MK TV || የአብርሃም እንግዳ || መምሬ ፍሥሐ ተበጀ || ቤተ ክርስቲያንን በሀቅ አገለግላለሁ ብዬ ተሳልኩ ለ74 ዓመት አገለገልኩ

  Рет қаралды 4,595

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 53
@kemahufesseha7646
@kemahufesseha7646 2 ай бұрын
አባዬ እና እቴቴ ከሁሉም በላይ በነገር ሁሉ የረዳንና ያከናወነልን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እኛንም አበቃን:: በእርግጥ በሆነው ሁሉ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እጅ ነበረበት ምክንያቱም ሰው ምንም ያህል ቢጥር እንከን አይጠፋውም የሚበላሽም አይጠፋም:: እንዲህ ጣፍጦ ያለ እንከን መፈፀም ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እጅ ስላለበት ነው እርሱው ይመስገን:: በሰው ሰውኛው መመስገን ያለበት በዝግጅቱ ላይ እንደገለጽኩት ከላይ "ከመጨረሻው መጨረሻ ልጅ" ብሎ እራሱን የገለፀው የትንሿ እህቴ ባለቤት የሆነው እና እግዚአብሔር በወንድምነት የሰጠን ዲያቆን አበራ ከነ ጏደኞቹ ነው:: እግዚአብሔር የወላጆቻችንን ፀጋ እና በረከት ለእናንተም ያድል ድካማችሁንም ይመልከት:: እኔ ከተወልድንበት አካባቢ ተገፍተን ስንወጣ የ7 ዓመት ልጅ ነበርኩ አብዛኛው ሰው ከታሪኩ ሊገምት እንድምችለው እፌን የፈታሁት በኦሮምኛ ነው:: ከዚያ በኃላ ወደ እዛም አልተመለስንም ኦርምኛ የማጠንክርበት እድልም አልነበርኝም አዲስ አበባ ግን አማሪኛን "ሀ" ብዬ መጀመሬን በትምህርት ቤትና በሰፈር የሚያውቁኝ ይመሰክራሉ:: ዛሬ የዘወትር ፀሎቴን የምጀምረው በኦሮምኛ ነው ቋንቋውን መናገር ግን በዓመታት ብዛት ብዙው ደብዝዞብኛል:: ይህ የሚያስረዳው መፀለይንና የእግዚአብሔር ፍቅር ገና በ7 ዓመቴ ከወላጆቼ ተምሬያለሁ ማለት ነው:: በእርግጥ መፅሐፍ ቅዱስ የተማርኩትና የአምልዕኮ/የፀሎት እውቀቴን ያስፋፋሁት ነፍስ ከአወቅኩኝ ቢሆንም:: አባዬ በየዕለቱ የሚያየውን ህልም የመፃፍ ልምድ ነበረው እኔ ደግሞ ገና ከልጅነቴ እርሱን ማንበብ እጅግ ያስዱስተኝ ነበር:: ያኔ የእርሱ ህልም ሆኖ ያነበብኳችውን ዛሬ አንድአንዱን እኔ በራሴ እና በቤተሰቤ ህይወት እየዋለሁ:: የእነሱን አምላክ አምንና እከተል ዘንድ የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን የወላጆቻችንም ዕድል እኛኝም ያድለን! መቼም እግዚአብሔር የሚሳነው የለም በእድሜና በጤና ጠብቆ 75ኛውን በዓል ኢንዲሁ በድምቀት ለማክበር ያብቃን:: ወላጆቼ ከልቤ እወዳችኃለሁ አከብራችኇለሁም እንኳንም ከእናንተ ተፈጠርኩ ውድ ልጃችሁ ከማሁ ፍሥሐ ነኝ
@zelealemfesseha2506
@zelealemfesseha2506 2 ай бұрын
❤❤❤ የመጨረሻው ልጅ ነኝ:: በጣም ደስ የሚል በዐል ነበር:: ለ70ኛው ደግሞ በሰላም ያድርሰን::
@yenGet
@yenGet 2 ай бұрын
Zele, your recommendation crack me up😂🤣😂
@zerihun2009
@zerihun2009 2 ай бұрын
እንኳን ለ65ኛው አመት የጋብቻ በዓላችሁ በሰላም አደረሳችሁ:: እንዲሁም ኢትዮጵያ አየር መንገድ የስራ ባልደረባችን የነበረውን ልጃችሁን ለኛ ደግሞ ወንድማችንን ከማሁን ስላየሁት በጣም ደስ አለኝ:: እጅግ አስደናቂ የሕይወት ጉዞ ነው:: ክብርና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን::
@53solomon
@53solomon 2 ай бұрын
የሁላችን ደስታ ነው! እንኴን ለዚህ አደረሳችሁ!!!❤
@tefexe7882
@tefexe7882 2 ай бұрын
የከማሁ ፍሰሀ የአየር መንገድ ጓደኛ ተፈራ ነኝ....እንኳን ለ65ኛ አመታችሁ በሰላም አደረሳችሁ ለመምሬ ፍሰሀ እን ለወ/ሮ ሙሉነሽ.....እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
@Fundamentalpaper-y5f
@Fundamentalpaper-y5f 2 ай бұрын
እንኳን ለ65ኛው አመት የጋብቻ በዓላችሁ በሰላም አደረሳችሁ:: በጣም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። በእናንተ በአል ላይ ተጋብዤ ትምህርትም በረከትም በማግኘቴ በጣም ደስ ብሎኛል። አመሰኛለሁ። ጥላሁን ደርቤ (የከማሁ የአየር መንገድ ማሰልጠኛ ት/ቤት የክፍል ጏደኛ ና የስራ ባልደረባ)
