MK TV || የአብርሃም እንግዳ || በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ || ምዕመናን ቤተ ክርስቲያንን እና ቤተ ክህነትን መለየት አለባቸው

  Рет қаралды 5,637

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@mebatsionsileshi3452
@mebatsionsileshi3452 7 ай бұрын
ለመዘምራንም ሆነ አጠቃላይ ቤተክርስቲያን ያለባትን ፈተና ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ አስተማሪ እና አሳዛኝ ሕይወት ነው። ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ መዝሙሮቹ ነፍስ ያለባቸው የሚመስሉት ለዚህ ነው ትክክለኛ የዘማሪ ሕይወት ስላለው....መዝሙሮቹም ታሽተው የወጡ ስለሆኑ ለትውልድ የሚዘልቁ ናቸው። ሕይወቱን እንድንማርበት ስላቀረባችሁልን እናንተንም እናመሰግናለን። ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ለአንዲት ቤተክርስቲያን ብለህ ስለከፈልከው መስዋዕትነት እጅግ ልናመሰግንህ እንወዳለን። ተምሳሌታችን ነህ። ክርስቶስም ምሰሉኝ እንዳለ በኹሉ መስለኸዋልና ሰማያዊ ዋጋውን እንደማይነሳህ እናውቃለን። ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን። በእውነት እኔም አብሬህ እያለቀስኩ ነው የሰማሁህ። ፍጻሜህን ያሳምርልን። አንተና መሳዮችህ ስላላችሁን በእናንተ እንጽናናለን። መዝሙሮችህ ህያው ናቸው።
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ 7 ай бұрын
ንግግረውት በጣም ልብ ይመስጣል ❤❤❤በየ ምሀሉ ሰላዘመራችሁልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@hlinaminyilal7540
@hlinaminyilal7540 7 ай бұрын
በ1990ዎቹ የበኩረመዘምራን ኪነጥበብንና የዘማሪት ማርታን አስተማሪና መካሪ መዝሙሮች እየሰማን ነው ያደግነው:: ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን!
@mezmurhawaz5542
@mezmurhawaz5542 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን ይስጥልን ለብዙዎቻችን ምሳሌና አርአያ የሆኑ ወንድማችን እመብርሃን በቃልኪዳኗ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን።
@ቅድሰምካኤልአባቴ
@ቅድሰምካኤልአባቴ 7 ай бұрын
ሊቀ መዘሙራን በዕድሜ በጤና ይሰጦት❤
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 7 ай бұрын
ኪነ ጥበብን በህይወት ኖሬ በማየቴ እግዚአብሔር እሱ ይመስገን። ጤናውን አድሎህ ረጅም ዘመን እንድትኖር እንዲሁም ቤተ ክርስቲያን መልካሞች የሚኖሩበት የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርጉበት ቤት ያድርግልን❤❤❤❤
@stc6291
@stc6291 7 ай бұрын
እግዘአብሔርይመስገን ለአባታችንእረጅምእድእናጤናዎትን ይስጥልን የተዋህዶእቁዘማሪለቀመዘምራን ኪነጥበብወልድ ቂርቆስማህበረቅዱሳኖችእናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokgashua.5496
@henokgashua.5496 7 ай бұрын
ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል በኩረ መዘምራን! ስለጋብዘቻሁልን በጣም እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን!
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 7 ай бұрын
በእውነት ስለ ቤተ ክርስቲያን ሲያለቅሱ ምን አይነት ቅን ልብ እንዳሎት ነው ሚሳየው😢😢😢😢 ሥላሴ ይጠብቁልን ይገርማል በጣም
@AsterAbdela
@AsterAbdela 7 ай бұрын
Egziabher amiak edme ketena yestot abatachin🎉🎉🎉
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ 7 ай бұрын
አቤት ትሕትናወት ይለያል በጣም ጥዑም አደበት እዳያልቅ እየሳሳሁ ነበር አለቀ በጣም ምርጥ የምወደወት አባት ነውት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤ለሌሎችም አባት ተምሳሌት ነወት❤❤❤ያኑርልን ቸሩ❤❤❤
@elroitube27
@elroitube27 7 ай бұрын
ብዙዎችን እስካሁን ድረስ ከቤተክርስቲያን እያራቀ ያለ የቤተክህነት አሰራር ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ያድልዎት እናመሰግናለን በኩረ መዘምራንን ስላቀረባችሁልን
@bettykassa3135
@bettykassa3135 7 ай бұрын
በውነት ያሳዝናል ከልቤ የማዳምጠው መዝሙር የምወዳቸው ዘማሪ እግዚአብሔር እውነተኛ አባትን ለቤተክርስትያን ያድልልን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
@SiM-cf6ni
@SiM-cf6ni 7 ай бұрын
ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር በምን እየተዳደረ እንደሚገኝ,ስለ ቤተሰቡ ሁኔታ ጥያቄ ቢነሳለት መልካም ነበር።። ቅን የቅድስ ቤ/ክርስቲያን ልጆች ተባብረን እናግዘው እንርዳው እጅግ ስለ አየውት ደስ ብሎኛል ደግሞም ተክፍቶ ሲናገርም ልቤም አዝኗል እማ አምላክን!!!
@Ayu_tube
@Ayu_tube 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆየዎት አባታችን
@melakudesta4508
@melakudesta4508 7 ай бұрын
በእውነት ያማል ብቻ ምን ይባላል ብዙ የበደሉት ሰዎች አሁን ሞተዋል እርሱ ግን በሕይወት ኣላ ይህ ብቻ ብዙ ያስተምራል
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 7 ай бұрын
ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን🙏🏽
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽
@abiygezahegn573
@abiygezahegn573 7 ай бұрын
በእውነት ልብን የሚመስጥ እና የአገልግሎት ሱታፌ, ፈተናው.... ሁሉ ለታሪክ በመፅሐፍ ቢዘጋጅ በተለይ ለዛሬ አገልጋዮች አስተማሪ ነው :: እያንዳንዱን ገጠመኝ በስም, በዓመት, በቦታው ማስታዋስ መቻል ትልቅ ፀጋ ነው ::
@tinaethio3885
@tinaethio3885 7 ай бұрын
የእኔ ከርታታ አባት እንኳን እዝህ ደርሰው ይህን ለመመስከር አበቀዎት እንደ ድመት ልጆቻቸውን የሚበሉ አባቶች ተሰግስገው ለዝህ አበቁን እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳ
@Askal-z3n
@Askal-z3n 7 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@minyichilnibret2880
@minyichilnibret2880 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አባታችንን በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew 7 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር በእድሜ ያቆይልን
@EliasMeseret-n3q
@EliasMeseret-n3q 7 ай бұрын
በእውነት አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
@kiflomhailu3651
@kiflomhailu3651 7 ай бұрын
አባታችን ኪነ ልናግዘው ግድ ይለናል።እሱ አፍ አውጡቶ አግዙኝ አይለንም እባካችሁ ጥሩ ሕክምና እንኳን እንዲያገኝ ለራሳችን ለበረከት እንሥራ።
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew 7 ай бұрын
ትክክል
@melakudesta4508
@melakudesta4508 7 ай бұрын
በእንባ ናለቅሶ ነው የሰማሁት
@የተለያዩማስታወሻዎቼ
@የተለያዩማስታወሻዎቼ 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@temesgenawoke4642
@temesgenawoke4642 7 ай бұрын
እያለቀስሁ የሰማሁት ታሪክ።😥😪😪 አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ። ሴራው በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በሀይማኖታችንም ሥር የሰደደ ነው። አምላካችን ቤትህንም የእናትህን የአሥራት ሀገርም አጽዳ፨
@andken17
@andken17 3 ай бұрын
የኔ እንባ ይፍሰስ የኔ አባት ዝምብዬ እየሰማው እንባቸውን ሳይ አቃተኝ በብዙ ውጣ ውረድ ያገለገሉት አምላከ ቅድሳን የድካሞትን ዋጋ በሰማያዊት እየሩስ አለም በልካሟ ስፍራ ያቆይልን😢
@hawazmezmur3390
@hawazmezmur3390 7 ай бұрын
ቀጣዩን እንጠብቃለን
@addisneka4034
@addisneka4034 7 ай бұрын
ክፍል ሦስት ያስፈልገዋል፤ሃሳባቸውን አልጨረሱም ወንድማችን።
@genetmarkos9215
@genetmarkos9215 7 ай бұрын
እኔም አልገባኝም ለምን ሃሳባቸዉ ሳይጨርሱ እንዳለቀ……
@tegbaruadane
@tegbaruadane 7 ай бұрын
ቤተ ክህነት እና ቤተ ክርስቲያን..............::
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 7 ай бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን ሊቀመዘምራን ልብን የሚነካ የህይወት ታሪክ ነውና ድንግል ማርያም እርጂን አማልጂን ብሎ በእንባ ከማሰብ ሌላ ምን እላለኹ
@dessiefisseha8420
@dessiefisseha8420 7 ай бұрын
ቅዱስ ያሬድ❤❤❤
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 7 ай бұрын
በድጋሜ እናመሰግናለን። ግን ያልገባኝ ነገር እኝን ለቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት የኾኑ ዘማሪ በቴሌቪዥን ቀረበው እንዴት ይሔን ያህል ተመልካች ብቻ ያየዋል? አንድ የሌላ እምነት እኮ ቢቀርብ እኛ ኦርቶዶክሶች ግር ብለን በ24 ሰዓት ውስጥ ከ100k በላይ ዕይታ ይኖረዋል።ማፈር ነው ያለብን እኛ የተዋሕዶ ልጆች።ቢያንስ ይሔ ቪዲዮ ቫይራል ሊኾን ይገባው ነበር።
@BrukHailu-ro2st
@BrukHailu-ro2st 6 ай бұрын
Betekekel....Eni erasu germognal❤❤❤❤
@abebechalem1466
@abebechalem1466 7 ай бұрын
Eidma Ketena Yadelelen👋
@abiygezahegn573
@abiygezahegn573 7 ай бұрын
ቤተክህነት እና ቤተክርስቲያን በእውነት ይለያያሉ :: ብዙዎች ከእውነት ጎዳና የወጡት ኃላቀር የቤተክህነቱ አሰራር, መዋቅር ምክንያት ነው ዛሬም እንዲሁ :: በዚህ ጉዳይ እባካችሁ መርሃግብር ስሩበት (ቤተክህነት vs ቤተክርስቲያን )
@nursespage2016
@nursespage2016 7 ай бұрын
Abatachin Egziabher yitebikih❤
@ሐና
@ሐና 7 ай бұрын
Yena abate edime ketanagare yesetligne
@SurprisedArcticBirds-qz6qb
@SurprisedArcticBirds-qz6qb 7 ай бұрын
Egziabher amlak edme ketena yestot abatachin.
@girmatesema0324
@girmatesema0324 7 ай бұрын
ሊቀ መዘምራን የሚገኙበት መንገድ ይኖር ይሆን? ፍቃዳቸው ከሆነ ስልካቸው ፖስት ቢደረግልን
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ከሆኑ በአካል ማግኘት ይችላሉ
@hanakifle1280
@hanakifle1280 7 ай бұрын
Egzybihor rejm edmi tna yadelelen! Egzybihor lmsker slbkwat Egzybihor ymsgan!
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew 7 ай бұрын
ሀሳባቸውን አለጨረሱም ለምን !?
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН