MK TV || ጠበል ጸዲቅ || እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እንዴት ነው የሚቆጠረው

  Рет қаралды 60,049

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 279
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Жыл бұрын
እባካቹ ልማድ መሚመስሉን ግን ብዙ ሚስጢር ያላቸው የቤተክርስቲያን ስርአትን እንዲህ አስተምሩን በእውቀት እንኑር ልማድ ይብቃን
@lidacall6326
@lidacall6326 3 ай бұрын
ይሕጠያቅ ይባረክ እኛንም አስተማረን በሕይወት ያሐማልን
@lidacall6326
@lidacall6326 3 ай бұрын
በዘልማደድ ነበር እምንቆጥረው
@ምንጊዜምተመሥገን
@ምንጊዜምተመሥገን Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን እና እኅታችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን 🤲➕
@eyobgebreselassie511
@eyobgebreselassie511 Жыл бұрын
ዛሬ አዲስ ነገር ተማርኩኝ። አመሰግናለሁ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ Жыл бұрын
እኔም በእንተ እግዚትነ ማርያም የሚለውን ተማርኩ
@tigistfikru
@tigistfikru Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@yalewadugna853
@yalewadugna853 Жыл бұрын
እኔም ዛሬ በእግዝትነ ማርያም ማረነ ክርስቶስ ሚለውን አሁን በትክክል አወቅሁ ፡፡ ቅል ህይወት ያሰማልን አባታችን፡፡
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
ያስተማረን ሉኡልእግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@sarabya4574
@sarabya4574 Жыл бұрын
ፍፍፍፍፍልብ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺን ማህበር ቅዱሳን በረቱልን እንደዚህ አይነት ባጪሩ ትልቅ የሄወት ቃል
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
ፀበል ፀዲቅ ደስ የሚል ነው።
@tenayemelesse7479
@tenayemelesse7479 Ай бұрын
፟መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ረረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን። በጣም አመሰግናለሁ
@amant5905
@amant5905 Жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ይሁን፡ ላስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ ያልገባኝ ነገር ግን ኣለ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ስንል ከቀኝ ወደ ግራ፡ በእንተማርያም ስንል ደግሞ ከግራ ጀምረን ሁሉም ወደላይ ኣሉን፡ እስካሁን ብዙ ጠይቄ ኣለው ኣሁንም እየጠየቅኩኝ ነውና፡ ነገር ግን ኣንድ ኣይነት ኣይደለምና በስትክክል ተጽፈዋል ከሆነ በየትኛው ክፍል የኦርቶዶክስ መጻፍ እንዳለ ይጠቁምን እርሶ እንዳሉት ሌሎችም እንደዛ ነው የምሉንና ያሳውቁን፡ በእንተ ማርያም ምንለው ደግሞ ለማርያም ስትል ማረን እንጂ ከ እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ከሚሎው ልዩነት እንዴት ይኖረዋል፡ ሁሉም በራሱ ያሰበው እንዲህ ነው እያለ ተቸገርን እባካቹ።
@henoseanbese
@henoseanbese Ай бұрын
አባታችን! ካህናት ሲያሳረጉ 12ጊዜ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶሰ በሉ ካሉ በኋላ ምዕመኑ ገና 3 ጊዜ ሳይል 12 ጊዜ በእንተ ማርያም ማህረነ ከርስቶስ በሉ ይሉናል። አሁንም ይህን ገና ሶሰት ጊዜ ሳንል እግዚአብሔር ይፍታህ ይሉናል ይህ ትክክል ነውን
@sarabirhanugetahun4635
@sarabirhanugetahun4635 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራን የመቁጠርያውን ጉዳይ እነ መምህር ግርማን ከመቃወም ይልቅ ያስተማሩበትን መንገድ ቢያፀኑልን መልካም ይመስለኛል እስቲ እኔ ልጠይቆት ቤተ መቅደስ ውስጥ የኢየሱስን ክርስቶስን ክቡር ደሙን ቅዱስ ስጋውን ያልተቀበለ መግባት ይችላል???ስለዚህ መቁጠርያው ለሁላችን ተፈቅዷል ችግሩ የቤተክርስቲያንን ህግና ስረአትን ባለመጠበቃችን ነው እንጂ መቁጠርያ ለሁላችን ክርስትያኖች ይፈቀዳል እናተ ከመምህር ግርማ ወንድሙ ጋር ምን እልህና መናናቅ እንደ ገጠማችሁ እግዚአብሔር ይወቅ ይልቁኑ ይህ ወለም ዘለም እያለ ላለ ምእመናን ስለእግዚአብሔር ትእዛዝ የእውነት መስክራችሁ የመሸበት ብታድሩ ይሻላል
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Жыл бұрын
ሚገርም ነው እኔም እስከ ዛሬ በልማድ ነበር የምለው ግን ውስጤ ጥያቄ ነበር ጠይቃለሁ እያልኩ በልቤ አስብ ነበር በጣም እናመሰግናለን
@ሙሉይቱብ
@ሙሉይቱብ Жыл бұрын
ክርስቴን ነኝ እደሜየም 25አካባቤ ነዉ ግን አላቅም ነበር እግዚአብሔር ይመሥገን
@nigusayehubelayhun6161
@nigusayehubelayhun6161 Жыл бұрын
Des yelala bertu anbebu
@zed96
@zed96 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@betybety9054
@betybety9054 Жыл бұрын
ማሕበረቅዱሳንቴሌዥንመስራችዕናአገልጋዮችከልቤዕወዳችሁአለሁለኔሕይዎትእናዕስትንፋሴነውገንዘብባይኖረኝስጋየንለመስጠትዝግጁነኝባለቤቱረጅምዕድሜዕናጣናንይስጥልኝአሜን
@shewayekebede893
@shewayekebede893 Жыл бұрын
አባቶች አንዳንዴ አቡነዘበሰማያትን ሳንጨርስ እግዚኦ መሀረነን እግዚእ መሀረነን ሳንጨርስ በእንተ ማርያምን በማለት የችኮላ በይሆን።
@geteyetumebtu-nz1wd
@geteyetumebtu-nz1wd 5 ай бұрын
ቃለሂወትያሰማልንመምህራችንእኔምአላዉቅምነበራእናመሰግናለን❤❤❤አቡነዘበሰማያትስእንዴትነዉ???
@EyasuAmeha-qs1sp
@EyasuAmeha-qs1sp 6 ай бұрын
አይ ተዋህዶነት አንዴት መታደል ነዉ
@amnaslama4484
@amnaslama4484 Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሠማልን ውዱ ኣባታችን ፀጋኡ ያብዛላቹ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@alekidane7169
@alekidane7169 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!Revelation 21 (ትግ) - ራእይ 12: ዓብይን ነዊሕን ቀጽሪ ኸኣ አለዋ፡ ዓሰርተው ክልተ ደገ፡ ኣብቲ ደጌታትውን ዓሰርተው ክልተ መላእኽቲ፡ ስማት ድማ ተጽሒፉ አሎ፡ እዚ ስማት እዚውን ናይቶም ዓሰርተው ክልተ ነገድ ደቂ እስራኤል እዩ።
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
እስከ ዛሬ የማውቀው በእስራ ሁለቱ ሐውርያት ቁጥር 12 ጊዜ ከእመልካች ጣታችን ጀምረን ከላይ ወደታች እስከ ትንሿ ጣታችን ድረስ የምንል ነበር የሚመስለኝ :: ዛሬ አጥርቼ አወቅሁ:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
@uaealain9484
@uaealain9484 Жыл бұрын
መሀበረ ቅዱሳኑ እግዜአብሄር ያስፋልን ያቆይልን ያብርታልን በቸርነቱ ይጠብቅልን
@---2661
@---2661 Жыл бұрын
እፁብብብ ድንቅቅቅ😢❤ ባወኩ ቁጥር አላዋቂነቴን ወቅሼ ግን በዚህ ቅድስት እምረት ስር እንድሆን ያረጉኝን ፈጣሪን እና ወላጆቼን አመስግኜ አሁንም ለማወቅ ለመማር ከ 0 ለመጀመር ዝግጁ ነኝ❤
@hanabelay7574
@hanabelay7574 Жыл бұрын
የወር አበባ ላይ ሆነን በምን ያክል ርቀት ድረስ ነው በ/ክ መግባት የምንችለው ? የሚከለከልበትስ ምክንያት ምንድነው
@SmilingKelpie-or9bn
@SmilingKelpie-or9bn 2 ай бұрын
40ክንደድእማ
@geregere6952
@geregere6952 Жыл бұрын
ይህቺ ቤተክርስቲያን እኮ ሚስጥር እኮ ነች አናውቃትም አምላኳችን ዕውቀቱን ይግለፅልን
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 3 ай бұрын
ፀበል ፀዲቅ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እናመሠግናለን።እህታችን ከተቀበሉሽ ባልደረቦችሽ በትግረኛው አዘጋጅዋ ደስ ይላል ወንጌል አስተማሪዎችን እየጋበዘች ትግረኛውን ስለማይገባኝ እንጂ ለሚረዱት ጎበዝ ቀጥይበት እላለሁ።የማህበረ ቅዱሳንና ኢኦቲ የግለሰብ ታሪክ እያሰለቹን ብቻ ሳይሆን አለማዊ ጣቢያ እንዳዳምጥ እያስገደደን ነውና ሰዓቱን ወንጌል አስተምሩን አስተላልፊልን የብዙ ምዕመን አስተያየት ነው።በአንቺው ብዙ እውቀት እያገኘን ነው።
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
በመጄመርያ ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርሰቶሰ ሰሙ ካጽናፍ እሰካጽናፍ አለም የተመሰገነ ይሁንልን!!! እሄን ጥየቄ ያቀረበልንን ውንድማችን ሳላመሰግነው አላልም እኔም በትክክል እየጸለይኩ አልነበረም መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን❤️❤️❤️❤️
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር መቁጠሪያ በዋሻ በፍርኩታ በዱር በገደል ላሉ መናንያን እና እድሜያቸው ለገፋ መቁጠር ለተዘነጋቸው አረጋውያን ብቻ እንጂ ለሌሎች ምዕመናን አውጃ አታውቅም !! እነዚኽም የሚጠቀሜበት ራስን የቻለ ታላቅ ምስጢር አለው ።
@getachewguadie464
@getachewguadie464 Жыл бұрын
አንዳንዶችድጋሜ በእንተማርያም ከቀኝለምንአልጀመርንም
@salmagetu5859
@salmagetu5859 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታቺን በጣም ስፈልገዉ የነበረ ነገር ነዉ ያስተማሩኝ
@mariamalemato7187
@mariamalemato7187 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ኤኔ ጥየቄ አኝ ግን ቁጡቹ እንዴት አገኛሌሁ እባካቹ
@Selamenesh
@Selamenesh Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤
@fisehasisay6042
@fisehasisay6042 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእንተ እግዚተነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ከትንሷ ከላይ ወደታች የሚለል አለ የትኛው ነው ትክክል መምህር
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 Жыл бұрын
ዛሬ አዲስ ነገር ተማርኩኝ እግዞ መሕረነ ክርስቶስ ሰቆጥር እኩል ነበር ከትንሿ ጣት በመነሳት ነበር
@mariamalemato7187
@mariamalemato7187 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኤኔ ጥያቄ አሌኝ ግን የመህበረ ቅዱሳን ቁጡር አጣው እባካችሁ እንዴት አገኛለሁ ?
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 3 ай бұрын
ግን ህፃን ሳይቀር የሰይጣንን እያስወጡበት ሰለሆነ ጌታን ክፉዎች በተከለከለው ሰንበት ሰው አዳነ ብለው የከሰሱት መድገም እንዳይሆን
@SelamawitHabtemariam-t9m
@SelamawitHabtemariam-t9m 12 күн бұрын
አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አዘጋጅና አቅራቢዎችንም እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ የስጥልን
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን።ለመምህራችን! በጣም ቆንጆ ምላሽ ነው።እናመሰግናለን። የቴሌ ግራም ሊንክ እንደት ነው ማግኘት የሚቻለው!? እኔም ጥያቄ ነበረኝ?
@BekaTamiru
@BekaTamiru 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማል። እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥል። አንድ ነገር ማለት የምፈልገው እህቴ ኘሮግራም ምትመሪው ሻሽ ብትጠቀሚ ከንግግር በላይ ተግባራችን ያስተምራል ግን በጣም ይቅርታ።
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
አባሰላምለናታይሁንእናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤ቃለህወትያሰማልን
@fikredestaw1822
@fikredestaw1822 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን። እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ አለኝ፤ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ስንቆጥር ለምን ከቀኝ ወደ ግራ ሆነ የሚለው ግልፅ አይደለም? ለምን ከግራ (ከትንሿ ጣት) ወደ ቀኝ (ወደ ሌባ ጣት) አልሆነም?
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ Жыл бұрын
ብዙ ግዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነበር ላአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zsahle2828
@zsahle2828 10 ай бұрын
ጠያቂው በጥሩ ቅንብር ጥያቄውን በማቅረባቸው ሊመሰገኑ ይገባል። መልሱንም የስጡንን መምህር እጅግ አድርጌ አደንቃለሁ። ትንሽ ያልገባኝ ግን መቁጠሪያ 41 ብቻ ሳይሆን 64 ም እንዳለ ከደብረ ሊባኖስ ሰጥተውኝ በሱ በመጠቀም ላይ እገኛለሁ። መምህራችን ለዚህም መልስ ቢስጡን።
@Maeteb
@Maeteb Жыл бұрын
ስለ መቁጠርያ "የቆረበና መነኩሴ" ያሉት ጥሩ መልስ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን። ማህበረ ቅዱሳን ግን ራሳችሁን መርምሩ :- እናንተ አትቆርቡም ማለት ነው? :- ከአመት በፊት በሰራችሁት ስለ መቁጠርያ በሰራችሁት ላይ አንድ ቆሞስ "ማንኛውም ምእመን ሊጠቀምበት እንደሚገባ" አስተምረዋል። ሳትቆርጡት ረስታችሁት ነው? :- በገበያ ስለመሸጡ ቆቡን፣ መስቀሉን፣ ሌላውንም ለምን አትከለክሉም? ይልቁንም አውደነገስትና መፍትሄ-ስራይ የጥንቆላ መፃህፍትን? ሌላው ዲ/ን ያረጋል ስለእመቤታችን "ያለ እመቤታችን አማላጅነት አለም አይድንም" ለሚለው ተቃራኒ ትምህርቱ እዚሁ "ያለ እመቤታችን አምላጅነት ምንም ማድረግ አይቻልም" ከሚለው ጋር አይጋጭም?
@benetbenet8749
@benetbenet8749 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእንተ እግዝእትነ ማርያም ማሐረነ ክርስቶስ ከትንሿ. ወደ ታች ጀምሮ በጠቋሚ ወደ ላይ የሚጨርስ አለ የሚል አለ የትኛው ነው ትክክል መምህር?
@bamlakkalethiopia8475
@bamlakkalethiopia8475 Жыл бұрын
ግሩም ነው ቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን ፈጣሪ ✝️📖♥️ እህቴ እርጋታሽ ትህትናሽ እንዲት ደስ ይላል ዘመንሽን ይባርክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስወድሽ 😊
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በድሚ በፀጋ ያኑረልን❤
@KalkidanMelese-jp3dj
@KalkidanMelese-jp3dj 2 ай бұрын
እናመሰግናለን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ Жыл бұрын
_በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕራችን_
@mimidxb
@mimidxb Жыл бұрын
ትልቅ ምስጢረ ነዉ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ8የ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ8የ Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን፫
@hanayemaryam2940
@hanayemaryam2940 Жыл бұрын
ቤተ ክርስቲያናችን ስንዱ እመቤት ናት እውነት ነው በእሷ ቤት እንድንኖር የፈቀደ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን መንግስተ ሰማያት ያውርስለን መምህር በውነት በጣም መማር አለብን እኔኮ መሀይም ነኝ ምንም የማላውቅ ውነት ነው መልስ ያላት ስንዱ እመቤት ቤተ ክርስቲያን ናት
@kenegirma8054
@kenegirma8054 9 ай бұрын
ሰላም ጥያቄ ነበርኝ መጠየቅ ይቻላል ወይ
@ኢዮስያስ
@ኢዮስያስ Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን እኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን ማኅበረ ቅዱሳን ❤ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልልን አሜን
@ገብረኤል19
@ገብረኤል19 11 ай бұрын
ጥያቄ ልጠይቅ እዴ ትመልሱልኛላችሁ😢
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ Жыл бұрын
በጣም ጥኡም የሆነ አገላለፅ አስተምሮ ነው አባታችን በእውነት በእንተ እግዝትነ ማርያምን ከቀይ ወደግራ ነው እስከዛሬ የማውቀው አሁን ግን ትክክለኛውን መመርያ አውቃለው ቃል ህይወት ያሰማልን ለመላው ክሮ ክብረት ይስጥልን ቸሩ አምላካችን🙏🙏🙏
@አገርዬ
@አገርዬ Жыл бұрын
እጹብ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለህይዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
መሰረታዊ መልስ ነው ሁሉንም እግዜር ያስተካክለው።
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️ እኔም ዛሬ ነዉ ያወቁት ጠያቂውም ተባረክ 🙏
@hanayemaryam2940
@hanayemaryam2940 Жыл бұрын
ግሩም ነው መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
@bizualemgete2522
@bizualemgete2522 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቴሌ ግራም ቻናል እንዴት ማግኝ እችላለው ጥያቄ ነበረኝ
@safiyasafiya5671
@safiyasafiya5671 7 ай бұрын
በመጀመርያ ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን...............እኔ ያል ገባኝ ነገር ቢኖር በእንተ ማርያም መሃረነ በሚለው ላይ ነው.በጣታችን ስንቆጥር ከትንሿ ጣታችን ከለይ ወደ ታች ከቀለቤት ጣት ደግሞ ከታች ወደ ላይ ከመሃለኛው ጣት ደሞ ወደ ታች ይወርድና በአመልካች ጣት ወደ ላይ ይፈጸማል.እንደዚ ነበር የማውቀው አሁን ደግሞ ሁሉም ወደላይ ነው ይላሉ የትኛው ነው ትክክል??እባካቹ ግራ አታጋቡን.ከይቅርታ ጋር.
@harmlaweloywa
@harmlaweloywa 23 күн бұрын
ግልጽ ነው እህቴ በይተ እግዝትና ማርያም ከትንሽ ጣትሽ ህልም ወደላይ ነው❤😢
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 Жыл бұрын
የቴሌግራም ቻናላቺሁን ብታስገምጡልን እዝላይ
@tigisttulu6862
@tigisttulu6862 10 ай бұрын
Qalaihtwt ysmlin 🙏🙏🙏💖
@zergibachewtaye7917
@zergibachewtaye7917 Жыл бұрын
Yemadenkachew abat....... Kale'Hiwot yassemalin........
@fikredamene4566
@fikredamene4566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እጅግ መልካም ጥያቄ እና መልስ ነው::
@DELHO2016
@DELHO2016 Жыл бұрын
እጅግ በጣም በህይወት ዘመኔ ማወቅ ስፈልግ የነበረዉ ጥያቄ ጠይቃ መልስ ያሰጠችልኝ የመንፈስ እህቴን ቃለ ህይወት ያሰማት።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@michealfishaye1261
@michealfishaye1261 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ታላቅ ትምህርት አስተምሁሮና ባአባታችን አድሮ ቃለሂወት ያሰማልን
@yeshiworkukim9235
@yeshiworkukim9235 6 ай бұрын
ጥያቄይ አሁን ተመለሠልኝ
@melkamunigussie6301
@melkamunigussie6301 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳኖች
@RahelAmentie
@RahelAmentie Жыл бұрын
❤🙏kale hiwot yasemaln!
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እደርሶ ሊቅ ሙህር አባት ያብዛልን እድሜ ከጤና ይሥጥልን ይጠብቅልን
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen👏👏👏👏👏👏👏👏amen
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🏿❤
@NatiLeulseged-zs1uz
@NatiLeulseged-zs1uz 27 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️
@shefirawayeleshefirawayele1711
@shefirawayeleshefirawayele1711 Жыл бұрын
ቴሌግራማችሁ የለም እኮ
@bashawabebayehu-hy8ng
@bashawabebayehu-hy8ng Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@EyasuAmeha-qs1sp
@EyasuAmeha-qs1sp 6 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ መምህር ነዉ
@sintayehutadesse8736
@sintayehutadesse8736 Жыл бұрын
መኖርም መሞትም በተዋህዶ
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን
@fissehagete4717
@fissehagete4717 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sisaywubie
@sisaywubie Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያውርስልን🙏 እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@tahacell6709
@tahacell6709 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nigusayehubelayhun6161
@nigusayehubelayhun6161 Жыл бұрын
Mekuteria manm sew letselot metekem yechilale gn eji lay meser gn kemenekose wuchi ayechalem
@marzeneb1835
@marzeneb1835 Жыл бұрын
በመጀመሪያ አባታችንን፤ የዚህ መሰናዶ አዝጋጆችና፤ አቅራቢ ጭምር፤ ለዚህ እጅግ ግሩም አስተማሪ ለሆነ ማብራሪያ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እላለሁ ፤ ተጨማሪ ሥራ መስጠት አይሁንብኘ እንጂ፤ እንደዚህ ያሉ ማብራሪያዎችን በጽሑፍ ጭምር ቢቀርብ ፤ ለእንደ እኔ አይነት ምእመናን እጅግ በጣም ጠቃሚ ይሆናል፤
@meseretmelku9930
@meseretmelku9930 Жыл бұрын
Epskopos malet min malet new kalkhywet yasemaln
@WedageMosie
@WedageMosie 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ጥሩወለተማርያም
@ጥሩወለተማርያም Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለጠያቂወቹም ለአቅራቢወቹም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@shawehaile7204
@shawehaile7204 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማል
@Belaynesh-zb9cf
@Belaynesh-zb9cf 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
@cphonetastic4664
@cphonetastic4664 Жыл бұрын
በእኑ ቃለ ህወት ያሰማል በቤተ ክርስትያን አባቶች በሉ ሲሉን እንጂ ትሩሙን በቅርብ ግዜ ነው ያወኩት ለአባቶታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያግልልን💚💛💓 እኔ ገና ምንም የማላውቅ የጠፋሁን በግ ነኝ💔💔
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
አይ ዞን ሁላችንም ያው ነን እግዚአብሔር ያበርታን
@HjgvJhdg
@HjgvJhdg 3 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አበታችንበጣም ግሩምነው ተዋህዶ ድንቅናት ❤❤❤❤❤❤
@abeiymoges1393
@abeiymoges1393 Жыл бұрын
ጥያቄ ለመላክ የቴሌግራም አድራሻችሁን ብትገልፁልን ሊንኩን አላስቀመጣችሁም ።
@מוקטלוביץ
@מוקטלוביץ Жыл бұрын
የመምሕርን ስልክአስቀምጭልኝ እሕትእኔ ከስራኤል።አገርነኝ
@sewihebite
@sewihebite Жыл бұрын
እዉነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እኔም አላዉቅም ነበረ ለምን እንደሆነ ግን ዛሬ ተማረኩኝ አመሰግናለሁ ጥያቄ የጠየከዉ ወንድማችን🥰🙏
@et1062
@et1062 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መዳፈር አይሁንብዝኝ በንተመርያም ማረነ ክርስቶስ ሲባል ወደጎን ይባላል ?ለምን እመቤታችንን ምሰደዶን እና መከራተቷን ለማሰብ ይባላል ከተሳሳትኩ አርሙኝ ብዬ ነው ?
@MelesseAlemayehu
@MelesseAlemayehu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን እና እኅታችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን 🤲➕
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 21 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
Serving, Glorifying, and Praising God|EOTC Mahibere Kidusan USA Campus Ministries(Gibi Gubaeyat)
11:29
Campus Ministry (Gibi Gubae), EOTCMK USA
Рет қаралды 15 М.
MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ህልመ ለሊት አስቸገረኝ ?
30:50
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 21 МЛН