@yenGet
@yenGet 2 ай бұрын
መላው ቤተሰብ እንካን ደስ እላችሁ!!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
@queenlegesse1917
@queenlegesse1917 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ! የሚደንቅ ታሪክ ነው መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለባንቺዓምላክ ላፕቶፕ ያመጣችው ልጅ ነኝ
@homesoccernews4863
@homesoccernews4863 2 ай бұрын
እንኳን ለ65ኛ ዓመት የጋብቻ በአላችሁ አደረሳችሁ ። በጣም ደስ ይላል። በምስክርነት የተነገረው ታሪኮዎ አሰተማሪ እንዲሁም ከልጅነት አስከ አሁን ድረስ ቤተክርስቲያንን በቅንነት እያገለገሉ መሆኑን ነው። እግዚአብሔር ጤናና ረጅም እድሜ ከእነባለቤተዎ ይስጥዎ። ከማሁ እንኳን ደስ የለህ። ሚኒሊክ ክፍሌ (የፀጋዬ ወንድም)
@aberatesfaye-wp6yj
@aberatesfaye-wp6yj 2 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደስ ያለን ለ70ኛው ደግሞ ሁሉም ቤተሰብ ተሰባስቦ በድምቀት የምናከብረው ያድርገን!!! ከመጨረቫው የመጨረሻው ልጅ ነኝ ❤❤❤
@saraadugna5137
@saraadugna5137 2 ай бұрын
ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለድንግል ማሪያም ልጅ ለመድኃኔአለም ይሁን !!! እጅግ ደስ ብሎኛል :: እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃልን እኛንም ጨምሮ በረከታቸው ይደርብን:: እናንተንም እንኳን ደስ አላችሁ አለ 🙏🏽 ሣራ ግርማ የ ወ/ሮ አሰለፈች ቦጋለ እህት የእነ ትዕግስት አክስት ::
@tigistwoldemichael305
@tigistwoldemichael305 2 ай бұрын
መላው ቤተሰብ እንካን ደስ እላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በዚህ ዝግጅት መታደም በረከት ነው የምኒልክ ትግስት ነኝ
@bisratgaredie488
@bisratgaredie488 2 ай бұрын
ከሁሉ አስቀድሞ የዘመናት ባለቤት አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን ✝️ታላቁ አባት መህር ፍስሃ እናታችን ወ/ሮ ሙሉና መላው ቤተስብ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እንኳንም ደስስስ እላችሁ ድስብሎናል🙏🙏🙏ቀሪውንም ዘመናችሁ ባርኮ ቀድሶ ያለ ፃእር ያለህማም በስላምና በጤና ያስፈፅምልን አባዬን እማዬ በጣም እንወዳችኇለን እናከብራችኇለን ክበሩልን መ /ጥ/ቀ/ብ/አ
@mulatuwoldamariam3328
@mulatuwoldamariam3328 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በልጅ አክብሮ ለዚህ የሚያበቃው በጣም ጥቂቶች ናቸው። ትሁትና ሰው አክባሪ ለልጆቻቸው አርያ ናቸው። እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻቸው የነሱን አርአያ እንዲከተሉ ያርጋቸው። ለእነሱም እድሜ ጤና ይስጥልን።
@seyoumhabtewold6247
@seyoumhabtewold6247 2 ай бұрын
እጅግ የሚደንቅ ታሪክ እና ምስክርነት! የአባቶቻችንና እናቶቻችን በረከት ይደርብን:: የአቶ ከማሁ የቤተክርስትያን ጉዋደኛ ነኝ
@girumretta6316
@girumretta6316 2 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል እንኳን በሰላም ሁላችሁንም ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ለ70ኛው እንድሁ ጠብቆ እንድያደርሳችሁ የእግዝሐብሔር ፍቃዱ እንድሆን እመኝላችኃለሁ ግሩም ረታ የትግሥት አጎት
@banchiamlaktebeje6842
@banchiamlaktebeje6842 2 ай бұрын
አባዬና እማዬ እንኳን አደረሳችሁ። እግዚአብሔር ደግሞ፣ደጋግሞ ያድርስልን። በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። የምትወድዋት ማርያም አሁንም እንደሁሌው ከፊታችሁ ትቅደም። እንወዳችሁዋለን።
@lilugidami9657
@lilugidami9657 2 ай бұрын
እንዃን ደስ አላችሁ !!! እእግዚአብሔር ይመስገን !!!
@gizeworknigatu9018
@gizeworknigatu9018 2 ай бұрын
ሀይ አቶ ከማሁ በመጀመርያእንኳን ደስ አላችሁ ለመላው ቤተሰብ በሙሉ በጣም ደስ የሚል በጣም የሚያምር ዝግጅት ነበር 65 አመት በትዳር መኖር ቀላል አይደለም አሁንም ሀያሉ አምላካችን እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብ ይስጥልኝ ከመጀመርያው ጀምሮ እስከ መጨረሻ አይቼዋለው በጣም የሚያምር ነበር በድጋሚ ለቤተሰቦችህ ረጅም እድሚና ጤና ሀያሉ አምላክ እዲሰጣቸው ፀሎቴ ነው
@Gemechu-fq4hb
@Gemechu-fq4hb 2 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ታሪክ ነው። በዕውነትም በፀና እምነት፣ በታላቅ ትህትና ፣ በአግዝብሄር ፈቃድ ፣ በአሌት ለይ የተመሠረተ ትዳር ነው። የተባረከ ና የተቀደሰ ትዳር በመሆኑንም የተዋጣላቸው ልጆችና የልጅ ልጆች እፈርተው፣ በጤና በፍቀር ቆይተው ለዚህ ክብር በቅተዋል። ለመ ምህሬ ፍሳሃና ለወ/ሮ ሙሉነሽ ረጅም ዕደሜ ከጤና ሰጥቷቸው 70ኛወን በዓል በቀጣይነት ለማክበር እንድበቁ የአምላከ ፈቃድ እነድሆን እመኝላቸዋለሁ። መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ።
@abebechmekonnen6922
@abebechmekonnen6922 2 ай бұрын
መምሬ ፍሥሓ እና ወ/ሮ ሙሉነሽ እንኳን ለ65ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላችሁ በሰላም በጤና አደረሳችሁ በእግዚአብሔር ላይ በመታመን እውነትን በማስቀደም ለእግዚአብሔር በመሰጠት አምላክን ተስፋ በማድረግ በንፁህ ልብና በፍፁም ትህትና ማገልገልን ያሳየ የህይወት ተሞክሮ ነው ልጆቻቸውም መልካም ነታቸውን አባትና እናትን በርጅና ዘመን ፍቅር በመስጠት ማክበረንመባረክ መሆኑን ጥሩ ምሳሌ ሆነዋል አቶ ከማሁ ክነሙሉ ቤተሰብህ እንኳንደስያለህይህን ያደረገ አምላክ ምስጋና ይድረሰው የንግስት እናት ነኝ::
@alemtsehaymekonnen3979
@alemtsehaymekonnen3979 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ። ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከነሞላው ቤተሰብ።
@nibretdaba1085
@nibretdaba1085 2 ай бұрын
❤ (የአያቴ ዘመድ) what a blessing. Thanks to God.
@DannyBah
@DannyBah 2 ай бұрын
እናመሰግናለን:በጣም:ጥሩነው።እረጅም:እድሜ:ይስጥልን።
@bantukefu190
@bantukefu190 2 ай бұрын
"ቀላል አልነበረም".... "ንክሻም አለ" .... "ጀርባቸው ቢፈተሽ" እግዚአብሔር ድንቅ ነገርን አድርጎ በበረከት እና ረድኤት ባርኮ 65ኛ አመት የጋብቻ በዓልን ማክበር መባረክ ነው:: ለትውልዱም ተስፋን የሚያሰንቅ ነው:: ልጆቹም ጀርባቸው ሲጠና የቤተክርስቲያን አለኝታ መሆናቸውን ከምንቀርባቸው አይተናል:: እንኳን ደስ ያላችሁ !!
@tigistkassaye7625
@tigistkassaye7625 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሰባ አሜት ደግሞ በሰላም ያድርሳችሁ❤
@wondwossenasrat3918
@wondwossenasrat3918 2 ай бұрын
❤ከማሁ አዲስ አንዲሁም መላዉ ቤተረብ እንዳሁም እማማና አባባ እንኳን ደስ አላችሁ አድሜና ጤና ይስጣችሁ ወንድወሰን
@misterut5122
@misterut5122 2 ай бұрын
ክቡር አባታችን መምህሬ ፍሥሓ ክብርት እናታችን ወ/ ሮ ሙሉነሽ እንኳን ለ 65ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላችሁ አደረሳችሁ :: በረከታችሁ ምርቃታችሁ ይድረሰን :: ይህንን ያክል ዘመን በጋብቻ ጸንቶ መኖር ለዚህ ዘመን ትውልድ ትልቅ አርዓያና ምሳሌዎች ናችሁ :: እናንተ የምትነበቡ መጻሕፍት ናችሁ :: በእናንተ ሕይወት ውስጥ እግዚአብሔር የሠራውን ድንቅ ሥራ ሰምተን ተደንቀናል :: በበለዓል አህያ ድንቅ ሥራ የሠራ እግዚአብሔር በእናንተ ሕይወት ደግሞ በበሬው ድንቅ ሥራ ሠርቶ አሳይቷል :: ለሚታመኑበት እግዚአብሔር ሁልጊዜ ድንቅ ነገር ይሠራል :: ልጆቻችሁን ሁሉ ባርኮ የልጅ ልጆችንም እንድታዩ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆያችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን :: ልጃችሁ አቶ ከማሁ ፍሥሓ በደብራችን በደብረ መድኃኒት ኢየሱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውድ ብሪጅ ቨርጂንያ አብሮን የሚያገለግል ድንቅ ሰው ነው : : ጉልበቱን ፣ እውቀቱን ፣ ገንዘቡን ያለስስት የሚሰጥ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል የሚችለውን ሁሉ የሚያደርግ ተወዳጅ ወንድማችን ነው :: የእናንተ ደጎች ሰዎች ልጅ በመሆኑ ፈለጋችሁን ተከትሎ እየሄደ ነው :: " ትውልደ ጻድቃን ይትባረኩ " ነውና ቃሉ እንደ አጋጣሚ ሆኖ የ60 ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላችሁን ያከበርነው በእኛ ቤተ ክርስቲያን ነበር :: አሁንም እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮላችሁ ለ65ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላችሁ ስላደረሳችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን :: አሁንም ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶ እንዲያቆያችሁ ምኞታችን ጸሎታችን ነው :: " እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል።" መዝ 127 ( 128 ) : 4 አክባሪያችሁ ቀሲስ ምሥጢሩ ታፈረ
@menelikzegene2600
@menelikzegene2600 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁለም ነገር ይሆናል የአስታራቂው በሬ ታሪክ በጣም ግሩም ነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁለም ነገር በጊዜው ይከናወናል ፮፭ አመት የአንድ ሰው የህይወት ዘመን እንደ ማለት ነውና ቀላል ጊዜ አይደለም አሁንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@elsabetworku6903
@elsabetworku6903 2 ай бұрын
እንኸኳን ለዚህ ቀን አደረሳችዉ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ከዘመን ዘመን እድሜና ጤና ሰቶዋችው እዲሁ ለማክበር ያብቃችሁ.
@tsegeredatsegay689
@tsegeredatsegay689 2 ай бұрын
እንኳ ን ደስ ኣላቹህ እማማ ጽጌረዳ ( የ ዮምና የዚና እናት)
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@tsegeredatsegay689
@tsegeredatsegay689 2 ай бұрын
እንዃን ደስ ኣለችሁ ።
@simegnsifraye1890
@simegnsifraye1890 2 ай бұрын
አባዬና እቴቴ እንኳን አደረሳችሁ እኳን ደስ አላችሁ ለ70 አመት በአላችሁ በሰላምና ጤና ያድርሳችሁ እኛንም ለመታደም እግዚአብሔር ያብቃን ከእናንተ ትውልድ ብዙ ትምህርት አግኝቷል ረዥም እድሜ ይስጣችሁ🙏🏽😍❤❤
@sara19805
@sara19805 2 ай бұрын
What a beautiful ceremony! True love❤ many blessings 🙏🏼 From Eduardo and Sara ❤
@chunaalem7820
@chunaalem7820 2 ай бұрын
አንኳን ደስ አላቹ !ለዚህ ቀን ያበቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር በሙሉ ጤና ጠብቆ ከነቤተሰባቹ ያኑራቹ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው።💐 ከጎረቤት ፅዬን አና ሙሉ💐
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 ай бұрын
Qalyot yasemaln!
@MulerGoldenMedia
@MulerGoldenMedia 2 ай бұрын
እድሚና ጤና ይስጣችው
@fantayeabera3767
@fantayeabera3767 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እደሜ ጤና ይስጥልን❤🙏🙏🙏😘
@edu5104
@edu5104 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@addiszebre5049
@addiszebre5049 2 ай бұрын
እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 2 ай бұрын
በርቱልን!
@aynalemneri5787
@aynalemneri5787 2 ай бұрын
❤❤❤❤እንኳን ደስ ያላችሁ💗💗💗💗
@tefexe7882
@tefexe7882 2 ай бұрын
ከምሽ አየሁት በጣም አሪፍ ነው ፋዘር ም ማዘርም 83 አይመስሉም የሚገርም ነው ሚስጥሩን ምንድን ነው.....ዘላለም ያኔ ቤት ስንመጣ ትንሽ ልጅ ነበር ግፋ ቢል 5 ወይም 6 ዓመት.....እኔና መስፍን በብዛት ቤት ስሉምንመጣ ማዘር ያስታውሱናል እርግጠኛ ነኝ......አቡነ ኤርሚያስ የሚገርሙ ትሁትእና ጎበዝ ፔፓስ ናቸው.....ደጃዝማችንም አቃቸዋለሁ ሉፋዘር 50 ብር የሰጡትን ብዙ ግዜ ስለሀይለስላሴ ዶክመንተሪ ፊልም ላይ ምስክርነት ይሰጣሉ....በጣም ምርጥ አርጋችሁ ነው የደገሳችሁት....አብይ አንዳንዴ ይመጣ ነበር እኛ የምንሰባሰብበት ፒያሳ አንተን ፍለጋ መቶ ከኛ ጋር ያመሽ ነበር.....ቆንጆ እህት አለችህ የት ተደብቃ ነው ዛሬ የወጣችሁ የሚገርም ነው......ሁለተኛውን ለመየት በጉጉት ኤየጠበከ ነው....ዋይፍዪ ማታ ከስራ ስገባ አሳያታለው ደስ ነው የሚላት ይሄኛውን(ተፈራ ነኝ የከምሸ የአየር መንገድ ጓደኛው ነኝ እኛም በጓደኝነት 30 ዓመት በፍቅር አብረን ነው)
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 2 ай бұрын
ወይ መታደል
@WasihunYosef
@WasihunYosef 2 ай бұрын
Congratulations
@ldj979
@ldj979 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ Happy anniversary to the couple whose love story is a timeless classic, unfolding with grace and beauty for 65 years.”May the Lord make your love increase and overflow for each other and for everyone else" ❤️ ❤❤ Dan & Terry
@TegestBellete
@TegestBellete 2 ай бұрын
Congratulations and happy anniversary. May your marriage be blessed with love. Laughter and happiness. Congrats!!!
@wondwossenteka440
@wondwossenteka440 2 ай бұрын
Happy Anniversary dear family! Congrats Zerthun, Abey, Kemahu, Addis, Yemisrach, Banchi and Zelalem! Good to see you Memher and Emmama! God bless you more! Wondwossen Z. from Plano TX. (Family friend, Kemahu's friend).
@etifasefa2886
@etifasefa2886 2 ай бұрын
ማህህበረ ቅዱሳን በርቱ
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልሌ
@dilgebremichael3424
@dilgebremichael3424 2 ай бұрын
Enkuwan dese yalachu rejeme edmae ke tena gare
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ ውእቱ ያድኅነነSynced Sequence
8:44
ማኅበረ ዲያቆናት ዘሽሮሜዳ ሥላሴ - Deacon Association Of S.T
Рет қаралды 8 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН