ እደያስፈርድብን😢
@gagasaga292
Жыл бұрын
ቀላል ያስፈርድብሀል * በተለይ ሁሉንም ከተገበርከው , ወጥ ቤት ስራ ጀምር እሳቱን ከወዲሁ እንድትለምደው !
@woinshetteshome1957
Жыл бұрын
አሜን።እግዚአብሔር ይመስገን።በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እንድህ አይነት አምልተው አስፍተው ለስጋም ለነፍስም እሚሆን የእግዚአብሔርን ወንጌል የሚመግቡ አባቶች እያሉን ምነው አልጠቀምባቸውም ብለን እንቢታን መረጥን!? እኔ ለአባቶቻችን ተእግሳስ እና ምክር እሳሳለሁኝ!ባልተናገሩትም እላለሁ አንዳንዴ!ለምን መሰላችሁ እኛ በደንብ ስለተኛን እንድህ ብፕቀላሉ ስለማንነቃ ሌሎች የአባቶቻችንን ምክር ለራሳቸው ይጠቀሙበታል። እኛማ በጣም ከእንደዚህ ሃሳቦች በጣም በጣም ርቀናል። እዚህ ውስጥ ራሱ አሁንም ለአጥማቂዎች የሚሟገቱ አሉ!እየተነገር እዛው ምን እንደሚሻለን አላቅም?! በቸርነቱ ከላያችን ላይ ያለውን አዚም አንስቶ ተባብሮ ለመስራት ያብቃን!!!
@እናትእናትዬ-ነ2ጐ
Жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@የሽወርቅዘተዋህዶ
Жыл бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን አምላከ ሊቃውንት ይጠብቅልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን❤❤❤
@mulex236
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አገልግሎታቹህን ያስረዝምልን
@mekdestesfaye3029
Жыл бұрын
ስለሑሉም ነገር በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን🌿🌿🌿⛪️
@ምንጊዜምተመስገን
Жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም እድሜና ጤና ፀጋውን ያድልልን 🕯🌷🕊🌼
@galamogalamo1441
Жыл бұрын
በእዉነትለመምህሮቻችነቃለሂወትንቃለበረክትንያሰማልንእግዚአብሔርአምላክእረጅምእድሜእናጤናችሁንይሰጥልንለኛምየሰማነዉንበልባችንያሳድርብን ወቅቱንየዋጅትምህርትነዉእናመሰግናለን
@ሶልያናምስክሬነሽ
Жыл бұрын
በእውነት አቦቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን❤❤❤🌿👏👏👏💞
@Alem24251
Жыл бұрын
በእውነቱ ቸሩ መድኃኔዓለም ልቡና ይስጠን
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
Жыл бұрын
ግሩም ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቸ በእድሜ በጤና ይጠብቅን
@taddessegebre3836
Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥዎ። እውነት ነው ፣ኢትዮጵያውያን ነን ማለት ይቻላል ?
@አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ
Жыл бұрын
በእዉነት ለእባቶቻችን ቃለህይወቱን ያሰማልን ቃለበረከቱን ያድልልን እፁብ ድንቅነዉ ማስተዋሉን ያድለን በእዉነት በፀናች እምነት በቀናች ሀይማኖታችን ያፅናን ተስፋ እርስት መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እንደናንተያለ እንቁ አባቶችን የሰጠን ልኡል እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን ለሀገራችን ሰላም እና ለህዝቦቿ ፍቅር ያድልልን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤
@ማሚየኔሒወትማሚየኔሒወት
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 🙏
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
Жыл бұрын
ቅዱስ የሆነውን ቃሉን ያስተማሩን ለመምህሮቻችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@meronabera7558
Жыл бұрын
እውነት ነው መምህሮቻችን❤ የሰማነውን ቃል በልቦናችን ይደር
@ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን ❤
@meselechmashiko5897
Жыл бұрын
ቃላ ሕይውት የሠማልን
@asfaw96
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@መንበረሥላሴ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን
@saratedes4086
Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
@asegedechanbesso1399
Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ እይታ ዝም ብሎ ማለፍ ለምን እኔም አሁን ትውልድ እባላለሁ በራሴ ስላዘንኩ ነው መምህራኖቻችን ከዚህ በላይ የምታዩበትን እውቀት ጥበቡን ያድልልን እረጅም እድሜ የሰይጣንን ወጥመድ የምታሸንፉበትን እንደ ሰሎሞን ጥበቡን እንደ ሶምሶም ሀይሉን ያድልልን
@seasea3019
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን🙏
@Taba-vw2xm
Жыл бұрын
ፀጋውን ብዝት ያርግላችሁ ቃለሂዎትንያሰማልን❤❤❤❤
@ስደተኘዋነኝ
Жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን
@tadiloyazie3423
Жыл бұрын
አሜን ለመምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰላም ዋል ውንድማችን ቃለህይወትያሰማልን
@ግደፍ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤
@sabageziherhaile5082
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶችችን የእናንተን ዓይነት አባቶች ያብዛልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ4ዐ
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@yonaselias8120
Жыл бұрын
MK ሚዲያ ክፍል ብዙ ወራት ቆየት ካለ በሆላ ከምትለቁ ቀደም ብሎ ብትለቁት መልካም ነው በርቱ 🙏
@nrjsnrjs8074
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በውነቱ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@enatkasa2457
Жыл бұрын
ወይኔ የኔታ መንጋ መከተል ነው አሉ በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@የንጉሴወለተገብርኤል
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@mulu1621
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Tin677
Жыл бұрын
MK TV enamesegenalen bertuln
@godoliyastube2969
Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እንደዝህ ያሉ ምዕመኑን የማንቃት ስራ በሁሉም ሀገረ ስብከቶች ቢሰጡ እንደ አንድ ኦርቶዶክስ የሚጠበቅብኝን ለማድረግ ፈቃደኛ ነኝ❤⛪❤
@youTubesunDay
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆያችሁ አባቶቻችን በተማርነዉ ለመኖሮ ይርዳን
@ThlalameawokaAwokaberue
Жыл бұрын
ሁልጊዜም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አባቶቼ!!!
@satsshdjs4340
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህሮቻችን❤❤❤❤
@EgjiAbebe-ow6di
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿
@yashiyashi6592
3 ай бұрын
በኡነት እግዝአብሔር ይስጥልን እራሳችንን ቆምብለን እድነፈትሽ የሚደርግ ጥኡም የሆኑ መልሶች ናቸው እድሚችሁን ያርዝምልን ሚዲያውንም እገዝአብሔር ያፂናልን ❤❤❤❤
@nigatumewuded355
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ተከታታይ ትምህረት እና ለትዉልድ የሚሆን መፍትሔ መጽሐፍ ብትጽፍ እላለዉ።
@ዲዮስቆሮሳዊ
Жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን አባቶቻችን።
@melkamelka4213
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሰሰማነውን ይባርክልን
@elsabetassefa1676
Жыл бұрын
በየአካባቢው ያሉትን ጠንቖዬችን ።እያስተማሩ መቀየር ቢቻል ።እርስ በርስ በጥንቆላ እየተባተብ ከባድ እርግማን ነው።
@mooodeal1909
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እወነት ፣ህይወት የሆነ ትምህርት =>ለእኔ !!
@አማራነኝወሎራያ
Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን
@mulermergia1985
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን።
1:20:03
MK TV || 20ኛው ዙር ሐዊረ ሕይወት || ምክረ አበው || የፈሪዎች ጥያቄ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 64 М.
24:24
MK TV || ዜና ተዋሕዶ || ማኅበረ ቅዱሳን 1500 የውጭ ዜጎችን ለማስጠመቅ ማቀዱ ተገለጸ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 547
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 121 МЛН
00:12
哥哥吃最后一个橘子,妹妹生闷气让哥哥猜! #俩活宝 #兄妹日常 #生闷气跺脚
Baby Mao TV
Рет қаралды 4,5 МЛН
00:15
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 105 МЛН
1:21:58
MK TV || 20ኛው ዙር ሐዊረ ሕይወት || ሰዎችን (አጥማቂያንን) መከተል በቤተክርስቲያን አስተምህሮ እንዴት ይታያል ?
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 22 М.
1:28:53
ከእዉነተኛ ተሞክሮ የተሰጠ ምስክርነት ! አለም ሁሉ በቁርዐን ይድናል #cancer #ካንሰር #ፈዉስ #ቁርአን #quran @Ismail_Tekle
Meskot Tube
Рет қаралды 30 М.
10:01
24 August 2024
TESFALEM LALIBELA
Рет қаралды 4,1 М.
10:56
ነብዩን ያስቆጣው አደገኛ ሚስጥር ለአገልጋዩ ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጠ የተፈጠረውን ጉድ ፍጠኑ እዩ
Prophet Mentesnot Bedilu
Рет қаралды 527
58:29
❌👉በቢጃማ የምትጸልዩ ተጠበቁ! ❌እነዚህን አድርጋችሁ አትምጡ መምህር ብርሃኑ አድማስ
ጊዜ ቲዩብ gize tube
Рет қаралды 68 М.
ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር - ቀጥታ ስርጭት | Zemede - December 15, 2024
Zegabi
Рет қаралды 1,8 М.
1:14:25
|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh
ጸሎት ቲዩብ Tselot Tube
Рет қаралды 79 М.
1:25:14
MK TV || ልዩ የ2015.ዓ.ም. መርሐ ግብር || "አምስት ጊዜ አቋርጫለሁ"
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 313 М.
1:02:04
ሁለቱ ጦርነቶች || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 116 М.
1:03:31
#New🔴በሁለት ሲኖዶስ ተከፍለን ኖረናል ||መምህር ብርሃኑ አድማስ || አስደናቂ ትምህርት | # Memher Birhanu Admas @akufada media
Akufada Media - አኩፋዳ ሚዲያ
Рет қаралды 28 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 121 МЛН