MK TV || እናስተዋውቃችሁ || ከኤረር ተራራ ምስጢራቶች አንዱ…

  Рет қаралды 47,329

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 99
@Miko16459
@Miko16459 2 жыл бұрын
አባ በረከቶት ይድረሰኝ!!! ምእመናን በእውነት በጣም ትልቅ በረከት ድህነት የሚገኝበት በሱባኤ ለጠየቀ መልስ የሚገኝበት ቦታ ነው በአታ ጠዋት ሰምታ ለማታ እመኑኝ ሄጄ ያየሁት ነው እግዚአብሔር ይመስገን የጠየኩት የለመንኩት ያሎነልኝ የለም እናንተንም በአታ ትስማቹ!!!
@Miko16459
@Miko16459 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ
@afro90s78
@afro90s78 2 жыл бұрын
Amen
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 жыл бұрын
የማህበረ ቅዱሳን መስራቾች እና ማህበርተኞች እንዲሁም ፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ በእውነት እንዴት ለነፍሳችሁ ታላቅ ስንቅ አዘጋጅታችኋል። ስንቶቻችን ይህን የመሰለ የነፍስ ምግብ የሚሆን ፕሮግራም ጥለን በከንቱ የፓለቲካ እና የዳንኪራ ሚዲያዎች በመከታተል ተጠምደናል። በእውነት አሁንም እግዚአብሔር በስጋም በነፍስም ዋጋውን ይክፈላችሁ። እዚህ በአህዛብ ሀገር ሆኜ ይህን አይነት ፕሮግራማችሁን ሳይ የሀገሬን ቅዱስ ቦታዎች በመናፈቅ እንዲሁም ከመንፈሳዊ ህይወት ርቄ የጠፋሁበትን ህይወት እያሰብኩ እንባዬ ይመጣል። ብቻ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ እና በቸርነቱ ለንስሀ አብቅቶ፣ ሀገራችንንም ሰላም አድርጎ፣ ወደ ቤቱ እንዲሰበስበን ይርዳን!!!
@shiferawwakjira658
@shiferawwakjira658 2 жыл бұрын
ይህንን ዝግጅት በዝህ ደስ ባለ አቀራረብ አዘጋጅታችሁ በዝህ በአማረ መልኩ እንድ ቀርብ በማድረጋችሁ እጅጉን ኣመሰግናለሁ ፣የቅዱሳንና የፃድቃን በረከትና ጥበቃ ሀገራችንና ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን
@kidist1955
@kidist1955 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏😍
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tedamy1698
@tedamy1698 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ይፍቱኝ ኃይለሚካኤል ነኝ
@kenanmostube
@kenanmostube 2 жыл бұрын
አባ በረከታቸው ይደርብን የመርሐግብሩ አዘጋጆችም በርቱልን
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 2 жыл бұрын
ያባቱቻችእን እረዲት በረከታቸው ይእደርብን አሜን
@GetahunEnyew
@GetahunEnyew 25 күн бұрын
አሜን በርከትዎ ይድርሸኝ
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 2 жыл бұрын
ለደጇ ታብቃን እመቤታችን፡፡ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው፡፡ ተባረኩ!
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ ሳየው የእመቤታችን በረከት የቅዱሳኑ አማላጅነት የልጁዋ ቸርነት ይቅርባይነት አይለየን አሜንበገዳሙ ያሉትን አባቶቻችንን በሰላም ያቆይለን
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን እባክክን ስለነዚ አባቶች ብለክእንኳን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከዚደም መፍስ ጭንቀት አውጣት
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 жыл бұрын
አሜን
@Non-e8j
@Non-e8j Ай бұрын
I pray 🙏🏼 to lord almighty I can visit if not all most monasteries in Ethiopia 🙏🏼❤️I’m so grateful god has blessed us with the orthodox religion 🙏🏼❤️humble god loving giving dedicated people 🙏🏼🙏🏼❤️
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን ቡራኬያቸው ይድረሰን አሜን🙏
@ninjago9518
@ninjago9518 2 жыл бұрын
ተዋህዶዬ እናቴ የእምነቴ ሚስጥር ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር የቅዱሳን ፀሎትና ልመና እንዲሁም በረከታቸዉ አይለየን🙏
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ሀገራችንና ህዝባችንንም ጠብቁልን
@yeshimebetyirdaw9807
@yeshimebetyirdaw9807 2 жыл бұрын
አባ ገብረኪዳን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቡራኬዎ ይድረሰኝ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን እፀብድቅ አቀራረብነው ከጉዞችሁ ጀምሮ ካለባበስ ጀምሮ ውብነው ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ እያልኩ ማህበረ ቅዱሳንን ያስፋልን
@danield4651
@danield4651 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ቃሉ ለማን ነው እሚገባው?
@tonneryaya4056
@tonneryaya4056 2 жыл бұрын
ውሸታም ፡ የፈጠራ ፡ ትርክት ፡ መሬት ፡ መውረር ፡
@tonneryaya4056
@tonneryaya4056 2 жыл бұрын
ጉደኞች ፡ ውሸታም ፡ ቀጣፊ ፡ ነውረኛ ፡
@vapmsmore2456
@vapmsmore2456 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደረብን ኦ አምላኬ እንደቸርነትህ አስበኝ......
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣እግዚአብሔር፧ይመስገን፧አባታችን፣በረከታቸው፣ይድረሰን፣።
@MimiLove-f8j
@MimiLove-f8j Жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያዬ ድንቅ ነሸ በውነት ጣሪዬ መለሰኝ ከስደት በቃቹ በለን ❤❤❤❤❤❤❤
@etagegnalemayehu5779
@etagegnalemayehu5779 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያልነሳን
@youtubered3554
@youtubered3554 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው
@21Maryam2
@21Maryam2 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዚህ ገዳም በረከት በማግኘቴ አምላኬን አመሰግናለው በረከትዎ ይደርብን የእኔ አባት አበው አባቶቻችን ይጠብቅል የእኛ የመኖር ዋስትና ከፈጣሪ በስትያ አለምን ንቀው ከዘመድ ባሕድ ከሀገር ምድረበዳን መርጠው ከላመ ከጣመ ርቀው ለጉሮሮ ሻካራ የሆነውን ለቆመ ስጋ ያህል ያህል ወስደው ተግተው ስለኛ የሚለምኑ አባቶች ናቸው እናመሰግናለን
@zomaneshtiruneh4084
@zomaneshtiruneh4084 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ማህበረ ቅዳሳን
@hanakassu5819
@hanakassu5819 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
አባቶቼ በፀጋ በእድሜ ያኑርልን ክብር ለመድጛኒያለም ይሁን እመቤቴ ክብር ይድረስሽ
@Sara-bc3oc
@Sara-bc3oc 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከተወ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በምህረት በቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን በተክርሥቲያናችንን ሀገራችንን ትውልዳችንን ህዝባችንን ይማርልን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ አሥራ ሥድሥቱ ነብያት ሥለ አብርሀም ይሥሀቅ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አናንያ አዛርያ ሚሣኤል ሥለ አሥራ ሁለቱ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለሄድሮሥ ያሥፈጃቸው የቤትልሔም ህፃናት ሥለ አቡነ ሐብተ ማርያም ሥለአቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ መርቆርዪሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ማረንይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
@zomaneshtiruneh4084
@zomaneshtiruneh4084 2 жыл бұрын
አምን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን በረከታቸው ፀሎታቸው ይርዳን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቧን ከዚህከመጣብን መክራ ያውጣልን ትንሣኤዋን ያፍጥንልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን::
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርች አባታችኝ እረጂም እድሜ ይስጥልን
@alemayehuteklu4694
@alemayehuteklu4694 2 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። ለእኔ ትልቅ መታደል ነው በትንሹም ቢሆን የድቁና ትምህርት አስተምረውኛል። የማውቆት ገና ከታላቁ ከዝቋላ ገዳም እኔ ባደኩበት ደብር ወደ ቃጅማ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በተዛወሩበት ጊዜ ነው። ሁሌም ላዮት እናፍቆታለሁ። ትሁት አባት አውነተኛ የበቁ የእግዚአብሔር ሰው! ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርከው ይኸንን ፕሮግራም ስላዘጋጃችሁ። ከካናዳ
@gegikeya1042
@gegikeya1042 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።የአባቶች በረከት ይደርብን።
@yaredhailu840
@yaredhailu840 Жыл бұрын
ኤረር ቅድስት ባታ ልዩ ቦታ ነች ብዙ እንቆቅልሸን ፈታልኛለች
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
እግዝያብሔር መስገን የተቀደሰውን የቅዱሳንን በረከት ያልነፈከን ኢትዮጵያ ሃገረ እግዚአብሔር 🙏💚✝️💛✝️❤✝️🙏🙏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
የናታችን፣የቅድስትድንግል፣ማርያም፣በረከት፣እረድኤት፣በአገራችን፣ሠላምፍቅር፣አንድነት፣ትላክልን፣እማፍቅር፣አገራችን፣በምህረቱ፣፣ልጆ፣ወዶጃ፣ፍቅሩን፣ለኢትዩጵያ፣ላኪልን፣።
@jonijo5038
@jonijo5038 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን!! MK በርቱልን
@yafhagere466
@yafhagere466 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ኤረር ባታ ቃልኪዳን ያለው ቦታ እንደሆን ይነገራል አባቶችን ካገኛችሁ አይቀር ብትጠይቁ ጥሩ ነበር በጣም ማወቅ ምፈልገው ነገር ቢኖርም አስታውሳችሁ ይህን ታላቅ ስፍራ ስላቀረባችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡
@mikiyasbravo1068
@mikiyasbravo1068 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው
@aberamengistu6552
@aberamengistu6552 2 жыл бұрын
amen amenakachen egziyabeher yekeber yemesgen
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት መንፈስ ያድሳል ቦታው በጉብኝት ውስጤ እንዲህ ሰላም ያገኘ በአካል እንዴት እሆን አምላኬ ሆይ ከነ ሀጢአቴ ልጅህ ስላረከኝ ተመስገን🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ማሕበረ ቅዱሳን በርቱልን🥰
@abenethaile8632
@abenethaile8632 2 жыл бұрын
በርቱልን
@fnti2276
@fnti2276 2 жыл бұрын
ስለ እግዚአብሔር ይመስገን. ከክፍ መከር ይጠብቅልን በጣም ድንቅ ባታ ነው አባታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ። አቅርባችንንም እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ
@gettinetkassie5354
@gettinetkassie5354 2 жыл бұрын
✝️ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!! ረድኤተ እግዚአብሔር አይለይብን፤ አሜን!!!✝️
@binized7711
@binized7711 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይድረሰን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የገዳሙም የናተም በረከት ይድረሰን💞💞💞
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብረሃን ለደጇ ታብቃን ማኅበር ቅዱሳን በርቱል
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን.
@hibretkassie1499
@hibretkassie1499 2 жыл бұрын
amen yeabatuch bereketachew yederben!!!!!!!!!!!
@Ambassel
@Ambassel 2 жыл бұрын
አስደናቂ ቤተክርስቲያን ነው የሃበሻ መልክና ቀለም ባላቸው የቅዱሳን ስእሎች ብታስጌጡት ይበልጥ ትርጉም ይሰጣል::
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን መታደልነዉ ፍቅራችንን መልስልን ፈጣሪ ማረን ታረቀን
@betelhemeles6619
@betelhemeles6619 2 жыл бұрын
የእውነት አባት እውነተኛ ቦታ እማምነው አምላክ ይፋረደኝ ከዋሸው :: በዚህ ቦታ ምንም ጥርጥር የለኝም
@tzazudelelegn7833
@tzazudelelegn7833 2 жыл бұрын
ፖሮግራሙ በልክሽ የተሰፋ ነው ድንቅ ችሎታ ድንቅ አቀራረብ የተለየ አክብሮት አለኝ ስምረት ላችም ለፕሮግራሙም ማህበራችንን ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን
@አንዲትኢትዮጵያ
@አንዲትኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏❤
@zermandemma7461
@zermandemma7461 2 жыл бұрын
::::: ማረሚያ ይደረግ ::::: ቤተ ክርስትያኑ ተሰርቶ ያለቀበት 1984ዓም መባል ሲገባው እህታችን 1884 ዓም በማለት የዓመተ ምህረት ስህተት አድርጋለች እና ይታረም!!!
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 2 жыл бұрын
amen
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን
@bezabishdema517
@bezabishdema517 2 жыл бұрын
Keber Le Medehanialem Kerestos Yehun yehenen des yemil Tarik kalat Bata le mariyam kleb west telrqo le migeba le asemachun Hulu Egziabeher betenana Beselam tebeqo yanurelen lengam Egzibeher kebereketu bedeme betena tebeqo yasatefen Embete bale ebet deres tetebeqen Amen! Amen! Amen
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 2 жыл бұрын
🙏🤲
@danield4651
@danield4651 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ መምጫው አይታወቅም ስራው ድንቅ ነገሩ ሚስጥር አሉ አባታችን ልብ ላለው ይሄ ቃል ብዙ ነገርን ያስተምራል። እናንተ ወይም ድርጅታችሁ የዘመተባቸው የስላሴ ባሮች የተናገሩትን የእግዚአብሄር እውነት ንቃችኋል አቃላችኋል , እግዚአብሄር እኛ ባልነው መንገድ ካልሆነሀ እሱ በመረጠው እቃ ወይም ሰው አይሆንም ብላችኋል። እናንተ ግን እነማናችሁ ለመሆኑ ይገርማል። እስቲ ከዚ ቃል እንኳን ተማሩ ። በተረፈ ግን ኘሮግራሙ ምረጥ ነው ። ያው የእሳቸውን ጨዋታ የታሪኩን ባለቤት ሳንጠግብ ቀጥሎ የመጣው ሰውዬ የማን ቤት ነው?
@lunaamor5354
@lunaamor5354 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ሁሌም ትኖራለች ደርግም አሳዶ መጨረሻዉ ራሱ መሰደድ ሆነ አሁንም አራጆች ከዚ ተማሩ ክፋት መጨረሻዉ ራሱን ያጠፋል
@Mariyamee-p3v
@Mariyamee-p3v Ай бұрын
ጉዞ ብታዘጋጁ ጥሩ ነወ
@hailemicael4782
@hailemicael4782 2 жыл бұрын
1884 ዓ.ም. የተባለው 1984 በሚል ይስተካከል!
@metadeldubai1025
@metadeldubai1025 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@getahun3497
@getahun3497 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ።አባታችን ግን ታሪካቸው ሰፊ ነው ከዝቋላ አመጣጣቸውን በደብረዘይት ቀደምት በሆነው ቃጅማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲያስተምሩ እንደነበር ታ በታሪክ እንሰማለን። እና በራሳቸው ዙሪያ ፕሮግራም ቢሰራ ብዙ እንማራለን
@Miko16459
@Miko16459 2 жыл бұрын
👏
@metadeldubai1025
@metadeldubai1025 7 ай бұрын
ለደጁ አብቃ ኝ ጌታሆይ ከስደት መልሰኝ
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 2 жыл бұрын
ABATACHIN BEREKETOT YIDEREBIN
@abelabel5738
@abelabel5738 2 жыл бұрын
ምስጢራት፣ ወይስ ምስጢራቶች ወይስ ምስጢሮች ? አንድ ቁጥር ሁለት ጊዜ ለበዛ አይችልም
@hiwotmehari2893
@hiwotmehari2893 2 жыл бұрын
Be Tsadku Kidus Atsm Hulut Nersoch dinew aychalehu hulum bitekemibet melkam new❤
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 2 жыл бұрын
ለማዳመጽ ተቸግሬ ነው ያዳመጽኹት ከጀርባው ያለው ድምፅ እና የአባታችን ድምፅ ለስላሳነት ጋር ተቸግሬ ነበር ነገር ግን እንደምንም ብዬ ሰምቸዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን።
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 2 жыл бұрын
TEMESGEN
@mlaiketetshomoal4281
@mlaiketetshomoal4281 2 жыл бұрын
የረር ተብሎ ይስተካከል የቃሉን sound and voice code አታዛቡ ።
@meron7563
@meron7563 2 жыл бұрын
🤭🤭🤭🤭yemigerm new 😭😭😭yeabate hager new nefsun ymarew. Kremt sihon enmetana sra agzen meskerem lay guzo wede A.A endih mehonun gn alakm neber. Tir slasen kerten anakm neberrrr abate eyale....betam tekeyrowal akababiw yekdusun abat asmachew mayet bicha inji mekresm poto mansatm aychalm klkl new.snt gzeeee metche alakm sdet aynu ytfa. enamesegnalen yerasen tarik beyazkut slk mayete. Tebareku kalehywetn yasemaln 🙏🙏🙏gn asaterachut
@basedteklu8492
@basedteklu8492 2 жыл бұрын
Bishoftu lemn alalshim kiristian bihonimm kirr yilegnal mereten balemakberish
@yonasalene2077
@yonasalene2077 2 жыл бұрын
Yerer terara new yemebalew ( yerer )
@kalitemtime7392
@kalitemtime7392 2 жыл бұрын
ቢሾፍቱ በሚል ይስተካከል::
@nebiutessema3865
@nebiutessema3865 2 жыл бұрын
ምነው ታድያ በነካ እጃችሁ እንደመዳሰስ በቅርብ ርቀት የሚገኘውን የሥላሴ ቤተ ክርስቲያንን ታሪክ ዘነጋችሁት ?
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
በእዉነትያአብቶቻችንበረከታቸዉይደረሰንእግዚአብሔርይስጥልንማህበረቅዱሳኖችያገልግሎትዘመናችሁንይባርክላችሁማህበሩንያስፋልንአሜን3
@godgreatfather2667
@godgreatfather2667 2 жыл бұрын
Abata be media selayhot des belogale Ergem edma yestot bezu berket yemgegebet bota nw hulm Christian botawn bergete elalhu.
@isanmonayoomuu5988
@isanmonayoomuu5988 2 жыл бұрын
ደብረዘይት ሳይሆን የአከባቢው ህዝብ በሚጠራበት ስም ብሾፍቱ እያላቹ ጥሩ። ዓላማቹ የፓለትካ ግብግብ ፍለጋ ነው ወይስ ሃይማኖት?
@kidist1955
@kidist1955 2 жыл бұрын
ሓይማኖት 💯 ምንዓይነት ጉድ ነው 😕🙄😕
@taostube435
@taostube435 2 жыл бұрын
ደብረ ዘይት የሚባለው ከመቼ ጀምሮ ነው ቢሾፍቱ የተባለውስ መቼ ነው? ቢሾፍቱ ማለት ምን ማለት ነው ደብረ ዘይት ማለትስ? ምታውቀው ነገረ አለ? በውኑ የአከባቢው ማኅበረ ሰብ ቢሾፍቱ ሚለውን መጠሪያ ሚወደው ይመስልካል ይህን ሴይጣናዊ ስያሜ በአከባቢው ማኅበረ ሰብ ላይ የጫነው ታሪክ ሳይሆን ባዕድ አምልኮና አሁን ደግሞ የብሔር ፖለቲካው መሆኑን ታውቃለክ?
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
እረ ለምንድን ነው ሰው የማትሆኑት ትላንት የምናውቀው አዎ ደብረ ዘይት ነው ዘረኛ ዘርሽ ይነቀል የቢሾፍቱ ምናምን ይብላሽ ባለጌ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
"ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ"
34:02
Fana Television
Рет қаралды 110 М.
MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ህልመ ለሊት አስቸገረኝ ?
30:50
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН