MK TV || እናስተዋውቃችሁ || ቤተልሔም ኢትዮጵያ ውስጥ ናት

  Рет қаралды 9,504

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
አቤቱ መድኃኔዓለም ሆይ ስለ ቅዱሳኖችህ ብለህ በዐይነ ምሕረትህ ተመልከተን አሜን አሜን አሜን ማሕበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን
@endalkasfaw5266
@endalkasfaw5266 Жыл бұрын
ይህን ድንቅ ነገር እንድናይ የፈቀደልን አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መሀበረቅዱሳን በርቱልን
@KerstoseAimlaky
@KerstoseAimlaky Ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ አዱ አምላክ አሜን ከጥ ጀምሮ የዎሰኑትና ባዐኗት ነው የምወስኑ ቅዱሳን አባቶቻችን ያስቀመጧትና ያፀኗት ናት እጂ እነሱ በሰሯት እነ ሳልሆን በእትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ናት ከእሷ የተመገቡና በህይወቷ የፀኑ ናቸው እጂ የእሱ ባርያ እጂ የሰራኝ እራሱ የሰራ እራሱ ያኖረን በእሱ ፊቃድ ነው እጂ እደኛ) ፊርድና ዊሳነና አፊጥኖ የምግደል በጣም ቅርቢ ነን አውጣን ለቅመ ምበላ የእሱ ዉሻ ነኝ ስባል ለውሻ ሶፋ ተሰራለት ይቅር በለን ዉሻ ዉሃ ስገባ ተባቢሮ ያወጣሉ ሰው ስሞት መዝናኛ በምንሰራበት አለም ተቀምጠን አዉጣን ፡ የአቶቻችን አምክ ይማሬን ሰጥቶ የማይነሳ የቅዱሳን አምላክ ለአገራችን እትዮጵያ ከተዋህዶ በረት ይሰበስበን አሜን ባአራቱም ምዛን አሉ እናቱን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ የእየሱስ ክርቶስቶስ ስም ይክበር ይመስገን አሜን
@desalegntigabu2906
@desalegntigabu2906 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገረ ጣኦት ናት እዬዋሻችሁ እግዚአብሄር ጣኦት እያመለካችሁ እግዚአብሄር በአፋቼው ይጠሩኛል በልባቼው አያውቁኝም ያለው እናተን ነው ኢትዮጵያ የእግዚአብሄር አገር ትላላችሁ ትልቅ ትንሹ ጉራ ብቻ በዬት ገብቶ በጣኦት በሩን ዘግታችሁ እግዚአብሄር አብዝቶ ይፀዬፋል መፅሀፍ ቅዱሰ አንብቡ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ Жыл бұрын
ግሩም ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ኀይወት ያሰማልን❤
@samrawit-e8d
@samrawit-e8d 2 жыл бұрын
ክብር ይገባቸዋል አባቶቻችን ይህንን ድንቅ ስራ ለጠበቁልን ሰላምን ያምጣልን ለሀገራችን
@enatkasa2457
@enatkasa2457 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነው አባቶቻችን ዕድሜአችሁን ያርዝማልን ማሕበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ስራ ነው
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
ተዋህዶ ዕፁብ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
አቤቱ ሃጢያተኛ ነኝና ድንግል ሆይ አማልጅኝ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
እፁብድቅስራነው በርቱልን ማህበረቅዱሳኖች
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shegawmequanint4127
@shegawmequanint4127 Жыл бұрын
Mahibere kidusan kelb enameseginalen kale hiwot yasemalin
@ወለተስእላሴ
@ወለተስእላሴ 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ሀይማኖታችንን ቅርሳችንን አገራችንን ጠብቅልን አምሀራ ሳይንት እኮ አሁንም የክርስትያን አገር ተድባማርያም ደብር መገጃነው አገሬ እሄ መሀል ወሎነውጅ ሌላው እእምነቱን አክባሪነው
@እግዚኦኢየሱስ
@እግዚኦኢየሱስ 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@ኢትዮጵያሐገሬ-ቘ1ቀ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ቘ1ቀ 2 жыл бұрын
ዕፁብ ድንቅ ነዉ።
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 Ай бұрын
❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 2 жыл бұрын
ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nebiutessema3865
@nebiutessema3865 2 жыл бұрын
ልዩ ዘገባ ነው! ሥርዓተ ንግሥ አይካሄድበትም?
@eyayagashaw1068
@eyayagashaw1068 2 жыл бұрын
Nihassia 24
@nebiutessema3865
@nebiutessema3865 2 жыл бұрын
በዓመት አንዴ ብቻ ነው ንግሱ?
@eyayagashaw1068
@eyayagashaw1068 2 жыл бұрын
@@nebiutessema3865 aye aymeselgnem gn nehassia betam yameral kechalk hid hidje neber
@nebiutessema3865
@nebiutessema3865 2 жыл бұрын
የእግር መንገድ አለው? ነው ወይስ መኪና መግባት ችሏል ? እንዴት እንዴ እንደሚኬድ ጻፍልኝ ።
@usr256
@usr256 2 жыл бұрын
@@nebiutessema3865 ከአዲስ አበባ ሩቅ ስለሆነ ብዙ የለም በግል መሄድ ይሻላል
@yotor5801
@yotor5801 4 ай бұрын
የላሊበላ ጥበብ ነዉ ሌላ ምን ትዘባርቃለህ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 жыл бұрын
ይህን ድንቅ ነገር እንድናይ የፈቀደልን አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መሀበረቅዱሳን በርቱልን
@yotor5801
@yotor5801 4 ай бұрын
የላሊበላ ጥበብ ነዉ ሌላ ምን ትዘባርቃለህ
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 132 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 20 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 26 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 353 М.
Ethiopia: የላሊበላ  አብያተ ክርሰቲያናት ምስጢር እና......
10:03
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 4,5 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 132 МЛН