MK TV || ለእኔ እያንዳንዱ ቀን አዲስ ዓመቴ ነው - የ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት

  Рет қаралды 10,073

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 140
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችኹ ለኛም በቁሙ ለሞትን ለንስሀ ሞት ያብቃን 😥
@MaryamEnate-wi8tq
@MaryamEnate-wi8tq Ай бұрын
ለማመስገን ምን ይሆን የምንፈልገው 😢 ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ አመስጋኝ ባለመሆኔ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ Ай бұрын
እውነት እኔም ለእራሴ አላለውም 😢
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Ай бұрын
ኣሜንንንንንንን ናይ ብሓቂ ቡነት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ትት
@rojenabrhon
@rojenabrhon Ай бұрын
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd Ай бұрын
እግዚአብሔር እስትንፋሳችሁን ይመልስ በጣም ነዉ የተሰማኝ 😢😢😢😢ዉዶችየ እኛ ደካማ እህቶቻችሁን አስቡን😢😢😢
@Derejeabose
@Derejeabose Ай бұрын
እጅጉን ባልሽን ሳላደንቅ አላልፍም የእውነት በረከት የሰማይ ቤት መግብ በረ ነች በረታ ወንድሜ❤❤❤
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
እግዚአብሔር እናንተ ለኛ ለንሰሀ እና ወደራስችን እንመለከት ያደርጋችሁ ይመለኛ ስለ ምንተነፍሰው አየር አመስግነን አናውቅም ድናችሁ ዳግም አንድ ላይ ለምስክር ያብቃችሁ እናንተ ባየሁ ቁጥር የኔ ባዶነት ነው ሚሰማኝ
@asratekinde
@asratekinde Ай бұрын
Enem betam hule ehenn sitegn ehenn adirgilgn new mnm neger seygolbign abeth geta hoye yemesetawal libona adilegn
@-ychslal
@-ychslal 24 күн бұрын
አሜን
@ephiremtesfaye4832
@ephiremtesfaye4832 Ай бұрын
እህታለም እግዚአብሔር አምላክ ፍፁም ጤና ይስጥሽ ብዙ ትምህርትን ተማርኩብሽ ወየው አምላኬ እዳ አለብኝ
@selamburuk
@selamburuk Ай бұрын
እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጣቹ እመቤቴ ትማራቹ የኔ ጠንካራዎች❤🎉
@sarataye4822
@sarataye4822 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤናችሁን ይመልስላችሁ🙏🙏እኛም በቁማችን ለሞትነው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን የንስሀ እድሜን ይስጠን😢
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh Ай бұрын
ራሔል እግዚአብሔር አምላክ ነፍስን በቅዱሳን እቅፍ ያርገው 😢😢😢
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ Ай бұрын
ሙሉ ጤናየን ሠጥቶኝ በየሰከንዱ ሳሰከፍሕ እዉላለሁ ጌታ ሆይ ማርኝና ላመስግንሕ😢
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Ай бұрын
ኪዳነምህረት ኣደይ መመሊሳ ናይ ሂወት እስትንፋስ ትሃብክን ይሕዋተይ ኣነ ግን ዝብሎ ከማይ ደካማ ሰነፍ ሰብ ኣሎ ኣይብልን እየ ንምንታይ ሓንቲ ንእግዚኣብሄር ከመስግኖ ተጊሀ ኣይከኣልኩን ኦኦኦኦ ፈጣሪ ኣቦይ ይቅረ በለለይ ስለ ሰናይ ኩሉ ዘበለ ከመስግነካ ብዘይ ምኻልኣየይይ በጃኻ ጌታየ ይቅረ በለለይ በዘን ክልተ ይሕዋተይ ጸሎት 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GigiSetie
@GigiSetie Ай бұрын
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው። ሁሉ በርሱ ሆነ እና ይሄን ሠማአትነት እስከመጨረሻው ትፀኑ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ አይለያችሁ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤።
@Tewahedo16
@Tewahedo16 Ай бұрын
በህመማችሁ ምክንያት መንፈስ ቅዱስ ስለማላችሁ ንግግራችሁ ከሰባኪ በላይ ልብን ያቀልጣን።😢
@Tesmiko
@Tesmiko Ай бұрын
ከእናተ እህቶቻችን አለም ብዙ መማር ይችላል; አለበትም....እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል, የፈተናው አይነት ነው ልዮነቱ, እዮብም በከፋ ተፈትኖ አልፋል መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ❤
@mengistuamsal5496
@mengistuamsal5496 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችኹ ለኛም በቁሙ ለሞትን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@eliaseemamis1940
@eliaseemamis1940 Ай бұрын
ቅዱሱ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛችሁ እህቶቼ ለእኛም ልቡና ሰጥቶን የተሰጠንን እንድናውቅ ያድርገን
@-ychslal
@-ychslal 24 күн бұрын
አሜን
@TigistTerefe-b7j
@TigistTerefe-b7j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ ጨርሶ ይማርሽ እሱ አያልቅበትም ታሪክን ይቀይራል እማምላክ ትጠብቅሽ
@ሔኤሜን
@ሔኤሜን Ай бұрын
በእውነት አምላክ ቅዱሳን ሙሉጤናችሁን መልሶ በአውደ ምህረቱ ቆማችሁ ለማመስገን ያብቃችሁ እህቶቸ እግዚአብሔር ለእኛ ሙሉጤናይዘን ለምናማርር ትልቅ ትምርት ነው በተለይ ለእኔ ይህትልቅ ትምርት ነው ይህን የደነደነ ልቤ እንደ ቅድስት ሊዲያ ያብራልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህቶች ወንድሞቸ ዓመተ ሥላሴ ብላችሁ 😢
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu Ай бұрын
እህቶቾ በጣም ጠንካራ ልጆች ናቹ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራቹ 😇😇🙏🏻🙏🏻
@WoinshetG
@WoinshetG Ай бұрын
እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን መደሀኒለም የሚሳነው የለውም እግዚአብሄር ለልጆቹ ትጉህ የማያንቀላፋ ሁሌም ከእኛ ጋር ነው ጨርሶ የማርሽ ለብዙ ምስክርነት ያብቃሽ ዝመሪ መልአክትን ያሰማልን🙏❤️
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሰላደረክልኝ ሁሉ አመሰግናለሁ
@hawah8058
@hawah8058 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ
@እግዛብሔርእረኛዬነው
@እግዛብሔርእረኛዬነው Ай бұрын
አሜን (፫)🤲እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ ውድ እህት ወንድሞቻችን በእውነት እቶቼ እመብርሀን ትዳብሳችሁ እግዚአብሔር ጤናችሁን ይመልስላችሁ 🤲 እኔ ግን እራሴ አየሁ በእና ምን እደምፈልግ አላውቅም 😢ተመስገን ማለት የተሳነኝ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ🤲😢
@bekalumogne6635
@bekalumogne6635 Ай бұрын
እህታችን ምሕረቱን ይላክልሽ፤ ለኛ ሙሉ አካል ኖሮን ከማመስገን ለሸሸነው ዘወትር ለምናማርረው ትልቅ ትምህርት ነው ።
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ Ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ተመስገን ኔስ ምን እላለሁ😢 ቃል ያጥረኛል
@tsegayekeskis7657
@tsegayekeskis7657 Ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና አርሱ በማያልቀው ምህረቱ ይጎብኛችሁ።
@aynlak9464
@aynlak9464 Ай бұрын
የኔ ፍቅር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቹ:: አቤቱ አምላኪ ሆይ ይቅር በለኝ እኔ እናንተን ሳይ የሞት ሞት መኖሪ አምላኪን አለማመስገኔ ኤረ ስንቱ
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ Ай бұрын
የኔ ዉዶች ጤና ሆን ለምናማርር ምን እንበል በእዉት ትልቅ ትምርት ነዉ እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ፍቃዱ ከሆነ ከዚህም ወታችሁ ለማመስገን ያብቃችሁ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ያለንን ማየት ከቻልን የጎደሉብን ሁሉ ኢምት ይሆናሉ. እና ጎበዞይ ናችሁ. ጨርሶም ምህረትን ይላክላችሁ
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 Ай бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል አቤቱ ማስተዋልን አድለን እህቶቼ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለምና እግዚአብሔር ምህረቱ ያብዛላችሁ እናንተ ውስጥ እግዚአብሔር አለ ይህ ደግሞ ከምንም በላይ ይበልጣል ይልቃል ማስተዋሉን ያድለን ዘንድ ለምኑንል እግዚአብሔር በእኛ ውስጥ እንዲኖር መኖሩን ገልጠን የምናሳይበትን እርሱ የፈቀደውና የወደደው ህይወት እንዲኖረን እውነት ብቻ ምን ልበል አሁንም ከዚህ በላይ ታምሩን የምተናገሩ የምትመሰክሩ ያድርጋችሁ
@meridesbele1187
@meridesbele1187 Ай бұрын
እግዚኣብሄር ጨርሹ ይማራቹ እህቶቸ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Ай бұрын
የኔ እህቶች እግዚአብሔር ይማራችሁ በእውነቱ 😢
@GirmaMoges-i8f
@GirmaMoges-i8f Ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቹ ስለሆነው ነገር ሁሎ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ስለሁሎ ነገር ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@HazemHazem-j4r
@HazemHazem-j4r Ай бұрын
እግዛኣብሔር ኣምላክ ምህረቱን ይላክላቹ እህቶቼ ❤❤❤
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Ай бұрын
ምን እንደምል ሁሉ ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ባለኝ ነገር ሙሉ ደስታ ስለሌለኝ ስላደረክልኝ እና ስላልሆነልኝ ነገር ሁሉ አንተ አዋቂ ነህ እና አመሰግንሀለሁ እህቶቸ ምንም የማይሳነው አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ ምስጋናን ስላስተማራችሁኝ አመሰግናቹሀለሁ ❤❤❤።
@-ychslal
@-ychslal 24 күн бұрын
❤❤❤
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 24 күн бұрын
@@-ychslal እኔ ጠንካራ ሴት ቤተሰብ ሆኛለሁ በርችልን
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ እኔ በእናንተ ተፅናናሁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🌷🌷🌷🌷🌷
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቸ እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክላችሁ. እመ አምላክ ትዳብሳችሁ መጨረሻችሁ ይመርልን ❤❤❤
@meserbeye
@meserbeye Ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ማራችሁ መልካም አዲስ አመት❤❤❤
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው Ай бұрын
ተመስገን ቸሩ ሥላሴ እሰይ ተመስገን አክሎ ጨምሮ ይፈውሳችሁ!
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችኹ በእውነት ጨርሶ ይማራችኹ ምሕረቱን ይልክላችኹ 😢❤❤❤
@SisayMekonen-u3y
@SisayMekonen-u3y Ай бұрын
ሙሉጤናሽ ዕግዚዐብሒር ይመልስልሽ
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ሌላ ምን እላለሁ ሁሌ የጎደለኝን ነው የማየው እኔ
@לידור-ז9ב
@לידור-ז9ב Ай бұрын
የሰማቱ ቅዱሰ እጌውርጌሰ የበር ሚል ፀበል ሒዱ ትድነላችሁ ይሔ የመተት ነገር ነው እግዜብሔር አምላክ ከሰራታችሁ ይፈታችሁ
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 Ай бұрын
ድምፅን በዚህ ደረጃ ያሰማን እግዚአብሔር ይመስገን።ጨርሶ ምሮሽ ከፍ ያለ ምስጋና እንድታሰሚን ፈቃዱ ይሁን።
@Fikirte-nh2lr
@Fikirte-nh2lr Ай бұрын
ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ ነገ ለምታስተክልልኝ ነገር ባልቸሳካልኝ ትንሽ ነገር በጣም አማርርአለዉ እህታችን ግን በኦክስጅን እየተነፈሰች ደስተኛ ነች ፈጣሪን አታማርርም በራሴ በጣም አፈርኩ እህቴ ስዉሯ ማርያም ሂጂ ታድንሻለች ስንቱ ድኖ ምስክርነት እየሰጠ ነዉ
@Abuki-wk1xh
@Abuki-wk1xh Ай бұрын
Yena wududoch kebrat yehwatey ajoken egziabher ymharken ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiofacts5581
@ethiofacts5581 Ай бұрын
እህት ጎበዝ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም።
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ የፅናት ተምሳሌት ናችሁ እርሱ ቸርነቱ ብዙ ነውና በምሕረቱ ይጎብኛችሁ
@alexmario1097
@alexmario1097 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አይለይሽ ከነቱጋር እግዚአብሔር ❤
@yimenutesfu2757
@yimenutesfu2757 Ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛቹህ ፡ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ፡እናንተ በጣም ብርቱ ናቹህ ፣አርያም ናቹህ።
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራሴት እመብርሃን አትለይሽ. ❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ Ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ እመብርሃን የሚሳናት ነገር የለም ፈውስን ትላክላችሁ😢😢😢
@yengustube
@yengustube Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ሙሉ ጤናችሁን ትመልስላችሁ ።
@VrgyFs5gd
@VrgyFs5gd Ай бұрын
እደኛ ደካማ አስተሳሰብ ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለኝ 😢 የእውነት ለኛ ለደካሞች ጥንካሬናችሁ የእናታችን የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ መድከኒ አለም ጨርሶ ይማራችሁ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ ጤነኛ ሆነን ፈጣሪ ናውረድ እንላለን
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 Ай бұрын
ይቅር በለኝ፡፡
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Ай бұрын
እኛን ሊያስተምር ....😢😢😢
@2123holy
@2123holy Ай бұрын
ከእኛ የሆነ የእኛ የምንለው አንዳች ነገር ላይኖረን ክፍት ምቀኝነት ጥላቻችንን ምነው ብንተወው፣ የምድራዊ ቁስ አጣን ብለን የምናማርር ማመስገን የተውን ከእህቶቻችን እንማር የጎደለብኝ ያጣሁት የለምና ተመስገን የሰጠኽኝ ስለሚጠቅመኝ ነው ያልሰጠኝ አባት ነህና ስለማይጠቅመኝ ወይ ጊዜው ገና ሆኖ ነውና ተመስገን።
@mengistuamsal5496
@mengistuamsal5496 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችኹ ::
@ayelechfikire
@ayelechfikire Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምሯችሁ ለምስክርነት ያብቃችሁ
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 Ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይማራቹ ለእሱ ቀን አለው
@user-MamushA
@user-MamushA Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ጨርሶ ይማራቹ እህቶቼ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Ай бұрын
እፅብ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 Ай бұрын
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይማራችሁ
@worekaferahusimur3497
@worekaferahusimur3497 Ай бұрын
የምህረት አባት መድሃኒያለም ጨርሶ ይማራችሁ አመሰግናለሁ ማመስገን እና ጥንካሬን አስተምራችሁኛል
@Christian2425.
@Christian2425. Ай бұрын
እግዚያብሄር ታላቅ ነው
@AccurateTube
@AccurateTube Ай бұрын
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ የኔ እህት
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማራችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Samuel-3838
@Samuel-3838 Ай бұрын
ኣሜን እንኳዕ ብሰላም ኣብጻሓና ንኹልና፡ ሙሉኡ ምሕረት የዉርደልክን ልኡል እግዚአብሔር
@Frewe771
@Frewe771 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሱ ይማርሽ እህቴዋ 🤲🤲🤲🤲
@yilkalhunilign
@yilkalhunilign Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ በእውነት
@ump1715
@ump1715 Ай бұрын
እግዚአብሔር አመላክ መሉ ጤናሽን ይመልስልሽ
@HasetGanta
@HasetGanta Ай бұрын
ተመስገን ❤ስለሁሉም
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ Ай бұрын
ምንም ሳይጎልብኝ ለማማርረው ምን ይሆን ምላሽህ
@AlmazDereje-uy1uk
@AlmazDereje-uy1uk Ай бұрын
Bewnte egzabhete cherso ymaerchu bewnte egzabhere mlkame new egzabhere ymwedewen new ymfitenew ena ehitoch beritu dengele maryame tdabsachu❤❤❤❤
@AndinetDidumu-ge7ou
@AndinetDidumu-ge7ou Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@helendereje9953
@helendereje9953 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ
@السيدحسين-ذ6ت
@السيدحسين-ذ6ت Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@AndinetDidumu-ge7ou
@AndinetDidumu-ge7ou Ай бұрын
እልል እልል እልል እልል
@tuf6377
@tuf6377 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ ❤❤😊
@YeabSra-l7y
@YeabSra-l7y Ай бұрын
እኔ ጤነኛ ሆኜ እንዴት እንደማማርር ለዛውም ምቹ የሚባል ቦታ ላይ ተቀምጬ ለማመስገንም መመርጥ ያስፈልጋል ለካ😢
@Mikiyas-fh3hq
@Mikiyas-fh3hq Ай бұрын
አይዞ አችሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ
@AlmazDereje-uy1uk
@AlmazDereje-uy1uk Ай бұрын
Zmaery mlkiten yesmalen mne ysnwele beso chernete gena bzeo tayalchu ❤❤❤❤bewnt lhelachenm lnsha mote ybeken bewnte❤❤❤gbzoche berito enwdachuelen ❤❤❤❤❤
@hayat7959
@hayat7959 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ እኅቶቸ ❤❤
@AndinetDidumu-ge7ou
@AndinetDidumu-ge7ou Ай бұрын
እውነት ነው እህቶቼ
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ እህቶቸ
@hanna4751
@hanna4751 Ай бұрын
ነፍስ ይማር እፍፍፍ
@Fekertube16
@Fekertube16 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያስባችሁ ፈጽሞ ይማራችሁ ቸሪቱ እመ አምላክ ትደባብሳችሁ እህቶቸ
@YuridanosYuridanos
@YuridanosYuridanos Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ
@IffFyi
@IffFyi Ай бұрын
ተመስገን አምላክ ❤❤❤❤❤❤እንኳን አደርስችሁ
@TesfitWeldeab-f2m
@TesfitWeldeab-f2m Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሾ ይማርሽ እህቴ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ እህቶቼ ጥንካሬችሁ አመስጋኝነታችሁ እኔ እራሴን እንዳይ አረጋችሁኝ. ❤❤❤2017 ዳንብላችሁ ለማየት ያብቃን. ❤
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራቹህ 😢
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Ай бұрын
አጀብ እኔ ክፊይቱ አደበቴ መርዘሙ 😭😭 ድግል ሆይ እስኪ አስምሪልን
@elaminale-h3
@elaminale-h3 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ
@tarekegnkifetew3173
@tarekegnkifetew3173 Ай бұрын
Sew Tamo Fitu Yemyabera Ligi. Minigna Metadel new. Emberhan Fitsametion Tasamirilish. Merahagibrun Yazegagachihu lenantem Kalehiwot Yasemalin.
@Teklemarim21
@Teklemarim21 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ❤❤❤
@FikertSolomon
@FikertSolomon Ай бұрын
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን
@AndinetDidumu-ge7ou
@AndinetDidumu-ge7ou Ай бұрын
አሜን
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 14 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 15 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
♦️ስንት የተደበቁ ድንቅ ልጆች አሉ♦️ ሊስትሮው ባሕራን አስገረመን
40:32
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 74 М.