MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || መንበረ ሰላማ እና ዓላማዉ

  Рет қаралды 12,722

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 177
@egzhnegzhn9722
@egzhnegzhn9722 Жыл бұрын
ቤተክርስትያንህን ከማንም በላይ አብልጠህ ስትወዳት እንደዚ ሀቀኛ ትሆናለህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@Seble7
@Seble7 Жыл бұрын
የእውነት ወንድማችን ግልጽን ወደዛም ወዲህም ሳታዳላ መልስ ስለሰጠኸን በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️👏❤
@Efrata27
@Efrata27 Жыл бұрын
ለእውነት እና ለቤተክርስቲያን ስለቆምክ እግዚአብሄር ይስጥህ : ለነፍስህ አወቅክላት:: በዘረኝነት እና በሹመት ፍቅር የታሰሩ አባቶች በጎቻቸውን በትነው ቤተክርስቲያንን እንደግል ቤታቸው በግዛ ፈቃዳቸው የአንድ ዘር ቤት ሲያደርጏት ባየንበት ሊቃውንት ናቸው ያልናቸው ተስፋ ባስቆረጡን በዚህ ጊዜ አንተን በማየታችን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን:
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ሰጥቶ ቤተክርስቲያን አንድነቷን ይመልስልን
@buzuyebekele5701
@buzuyebekele5701 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማህ ወንድሜ መዳኔዓለም ክርስቶስ የተቃጣብንን ክፉ የፈተና ጊዜ ለእእመቤታችን በገባላት ቃል ኪዳን ያሳልፍልን ።
@amanuelgebrezgiabiher1525
@amanuelgebrezgiabiher1525 Жыл бұрын
ድንቅ መምህር ከመሠረቱት ነው ያስረዱን እግዚአብሔር ያኑርልን። ለመሐበረ ቅዱሳን ቃል የለኝም፤ትውልድ ሀገር ነው የምታድኑት።
@YeshiemebetKidane
@YeshiemebetKidane Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kukw9428
@kukw9428 Жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የጠፉትም ይመልስልን
@mengisteabbelay7917
@mengisteabbelay7917 5 ай бұрын
ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጠው።
@mihreteabandebrhan8615
@mihreteabandebrhan8615 Жыл бұрын
ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ለመምህር ቅዱስ እግዚኣብሔር ዕድመ ከጥዕና ይስጥህ። የተማረ ሰው እንደዚ ለብዙዎች ከጥፋት ይመልሳል በትግርኛ ቃለ መጠይቅ ብደርግ ጥሩ ነው።
@hgdd-kv5gn
@hgdd-kv5gn Жыл бұрын
በትግርኛ ቢሆንም ያው ነው ማንም አይሰማዉም. አሱ ራሱ ከጨፍጫፊዎች አንዱ ጉደኛ መሆኑ የታወቀ ነው.... ለጳጳሳት ጠመንጃ ሲያቀርብ የነበረው ነው
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 Жыл бұрын
በእዉነት ለእዉነት የቆምክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።መሐበረ ቅዱሳን ከእግዚአብሔር የተሰጠን መሐብር ነዉ ለቤተክርስቲያን ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነዉ
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይታረቀን
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጥሩ አገላለጽ ነው መምህራችን ያስረዱን።
@RtUy-pl1mi
@RtUy-pl1mi Жыл бұрын
የሚገርም አገላለጽነው ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@በላይነሺየተዋህዶል
@በላይነሺየተዋህዶል Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን
@በእምነት-ኸ9አ
@በእምነት-ኸ9አ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰው በጠፈብ ጊዜ ሰው ሁኖ መገኝት በርትዕ እመቤታችን ከፈተና ትጠብቅህ
@hagostewolde8856
@hagostewolde8856 Жыл бұрын
ባንዳ በጠፋበት ግዜ ባንዳ ወንበዴ የማህበረ ቅርሱሳን የኦርቶ - ኣማራ ደቂቀ ሰይጣን በማግኘታቹህ ደስ ይበላቹህ ።።።ፍሬ ኣልባ
@rozayemane6890
@rozayemane6890 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ወንድማችን
@temesgentesfaye9866
@temesgentesfaye9866 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ።እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን።ልቦና ለሁላችንም ይስጠን።
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን ቤተክርስቲያናችንን አንድነቷን ይመልስልን
@menberuasfaw6249
@menberuasfaw6249 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን እድሜ ዘመናቸው ይባርክልን
@goitommulu8888
@goitommulu8888 Жыл бұрын
እመኒ እወ እወ: እመኒ አልቦ አልቦ👌 ዐስበ ቅዱሳን ይክፈልልን መምህር ገብረአብ ጀግና🙏🙏🙏 ኣዮኻ ዝሓወይ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ምሳኻ እዩ። እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ፣ ርኅሩህ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሕቑፍ ድግፍ የብሉኻ ክቡር ሓው!!!!
@ማራናታጌታኢየሱስሆይቶሎና
@ማራናታጌታኢየሱስሆይቶሎና Жыл бұрын
ቺድ
@goitommulu8888
@goitommulu8888 Жыл бұрын
@@ማራናታጌታኢየሱስሆይቶሎና እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናኻ/ኺ ይግለፀልኻ/ይግለፀልኺ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
አሜን፫ከመጀመሪያዉ አባ እሚሾሙ ከሆነ እንደ ትንቢት ይያዝልኝ ብሎ በፅሁፍ ያሰፈረዉን አይቼ ለካ አሉ ከዘር ፖለቲካ አንዲት ሃይማኖት እንደሚያስተሳስረን የብቴክርሲያን በዘመን እንደማይሻር ያሳየን ወጣት ነዉ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@bruktayitteklewold7029
@bruktayitteklewold7029 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን። እውነትን በጥሩ እውቀት እና አገላለፅ ነው ያስረዳን። እድሜ ይስጥልን።
@aman19hag07
@aman19hag07 Жыл бұрын
እውነት የእግዚአብሔር ነው እውነት ስለተናገርህ እግዚአብሔር ያክብርህ
@tigistshimeles7
@tigistshimeles7 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ
@saratedes4086
@saratedes4086 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@Tewahdo2123
@Tewahdo2123 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Жыл бұрын
በውነት ልብን የሚያርስ መልስ ነው ። እንዲህ ነው ማምለጥ የስጋህን ሀሳብ ተሟግተህ መልስ መስጠት የቆምከው ወይም የምትኖረው ለዘላለማዌ ህይወት ምስክር መስማት በጣም ያስደስታል። ለነፍስ ያልናቸው በዘር ሲበተኑ ለነፍስ ያለ ምእመን መስማት ደስ ይላል በርታ ብትችል በትግርኛ ብታስረዳቸው ሀገር ቤት መቀሌ ላሎ እላለው ። የመዳን መንገድ አንድ ነው አመሰግናለው ።ማህበሩን ያስፍልን ይጠብቅልን ።
@addisbezu8945
@addisbezu8945 Жыл бұрын
የእውነት አምላክ እድሜ ዘመንህን ይባርክ.
@dohan1.0
@dohan1.0 Жыл бұрын
ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሰዎች ነገር :: በተረት አይኖርም:ስለ አክሱማውያን የመጀመርያው መንበር ከመቀባጠራቹ በፊት ድንቁርናን ታገሉ:
@AbushKiros-bo2zb
@AbushKiros-bo2zb Жыл бұрын
ድንቅ ኣመለካከት❤
@gashawgebereyes1862
@gashawgebereyes1862 Жыл бұрын
It is one of the best and deep explanation on our current church issue. Egizabher yesriln both of you. Finally turh will prevail. Keep it up.
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
በእውነት ልቤ በጣሚ ነው ያዘነው የትግራይ ሃዘን እግዚአብሔር ወደ ደስታ ይለውጥላቸው ልቦናቸው የደነደነም እግዚአብሔር ይመልሳቸው
@hailemaryamgebru165
@hailemaryamgebru165 Жыл бұрын
እናንተ እኮ ናቹ የሃዘናችን ምንጮች እንዴት ዛሬን ደርሳቹ ደስታን ተመኛቹልን ባካቹ ንስሃ ግቡ ለሰራችሁት በደል መጀመርያ እግዚኣብሔር እንዲሰማቹ
@yonasademe
@yonasademe Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማህ✝
@shimbayberihu1241
@shimbayberihu1241 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@molladesta9922
@molladesta9922 Жыл бұрын
Wonderful interview and helps me to update myself with the current issues.
@tekolaweldu4235
@tekolaweldu4235 Жыл бұрын
መንበረ ሰላማ ወደ ፊት !!!!!!!!!!!!!!
@hailemaryamgebru165
@hailemaryamgebru165 Жыл бұрын
በትክክል ወደሁዋላ ሚመለስ ነገር የለም
@almir692
@almir692 Жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን በርታ❤❤❤❤❤
@አበባወለተመድኅን
@አበባወለተመድኅን Жыл бұрын
እኛ አንድት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እንጅ ማንም አጭበርባሬ መጥቶ የሚሸቅጥብን ደናቁርት አይደለነም እና መንበረ ሰላማ የሰይጣን ጥርቅም ውሉደ ዳቢሎስ ናቸው ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@hailemaryamgebru165
@hailemaryamgebru165 Жыл бұрын
ኣቡነ ጴጥሮስ ወይ ኣቡነ ሚካኤል የፋርጣውን ማለትህ ነው ሴጣን ስትል
@fekerte
@fekerte Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏ወንድማችን በጣም በዕውቀት የተሞላ አስተማሪ አስተያየትህና ለጥያቄዎቹ ስለሰጠሃቸው መልሶች አመሰግናለሁ ።
@use1K629
@use1K629 Жыл бұрын
ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት ።🙏🙏
@abrahamgebru4757
@abrahamgebru4757 Жыл бұрын
አታምታቱ የፓትርያራኩ ሐገረ ስብከት አዲስ አበባ ነው በጦርነቱ ምክንያት ቀማቻቸው እጂ ፈጣሪ ይፈርዳል አድቀን
@mengisteabbelay7917
@mengisteabbelay7917 5 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያን ወደ ቀድሞ ገናኔቷ እንድትመለስ ተከታዮቿ ያለምንም ማቅማማት የግእዝ ቋንቋን መናገር መቻል አለባቸው።ይህ የሆነሌታ አንድ ቤተክርስቲያን የራሷ የመግባቢያ ቋንቋ ይኖራታል ሁለት ትውልዱ የግእዝ ቋንቋ ስማር የቤተ ክርስቲያን ታርኳን፣ቀኖናዋን፣ዶግማዋን ወዘተ እንዲያውቅ ይደረጋል።ስለዚህ ቤተ ክህነቱ በጀት በጂቶ ብሆንም መምህራንን በየቤተክርስቲያኑ መመደብ አለበት።
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 Жыл бұрын
ሰላም
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ሆኖም ግን የሚበጀን መታረቅ ነው የሚበጀን ለህዝብ ታስቦ እንታረቅ ሁላችንም አሞናል በወንድሞቻችን ሞት የበለጠው የሞት ነው እኛው ነን ስለዚህ ወንድምህ ቢበድልህ ሰባት ጊዜ ሳባ ይቅር በለው የተባለ ትውልድ በምን ልንሸፍነው እንችላለን ክርስቲያን እኮ በደልን አይቆጥርም ቤተክርስቲያን አልበደለችም እባካችሁ አባት የሌለው እናት የሌለው ልጆች አታድርጉን እባካችሁ እባካችሁን
@mengisteabbelay7917
@mengisteabbelay7917 5 ай бұрын
ለላው ብቀር በውስጧ የሚያገለግሉ በተዋረድ ጳጳሳት፣ቆጶሳት፣ቆሞሳት፣መነኮሳት፣ካህናት፣ዲያቆናት፣ሰንበት ት/ቤት መዘምራን ጠንቅቄው እና በደንብ የግእዝ ቋንቋ መናገር እና ማወቅ ማሳወቅ አለባቸው።
@bereketTesete
@bereketTesete Жыл бұрын
correct speach, God bless you brother !
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 Жыл бұрын
Meskelun mesbek Fikr sehaboo lewld Hayal emneberuu
@mengisteabbelay7917
@mengisteabbelay7917 5 ай бұрын
ይህ ሲሆን ትውልድ እየተረዳው እና እያወቀው ይመጣል።ቤተ ክርስቲያን የራሷ የሥራ ቋንቋ ልኖራት ይገባል።መልእክት የሚታስተልፍበት ፣ሚስጢሯን የሚታወራቤት ያስፈልጋታል ባይ ነኝ።ይህ ሲሆን አሁን ካለው ከቋንቋ ጥላቻም የሚትድን የመስለኛል።ሎሎች አያስፈልጉም አላልኩም ብያንስ ግእዝ ብሔር የለውም አንጣላም።
@MaezaKasaw
@MaezaKasaw Жыл бұрын
ወዳጆቼ ፈጣሪን እንለምን ነገሩ ሙሉ ትግራይን ከሀይማኖት ውጪ ለማድረግ ነው ።ጌታሆይ ቶሎና!!!
@zelalembezabih
@zelalembezabih Жыл бұрын
መለስ ብለን ስመለከት እኮ ሃይማኖት እና ፓለቲካውን ዘረኝነቱን ከደበላለቁቱ የቆየ ነው በተለይ ከለውጡ በፊት እግዚአብሔርን መፍራት መልካም ነው።
@TtEe-f3z
@TtEe-f3z 10 ай бұрын
መነሻው በጦርነቱ ነው።የኢኦተቤ የኢትዮጵያ ጳጳሳት የነበራቸው አሁንም ያለ ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ውጤት ነው እንጂ
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p Жыл бұрын
መዝሙር 67 (68) :31:--- 🙏 ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች 🙏 ከእግዚአብሔርም ከቅዱሳኑም መጣላት ፤ ኢትዮጵያ በመፅሐፍ ቅዱስ ከ 40 ጊዜ በላይ መጠቀሷና መፃፍዋ ለምን እንደሆነ ያለማወቅና ያለመረዳት ነው ። "" ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ "" --- 1ቆሮንቶስ 13: 1--- መጨረሻው "" እርቅ የማይሰሙ ይሆናሉ "" --- 2ጢሞቴዎስ 3 : 1---መጨረሻው ከእግዚአብሔር የሚጣሉ ይደቃሉ ።
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 Жыл бұрын
Egziabeher yebarkeke ba Ewunet.
@berekettes42
@berekettes42 Жыл бұрын
ብልህ ሰው
@addisalemworkneh4604
@addisalemworkneh4604 Жыл бұрын
ወይ አለመታደላች፣ እንዳንተ ያሉት ሰዎች እግዚያብሔር አብዝቶ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። በውስጥ ?በውጭ? እረ በስንቱ ቤተክርስቲያን ትደብደብ! ትቁሰል! እረ አምላካችን ፊትህን መልስልን፣ እባክህ በቃችሁ በለን። አሜን
@AbelLeake-k6h
@AbelLeake-k6h Жыл бұрын
የኢትዮጽያ ኦ /ተ /ቤተክርስትያን ለምን ድነወ መንበረ ተክለ ሐይማኖት የተባለው? ለምሳሌ መንበረ ማርቆስ የተባለው ራሱ ቅዱስ ማርቆስ ነው የሰበከው የኢ /ኦ/ተ ቤተክርስትያን ግን ኣቡነ ሰላማ ኣይደሉምወይ የሰበኩት ታድያ መንበረ ሰላማ ማይባለውው የማይባለው ምክንያት ሕግ ይወፅእ እም ፅዮን።❤ 43:53
@Kids-lp2ls
@Kids-lp2ls Жыл бұрын
እናንተ ወንጀለኞች ንስሓ ግቡ
@hagostewolde8856
@hagostewolde8856 Жыл бұрын
መንበረ ሰላማ ከሳቲ ብርሃን ወደ ቀድሞ የጥንቱ የጥዋቱ ቅድስት ኣክሱም መመለስዋ በጠም በጣም ደስተኛ ነን ።።።።
@TechIn5-bj4jx
@TechIn5-bj4jx Жыл бұрын
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይገለጣል።
@Gracefull-ok9lr
@Gracefull-ok9lr 6 ай бұрын
ባንዳ 😂😂 የትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥንታዊት ቀዳማዊት አክሱማዊት ናት❤💚❤️
@Yoniweyanew-zxkp
@Yoniweyanew-zxkp 5 ай бұрын
Thank bro ክርስትናን እኛ ብንሰጣቸው ጭራሽ ጠገቡ
@mekdelawittube747
@mekdelawittube747 Жыл бұрын
በውነት የፕሮቴስታንት ሥራቸው የበግ ለምድ ለብሶ መንቀሳቀስ ነው እኛግን ወደተሰቀለው እውነተኛ አምላክ እንጩህ እናልቅስ።
@mulugetakide964
@mulugetakide964 Жыл бұрын
እንደ ኣማኝ፣ በጣም ጥሩ ገለፃ ኣድርገሃል፡፡ ላመንክበት ጎበዝ ነህ፡፡ ግን ከዚህ በላይ ታውቃለህ፡፡ ፖለቲካው ትተሀዋል ሆነ ብለህ፡፡ ቤተክርስታኒትዋ የኢትዮጵያ ጠባቂ ሆና እስከቀጠለች ድረስ ትግራይ ላይ ቅቡልነት ሊኖራት ኣይችልም፡፡ ኢትዮጵያን ማስጠበቅ እንደ ቅዱስ መውሰዳችሁ ነው ችግሩ፡፡ ኢትዮጵያ የትግራይ ፀር ናት፣ እነ ኣባ ፋኖ ጵጥሮስና ህፃን የሚመሩት ሲኖዶስ ለትግራይ ጠላት እንጂ ወዳጅ ኣይደለም፣ 4 4 ነጥብ፡፡
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p Жыл бұрын
ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር አምላክ ነው ። 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 ኢትዮጵያ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ከ 40 ጊዜ በላይ መጠቀሷና መፃፍዋ ለምን እንደሆነ ያለዋወቅና ያለመረዳት ነው ።
@mulugetakide964
@mulugetakide964 Жыл бұрын
@@BrightVision-t5p ለዛ ነው በውስጥዋ የሚኖር ሰው በጦርነትም በበሽታም ስልያልቅ የኖረው?
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p Жыл бұрын
መዝሙር ዳዊት 67 (68) : 31.... 1ቆሮንቶስ 13 : 1.... 2ጢሞቴዎስ 3 : 1....
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
ከአማራ ያላችሁ ጥላቻ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለያችሁ ቤተክርስቲያን ከትግራይ በተለየ ለአማራ ምን አድርጋለች አሁንስ ምን አደረገች በአማራ ሥም ትግሬ ከሚገዛን ሰይጣን ይግዛን ያሉት አባ ህፃን በዘር አማራ አደሉም ኦሮሞ ናቸዉ ሌሎችም በዘር የትግሬ የሆኑ ሲናገሩ ነበር የታየዉ ቤተክርስቲያን በአማራ ራስ ላይ አሸከማችኋት እስከማቀዉ በዘራቸዉ አማራ የሆኑ አቡነ መርቆሪዮስን እኮ በኬንያ ያሰደዳቸዉ ወያኔ ነዉ አቡነ ቴዉፍሎስም በዘራቸዉ አማራ ነበሩ ታንቀዉ ሲገደሉ እንናገር ካልን ብዙ እንናገራለን ዋጋ ስለሌዉ ሰሚ ለሌለዉ ጩህት እንጂ እናንተ ከትግራዮ ጦርነት በፊት ሶማልያ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ኦሮሚያ ክልልም ክርስቲያን ሲታረድ የሃዘን መግለጫ እንኳን አላወጣችሁም በአማራ ክልል ግን ሁሉም ኦርቶዶክስ ድምፅ ሆኗል በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ መብት ይከበር መገደል ይብቃን ብለዉ እናንተ መቀሌ ላይ አሸሼ ገዳሜ ነበራችሁ ለምን የራሳችሁን ጉድፍ መጀመሪያ አትወጡም
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p Жыл бұрын
@@mulugetakide964 ጦርነትና በሽታ ስደትና ችግር በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በብዙ የአለማችን ክፍል የነበረና ያለ ሲሆን ሰው በሰው ላይ ፤ ሰው በእግዚአብሔር ላይ ሲያምፅ የሚመጣ የሀጢያታችን ዋጋ ነው ፤ የሚያሳዝነው ግን ለሀጥእ የመጣው ለፃድቁ ሲተርፍ ነው ። ልቦና ይስጠን ፤ እግዚአብሔር ይታረቀን ።
@hagostewolde8856
@hagostewolde8856 Жыл бұрын
የኣሁኒ የኦርቶ - ኣማራ ሲኖዶስ የተወገዘ ነው ።።።ስለዚህ ውግዘታቸው ኣይሰራም ።።እከደከ ሰይጣን
@tekle9364
@tekle9364 Жыл бұрын
የኸ ሰውየ የትግራይ የሰንበት ትምህርት ተወካይ ይመስለኛ.ጥቅሙ ሳይነካ አቀርም
@Ethio21127
@Ethio21127 Жыл бұрын
ሁሉ ነገር ከምድራዊ ጥቅም ጋር ስለምትመለከቱት ይህ ብቻ ነው የሚያሳስባቹ😮
@hagostewolde8856
@hagostewolde8856 Жыл бұрын
የጆኖሳይደሩ ኦርቶ - ኣማራ ይሁንታ መጠበቅ ተክክለኛዋና ሰማያዊትዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለይሁዳና ሳጥናኤል ኣሳልፈህ መስጠትና የበላየነት እንዲኖረው ማድረግ ነው
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 Жыл бұрын
Yakemhn morkerehal Hawareyawi
@hagostewolde8856
@hagostewolde8856 Жыл бұрын
ቐኣለማዊም በሰማያዊም ከሃዲ ሁሌም ፣ በማንኛውም ኩነትና ሁኔታ ባንዳና ወንበዴ ኣለ።።።ይህ ልጅም ለኛ ከሃዲ ነው ለናንተ ኦርቶ - ኣማራ ጀግናቹህ ነው ።።
@tigestlemlem1531
@tigestlemlem1531 Жыл бұрын
The most dangerous fascist in Ethiopian history: Fano Abune Abraham.
@gebrehiwotwelemhret1756
@gebrehiwotwelemhret1756 Жыл бұрын
ኧረ ባክህን ገና ለገና የሆነ ፍርፋሪ ኣገኛለሁ ብለህ እውነትን ኣትካድ ሃይማኖተኛ ስው ሞትን ኣይፈራም ለመሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ሲኖዶስ ኣባላት የሆኑ ጳጳሳትና መነኮሳት በትግራይ ህዝብና ምእመን ላይ ያደረጉት በደል ህዝቡ እምነቱን ቀኖናውን እና ዶግማውን የሚያውቅ በመሆኑ እንጂ ከእምነትም ውጭ ይሆን ነበር። ስለዚህ ስለሌላው ከመጨነቃችሁ በፊት በኣይናችሁ ምሰሶ ላይ ያለውን ጉድፍ ለማንሳት ሞክሩ በእውነት ኣምላከ ፅዮን እውነቱን ይፍረድ።
@Meleshagos
@Meleshagos Жыл бұрын
ሽም ነው ሽም እፈር
@gebrehiwotwelemhret1756
@gebrehiwotwelemhret1756 Жыл бұрын
ወንድሜ ትግራይ በሃይማኖት ጉዳይ ኣንተ እንኳን በቀጥታም ባይሆን ከኣባቶችህ የወረስከው የኣቡነ ሰላማ ቱርፋት መሆኑን ታውቃለህ? ምናለ ሥርዓተቤተክርስቲያን የሚንዱ ትላልቅ ዘንዶዎችን ኣቅፈህ ኣባቶቻችን ላይ ባትዘላብድ? የትግራይ ህዝብ ሙሉ በሙሉ እስከተቀበለ ድረስ ኣይመለከታችሁም። ኣንተና መሰሎችህ የትግረዋይ ደም ቢኖርባቸው ኖሮ በስሪንጅ ለማስወጣት ከሚያስቡት እነ ኣቡነ ጴጥሮስ ጋር ከተስማማችሁ ቀጥሉበት። በእውነት ኣይነ ልቦናችሁን በመግለጥ ህገ እግዚኣብሔርን ለመጠበቅ ሞክሩ።
@gemechiszerihun5534
@gemechiszerihun5534 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ የአይጥ ምስክር ……….. አሉ፡፡ ቤተ ክርስቲያን ሁለት ቋንቋ የላትም ያልከኝን ታስታዉሳለኽ ሰዉየሁ?
@abiyaddis970
@abiyaddis970 Жыл бұрын
ውሸትና ለፍዳዳ ኣንደበት ሲገናኙ እሬት!
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ Жыл бұрын
Mlkame nwe enamsgnle
@tdfhoney9161
@tdfhoney9161 Жыл бұрын
_ማሕበር ቅርሱሳ ካልተወገደ ቤተ ክርስቲያን መቼም ሰላም አታገኝም ለእውነት ቅሙ ቤተክርስቲያን ፖሎቲካ አይደለችም ስኖዶስ ኢ/ያ በጳጳሳት ኢ/ያ በፖሎቲካ የምትመራ ናት ስለዚ ጥንታዊትዋ የአባ ሰላም መንበር በመንፈስ ቅዱስ መጣልን ሲጅመር መንበረ ተክለሃይማኖት እንዴት ይቀድማል ከመንበረ ሰላማ አባ ሰላማ ናቸው ወደ ኢ/ያ መንበር ያመጡሉን ከግዜ በሃላ ወደ አራት ኪሎ ወስዳችሁ በመንበረ ተክለሃይማኖት ቀየራችሁት ይገርማል በእንዲህ ተካሉ ስኖደስ እስከ ተመራች ሰላምዋን አታገኝም መንበረ ሰላማ ግን በመንፈስ ቅዱስ ወደ ፊት ነው እውነት ስለያዘ።_
@nuhaminteshome3698
@nuhaminteshome3698 Жыл бұрын
Endesew fekad sayhon endegziabher fekad jegnaw mengistachin Fanon demsisotal. Egziabher yimesgen bugunju eyetenekele new, kesate selama kidus sinodos egziabher agelglotachewun yibark. Be ethiopia orthodox betecrsriyan wust yemigegnu poletikegna papasatin egziabher yikir yibelachew.
@abfootball6967
@abfootball6967 Жыл бұрын
Lbona yestesh
@NgussieYohannes-jh8jb
@NgussieYohannes-jh8jb Жыл бұрын
የነበረው ወደ ቦታው ተመለሰ የተወገዘ አይወግዝም በቃ NO MOR
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 Жыл бұрын
ወሬ ቢበዛ በአህያ አይጫንም! ህዝብ መርምሮ የሚሆነውን መርጧል ባይሆን በሬ ወለደ እያላቹ ወደ አላስፈላጊ ጉዳይ አትገፋፉት።አኔም አስር ዐመት በናንተ ማህበር ታቅፌ ስንቀሳቀስ በሌላው ላይ ጥላቻን ስትዘሩብን ነበር አሁን ደሞ ወደ ትግራይ ህዝብ ዞራቹ🤔በከንቱ አትድከሙ።
@maheder6327
@maheder6327 Жыл бұрын
😈😈😈
@tsehayumolla1537
@tsehayumolla1537 Жыл бұрын
ለምን በሕይወት ተረፉ ነው ? ክክክክክክክክክክክ
@ashuosho4277
@ashuosho4277 Жыл бұрын
ስለ ትግራይ መንበረ ሰላማ አይመለከታችሁም የራሳችሁን ስሩ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
የትግራይ ተወላጅ እኮ ነዉ ያዉፐበምትመኩበት በዘራችሁ
@ashuosho4277
@ashuosho4277 Жыл бұрын
@@ግእዝቲዮብ አብራሃም በላይም ትግራዋይ እኮ ነው
@hagoshabte8920
@hagoshabte8920 Жыл бұрын
​@@ግእዝቲዮብኣርኣያ ተስፋማርያምም ኮ ትግራዋይ ነው
@getahunworku574
@getahunworku574 Жыл бұрын
Mahibere kidusanina enat party endet tegenagnu????kkkk
@asterberhane3165
@asterberhane3165 Жыл бұрын
ማፈሪያ ባንዳ እና መንበረ ማርቆስ የሾመው አቡነ ሰላማ ካልሆነ ማነው? እጨጌ ነው? ልቦና ይስጥህ
@truthprevails4141
@truthprevails4141 Жыл бұрын
Enate aremenewoch asmesayoch kahun behuwala enaten miyamin yelem kahun behuwala ke tifatachin temirenal ezaw dembecha lay kifatachon siro ayigebachom ende sew sitelacho??
@amirsad4113
@amirsad4113 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቡናውን ይመልስልሽ
@danielhailemariam5971
@danielhailemariam5971 Жыл бұрын
እንዳንተ ኣይነት ኣሽቃባጭን ወላዋይ ከሃዲ ነው የዘመኑ ተኩላ የሚባለው። የኢትዮ ፋኖዶስ ከ1ሚልዮን የተገደለው ክርስትያን በላይ ኣይደለም። የትግራይ ህዝብ ለ3ኣመታት በውጭም በውስጥም ሃይሎች ሲጨፈጨፍ፡ የኢትዮ ፋኖዶስ ያደረገው ምንድነው????
@AMAW24
@AMAW24 Жыл бұрын
የገደላችሁ ህውሀትና ብልፅግና እነርሱን ጠይቁ ታድያ ቤተክርስትያን ምን ይመለከታታል ጦርነቱን ምክንያት አደረጋችሁት እንጂ ይህ የቆየ ሀሳባችሁ እንደሆነ ያሳያል ብቻ ከፓለቲካው ይልቅ ለዘላለማዊ ህይወታችሁ ብታስቡ ኖሮ ይህን አትሉም ነበር ሀሳባችሁ ሁሉ ምድራዊ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን🙏 ፓለቲከኞቹ ይቅርታ ሲባባሉ አውደ ምህረት ላይ የበደላችሁን ይቅር በሉ ብሎ የሚሰብክ አባት ይቅርታን አልቀበልም ማለት ለፓለቲካውና ዘረኝነቱ ከሀይማኖቱ የበለጠ አባቶቻችን የተጠለፉ ይመስላል
@danielhailemariam5971
@danielhailemariam5971 Жыл бұрын
@@AMAW24 ጦርነቱን ሲባርኩና ከነዚህ ድርድር የሚባል ነገር የለም፡ ሰይጣን ይሻለናል፡ ስጋቸውን በልተህ ተቀደስ ወዘተ ሲሉ የነበሩ እነማን ሁነው ነው? እነዚህ የተረገሙና ደደቦች የናንተ ጳጳሳት ኣይደሉም እንዴ? እምነታቸው fake ሁለመናቸው fake የሆኑ ነብሰ ገዳዮች።
@AMAW24
@AMAW24 Жыл бұрын
@@danielhailemariam5971 እውነት ነው ከህውሀት ሰይጣን ይሻላል ችግሩ እናንተ ህውሀትን ከሀይማኖታችሁ አብልጣችሁ ስለምታመልኩት ለምን ተነካብን ነው ህውሀት ሁሌም ጠላታችን ነው እግዚአብሔርም ሁሉንም እንደስራው ይከፍለዋል ግን ብልፅግናን እንኮኮ ብሎ አሳድጎ አሁንም በሌላ ማልያ እየገደለን ነው ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው ምንም አያስገድዳችሁም
@dhtckktchd
@dhtckktchd Жыл бұрын
ትግራይ ኢምፓየር እንገነባለን እኛ ልዩ ነን ብላቹህ ካልተዋጋን ያላቹህ እናንተ ከዛማ የምታመልኩት ህወሀት እናንተ እንደምታስቡት አይደለም በደማቹህ ተጫወተባቹህ ስለዚህም እሱን ጠይቁት መርምሩ አሁንም እንደ ተራ ሰዉ ዝቅ ብላቹህ አስቡ ዝቅታ (ትህትና) እራስን ለመግዛት በእግዚአብሔር ለመጎብኘት ይረዳል ቤተክርስቲያናችን/አገራችን ለይ እኝኝ አትበሉ ።
@danielhailemariam5971
@danielhailemariam5971 Жыл бұрын
@@dhtckktchd የሰውን ስጋ ጠብሳቹ የምትበሉና ሰውን በቁሙ በእሳት የምታቃጥሉ ሰው መሰል ፍጡራንስ ትህትናቹ ከወዴት ነው? ኣንድ ቀን ኣምላክ የእጃቹን ይሰጣችዋል። ኣምላክ ይፈርዳል። ካልፈረደ የፈጣሪ መኖር እጠራጠራሎህ።
@freweynifreweyni5676
@freweynifreweyni5676 Жыл бұрын
አንድህ የተወገዘ ማህበር ነው
@dejengebresilassie4865
@dejengebresilassie4865 Жыл бұрын
ሰይጣንን ከመምረጥ በላይ ምንፍቅና ኣለ ብለህ ነው ለዛ ነው የዶግማ ልዩነት ኣለ የምንለው። የውሸት ወሬ እያወራክህ ተሃድሶ እያልክ ነው። ትግራይ ኦርቶዶክስን ኣጠናክራ ዶግማን ጠብቃ እየሄደች ነው። ኢኦተቤ ነው ከኦርቶዶክስነት የወጣችው።።
@አበባወለተመድኅን
@አበባወለተመድኅን Жыл бұрын
ስህተታችኹን አለማመናችኹ እኮነው እንደዚህ ማፍጠጥ የእናንተ መንበረ ሰላማ የሚባል የኢ አማኒ ጥርቅም ግብረ ሰዶም አስፋፊ ተቋም ነው ይኽን እናውቃለን ተጠናከረም አልተጠናከረም መጥፋታችኹ አይቀርም
@KibatuAtsebaha
@KibatuAtsebaha Жыл бұрын
ክክክክክክክ ከዚም በላይ ትረድናላቹ ኣላለችም ማንም የትግራይ ህዝብ ኣይሳማችውም ጨርሰናል ለሌላ ንገሩት
@tigestlemlem1531
@tigestlemlem1531 Жыл бұрын
Genocidal fascists the Ethiopian Orthodox and Mahibere Kidusan to the ICC for Tigray genocide.
@habitamuhagose9155
@habitamuhagose9155 Жыл бұрын
አንተ
@lemlem7065
@lemlem7065 Жыл бұрын
ጨወል ኣታዮ ታይ ሓብይብይ ታብለካ ሓቁ ዘይታ ዚረብ ምራል ኮእዩ ዘይብልካ ኣሰመስይ ሱቂ በል😏
@soloda6917
@soloda6917 Жыл бұрын
ምን የሚሉት ወናፍ ነው ይሄ ደግሞ
@hailemaryamgebru165
@hailemaryamgebru165 Жыл бұрын
እናንተ ሰዋች ግን ከምራችሁን ነው ብዙ ለቅሶ ኣበዛቹ ምነው ስለመንበረ ሰላማ ጅብ ካሉፈ ውሻ ይጮሃል ኣሉ ሆነ ነገሩ እኛ ተጋሩ ሴጣን ይሻለናል ከሚሉ ሴጣውንት ኣባቶች ጋር ኣብረን ኣንጸልይም በቃን እንደዚ ምትፈልጉን መሆኑን ብታቁ ኑሮ ያሁሉ መከራ በላያችን ላይ ሲወርድ ብር ኣዋታቹ ለገዳዮቻችን ኣትሰጡም ነበር ለቁሶዋችሁን ኣቁማችሁ ጥሩ እህት ቤተ-ክርስትያን ለመሆን ሞክሩ ወደሁዋላ ሚመለስ ነጉር ግን የለም ኣትድከሙ
@getahunworku574
@getahunworku574 Жыл бұрын
Enante min agebachihu sile menbere Selama kotetamoch
@egzhnegzhn9722
@egzhnegzhn9722 Жыл бұрын
ye 666 mechawecha setihonu asznachun newa
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 Жыл бұрын
Egziabeher lebona yetsake.
@jordanos3792
@jordanos3792 Жыл бұрын
ወረኛ ሁሉ የትግራይ ክርስትያን ሲራብ አልዘገባችሁም . እራሳቹህን ቻሉ
@Ethio21127
@Ethio21127 Жыл бұрын
እምነት እንጂ ዘርና ፓለቲካ አልያዝንም
@jordanos3792
@jordanos3792 Жыл бұрын
@@Ethio21127 ህዝቡን ማስራብና መግደል ስራየ ብሎ ለያዘ መንግስት ገንዘብ አዋጥቶ መላክ ነው ፅድኩ. እፈሪ ፖለቲካ ያደረጋችሁት እናንተ ገና የናንተ ግፍ አይይይይይ
@አበባወለተመድኅን
@አበባወለተመድኅን Жыл бұрын
የተራባችኹን በራሳችኹ ፍቃድ እና ጥጋብ እጅ ማንም የእናንተን ገንዘብ የቀማችኹ የለም ዘገምተኛ አማራ ወይንም ኦሮሞ መጥቶ አልዘረፋችኹም እናንተ ናችኹ የሀገራችን የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶን ንብረት ያወደማችኹ ቀማኞች ስሕተታችኹን አላምንም በማለታችኹ ዛሬም እንደተራባችኹ ናችኹ እኮ አላለፈላችኹም
@hiwetgebre7825
@hiwetgebre7825 Жыл бұрын
በጴጥሮስ ዝውገዝ መቸም ኣይኖርም
@miuzorthodoxtube8634
@miuzorthodoxtube8634 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 52 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 15 МЛН