🔴የ2017 የመጀመሪያው ምርጥ ሰርግ‼️👉ጳጳሳት በሳቅ የተደነቁበት የተገረሙበት❤ላዕከ ሰላም ፍቅሩና ኤማንዳ

  Рет қаралды 140,170

Rama Media  ራማ ሚዲያ

Rama Media ራማ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@beterama.
@beterama. 3 ай бұрын
እጅግ ግሩም ሰርግ ነው። መርቋቸው❤
@ብሥራት
@ብሥራት 3 ай бұрын
የእድገት ደብዳቤ😢 በለው
@TiegistNegash
@TiegistNegash 3 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይጣችሁ የአብሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ያከበረከው እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረኩ የተዋህዶ ልጆች ከሚደሰት ጋር ደስ ይበላችሁ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ደስ ብሎናል ተባረኩልን ኮመንት ላይ ይሄ ለምን እንዲህ አልሆነም የምትሉ የናንተ ሰርግ አይደልም የነሱ ሰርግ ነው ጥሩ መመኘት ነው የሚያስፈልገው ውብ የሆነ ሰርግ ነው❤❤❤❤❤
@HanaTesfaye-fc3bt
@HanaTesfaye-fc3bt 3 ай бұрын
Vellow bekeres weregoch werea becha
@TiegistNegash
@TiegistNegash 3 ай бұрын
@@HanaTesfaye-fc3bt lanchi serig yikiribish yihe yanchi serg ayidelem
@muke614
@muke614 2 ай бұрын
ካልጠፋ ምርቃት የአብረሃም እና የሳራ....የማይችሉትን አታሸክሟቸው የዘመኑ ሰው አይታገስም
@muke614
@muke614 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው!!! መዳን ክርስቶስ በሆነ ኢየሱስ ብቻ ነው።መናፍቅ ከአንድ በላይ ሚያመልክ ነው።
@muke614
@muke614 2 ай бұрын
እግዝዮ እንድህ ስትሆኑ ነው ምትውሉት? ሃይማኖታዊ ስርአት ወይስ ሌላ ተደበላለቀሳ አባቱ ማረን።
@MrtszerShitu
@MrtszerShitu 3 ай бұрын
የ አብረሃ የ የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ አናንተ አንድ ያረገው አግዚአብሔር እኛንም ይጎብኝ
@Lauza.T
@Lauza.T 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን እመቤቴ ለዚህ ክብር አበቃችህ የአብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ!
@TsigeredaTadele-lo7jx
@TsigeredaTadele-lo7jx 3 ай бұрын
የሰሚነሽ ልጅ ሐይሌ እግዚአብሄር ይባርክህ። የቆምክበት ቦታ የሚደምቅልህ ኪዳነምሕረት በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ። ሙሽሮች የአብረሃምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።የዮሃንሷ ማርያምን ተደግፎ የወደቀ የለም።
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቸሁ ይህን ያደረገ አምላክ የድነግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ይውስ ትዳራችሁ ይባረክ መልካም ጋብቻ❤❤❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@AtsedeMARIAM-h2p
@AtsedeMARIAM-h2p 17 күн бұрын
Yeabrham yesara gabicha yihunlachihu ❤❤❤
@hiwotweledehana5260
@hiwotweledehana5260 3 ай бұрын
የተባረከ የአብርሀም የሳራ ያርግላቹ ኤማንዳ የትላንትና ትንሽ ልጅ አድጋ ለጋብቻ በቃች የአቶ ምስጋናው ቤተሰብ የተባረከ ቤተሰብ
@FeshaGebremariam
@FeshaGebremariam Ай бұрын
በጣም ደስይላል ፍፃሜአችውን ያሳምረው
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 3 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ሰርግ። እግዚአብሒር ይመሰገን🙏❤️
@tidaruabiza1070
@tidaruabiza1070 3 ай бұрын
ግራ የገባው ዘመን
@ብሥራት
@ብሥራት 3 ай бұрын
ዘመኑ ምን ያድርግ ሰዎች አለምን ተከትለው እያበዱ ነው ከአለምም ያለው እንዳይቀርባቸው ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 ай бұрын
እኔም ግራ ገባኝኮ
@Habetam19
@Habetam19 3 ай бұрын
የአብራሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላቸቸሁ እናተን የጎበኝ አምላክ እኛንም ይጎብኝን አሜን❤❤❤
@Ye-maryam
@Ye-maryam 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሕ ወንድማችን ፍቅሩ የወልደነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እንቁ ልጅ የአብርሐም የሰራ ጋብቻ የባረከ የናንተንም ይባርክላችሁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንና የዛሬ አመት በልጅ ይባርካችሁ
@ethiopiahagere8973
@ethiopiahagere8973 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቸሁ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ። ግን የመዝሙሩ ለዛ ማጣት ያስጨንቃል። ዝም ብለው ነው እኮ እነ ዘርፌ የውጡት ጭፈራውም እኛ ቤትም መጣ ቅንጡነቱ ደሞ የመንፈሳዊ ሰርግ አይመስልም ልቦናችንን ይመልሰው
@ShegawKassahun
@ShegawKassahun 2 ай бұрын
Egzihabhare yimsgen Amen 🙏
@alemgulma9199
@alemgulma9199 3 ай бұрын
egziabher yedingl maryam lij tidarachihun ybarkew
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 3 ай бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝና ለምንድን ነው ከቤተክርስቲያን ከወጡ በኃላ ሌላ ስረአት የሚከናውነው የሙሽሬት አለባበስ እሰቴ መልሱልኝ?
@eexx5392
@eexx5392 3 ай бұрын
አይይይ ድካም ብቻ ነው ያዲስ አበባ ሰው
@ብርቴኤፍታህጌታሆይዩቱብ
@ብርቴኤፍታህጌታሆይዩቱብ 3 ай бұрын
@@MG-yv9ds በትክክል የኔም የሁልጊዜ ጥያቄ ነው በእውነት
@OzaOzal
@OzaOzal 3 ай бұрын
@@ብርቴኤፍታህጌታሆይዩቱብ huletu ko yeteleyaye Ken new ezaw neberku
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 3 ай бұрын
ትክክለኛ አስተያየት የኔም ጥያቄ ነበር።
@BinaHaylu
@BinaHaylu 3 ай бұрын
Hulum endayker ykr ybelen bcha ortodocs yerasi alebabes srhet alat yale hgu eyehedu new egzi abher bechernetu ygobghen😢
@Fasilworku-k6w
@Fasilworku-k6w 3 ай бұрын
ፍቅሩ የሰፈራችን ጀግና ልጅ እንኮን ለዚህ አበቃህ
@Aisha-u1l
@Aisha-u1l 3 ай бұрын
አቤትየሙሽራዋውበትስታምሩ
@KirubelBirhanu-h7c
@KirubelBirhanu-h7c 3 ай бұрын
ይባርካቹ መድሃኔአለም ተባረኩ❤❤
@yeshi464
@yeshi464 2 ай бұрын
ሰው ሲያሳዝን በተክሊል አግብታ መጨረሻው ደግሞ ማህተቡም ተወልኳል😢😢
@shferawbzuneh8373
@shferawbzuneh8373 3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 3 ай бұрын
መልካም ጋብቻ እንኳን ለዚህ አበቃቹሁ❤❤❤❤
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 3 ай бұрын
Amen and Amen 🙏❤️❤️❤️❤️
@semarmindshift
@semarmindshift 3 ай бұрын
The sound system is perfect
@Amy-d990
@Amy-d990 3 ай бұрын
Dmeke aberalen yamanuale sra Egziabhre ymesgn betam des ylale❤❤❤❤❤
@Tigist-ob2ji
@Tigist-ob2ji 3 ай бұрын
Egnam lezih kebr yabkan🙏🙏🙏
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 3 ай бұрын
Congratulations Fekru you deserve 🎉🎉🎉🎉🎉 I am happy for you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanet5533
@netsanet5533 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ጋብቻው መልካም ሆኖ ሳለ ግን የመዝሙሩ የሽብሸባው ነገር ያስፈራል
@FantuGmariam
@FantuGmariam 3 ай бұрын
መልከም ገብቻ
@SelinaMima
@SelinaMima 3 ай бұрын
ፍቅሩዬ የአብርሀምና የሳራን ትዳር የባረከ አምላክ የናንተንም ትዳር ይባርክ ወንድሜ❤
@esheteguaguro3564
@esheteguaguro3564 3 ай бұрын
God bless you and next generation
@AkilogYitbarek
@AkilogYitbarek 3 ай бұрын
የሥርዓተ ቤተክርስቲያን የተገፈፈበት ሥርዓት ከአለባበስ ጀምሮ ፤ የግጥሙ የአዝማሪ ዓይነት ሰው የሚመሰገንበት ሆኖ ተሰምቶኛል ። የግሌ አመለካከት ነው
@BinaHaylu
@BinaHaylu 3 ай бұрын
2Serg new belugh end ke betekrstiyan lela ke wch lela egzi abher hoy ykr belen kemanghawn enkun des alachhu ye abrhem ye sara yadrglachhu❤❤❤❤❤
@Wgena2024
@Wgena2024 14 күн бұрын
በጣም ሰላልገባኝ ነው በቁርባን ከተጋቡ ከአንገቷ ላይ ሞነው ማተቡ ተበጠሰ ??
@Eden-e3w
@Eden-e3w 3 ай бұрын
ቃላት ያጠርኝል የመመህራችን ግጠም
@TewodrosBelete-zm6ot
@TewodrosBelete-zm6ot 3 ай бұрын
መልካም ጋብቻ❤❤❤❤
@HareguaGeremew
@HareguaGeremew 3 ай бұрын
Ere gudee setoche ebakachunii betekrstanchenine atsedebuu 👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾 seratani atetasuuu👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾
@fanetanesh1920
@fanetanesh1920 3 ай бұрын
መልካምጋብቻ❤❤❤❤❤❤
@asegedechkidane6944
@asegedechkidane6944 3 ай бұрын
Esey esye elelelelelelelelelelelelelel enquwan lezeiken aderesachu egzeiabiher ymesgn🤲🤲🤲🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐🌹2017 am zemn❤❤❤ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 ай бұрын
ማነውእደኔ:ይማምላክስምሲጠራ:እባየሚቀድመው:መሽሮች:ያብረሀምና:የሳራያርግላችሁ
@SelamGeri-r8c
@SelamGeri-r8c 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🎉🎉🎉
@ThiruWork
@ThiruWork 3 ай бұрын
ኧረ የዘንዱሮ ሰርግ ሁሉም ማጨብጨብ በጣም ነው የሚገርመው እስኪ እረጋ አድርጉት
@asdqtr8058
@asdqtr8058 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 3 ай бұрын
God bless your marriage🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ 🎉🎉🎉🎉
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j 3 ай бұрын
በሠራግላይ ቢርለቀማነው ወይሥ ፈጣራ ይቅር ይበለን አረወዳትነው የምንሆደው አቤቱማረን ይቅርበለን❤❤❤❤የአቆቢ ጋቢቻ ያድርግላቺሁ
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 3 ай бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ስእራት ለትውልዱ ብታስተካክልት መልካም ነው
@Crystal-b6p
@Crystal-b6p 3 ай бұрын
እንኩንለዝህአበቃቸው
@AmeAme-c9o
@AmeAme-c9o 3 ай бұрын
ቆንጆ ሰርግ ነው ሙሽሪት ተክሊል ደፍተሽ ፕሮቶኮሌ ይበላሻል ሳትዮ መስቀሉ ቢቀር ቀጭን ክር በማሰርሽ እናመሰግናለን
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 ай бұрын
ምንም ምስጋና ያስፈልጋል እምነትዋ መሰለኝ እኔ እንዲያውም ገርሞኛል ነጠላው መውለቁ በተክሊል ተጋብቶ ነጠላ ማውለቅ ተገቢ ነው አልልም
@BekelechTadese-j1o
@BekelechTadese-j1o 3 ай бұрын
Keberun Egeziabehere yewused yeaberhamena yesaragabecha yaregelachehu.
@selamgegziabhar7019
@selamgegziabhar7019 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካቹ❤
@Abibush173
@Abibush173 3 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር የሙሽራዋ አለባበስ ምንእሚሉት ነውማተቧንለምን አወለቀችው ከቆረቡበዃላእደዚህ
@TiegistNegash
@TiegistNegash 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ ውብ ሰርግ ነው ተባረኩልን የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 3 ай бұрын
ግራ የገባው ትውልድ በቁርባን ነው ወይስ ....
@ArmayeAnteneh-d2q
@ArmayeAnteneh-d2q 3 ай бұрын
What does it mean kidanun yemiadersew ene Emanda bet new
@meseretseleshi1877
@meseretseleshi1877 3 ай бұрын
Yetebareku yetekedese Gabecha yehunlachu Egiziyabeher ymesegen Enwedehalen
@Abibush173
@Abibush173 3 ай бұрын
የቤተክርስቲያን ን ስርአት እውቅ ተገላልጦ መዝሙር ምን የሚሉት ነው ምንም አያምር ይቅርይበለን😢
@FantuGmariam
@FantuGmariam 3 ай бұрын
Good beles
@بويوسفبودلامة
@بويوسفبودلامة 3 ай бұрын
Ybrhamna ysara ydrglachu
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 ай бұрын
በመጀመሪያው የቤተክርስቲያን ስርዓተ ጋብቻ ብትፀኑ ጥሩ ነበር ሞቃት ወይም በራድ አንዱን ምረጡ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 3 ай бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ። አንዳዶቹ ዘማሪዎች ግን ዘፈን አስመሰሉት እንደዼንጤዎች ዝላይ አበዛችሁ ትንሽ ተረጋጉ
@thionlema7724
@thionlema7724 3 ай бұрын
ምነው ጋብቻን በተመለከተ መፅሐፉ ላይ አለልህ ወንጌሉን ብትሰብክ
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 2 ай бұрын
የሁማን ሄር ቤተክርስትያን የለንም ምድረሆዳም
@EyerusHabtamu-ef7ds
@EyerusHabtamu-ef7ds 3 ай бұрын
ከአለማ የተደባለቀ ነው😏
@ብሥራት
@ብሥራት 3 ай бұрын
ምን ነበር ሰንበት ተማሪዎች እንኮን ትንሽ ብትሻሉ ከበሮውን ይዛችሁ ከመዝለላችሁ በፊት ትርጉሙን ተማሩ
@Mesfinsisay-u3s
@Mesfinsisay-u3s 3 ай бұрын
ቤተ ክርስቲየኗ ስራት ያስተማረባት ክረስቶስ ነው። ግን ቤተ መቅደስ ውስጥ ተገላልጦ ጥሩ አይደለም
@AmenTemesgen-qx9zu
@AmenTemesgen-qx9zu 3 ай бұрын
የሰርግ አዳራሽ ውስጥ መሰለኝ ያሉት ቤተመቅደስ እኮ አይደለም
@abebech1754
@abebech1754 3 ай бұрын
AlbabsA lke ayedlme
@meseretseleshi1877
@meseretseleshi1877 3 ай бұрын
Yegebahal Fikiruye Tbareku
@werkeyeasfaw515
@werkeyeasfaw515 3 ай бұрын
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሆንላችሀ
@amanual1000
@amanual1000 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጋብቻውን ይባርክ!!!ግን አባቶች ምነው ቤተከርሰቲያን ለመባረክ ሰዓት ለምን ያጥራችኋል???
@Mነኝወለየዋ
@Mነኝወለየዋ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demetura5227
@demetura5227 3 ай бұрын
What’s going on?
@Gabi-by4yh
@Gabi-by4yh 3 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
@Shalthu123-zn7bm
@Shalthu123-zn7bm 3 ай бұрын
Agati layi matani masar shemi nw ede lijiti yetale bolo lasa matabi kirstan adelechim ede
@dankitudabalee3720
@dankitudabalee3720 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TiztaMamo
@TiztaMamo 3 ай бұрын
ይሄ የቤተ ክርስቲያን ስረአት አይደለም
@firehiwotsolomon3798
@firehiwotsolomon3798 2 ай бұрын
Bale kine negni yemilew gin betekerstiyan endale restotal siyasafir🙄
@YasheYashe-q2i
@YasheYashe-q2i 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsmraTeshome
@AsmraTeshome 3 ай бұрын
አሱ ለምን ተክሊል አላደርገም
@YeshiEngdashet
@YeshiEngdashet 3 ай бұрын
Endihe tenchbar aye ortodox
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 ай бұрын
የሃብታም ሰርግ 😋
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@gineniugsse2273
@gineniugsse2273 3 ай бұрын
YEH DGMO MEN YIOTAI 2AIME YAIME
@Aisha-u1l
@Aisha-u1l 3 ай бұрын
አቤትየሙሽሪትውበታድላችሁቅኔአቅራቢውግንትንሽምድነውትምህርትአስተምሩ
@wubegetachew835
@wubegetachew835 3 ай бұрын
❤💓💓💓💓💓💓🎉🎉🎉🎉🎉💓💓💓💞💞💞💞💞💞💞
@bitanyaseifu-yn9nh
@bitanyaseifu-yn9nh 3 ай бұрын
ሙሽሮችና ቤተሠብ ጓደኞች ሁላችሁም እንኳን ደሥ አላችሁ ሥደተኞችንም ለዚህ ቀን ያድርሠን
@HanaHana-d1q
@HanaHana-d1q 3 ай бұрын
አቤት የ ተዋህዶ ዉበት
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 3 ай бұрын
Egezyoooo nawe zendero
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 ай бұрын
!!!!????😢
@ወለተስላሴየድንግልማርያም
@ወለተስላሴየድንግልማርያም 3 ай бұрын
?????
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 3 ай бұрын
ስታስጠሉ ተገላልጣችሁሁሁ ኤጪ
@FantuGmariam
@FantuGmariam 3 ай бұрын
መልከም ገብቻ
@zemarimikiyas
@zemarimikiyas 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HaluHalefom-d2d
@HaluHalefom-d2d 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
እመቤታችን በአንቺ ምልጃ
6:49
መሪባ Tube
Рет қаралды 23 М.
ህሊና ድራማ ሙሉ  - Helina movie 1
2:44:11
Salkan Tube
Рет қаралды 562 М.
ሶበሰ ይውረዱ መላእክት....mezmur ..ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ .. ETHIOPIAN
15:01