MK TV || ወቅታዊ ጉዳዮች || ገዳማቱን መጠበቅ ፣ ምእመናንን ማንቃት እና ሁለገብ ከበባዎችን ማሳየት…

  Рет қаралды 31,914

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
የሚያስደስትና ወሳኝ አስተሳሰብ ድንቅ ነው የመም ፋንታሁን ፀጋህን ያብዛልን ያኑርልን።
@wt5506
@wt5506 2 жыл бұрын
መቼም እንዲህ አይነት ሰው ያላሳጣት አምላክ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ምስጋና ይግባው።
@girumasfaw902
@girumasfaw902 2 жыл бұрын
ልክ ብለሀል(ሻ
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
አሜን!
@bezawitmolla1745
@bezawitmolla1745 2 жыл бұрын
አይ መምህር የእናንተን አስተሳሰብና እና እውቀት እንደ ጸበል ለሁላችን የሚረጭ ቢሆን ምን አለ!!!
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 2 жыл бұрын
በጣም!
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እህታቸን
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህት አለም!!
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 2 жыл бұрын
ሁል ጊዜም የእርሰዎን ትንታኔ እከታተላለሁ ለዚህ ዘመን የተሰጠን እንቁ ነዎት በርቱልኝ ልብ ያለው ልብ ይበል ኦርቶዶክሳዊ ሁሉ!!!!
@fasilbegas8550
@fasilbegas8550 2 жыл бұрын
መር ፋንታሁን የዘመናችን አስተዋይ እና የፊት ለፊት የሚሆነው ነገር እና ምን እንደሚመጣ በእምነት መነጽር የሚመለከት የቤ/ያን ልጅ ነው እግዚብሔር ከክፉ ነገር እንዲጠብህ በጸሎት እናስብህ አለን በርታልን ፡፡
@getudesalegn1647
@getudesalegn1647 2 жыл бұрын
እውነት ነው መ/ር በጦርነት ወቅት ሁሌም ተጎጅዋ ቤተ ክርስቲያን ናት ።
@kukushtedy2107
@kukushtedy2107 2 жыл бұрын
አቶ ፍንታሁን በጣም የማከብረው ትምህርቱም ውይይትም በጣም አስተማሪ ነው ። እድሜና ጤና ይስጥልን የእግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ።።
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 2 жыл бұрын
ዉዱ መምህር ሁሌም እሱን መስማት ያስደንቃል
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 2 жыл бұрын
ትክክል
@enatzeneb6513
@enatzeneb6513 2 жыл бұрын
መ/ምህር/ከዝህም/በላይ ፀጋውን ያብዛሎት/እግዚአብሔር
@sarayedingllijisara7713
@sarayedingllijisara7713 2 жыл бұрын
የገጠመን ፈተና ከባድ ነው ጌታ በኪነ ጥበቡ ሰላም ያውርድልን እንጂ ሰው ከእምነቱ ይልቅ ዘሩና ሀብቱ ዝናው በልጦበታል እግዚኦ ነው የዘድሮው ነገር
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 2 жыл бұрын
እውነት ነው እሱ ያድነን እስኪ፡፡
@marthaabrahamabraham4495
@marthaabrahamabraham4495 2 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን የዝችን እናት ቤተክርስቲያንን ትንሳዔ ያሳየን ።
@aslefa9989
@aslefa9989 2 жыл бұрын
በርቱ መምህር እድሜዎትን ፈጣሪ ያርዝምልን በመላእክቱ ይጠብቅልን አሜን
@neweyuio1755
@neweyuio1755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መቼም ባዶነት እንዳይሰማን ተስፋ ቆርጠን እንዳንቀር እንደዚህ ዓየነት አስተዋይ ቸሩ አባት እግዚአብሔር ያስቀምጣል ልክ እንደርሶ ሁሉም ቢገባቸው ምን አለ ሁላችንም እንድንተባበር ማስተዋልን ያድለን ማኅበረ ቁዱሳን ቸሩ አባት ይጠብቅልን ከእግዚአብሔር በታች ተስፋችን ነው
@ወንጌልየአፀደልጅ
@ወንጌልየአፀደልጅ 2 жыл бұрын
አቤት ይችህን ንፁህና ትህትና የሞላባት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያ እምነት ተከታይ በመሆኔ የመልካሞች ሁሉ መልካም የሆነ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@fasilbekalu1067
@fasilbekalu1067 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥዎት እውነቱ እሄ ነው ። ለኛም ለድንዝዞች ልቦናችንን ፈጣሪ ይክፈትልን ማስተዋልን ይስጠን።
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 2 жыл бұрын
እንደናንተ ለእምነቱ ተቆርቆሪ ያብዛልን በቤተክርስትያን ውስጥ የተሰገሰጉን እሾኮች ፈጣሪ ይንቀልልን
@lijjmacktube9173
@lijjmacktube9173 2 жыл бұрын
እንቁ የእውነት ሰው
@ሳራነኝየክርስቶስባርያ
@ሳራነኝየክርስቶስባርያ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ብርቱካንሀይሌ
@ብርቱካንሀይሌ 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይሰጥልን መምህረ በእድሜ በጤና ያኖረልን እንደእረሶው ያሉትን ለቤተክረሰቲያናችን ያብዛልን
@radethuae9724
@radethuae9724 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ መምህሬ
@misganawasres1443
@misganawasres1443 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከመፍትሔው ጋር ያገናኘን ፣ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@kirubelmariam8147
@kirubelmariam8147 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን
@eleniehilu8641
@eleniehilu8641 2 жыл бұрын
የልቤን ነው የነገሩኝ መምህር እግዚአብሔር እንደ እርሶ አይነት ያብዛልን ማህበራችንን ያጠንክርልን
@አበብታኣምሬ
@አበብታኣምሬ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት ማስተዋሉን ያድለን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
መምህር ቸሩ አምላካችን ዘሮትን ያብዛልን
@እሕተማሪያም
@እሕተማሪያም 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር አለ ☝️☝️☝️☝️☝️
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
መም ፋንታሁን ዕድሜና ጤና ፀጋዎትን ያብዛልን።
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 жыл бұрын
ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ብለዋል ጋሽ ፋንታሁን በሕብረት ሁነን መስራት አለብን።
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 жыл бұрын
ግሩም ማብራሪያ ነው: እደተባለው ምዕመኑን በደረጃው ማንቃት ማስተማር : ይጠበቃል::
@የሽወርቅዘተዋህዶ
@የሽወርቅዘተዋህዶ 2 жыл бұрын
ሁሌም ተናገር በቃ 💗💗
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 2 жыл бұрын
ትክክል ትክክል መምህር የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ካልተከፈተ እንዳለው ሰው የት እንዳለ እናውቃለን ብቻ እግዚአብሔር ይፍታው።
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 2 жыл бұрын
አሜን!
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ አባት አላት መምህር እናመሰግናል ኑሩልን
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@zemensikeyerzemensikeyer2019
@zemensikeyerzemensikeyer2019 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በውነት ትክክልኛና ትክክል ይክበሩልኝ
@እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ
@እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ እንደዚ ለቤተክርስቲያን ቶተቆርቆሪ እያሳጣን በርቱ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 2 жыл бұрын
መምህር ፈንታሁን ዋቄ ቃላት አጣኹኝ እርሰዎን ለመግለጽ ጋሼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን መማንኛውም ኦርቶዶክሳዊ ነቅተን ቤተክርስቲያን መጠበቅ ግዴታችን መኾን አለበት!!!
@yosefyeshitila957
@yosefyeshitila957 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@haileyesusadane6310
@haileyesusadane6310 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር።
@tesfayeshewagedafuche6697
@tesfayeshewagedafuche6697 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@weltmdhnbrhan18
@weltmdhnbrhan18 2 жыл бұрын
እውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይሥጥልን በየሣምቱ ቢያሥተምሩን
@lelijoch6377
@lelijoch6377 2 жыл бұрын
ሁሌም ትክክሉን ትናገራለህ
@birtukanembiale6799
@birtukanembiale6799 2 жыл бұрын
ግሩም ግሩም ግሩም።
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን! ይሄንን ዉይይት ቤተክነቱ እንድደርስ አድርጉ አባቶቻችን እዉነታዉን ያለንበትን ሁኔታ ይወቁት እንደተባለዉ በድሮዉ እይታ እንደሆነ ያሉት ጊዜዉ መለወጡን እና ቤተክርስቲያን በምን ሁኔታ እንዳለች ያወቁ የተረዱ ልጆቿ ልጆቻቸዉ ያስረዷቸዉ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Anten yeseten medihanealem yikiberi yimesigen edime Ena Tena yadilewet bertu 🙏🙏🙏❤️❤️
@amrydender1922
@amrydender1922 2 жыл бұрын
ግሩም አመለካከት!
@tezerakalu252
@tezerakalu252 2 жыл бұрын
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር!!!
@hopet4922
@hopet4922 2 жыл бұрын
Fantahun wake is really intellectual person,,we proud of u
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@hameregulilat1800
@hameregulilat1800 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን🙏
@besa7670
@besa7670 2 жыл бұрын
ግሩም ነው 🙏
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 2 жыл бұрын
እውነት ነወ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር እንደእርሱ አይንት መምህር ያብዛልን እውነት
@habtamuzeru1456
@habtamuzeru1456 2 жыл бұрын
ለሚያምን እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ለሚል ሰይጣን እንኳን ጠላት ሊሆነን/ ሊያጠቃን አይችልም፡፡ ምናልባት መሰናክሉን ከፍ እያደረገ ለተሻለ ሽልማት ያዘጋጀን እንደሆነ እንጅ፡፡ ዋናው ጠላት እራስ ነው፡፡ እና ለእናታችን ጠላቶቿ ለገንዘብ /ለእንጀራ ብቻ የሚያገለግሉ አገልጋዮች ናቸው፡፡ ሀሳብ ለመስጠት ያክል ብቻ ነው፡፡
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 2 жыл бұрын
ይህን አባታቸን እደት እደምወዳቸው አጠይቁኘ ፍቅሬ እጥግ ደርሶ ሊፈሰነው ሳይፈራ ሳይኮራ ሰለ ቤተ ክርሰቲንና ሰለ ክርሰቲያን ጠቅቆ ሰለሚያውቅ ሳይፈራ ይናገራል አባታችን ፈታሁን ዋቂ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን ሁሉንም ጠቅቆ ያውቃል የካዱወቸን እና የአሀዛብን ሴራ ግሩም ነው
@yomtube8213
@yomtube8213 2 жыл бұрын
kale hiwot yasemalin
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምታስደንቀኝ መምህር ሁላችንም እንደዚህ ብናስብ ለዉጥ ይኖረን ነበር ቤተክርስቲያናችንም ትክበር ነበር እኛዉን ነን ያስደፈርናት በቤቷ ያለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
ሰላም በእውነት በጣም የማደንቅህ መምህሬ እድሜና ጤና ፀጋውንም ያብዛለወ
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 2 жыл бұрын
በርቱ ግሩም ነው። ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን
@emawayishwelde5532
@emawayishwelde5532 2 жыл бұрын
MK tanks''
@እስራኤልዘነፍስነኝስሙመድ
@እስራኤልዘነፍስነኝስሙመድ 2 жыл бұрын
መምህራችን
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 2 жыл бұрын
ሠላምሠላምየእግዚአብሔቤተሰቦች
@habtomatsbha5790
@habtomatsbha5790 2 жыл бұрын
የካደ ሰዉ ሁሌም ክፎ ነዉ እዉነተኛ ቃል ነዉ
@lemlemw2256
@lemlemw2256 2 жыл бұрын
ቢሰሙ የማይጠገቡ ናቸው ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ሀገራችንማ ምን ፍትህ አለ?
@edensetarge228
@edensetarge228 2 жыл бұрын
ሁሌም የምመኝው ነገር ነው ቤተክርሰቲያናችንን ባለን ነገር ብናግዝ ለአለም ትተርፍ ነበር የራሷ ባንክ የእርዳታ ድርጅት የተለያዩ የፋይናሰ ተቋም ትምህርት ቤቶች ሆሰፓታል ቢኖራት ለክፍለ ሀገር ቤተክርሲቲያኖች እርዳታ ብታደርግ የተለያዩ ጉዞዎች ምእመኑ ሀገሩን አና ቤተክርሰቲያኑን ቢጎበኝ ታሪኩን ህዝበ ክርሰቲያኑ እንዲያውቅ ብታደርግ ጥሩ መተባበር ይኖረን ነበረሰ የእርሰ በርሰ መጠላለፍ እንተው ያለን ለሁላችን ከበቂ በላይ ነው ጠላት ሊያሰጥለን ከቦናል እኛ መንቃት አቃተን በዘር ከረጢት ገብተን ታውረናል
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@believeyourself1903
@believeyourself1903 2 жыл бұрын
MAHEBERE SEYTAN !!!!!
@tibeyinkebie7503
@tibeyinkebie7503 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin memhir.
@yibeltaltilahun1202
@yibeltaltilahun1202 2 жыл бұрын
እባካችሁ ፕሮግራማችሁን በአምላክ ስም ጀምሩ፡፡ መምህር ፋንታሁን ጌታ ይባርክዎት፡፡
@newlife1320
@newlife1320 2 жыл бұрын
ይህ ሰው ድንቅ ነው
@hilt9788
@hilt9788 2 жыл бұрын
እውነት ሁሉም ክርስታኖች ላያጠፉን ቀንና ለሊት እንደምለፉ በገባን ምን አለ በተልይ በኦሮሚያ እየተሰራ ያለ ነገር ኢጅግ አሳስቢ ነው አባቶቻችንም በዝምታ እያለፉ ነው እነሱ ክላይ ሆኖ ልጆቻንን በስልክ እያሰለሙ ነው የምስልሙትም ባለማወቃቸው ነው ባዉን ሰአት የኦሮሞ ሴቶች ብዙዎቹ ተታለው እየሰልሙ ነው በቋቋቸው የምያስተምራቸው አንድ ጠከራ ሰው ያስፈልጋል ግን ማን ይስማ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 2 жыл бұрын
አስተያየት ነው የምሰጠው ...እና አርስታችሁን ተለቅ እና ደመቅ እርጋችሁ ብትጽፉ የሚል ነበር።መግቢያ እና ትልልቅ ፊደላት ኃይል አላቸው።
@bezakulu9440
@bezakulu9440 2 жыл бұрын
አተ ጎበዝ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
እደእርሰውያሉ አስርቢኖር ጥሩተበር ዲያቆንም በርታልን
@birtukanembiale6799
@birtukanembiale6799 2 жыл бұрын
ብስማው ብስማው የማልጠግበው ። መምህራንን አያሳጣን።
@pomekassa8262
@pomekassa8262 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalene
@petternasvall1456
@petternasvall1456 2 жыл бұрын
🎁🎁🎁
@KerstoseAimlaky
@KerstoseAimlaky Ай бұрын
አበት ስባል እዝ ጋነው ሰው መሆናችን ብቻ ነበር በአጭር መንገዱ ሳይጠሩን ቢንሄድም ተከቧል መንገዱ በከተማ የምሮጥ ) ሰው አይደለም ሰጣን ነው የምሉ ይመስላሉ ፣ ዛሬም እሽ ቅድስት በተክርስትያን ስትጠራን እሽ እጂ እምቢ ማለት አይቻልም ዞሮ መግቢያችን ናትና ። አቤት እያለን እንሩጡ ማዶ ያሉትኮ እሽን ለመለየት ነበር ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ አምላክ የተመሰገን ሁሉ የእሪሱ ነው እሱ ስሰጥ እቢ ማለት ክህደት እዳይሆን በመገዱ ይምራን የእትዮጵያ ልጂ ነኝ ጡቁር አፊርካ ነኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እስኪ እንደናንተ አይነት ትውልዱን የሚያነሳ ጀግና ፈጣሪ ያምጣልን ሀገር በክብር ያቆየች ቤተክርስቲያን ሀገር አጣች 😢😢😢😢
@anna-rf3zl
@anna-rf3zl 2 жыл бұрын
Memhirachin Medhane Alem yitebikwot
@anna-rf3zl
@anna-rf3zl 2 жыл бұрын
bezih zemen indezi aynet ye hak ye iiwnet memhir menorachew Amlak yimesgen tesfa alen
@messeretshibeshi3245
@messeretshibeshi3245 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ቤተ ክርስትያን አዲስ ስልት ያስፈልጋታል
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 2 жыл бұрын
ቤተክርስቲያናችን የእራሷን መሬት ተቀምታ ጭራሽ ከመንግስት ከሰው እየለመነች አይ ግዜ እዉነት በጣም ተቸግረዋል እኮ
@1587-fazr
@1587-fazr 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት አባት አያሣጣን 🙏🙏🙏🙏
@samirajebril921
@samirajebril921 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን የተውሀዶ ተቆርቋሪ
@tekahailu6360
@tekahailu6360 2 жыл бұрын
*እዚጋ ጁንታ ስም እደሚሰጠኝ በአክራራዉ ግን የዋህ አዉቃለሁ:ሆኖም ተሃዶሶ ተብለዉ ከተጠሩት ግልፅ የሆነ ትምህርትና መዝሙራት ሲሰሩና በዉጭ ኣገራት በዘር ከፋፍለዉ ቤተክ/ትን ሲያስተዳድሩ ከነበሩ ኣባቶችጋር የራሳቸዉ ሲኖዶስ በኣሜሪካ ከሰሩት ጋር ሲያገናኘን ነበር ኦ/ክ የፈተናዋ መጀመር መሆኑ የገባን*
@fuaddawud1474
@fuaddawud1474 2 жыл бұрын
ወይ ተዋህዶ ቀልደኞች ና ችሁኮ
@addisrichcom3477
@addisrichcom3477 2 жыл бұрын
በዋነኝነት ቤተክርስትያን ለልጇቿ መጠለያ የሚሆኑ ተቋማትን መነጽ ላይ ትኩረት አድርጋ መስራት አለብን ኦርቶዶክስን የሚወክል ፓርቲ የጠበቃዎች ማህበር አክቲቪስቶችን ማፍራት ኦርቶዶክስ ባለጠጎችን ማፍራት.... ኢንሹራንሶች ባንኮች ............. ባንኮች
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biumein6638
@biumein6638 2 жыл бұрын
ye ersachewn feleg teketlen sewochn mankat ygebanal le betekrstiyanachn mesrat alebn lyunetachnn afrsen ers bers bemeredadat behulum zerf and lay mehon ygebanal
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@seniytmekonnen1906
@seniytmekonnen1906 2 жыл бұрын
Menfes kidus eyetnagere new bewinet sem kale mechem Amilak besew andebet endh sinager mesmat yashal!!!
@brhanemeskel9639
@brhanemeskel9639 2 жыл бұрын
YETEKEBERU ATO FANTAHUN EGZIABHER YISTELEN ENAMESEGNALEN. I HAD TOLD TO MAHIBERE KIDUSAN LEADERS WHEN I VISIT IT'S OFFICE TWO YEARS AGO. JUST LIKE YOUR IDEA " ETHIOPIA ORTHODOX CHURCH MUST AUDIT THE LEADERS (THE PEOPLE) INSIDE THE CHURCH!!! THANK YOU...
@meharihayle3582
@meharihayle3582 2 жыл бұрын
2
@ፍሬህይወትይልማ
@ፍሬህይወትይልማ 2 жыл бұрын
tsgawen yabizalen enedi ayineti lijochi tasefilagatalechi kidiseti bitikireseteyan beze kifu zemen
@anna-rf3zl
@anna-rf3zl 2 жыл бұрын
Kibur memhirachin idmena tena yistilin
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 2 жыл бұрын
ትልቁ መፍትሔ ፍትሕ መንፈሳዊ ፍርድቤት ማቋቋም ነው።
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 2 жыл бұрын
💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
ወጣቱን አንቁት እባክህ መምህር ቀጥሎ ደሞ ሰባኪዎች እውነተኛ ሰባኪ እንዲሆኑ ክትትል ቢደረግ አቶ ፋንታሁን የእራስክ ቻይል ክፈትና ትውልድን አንቃ
@uthman9979
@uthman9979 2 жыл бұрын
Amaza zoro zoro koshasha sefari asama
@zedme9659
@zedme9659 2 жыл бұрын
nurelin fantahun rejem edme
@milkiassolomon7616
@milkiassolomon7616 2 жыл бұрын
abet eyita abo edme yestelegn mamher
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 96 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,4 МЛН
MK TV ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ፈተና | ክፍል ፪
34:15
MK TV ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ፈተና | ክፍል ፩
38:58
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 96 МЛН