MK TV || የአብርሃም እንግዳ || መልካም ልጆችን ለማፍራት ወላጆች ላይ መሥራት ይጠበቅብናል

  Рет қаралды 7,210

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 ай бұрын
ይሄንን የመሰለ የሕይወት ጉዳይ የተመለከተውን ሳይ ተደነኩ አዝናለሁ ስለ እውነት እግዚአብሔር ቢመጣ የት ይሆን የሚያገኘን እግዚኦ እኔ አፈርኩ ለራሴ
@hizibayenlegesse2171
@hizibayenlegesse2171 Ай бұрын
እናመሠግናለን.... ይሄጉዳይ ፈሬ አፍርቶ እንደምናይ ተስፋ እናደርጋለን....
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 2 ай бұрын
በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አባቶቻችን በጣም ግሩምና ድንቅ ውይይት ነበር በዚህ ቀጥሉበት እኛም ሰምተን የተቀደሰ ክርስቲያናዊ ቤተሰብ እንድንመሰርት አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን "ማኅበረ ቅዱሳንን"❤❤ ከክፉ ጠላት ይጠብቅልን ማኅበሩን ያስፋልን አገልጋዮችን ያበርታልን አሜን❤❤
@yashiyashi6592
@yashiyashi6592 2 ай бұрын
በኡነት ቃለሂወት ያሰማልን በኡነት ዴስ የሚል ውይይት እኔ ማነኝ ምን እየሰራሁነው ለልጀ ምንፈቅር እየሰጠሁትነው ብየ እዳስብ አድርጓኛል ግን ሁሌ የማስበው በህሌናየ የሚመላለስ ነገር ኦርቶዶክሳው ጋብቻ ከመፈፀማቸው በፊት በየአጥቢ ቤተክርስቲናችን ስለትዳር አስተምህሮ (ኮርስ)ቢሰጥ ከዛ 2ጥዶች ለመጋባት ወደመምህረንስሀጋ ሲሄ የንስሀባቱ የሰለጠኑበትን ሰርተፋኬት ሳይዙ የስርአተ ቤተክርስቲን ጋብቻ ባይፈፀም በዝሁላይ በስርአተ ቤተክርስቲን የተጋቡ ጥዶችን ማፋታት የምችለው ፋርድቤት ሳይሆን ቅድስት ቤተክርስቲን ብኮን ምክንያቱም ቤተክርስቲን የራሶን የተማረሀይልም የስነልቦናም አባቶችም የተውጣጡ አስቀምጣ ለመፋታት ሲመጡ መክራ የመመለስ አቅም ስለሚኖራት እዳው ይህንንም ቅድስት ቤተክርስቲናችን ብሰራልን ሁለቀን ስብከት ስሰማ ተክሊል እፈፂማለን 2የተኳራረፈለትጨእንፋታለን ስርአቱን እደቀልድ እየጣልነውነው 🙏🙏🙏
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Black-lioness
@Black-lioness Ай бұрын
Thank you for this segment of our leadership team
@GirmaMoges-i8f
@GirmaMoges-i8f 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማል ጊዜውን የዋጀ ውይይት ነው ለፍፃሜ ያብቃልን አሜን
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsterMuluneh
@AsterMuluneh 2 ай бұрын
ማኅበረ ቅዱሳንን ያብዛልን 🥰👏👏👏🌾🌿💐❤️🌺🌹 ተመስገን አምላከ ቅዱሳን ። ❤❤❤ ሰላሙን ፍቅሩን ማስተዋሉን ስጠን 🤲
@Mahebera
@Mahebera 2 ай бұрын
መንፈሳዊ የሕጻናትን ማቆያ ቤተክርስቲያን ብታበረታታ የወጣቶች መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ቢኖሩ አጥቢያ ቤተክርስቲያኖች የአንደኛ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ቢከፍቱ
@syberSquare
@syberSquare 2 ай бұрын
በጣም አንገብጋቢ ሓሳብ ነውና በደንብ ሊሰራበት ይገባል...
@Yeshmebat
@Yeshmebat 14 күн бұрын
ይህን ማለት ባይገባኝም የት ነበራችሁ እስከዛሬ😭😭 ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ በተለይ ወደ ገጠር 😢
@TIKIMT
@TIKIMT 2 ай бұрын
1:00ሰዓት ብቻ ትንሽ ነው ለዚኽ ውይይት። ህፃናት ትንሽ ከፍ ሲሉ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ማቆማቸው እና በዚያው ጠፍተው መቅረታቸው መንስኤው ጥሩ ንስሐ አባት እና ጥሩ ት/ቤት አለመኖሩ ነው። ሰንበት ት/ቤት ኃላፊዎች እና ካህናት በየቤቱ እያንኳኩ ሕዝቡ ልጆቹን እንዲልክ መንገር አለባቸው። አዲስ የወጣው ማስተማሪያን ጨምሮ ወጥ የኾነ ሥርዓተ ተምህርት መኖር አለበት። ለወጣቶች ከሊቃውንት ጋ የጥያቄ እና መልስ መድረኮች ያስፈልጋሉ። ብዙ ክርስቲያኖች እየጠፋን ነው።
@eyobbezabeh
@eyobbezabeh 2 ай бұрын
ሲ/ር ያነሳችው ልጆችን ሰንበት ት/ቤት ለማስተማር ስንፈልግ በአቅራቢያ/በአጥቢያ ባለ ቤተክርስቲያን አለመሰጠቱ የኛም ችግር ነው።
@AddisAsnake-h3t
@AddisAsnake-h3t 2 ай бұрын
በርቱ መንፈስ ቅዱስ ይርዳቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አስቴርአባተ
@አስቴርአባተ 2 ай бұрын
ጥሩ ጅማሮ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን
@Ethio8776
@Ethio8776 2 ай бұрын
በርቱ እመብርሃን ታበርታችሁ በማለት በቅን አስተያየት በመስጠት መጀመር ይገባል ግን በእጃችን ውስጥ ወላጅ የሰጣችሁ ብዙ ልጆች አሉ በአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች ውስጥ ጉዳዩ በጣም አሳሳቢ በጣም ትኩረት የሚሻ ነው ለብዙ ጡት ነካሽ ትውልድ መነሻ ቤተክርስቲያን ለልጆቿ የሰጠቾውን ትኩረት የሚያሳይ ነው ግን የአንድ ሰአት ውይይት ወይም የሚዲያ ፍጆታ ብቻ ለውጥ አያመጣም ከተረሱ ጉዳዮች ውስጥ እንደኛው በአቡነ ጎርጎርዮስ ትቤቶች ውስጥ የሚታየው የትውልድ ዝቅጠት ነው
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 ай бұрын
ምን ተፈጠረ እዚያ ትምህርት ቤት? እማቀዉ ሁለ ገብ ትምህርት ቤት ነዉ ልጅ ስወልድ እዛ ነዉ የማስተምረዉ የምልበቶ
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@syberSquare
@syberSquare 2 ай бұрын
ይህ ስራ የሁሉንም ርብርብ የሚጠይቅ ስለሆነ ሲስተሙ በደንብ ቢዘረጋና ሁላችንም ብንሰራ...
@ኤዴንዘተዋህዶ
@ኤዴንዘተዋህዶ 2 ай бұрын
በርቱ የሚደገፍ ሀሳብነዉ ላላገባን ጥሩ ትምህርትነዉ🥰
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 ай бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@etagegnhaile8673
@etagegnhaile8673 2 ай бұрын
አው አው አው የጰንጤ ልጆችም እንዴምመጡና ለነ ነገር ውስጥ እንዴ ገቡ ይነገራል ጥንቃቄ ይደረግ አቡነ ግጎርጎስ ላ 56:08 ይ
@syberSquare
@syberSquare 2 ай бұрын
እየሞትነውና መስራት አለብን...
@yom941
@yom941 2 ай бұрын
ክፍል 2 ቆየብን
@Mahebera
@Mahebera 2 ай бұрын
አመታዊ የኦርቶዶክሳውያን ቤተሰብ ቀን ቢኖረን። መንፈሳዊ ወጣቶችን የሚያበረታታ ምንም የቤተክርስቲያን ምንም ሀሳብ የለም
@Fanoawit
@Fanoawit 2 ай бұрын
እጅግ የዘገዬ ሃሣብ ቢሆንም መልካም ነው።
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 2 ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሐና
@ሐና 2 ай бұрын
@አሁንሰግፉበዛ
@አሁንሰግፉበዛ 2 ай бұрын
የሚገርም ወይይት ነው በአቡነ ጎርጎርዮሰ ትምህርት ቤት ወዳጅ መሰብሰቢያ ኘው ለኦርቶዶክሳዊያን ኘው የመጣው ለማለት አልደፍርም ማህበሩ በደንብ መመርመር አለበት።
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mamo161
@mamo161 2 ай бұрын
ኢየሱስ እርኩሰ የረከሰ ተራ ሰው ነው
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 2 ай бұрын
አንተ የረከስክ ከሲ ዳቢሎስ እዚህ ምናባክ ታደርጋለህ ቅርሻታም. ቆሻሻ
@EirsteAbebayehu
@EirsteAbebayehu 2 ай бұрын
ሎቱ ስብሐት 😢😢😢 ርኩስስ አንተ ነህ ከነበደላችን ተሸክሞ ደሞ በአምላክ ላይ ይሄን አጸያፊ ቃል😢😢😢
@mamo161
@mamo161 2 ай бұрын
@@EirsteAbebayehu አንተን ልክ እንደ ኢየሱስ መሰቀል
@fasikaweriku
@fasikaweriku 2 ай бұрын
Fetary yikir yibelih. Silegna bilo kesemay bewerede😢 Sewu hono mekeran betekebele😢 Sile fikiru zik bale😢 minew minew minew😢😢😢😢 fetary yikir yibelih!!!!!!😢
@atz7247
@atz7247 2 ай бұрын
ካለ ቦታው የሚቀላውጥ ውሻ ነው።
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 6 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 22 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 32 МЛН
EMS Eletawi የጠ/ሚኒስትሩ ህልም ወይስ ቅዠት Tue 29 Oct 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,5 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН