MK TV || ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለአህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች የተላለፈ መመሪያ

  Рет қаралды 5,827

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 25
@Phi595
@Phi595 7 ай бұрын
ዋው አባ አብርሃም በቤተክርስቲያን ካድሬ ማሰልጠን ስራ ተሰጥቷቸው በፈጠነ ብልፅግናዊ ለሀገር እድገት ለቤተክርስቲያን መለካዊነት ደስ በሚል ሁኔታ ስልጠና እየሰጡ ይገኛሉ እንኳን ደስ አላቹ የብልግና ወንጌል አባቶች 🙏 መቸም የኦርቶዶክስ አባቶች ናቸው እንደማትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁኝ
@Yerab-n4x
@Yerab-n4x 7 ай бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰን 🙏🙏🙏አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@AsefaChekol-ce3es
@AsefaChekol-ce3es 7 ай бұрын
ቅዱስ አባታችን ቡራከዎ ይድረሰን ሃላፊነት የተሰጣችሁ ስራ አስኪያጆች ዛሬ የስራ ቀን ነው በርቱልን
@NardosTerefe
@NardosTerefe 7 ай бұрын
አባታችን ረጅም ጤና ከሙሉ ጤንነት ጋራ ይስጥልን
@tenad7309
@tenad7309 7 ай бұрын
አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾አባቶቻችን
@Bezouy
@Bezouy 7 ай бұрын
እኛ እየሞትን ነው መርዶ አል 😢😢ተው እግዚአቢሔር ሰማን አባት አጣን
@LiyaHagos-x6j
@LiyaHagos-x6j 7 ай бұрын
Amen
@sofutameru6583
@sofutameru6583 7 ай бұрын
እረኞቻችን እስኪ ቅድሚያ ከፊት ቁሙ !!! ቤተክህነቱም በልፅጓል 💡💡💡
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 7 ай бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን! ትክክል ወደስራ ምሥጢሩና ጥበቡ እናንተ ጋር ነው። ለጠላት በር መክፈት የለም ወዳጅ መስሎ ጠብ የሚዘራ በዝቷል።
@HabtamuAwoke-q8x
@HabtamuAwoke-q8x 7 ай бұрын
አይ አባትች እኔ ምን እደምል አላቅም 6 ዓመት ሙሉ ቤተክርስቲያን እየደማች እየቆሰለች ምእመናን እየተገደሉ እናተ ሞት እየፈራችሁ ፊትለፊት ችግር ፈጣሪዎችን መጋፈጥ ስላልቻላችሁ ይህው እያለቀስን አለን ዴግሞ የምን ስልጠና ነው ምን ያደርጋን ያልበላንን ብናክ እግዚአብሔር የተሻለውን ያምጣልን እንጅ በናተ በኩል ተስፋችን እየጨለመ ነው።
@gebtezera5822
@gebtezera5822 7 ай бұрын
ተኩላው አባቶቻችን ነቅተዋል ከዚህ ቦኃላ ቤተክርስቲያን የሤራ ፖለቲከኞችና የውጭ ጠላቶች ጉዳይ ማስፈፀሚያ ጨርሶ አትሆንም። እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ከተኩላዎች ይጠብቅል ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ።
@HabtamuAwoke-q8x
@HabtamuAwoke-q8x 7 ай бұрын
@@gebtezera5822 እረ ባክህ ደንቆር መሬት ላይ ያለውን እውነት መካድ ትፈልጋለህ
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 7 ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@mulukendagne5569
@mulukendagne5569 7 ай бұрын
ማኔ ቴቄል ፋሬስ
@fanameta
@fanameta 7 ай бұрын
ክፉ ነገር ከመድረሱ በፊት ለመከላከል ለማስቻል ነው ማለት ምን ማለት ነው ችግር እንዳልተፈጠረ ማስመሰል ምንድር ነው? ስንት ቤተክርስቲያ እስኪቃጠል እና ምዕመናን አባቶች እስከሚገደሉ ነው የሚጠብቁት አይ አብርሃም የት ይደርሳል 😢😢😢 ፖለቲከኛ ሆነው ቁጭ አሉት ጓሊያዶች ክፉ ናችሁ የከፋ ይግጠማችሁ። የአቢነ ሉቃስ እንባ መሬት ጠብ አይልም
@mulukendagne5569
@mulukendagne5569 7 ай бұрын
ስልጠናው ባርነትን ለምእመኑ ለማስተማር እንደሆነ ግለጽ ነው፤ ማኔ ቴቄል ፋሬስ!!!
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 7 ай бұрын
ከብት
@mareymarey1351
@mareymarey1351 7 ай бұрын
እናተእረኛ የበጎች ስትሆን ማፍያ የበለፀጉ ጳጳስ ሮምቄሳር ናቸው እግዚአብሔር ቤተመቅደሱን በቅርብ ያፅዳዋል ድልለአማራ ፋኖ ያሽንፋል ዲዮቅልጥያኖስ ይወገዳል ያዘኑትን ለማጽናናት ቀን ይመጣል
@AsefaChekol-ce3es
@AsefaChekol-ce3es 7 ай бұрын
ዝም ብላችሁ የማይመለከታችሁ ሰዎች ወሬ አታውሩ እስኪ ማስተዋል ያድለን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን????
@abebeallula495
@abebeallula495 7 ай бұрын
Dear Abune Abrham -SNAKE
@mulukendagne5569
@mulukendagne5569 7 ай бұрын
“ማቲዎስ 6:19” ይነበብ።
@NardosTerefe
@NardosTerefe 7 ай бұрын
😂
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 7 ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 7 ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
MK TV || ስብከት || የማርያም ሞት ለሁሉ ይደንቃል
26:04
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 870 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН