MK TV || ዜና ተዋሕዶ || በግብፅ የአብነት ትምህርት ላይ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተነገረ ።

  Рет қаралды 4,185

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@FissehaZenaw
@FissehaZenaw 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነቱን ይፈረድ።
@derejesahile4577
@derejesahile4577 2 ай бұрын
✍🙏☦መ/ር ፍሬ ስብሐት ስለ ጽዋ ማኅበራት የሰጡት አስተያየት በእውነቱ ጠቃሚና ይበል የሚያሰኝ በመኾኑ ቃለ ሕይወት ያሰማልን…..!!☦🙏🙏🙏
@MarMinas-l9y
@MarMinas-l9y 2 ай бұрын
ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተ ላዕለ ኵሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት
@addisaddis6834
@addisaddis6834 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ይበለን!
@ddfghnjuyggg
@ddfghnjuyggg 2 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ይማርን 😢😢😢😢
@FirehiwotAboset
@FirehiwotAboset 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አምላክ ሆይ በምረትህ ተመልከተን
@weldegebrealteju7720
@weldegebrealteju7720 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@ddfghnjuyggg
@ddfghnjuyggg 2 ай бұрын
እዉነት ለመናገር ይህ ድርጊት ሲደጋገም እየታዬ ነዉ ሠለዚህ አባታችን የኢትዮጲያ ሲኖዶስ ዝምታዉ ሠለበዛ ይሆናን ይህን ለማድርግ ያስገደዳቸዉ ይሁን እንጂ ይህድርጊት ጉዳትእንጂ ጥቅምየለዉም አንድ መሆን ይሻላል ዝምታ ይብቃ ዝምታ ይብቃ አባቶቻችን ተነሱ
@Israel.London
@Israel.London 2 ай бұрын
በእውነት እንናገር ካልን የኢትዮጵያ ሲኖዶስ እራሱ አለ? ካለስ ምን አየሰራ ነው? አባቶቻችችን በየቦታው ሲገደሉ: ሲታሰሩ : ቤተክርስትያኖች ሲቃጠሉ: ሲፈርሱ: አባታችን የሲኖዶሱ ዋና ጸሀፊ ከአሜሪካ ሲመጡ እንዳይገቡ ሲከለከሉ: ቤተ ክርስትያን ውስጥ ያለው ሙሰኝነት: ዘረኝነትን ለማጥፋት ሲኖዶሱ ምን እየሰራ ነው? ሲኖዶስ ህግን ጠብቆ ስራውን ከመጀመሪያ በደንብ ሰርቶ ቢሆን ኖሮ አሁን ትግርይ ውስጥ የተደረገው የሀይማኖት ውምብድና ባልተፈጸመ ነበር:: እግዚአብሔር ይርዳን::
@amirsad4113
@amirsad4113 2 ай бұрын
ሰው ከሃይማኖቱ እንዴት ዘሩን ያስበልጣል እኔስ አሳዘኑኝ የምር
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
እባካቹህ ለብሔራቸውም ሆነ ለሐይማኖታቸው አይደለም ፍላጎታቸው ተሃድሶዊነት እያስፋፉልን ነው መሪው ሰረቐ የሚባል ዱሪየ አባት ነው ፋጋ ተዋኒያኔ ሰረቐ ማለት ተሃድሶ ኢዩ ቅዱሳን ሰማዕታት ዝባሀል የልቦን ኢሉ ዘአወጀ ከሓዲ ፖለቲከኛ ተሃድሶ ኢዩ ሰረቐ ማለት ኢዩ አቦና ማትያስ ዓገብ በሉልና ትግራይ ኦርቶዶክስ ብጹሕልና
@Ethiopiaforever-m5t
@Ethiopiaforever-m5t 2 ай бұрын
ይህ ሁሉ ጥፋት የመጣው በነ አቡነ እንትና ሳይሆን በራሳችን ሀጥያት ነው(የነሱ ጥፋት የለበትም ማለቴ አይደለም)፡፡ እኛ እራችንኮ ልባችን ተከፈሉዋል፣ አንዴ ወደዓለም ሌላ ጊዜ ደሞ ወደቤ/ክ ፣ እንዲህ ያለ ሰው ደሞ በእግዚአብሄር ዘንድ የተጠላ ነው(ትኩስ ወይም በራድ አልሆንክምና እተፋሃለሁ ይላል፣ ይህ ማለት ነገሩን በውሃ ብናሰተያየው ትኩስ ወይም ቀዝቃዛ ውሃ ልንጠጣ እንቻላለን፣ ለብ ካለ ግን አቅለሽልሾን እተፋዋለን፡፡እኛም ለብ ያለ(የተከፋፈለ) ክርስትና ካለን እግዚአብሔር ይተፋናል፣ ከመተፋት ይጠብቀን ) ፡፡ ልባችን ቤተክርስትያን መሆኑነን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን ? አያችሁ የልባችንን መቅደስ ስንከፍለው ውቻዊዋ በተክርስቲያችንን ለመከፈል አበቃናት፡፡ ለምሳሌ በቀላሉ ስንቶቻችን በትክክል እንቆርባለን? ስንቶቻችን ስርአተ ቤተክርስትያንን እንጠነቅቃለን? ስንቶቻችን የእለት ውዳሴ ማርያማችንን ፣ ዳዊታችንን ሳናሰታጉል እንጸልያለን? ክርስትናኮ "ኦርቶዶክ አትበጠስም አትከፈልም፣ እየሞትን እበዛለን ፣ " እያሉ መፎከር እይደለም፡፡ የልባችንን መቅደስ (ክርስቶስ የሞተለትን መቅደስ) አቃጥለን ካበቃን በሁዋላ ውጫዊው ህንጻ ቢቃጠል ምኑ ይደቃል? አህዛብኮ የተቃጠለ ቤተክርስትያን ነው መልሰው ሚያቃጠሉት፡፡ ስለዚህ ጌታ በኣይነ ምረቱ እንዲመለከተን እነ አቡነ እገሌ ላይ ማላከካችንን ትተን የተከፈለዉን የልባችን መቅደስ አንድ ማድረጉ ላይ እናተኩር ፡፡ እመኑኝ ከዚያ በሁዋላ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል፡፡ እኛ እንደዚህ የምጨነቅበት ነገር በእግዚአበሔር ዘንድ ኢምንት ነው፡፡ ሺዎችን በአህያ መንጋጋ እንዲዋጋ ለሶምሶን ፣ ጎልያድን በጠጠር እንደገድል ለዳዊት ሃይልን የሰጠ አምላክ ፣ በህጉ ብንመላለስ ኖሮ እኛን የሚተወን ይመስላችሁዋለ? ያውም እነዚያ ኮ የብሉይ ኪዳን ህዝቦች ናቸው፡፡ ከሃጥያት መርገም ለነጻነው ፣ ስጋ ወደሙን እንድንቀበልና ለዘላለም ከማያስጠማው የህይወት ውሃ እንጠጣ ዘንድ ለተፈቀደልን ለእኛ ምንም የማያስብ አምላክ ያለ ይመስላቸሁዋል? በፍጹም፡፡ እግዚአበሔር ይህ ሁሉ ወደ መልካም ተለውጦ ለማየት ያብቃን፡፡ የእናቱ የእናታች የእመበታችን ቅድስት ድንግል ማረያም የኣስራት ሃገር የሆነች ሃገራችንን በእናቱ ምልጃና ልመና ይጠብቅልን፡፡ አሜን !!!
@God-db9vp
@God-db9vp 2 ай бұрын
በሳል መንፈሳዊ ሓሳብ፡ ይህ ነበር በቴለቪቭን ማስተላለፍ፡ እግዚኣብሄር ይባርካቹ።
@God-db9vp
@God-db9vp 2 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይባርክህ፡ ይህ ነው በቲቪ ማስተላለፍ የነበረበት።
@ዘተዋህ
@ዘተዋህ 2 ай бұрын
ይህእዉነት ነዉ ቤተ ክርስቲያን ሁለት ከተከፈለች መናፍቅና እንደሚስፋፋ ይህን ን እንወቅ 😢😢😢
@God-db9vp
@God-db9vp 2 ай бұрын
ማሕበረ ቅዱሳን የትግራይ ህዝብ መከራ ሲደርስበት የት ነበርክ፧
@sisaywoldeyohannes737
@sisaywoldeyohannes737 2 ай бұрын
በርቱ፥የትግሪይ ጳጳሳት፥ እውነተኛ ታጋዮች እናንተ ናችሁ። 66ቱን መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ መቀበላችሁ፥ አስደስቶኛል።
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 2 ай бұрын
😂😂😂አይደል መቹም አይታሰብም
@MezgebuGetachew-nn1sd
@MezgebuGetachew-nn1sd 2 ай бұрын
ለአንድ ጳጳስ 500 ሺ ብር የወር ደመወዝ ከመክፈል እና ለአብነት ተማሪዎች እና ለአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በወር 100ሺ ብር ተቆራጭ ማድረግ የቱ ይሻላል? የአሳ ግማቱ ከቅንጭላቱ ነው ነገሩ😢
@ዘተዋህ
@ዘተዋህ 2 ай бұрын
😓😓😓😓
@MTube-l9s
@MTube-l9s 2 ай бұрын
የራሳችሁን ጋንግስተር ግሩፕ እዛው ምከሩ አትድረሱብን
@MTube-l9s
@MTube-l9s 2 ай бұрын
ጦርነት ፍለጋ ነው አንፈልግም
@MTube-l9s
@MTube-l9s 2 ай бұрын
ሲኖዶሳችን የትግራይ ሲኖዶስ ነው
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 2 ай бұрын
😂😂😂
@AbereGetnet
@AbereGetnet 2 ай бұрын
@@SalamSalam-mt3ds ምን ያስክሃል ደደብ
@MTube-l9s
@MTube-l9s 2 ай бұрын
ምናለበት ከራሳችን ብትወርዱ
@NahuSenay-n3p
@NahuSenay-n3p 2 ай бұрын
ከዚህያለው ችግር ነው ያመጣው ያው ስልጣን ፍለጋ አይደል መሪ አልባአደረጉ ሌቦችእየመሩን ምንይደረግ አሳዛኝ
@AlexanderGebreyohannes
@AlexanderGebreyohannes 2 ай бұрын
'ኢትደመሩ ምስለዓላውያን' ይላል እኮ ቅዱስ ጳውሎስ። ለማታቁት 'ከማያምኑ ጋራ...'
@sisaywoldeyohannes737
@sisaywoldeyohannes737 2 ай бұрын
የአባ መርሐክርስቶስን፥ ጅምር ሥራ፥ጨርሱ። የእ/ር ጸጋ ይብዛላችሁ። ዛቲ ይዕቲ ርትዕት ሃይማኖት፥እንተ አባ እስጢፋኖስ ወደቂቁ።
@Atalay-ig6gn
@Atalay-ig6gn 2 ай бұрын
በህዳር 21 ቀን 2013 ዓ ም በማርያም ደንገላት ገዳም በጅምላ እና በግፍ ለተረሸኑት ካህናትና ምእመናን መቼ ቅዱስ ሲኖዶስ አወገዘ??? ።
@EAHUNTRS
@EAHUNTRS 2 ай бұрын
ማህበረ እርኩሳን ትግራይ ዉስጥ ቦታ የለዉም ኣለቀ ደቀቀ። ኣትድከሙ የጋንኤል ክብረት ልጆች።
@FissehaZenaw
@FissehaZenaw 2 ай бұрын
ጴንጤ እንደሆንክ ንግግርህ ማስረጃ ነው ። የብሔር ካባ ለባሽ ተረፈ ይሁዳ ፣ ተረፈ አርዮስ ቤተ ክርስቲያንን የሚከፍሉ አካላት ናቸው ። ስለዚህ እነዚህ አካላትን እናወግዛለን።
@EAHUNTRS
@EAHUNTRS 2 ай бұрын
@@FissehaZenaw ኣሐዱ የሚል ስም ተስጥቶኝ እንዴት ጴንጤ ልሆን እችላለሁ፧ እግዚኣብሄር ይመስገን የኣባቴና እናቴ ሃይማኖት የማልክድ ባለ ማዕተብ ኦርቶዶክስ ነኝ።
@FissehaZenaw
@FissehaZenaw 2 ай бұрын
@@EAHUNTRS ኦርቶዶክስ ብትሆንማ በብሔር ካብ ተመስረተው የጳጳሳትን ለምድ ለብሰው ከሀማይኖችው ይልቅ ብሔራቸው የሚበልጥባቸው ለመንጋው መበተን ሳይሆን ለክብራቸው ፣ ለሆዳቸው ለስልጣናቸው ለሚሮጡ አካላት እውቅና አትሰጥም። ልታስቡት የሚገባ እኛ የምናስበው የምዕመናን መበተን አባት ማጣት በመናፍቃን እንደ አስቡት ማድረጋቸው ሁሌም የሚነደኝ የሚቆጨኝ ነገር እንደሆነ እንድትረዱ ነው ።
@EAHUNTRS
@EAHUNTRS 2 ай бұрын
@@FissehaZenaw በብሄር ተለይተው የተጨፈጨፉት እና በረሃ ላይ የተጣሉት በጎቻቸውን ክርስቶስ እንዳለዉ ነው የሰበሰቡት። የተቀረው ፍርድ ለመድሃኔኣለም ብለን ትተነዋል እና እስኪ ተዉን። እሱ ይፍረደን፣ ተውን እረፍት ስጡን።
@FissehaZenaw
@FissehaZenaw 2 ай бұрын
@@EAHUNTRS የጨፈጨፋችው ቤተ ክርስቲያን ናት ወይስ ብልጽግና ። ለምን ከእነ ዐቢይ ጋር ለድርድር ቀረባችሁ ታረቃችሀ። ከምን ከጨፈጨፋችው መንግስት ጋር በሰላም እንኑር ብላችሁ ታረቃችሁ? ለምን አልተገነጠላችወ?
@AlexanderGebreyohannes
@AlexanderGebreyohannes 2 ай бұрын
እኔ የምቃወመው፡ ውሸትን ሌብነትን አስመሳይነትን (ይሁዳነትን) ነው። ደወለ ልጽድቅን በግሌ አልተቃወምኩም!! አልቃወምም
@DawitGAyele
@DawitGAyele 2 ай бұрын
ሲኖዶስ አቁዋማቸዉ በዚህ ጉዳይ ምንድነው
@ermias4823
@ermias4823 2 ай бұрын
በአሁን 21ኛው ዘመን በሃይማኖት አርገው የፖለቲካ ስልጣን መያዝ አይችሉም
@MTube-l9s
@MTube-l9s 2 ай бұрын
የዘር ማጽዳት ወንጀል አውጃችሁብን አልበቃ ብሎአችሁ ሲኖዶስ ስንመሰርት ለምን አንገበገባችሁ?
@Zebeaman
@Zebeaman 2 ай бұрын
ይህ ችግር ነዉ : ግን ችግርን በችግር መፍታት ሳይሆን በርጋታ መመካከር ነዉ :: ግብፅ በድላናለች ብለን በራሳችን ጳጳስ ያልሾምነውኮ ሃይማኖት በእልህ ስለማይሆን ነዉ ::, ሃይማኖት ማለት እውነትን ፍለጋ ስለሆነ
@EAHUNTRS
@EAHUNTRS 2 ай бұрын
እባካቹ ትግራይ ዉስጥ እንደዛ ያላቹ ሰው ስሙን እስኪ ስጡን ማህበረ እርኩሳን።
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 2 ай бұрын
👹👹👹👎👎
@FitsumHagos-h9i
@FitsumHagos-h9i 2 ай бұрын
😂😂😂😂 bejakum aytesiquna
@peaceandLove1014u
@peaceandLove1014u 2 ай бұрын
X ወይም Y በማድረግ ምንም ለውጥ አታመጡም። ልጅ እናቷን ምጥ አታስተምርም የ ቤተ-ክርስቲያን መሠረቷ ትግራይ መሆኗን አትርሱ። ይልቁንስ ተጠያቂነት አስፍኑ።የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ያላገጣችሁበት የማያለፍ መስሏችህ ነበር።
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 2 ай бұрын
አንድ ሲኖዶስ ቢሆን መልካም ነው ከመጀመሪያ ጀምሮ ፖለቲካው በቅድስት ቤተ ክርስቲያን እጁን የከተተው አባትቻችሁ አነ ስብሀት ነጋ መለስ ናቸው
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
ቱ ገደል ግባ አንተም ብሎ አስተማሪ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ትቀጥላለች ትግራይ መቼም ሀገር አትሆንም። በዘርኛነት የደነዘዘ ትውልድ ያፍራ
@nebiyugebremedhin7118
@nebiyugebremedhin7118 2 ай бұрын
ማኅበረ ቅዱሳን ከሚባለው ወራዳ ስብስብ አብሮ ፈጣሪን ከማምለክ ሃይማኖት አልባ መሆን በብዙ ይሻላል። ለምነ ቢባል በሃይማኖት ስም የተደረጀ ሰዎችን እየመረጠ ከቤተ ክርስቲያን የሚያፈናቅል እኩይ ድርጅት ስለሆነ።
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 2 ай бұрын
😂😂😂እና ሀይማኖት አልባ ልምን አትወንም ታድያ ማን ከለከላችዉ እንደይ ዉሀ እሳቱ አቅርቦል ክርስቶስ ወደ መሠላችዉ መየድ ነዉ አለቀ ነፃ ፍቃድ አላችዉ ስድቡን ምን አመጣዉ የታድሶ ስብስብ ናችዉ በገዘብ እየተገዛችዉ ስለወነ
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
‼️‼️አራት ኪሎ የተፈጠረውን ተመልከቱ
20:05
አክሊል ሚዲያ 2
Рет қаралды 2 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН