KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
MK TV || ጠበል ጸዲቅ || እንደቀደሙት እንዴት ጠንካራ ልሁን ?
19:35
MK TV || የወጣቶች ገጽ || ቀጭን በሶ ጠጥተን እናድር ነበር!
49:07
لقد نفذت خدعة إصبع قدم زائف شرسة على الجد! 🦶😂 #خدعة
00:35
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
Странная суперспособность вомбатов и новый тренд у шимпанзе
00:58
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
MK TV || የተመረጡ ገጾች || ወደ እስልምና ሃይማኖት ገብቼ የነበረው በንጽጽር መጽሐፍ ነው
Рет қаралды 17,074
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 483 М.
Mahibere Kidusan
Күн бұрын
Пікірлер: 203
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ቤትሽ ተመለሽ ውድ እህታችን❤❤❤ የእናቴ ልጆች የመፃፍ ቅዱስ እውቀት ወይንም አንብቦ የመረዳት ችሎታ ከሌለን ከሌላ እምነት ጋር ባንነካካ 😢😢😢እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይግለፅልን ብዙ እህቶቼ እና ወንድሞች በእዚህ እየተሸወዱ ነው😢😢😢
@kidistyemariyam1786
2 жыл бұрын
እኔ በህይወቴ የሌላ እምነት መጽሀፍት አንብቤ አላዉቅም ላነብም አልፈልግም ምክንያቱም ሀይማኖቴ እዉነተኛ መሆኔ አምኜበታለሁ በምን ስራዬ እድናለሁ የማለት እንጂ የትኛዉ ሀይማኖት ይሁን ትክክል ብዬ ተጠራጥሬ አላዉቅም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደቤትሽ ተመለስሽ
@طيبةطيبة-ف7ذ
2 жыл бұрын
Ambiibii Ayigodaashiim
@m.nassirsalih4148
7 ай бұрын
እፈራለሁ ካነበብኩኝ ምናምን እንዳይፈጠር ካላልሽ በስትቀር ማንበብ ይጠበቅበታል።ኣት፡ሊስት የሌሎች ሰዎች ስህተት ለማረም ማንበብ ነው ተገቢው።ኣለ ማንበብ ፍራቻ ነው።
@habtamugirmay7451
2 жыл бұрын
በእውነት ኦርቶዶክስ ንጽጽር የላትም ስለ እነሱ ጉድ ቢጻፍ ጦር ይመዙ እንደሆን እንጅ መልስ የላቸውም ግን የኛ አባቶች ይጽፉ ነበር መጻፍ አያስፈልግም እምነታቸው ባዶ መሆኑ መረዳት ቀላልኀው
@fase-man6355
2 жыл бұрын
የኔ ወንድም/እህት የእኛም አባቶች ስለ እነርሱ ትክክል አለመሆን በማነጻጸር መጽሃፍትን መጻፍ እለባቸው። ምክንያቱም የእኛወቹ የእነርሱ ትክክል አለመሆን ማወቅ አለባቸው።
@sarahana7929
2 жыл бұрын
ጅማሬያችንን ሣይሆን ፍጻሜያችንን ያሣምርልን
@ወዲሓላልመሬት-ሠ4በ
2 жыл бұрын
ይሰባህ አምላከ አበዊነ💜
@mihretmengestu2798
2 жыл бұрын
ማንም ሰው ከእምዬ በተክርስቲያን የሚወጣው ካለማንብ ካለመስማት ካለማወቅ ዝምብለን ከክርስቲያን መመላለስ ብቻ ዋጋየለውም ያለማንብና ያለማወቅ ለዛነው መናፍቅና አህዛብ ጋር በጥቅም የምንታለለው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ሰበት ትምርትቤትን አይቶ ወደእስልምና ከባድነው ግን ለበጎነው እኳን አየሽው እመቤቴ እኳን አወጣችሽ
@hanaalemu949
2 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኩዋን መጣሽ ጌታ ሆይ በእምነታችን አፃናን
@alemalem7815
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ተመስገንአምላኬ-ፐ4የ
2 жыл бұрын
አሜን፫
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሐይማኖት አንዲት ተዋሕዶ ናት ሐዋሪያት የተጓዙባት ❤በነገራችን ላይ እንዳለ የሰለሙ እና ጴንጤዎች መጀመሪያ ተዋሕዶ ነበር ይላል 😥 የጠፉትን ይመልስልን እኛንም ያጽናን።
@misko4878
2 жыл бұрын
Ymelesalu
@almazweletetinsaaftabeleig5902
2 жыл бұрын
Yes💯✅Amen(3)😭🙏
@adengesese6736
2 жыл бұрын
ንፅፅር መፀሀፍ ብዙ ሰዎችን አሳስቷል አብሶ አረብ ሀገር ያሉ ልጆችን ግን አንዳንዶች በኋላ እየተረዱ ተመልሰዋል ሌሎቹ ደግሞ እደጠፉ ቀርተዋል በእኛ በኩል ግን የንፅፅር መፀሀፍ አልተለመደም እነሱ ግን ከቁረአናቸዉ በላይ ይይዙታል ሰዉን ለማሰናከያ ።በእኛም ጋር መሰራት አለበት ባይ ነኝ።አንች እንኳን እግዚአብሔር ረድቶች ወደ ብረሃንሺ ተመለስሺልን!!!
@ዘ-ታቦር
2 жыл бұрын
እኛ ጋ የራሳችንን ተምረን መች ጨረስንና አባቶቻችን የእነሱን ያስተምሩ እህቴ ? እነሱ ለማሰናከያ ነው ስራየ ብለው መርዝ የሚረጩት ጥፋቱ የምዕመኑ ነው ሰው ለእዕምሮ የሚጠቅመውን ነገር መምረጥ አለበት በሀይማኖት በጣም ጥንካራ ላልሆነ ሰው እንኳን የንፅፅር መጽሀፍ ይቅርና የ ፍልስፍና መጽሀፍም አይመከርም
@fase-man6355
2 жыл бұрын
በመጀምሪያ በእኛ ሃይማኖት የጠጠናከረ ምዕመኑን የማስተማሪያ መንገድም ሆነ የሌሎች እምነት ተከታዮችን ለማምጣት የሚሆን መንገዶች የሉም። በጣም ነው የሚያሳዝነው። በፕሮቴስታንት እና በእስልምና ግን እጅግ የበዛ ነው። በቴሌ ግራም፤ በበራሪ ወረቀቶች ወዘት የእነሩስ እምነት ትክክል መሆኑን ለማሳየት የማይጥሩት የለም። ለዛም ነው ብዙወች እየሄዱ ያሉት። በአንጻሩ በእኛ ግን ሁሌም ቢሆን ከሌሎች እምነቶች ለሚነሱ ጥያቄወች መልስ ለመስጠት እንጅ፤ የሌላ እምነት ተከታይ ወደ እኛ እንዲመጣ የሚያደርጉ ነገሮች በድንብ አልተሰሩም። እናም መሰራት አለበት ብየ ወስባለው።
@الحمدلله-غ7ي
2 жыл бұрын
እኛ የናተን ልንመራበት ሳይሆን እውነቱን ለማስረዳትነው መመሪያችን ቁርአን ከሪም ነው ግዜ የማይሽረው ቅዠት የለለበት ነው እደናተ የቅዠት ወረቀት አይደለም📚📚📚📚📚ቁርአን የእምነቴ ብርሀን አላህ ከጨለማ ያውጣችሁ
@fase-man6355
2 жыл бұрын
@@الحمدلله-غ7ي 🤣🤣🤣🤣 ኢየሱስ አልሞተም አልተሰቀለም ብሎ የሚክድ የጨለማ መጽሃፍ ነው ደግሞ የብርሃን መጽሃፍ ነው የምትሉት።
@MisrakMelkamu
21 күн бұрын
Aygermshem 😂😂😂@@fase-man6355
@adanchetesfaye285
2 жыл бұрын
እኔ እደድክመት ተኮትክቶ ከመሠረቱ በቤተሰብ ክትተልና ተኮትክቶ ያለማደግም ነው ዝም ብሎ ልጆችን እጂይዞ በበኣላት ሰአት ብቻ አልበሰሶ እደሾው መላክ ወይም መውሰድ ብቻ ለእምነቱ እውቀት ወይም ብቃት ነወሰ ብሎ ማሰብ ተረት ነው ቤተሰቦች እባካቹ ልጆቻቹን በደቤተክርስታን ስትልኩ በቀን በቀነሰ የጨበጡት ትምህርት ወይም እውቀት መቅሰማቸውን በመከታተል ማሳደግ ተገቢ ነው በጣም መላክ ብቻ በቂ እውቀት አያስጨብጡም ስለዚ እንኳን ወደራስሽ ተመለሽ ዋናው ከስህተት መማር ኘው አይዞሽ በርቺ ለሌሎችም ማነቃቂያ ነሽ 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤
@ሩሐማዮቲብ
2 жыл бұрын
ይሄን ነገር ሁሉም ሊያውቅ ‼️‼️የሚገባ ነገር ነው በተለይ አርብ ሀገር ⁉️ላለነው ወደ አርቡ ሀገር እንደመጣው ሀይማኖቴን ጠየቁኝ እና ክርስቲያ ነኝ አልኳቸው ከዛ እንደመጣው ቢያንስ ሳምንት ሆኖኝ ነበር እና የሰውየው ወድም ወደ 6 መፅሀፍ ክርስቲያን እና ሙስሊም ንፅፅር የሚል አመጣልኝ አልቀበልም አላልኩም ግን ተቀብየ አንዱንም ማየት አልፈለኩም ምክኒያቱም ያመጣው ማን ነው የፆፈው ማን ነው ብየ ካሰብኩ ማንበብ አያስፈልገኝም ለዛ ነው ስደቱ ማተቤን ያጠበቀው 💜☦️💜 እና እህቴ ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው ያስተላለሁሽው በራሴም ደርሷ አይቸዋለው ያው የኔ እንደግዴታ ቢቆጠርም
@brhanabi3755
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ወደ ቤትሽ መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅሽ
@mareymarey1351
2 жыл бұрын
መሀይም ይሻላል በእምነቱ ይፀና የተማረ ባዮች ናቸው አሁን አነበብ ብለው የማይገብበት የለም ጌታሆይ በእምነቴ አፅናኝ ግን አድወድ ለአራት ታገቢ ነበር አመለጥሽ ዝሙት ሳይፈፀምብሽ
@genetyetwahdolij2494
2 жыл бұрын
አይባልም አልፏል ዋናው መመለሷ ነው
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@genetyetwahdolij2494
2 жыл бұрын
@@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ ምን ያስቃል
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
2 жыл бұрын
@@genetyetwahdolij2494 የሳቁኩት 1_ወድ ለ4 ታገቢ ነበር ስላለች ነው ይቅርታ ካጠፋሁ እህቴ❤❤
@genetyetwahdolij2494
2 жыл бұрын
@@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ እሱስ ያስቃል ችግር የለም ሌላ መስሎኝ ነው ያው
@naimaanaimaa2416
2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከቤት እዳንወጣ ልጆችህን ጠብቀን የኔ መዳም እኔን ሞሲሊም ለማድረግ የማትለው የለም የሰለሙ ክርስቲያኖችን ታሳየኝ አለች እምየ ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ😭እዃን በሰላም ተመለሽ እማየ ቤቤቱ ያኑርሽ❤
@zewdituorthodox7256
2 жыл бұрын
ዝም በያት😭😭እግዚአብሔር ይጠብቀን እኔንም ይፈታተኑኛል እኔ ብቻነኝ ክርስቲያን እኔን እደበታች አድረገው ያዩኛል ግን ኤኔ ምንም አይመስለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@naimaanaimaa2416
2 жыл бұрын
@@zewdituorthodox7256 እሽ እማየ አይዞሽ ዝቅ ያሉ ከፍ ማለታቸው አይቀርም ውዴ❤
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
2 жыл бұрын
@@zewdituorthodox7256 አይዟችሁ እኛ ዋጋ የተከፈለልን ነን በምንም አይነት መንገድ የበታች አይደለንም በርቺ ሰራ ሰራ አርገሽ ወደ ሀገርሽ ለመግባት አስቢ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሆን😍
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
2 жыл бұрын
እኔም ልክ እዳችው ልጆቹ ሁላ ሲመጡ ሙስሊም ሁኝ እያሉ መከራየን ነው እሚያበሉኝ እግዚአብሔር አምላክ በቸርቱ ይጠብቀንጅ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
2 жыл бұрын
እንኳን ወድ ቤትሽ ተመልሽ እህታችን አሁንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@treyewerknh66
2 жыл бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣሽ እህታችን አንዲት ናት እምነት እሷም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ናት ❤️ ✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️
@amanmelake9201
2 жыл бұрын
እኳን ተመለሽ እህታችን ባለማዎቅ የምናረጋቸው ብዙ ስተቶች አለሁ በተለየ እኛ በሀይማኖታችን በጣም ቸልተኝነት አለብን
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
2 жыл бұрын
እንኳን ተመለሽ አሁንም ከጨለማ ህይወት ወደነበርሽበት ቅዲስት ንፅህት ወደሆነችው እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@atyetewahidolij8355
2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን አንች በመመለስ በቅዱሳን መላዕክት ዘንድ ደስታ ተደረገ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ወደ ንጽህት ቅድስት ክብርት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣሽልን እግዚአብሔር የጠፉትንም ይመልስልን
@acknowledgment2490
2 жыл бұрын
ማሕበረ ቅዱሳን ንጠቁ ቅደሙ ብረሩ ሁሌም
@asterabate7743
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@በምነትስደተኛዋየክርስቶስ
2 жыл бұрын
እንኳን እደጠፋሽ ያልቀረሽ
@frehiwot27
2 жыл бұрын
እሰይ እንኮን ተመለሽ ፈጣሬ የኔሽ አለሽ መታደልነው
@ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ
2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ተዋህዶ ቤትሽ መጣሽ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እንኳን ትክክለኛው መንገድ አመጣሽ እግዚአብሔር ሀገራችንን በቴ ክርሥቲያናችንን ህዝባችንን ትውልዱን በምህረት በቸርነቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ብሎ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አባጌወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጌወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ ሠማእታት ሥለ ፃድቃን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን
@Jeruslem
2 жыл бұрын
እንኳን ወደ እናት ቅድስት ቤተ ክርስትያን ተመለሽልን እኅታችን :: እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያናጽናሽ
@eyrusfeker4790
2 жыл бұрын
እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ወደቤትሽ የሄዱት እህት ወንድሞቻችንም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይመልሳቸው
@ሐይልየስላሴ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን ከዚህም በላይ ያበርታችሁ አሜን እህታለም እንኳን ደህና ተመለስሽ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
2 жыл бұрын
እኔና መፀሀፍ መቸነው እምንዋደው መሀፍ ቅዱስ እኮ አንዱ መዝሙር ዳዊት ሳነብ አጎላጃለሁ አይ እኔ በርችልን እህታችን እኳን ተመለሺ ወደ ተዋህዶ እምነትሺ 😘
@MahiMahi-hz1ei
2 жыл бұрын
ቁመሽ ለማንበብ ሞክሪ እኔም ተቀምጬ ካነበብኩኝ እንቅልፍ እንቅልፍ ነው የሚለኝ አባቶቻችን ስርአትን ሲሰሩልን በምክንያት ነው
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
2 жыл бұрын
@@MahiMahi-hz1ei እሽ እማየ እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎትሺም አስቢኝ ወለተ ኪዳን😘
@MahiMahi-hz1ei
2 жыл бұрын
@@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ እውይ የኔውድ እኔምኮ ወለተኪዳን ነኝ! እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴዋ እግዚአብሔር ከሃሊ ነው ሁሉን ያስችላል! ደካማ የሆንኩ እኔንም አስቢኝ 😍
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
2 жыл бұрын
@@MahiMahi-hz1ei እሽ😘
@ትዕግሥትሰሎሞን
2 жыл бұрын
የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የሀያላን ሀያል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እሰከ እናቱ እመቤቴ
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና ተመለሽልን እኅታችት በርችልን
@janatmmm6876
2 жыл бұрын
እፀልይ ወገኖቸ እኔም ሁለት አመት ሰልሜነበር ይሄ የነሱን ንፅፅርብለው አምተው አሳስተውኝነበር ፈጣሪ ይመስገን ተመልሻለው
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሽ እህት አለም ግን ሁላችንም ቢሆን ንፀፀር ከሚባል ግሩፕ አለመግባት ይሻላል ምክኒዪቱም ሰይጣን እኛን ለማሳሳት እንቅልፍ የለውም ስለዚህ የራሳችን የሆነን ነገር መንበብ መምህሮቻችንን ማዳመጥ ነው እሚበልጠው
@misko4878
2 жыл бұрын
@@ወለተኪሮስየድንግልማርያም tkkl
@janatmmm6876
2 жыл бұрын
@@genetyetwahdolij2494 አሜን በፀሎት አስቢኝ እህቴ
@janatmmm6876
2 жыл бұрын
@@ወለተኪሮስየድንግልማርያም እኛ የራሳችንስለማናናብ ንፅፅሩ ደሞ የኛን ይሳደባል የነሱን ከፋ ያረጋል ይሰውረን ከዚህ
@-marizematube
2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ልጅነት ቤቶ ተመለሱ አዎ ጸሎት ጾም ስግደት የክርስትና ማጥበቂያ ሚስማርነው ከአልሆነ ተኩላዎችነጥቀው ባልሆነ መንገድ ይወስዳሉ ንፅፅር ነገሮዎችም የእኛን አቅም አይተን መሳተፍ አለዛ መተው የተሻለነው በተረፈ አሁንም በሁሉም ነገር በርች/ታ!!
@elroitube27
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳንም ዳግም ወደ እቅፉ መለሰሽ ስንቶች ባለ ማወቅ ጠፍተዋል
@tsebeiuariga6641
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ዋናው መመለስሽ ነዉ እህቴ ተመስጌን
@አድባርየመዳኒያለምልጂየበ
2 жыл бұрын
እኳን ወደ ራስሺ ተመለሺ እህት 🙏🙏
@አልማዝፈንቴ
2 жыл бұрын
እኔም ገብቼ ነበር ግን እግዚአብሔር የጠፈውትን በጉን መልሶ ወደበረት አስገብቶኛል ግን አሁንም እዩረበሸኝ አንዳንዴ ጸሎት በማደርግበት ጊዜ እና ለስም አጠራሩ ክብር ይግበው እና ስጌታችን መድኃኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ሲሰበክ ውስጤ ወደ ሌላ ማለትም ጥር ጥር ውስጥ ይከተኛል እናም በጸሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ ዲአቢሎስ አሁንም ሊውጠኝ እያሰፈሰፈ ነው ግን መቼም ቢሆን በእመብርሀን አላፍርም እዚህ የደረስኩትም በእርሷ ምልጃ እና ጸሎት ነው ወለተ አረጋዊ ብላችሁ አስቡኝ
@elroitube27
2 жыл бұрын
እንኳንም ዳግም ወደ እቅፉ መለሰሽ እግዚአብሔር ያስብሽ በፀሎት በርቺ ቅዱሳን መፅሐፍትን አንብቢ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
2 жыл бұрын
በርቺ ስገጂ እማ በተረፈ መፃፍ ቅዱስን አብቢ ❤❤❤አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@አልማዝፈንቴ
2 жыл бұрын
አሜን እሺ ውዶች
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
2 жыл бұрын
እህታችን ወለተ አረጋዊ እንኳን ወደ በረቱ ተመለሽልን እህት አይዞሽ አሁንም እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያፀናሽ ድያቢሎስን እግዚአብሔር ከእግርሽ ስር ይጣልልሽ በመስቀሉ ይቀጥቅጥልሽ🙏🙏🙏
@amsaleyaya9550
2 жыл бұрын
እህቴ የሌላ ቤተ እምነት ትምህርት።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ3ተ
2 жыл бұрын
ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና የደረሰው
@masartmasarat3419
2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሺ
@hulubersuhone1356
2 жыл бұрын
መድኃኔዓለም እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ ኣምላኬ ሆይ በቤትህ አፅናን አሜን አሜን አሜን
@meselechzedingilds9618
2 жыл бұрын
እንኳን ወደ አባትሽ ቤት ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንሽ በሰላም ተመለሽ እያልኩ ከቤተ ሰብ ጋር በሚገጥምሽ ነገር ተጨንቀሽ ከተመወሽ ይከብዳልና ጌታ እግዚአብሔር ቃሉን ይገልፅልሽ ዘንድ ፀልይ ለሁላችንም ይግለፅልን በርች
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
2 жыл бұрын
እንኳ ተመለሺ እህታችን
@Naod47
2 жыл бұрын
አሜን!
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እህታችን እንኳን ወደ ቤትሽ። ተመለሽልን። ብዙ ነገር ተምሬብሻለን ማንበብ ይገላል ማንበብ ያድናል አሁንም በማወቅም ባለማወቅም የጠፉትን ወደ ቤቱ ይመልስ እኛንም በእምነት በምግባር ያፅናን። በዙ ልጆች እየጠፉ ያለም በንጽጽር ግሩኘ ነው እዛ ያላችሁ ውጡ ወገኖቼ
@birtebirte2383
2 жыл бұрын
እንኳን ተመልሽልን እኅታችን እግዚአብሔር ይመስገን
@selamawitbirhanu6374
2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን
@Tube-tj9qe
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሺ እኔም በፈርጆች 205 በሰው ግፊት ሰልሜ ነበር ለሁለት ወር ያክል አለማወቅ መስገጃውን ሙስላያ አንጥፌ ስሰግድ መድኃኔዓለም ማርኝ ክራራይሶን እያልኩ እሰግዳለሁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ እመብርሃን ቅዱስ ገብርኤል መልሰውኛል ግን ምን ዋጋ አለው ሰው አልሆንኩም የከንቱ ከንቱ ነኝ
@ሮዛጀማል
2 жыл бұрын
እካን ተመለሽ ግን የሰንበት ትምህርትቤት ተማራ ሆነሽ አይማኖት መቀየርሽ እደ ስህተት ነው ማስበው ነገር ግን መጸአፍ ማንበብ አይማኖት አያስቀይርም ነገር ግን አሁን የገባኝ ሰበት ትምህርት ቤት ተማራዋች ሊታሰብባቸው ይገባል ቤተክርስቲያን መመላለስ ነው ሚሆነው ትንሽ ነገር ሲያገኙ ከመጠየቅ ይልቅ አይማኖት መቀየር ምን ይሉታል
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
2 жыл бұрын
እኔም መሳለም ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሰገን
@የጠፋውልጅ
2 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በቤቱ መኖር መልካም ነው።
@-marizematube
2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ቀጥተኛይቱ ወደ ተዋህዶ ተመለሽ/ስክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ/ህ!!!
@selamawitadise4375
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
2 жыл бұрын
@@selamawitadise4375 አሜን
@almazweletetinsaaftabeleig5902
2 жыл бұрын
Egzabihar Yimesgen Selmayineger Setotaw🙏Ehitachin💚💛❤️Ekuanim Egzabihar Amlak🙏Wede Wede Ewnetegnatu Qetitegnatu Emiye Orthodox Tewahido⛪️💔Melsesh🙏Ahunime Egzabihar Amlak🙏 BebetuBeqaluBeEmiyeOrthodox Tewahido⛪️💔Eqife Yatsinaliln Amen Amen Amen🙏
@onlymine4294
2 жыл бұрын
ሀይማኖት የሚያሰቀይር ከዘር የመጣ አዳል ሞቴ መንፈስ ነው ቢቻል መምህር ተሰፋዪን ገጠመኝ መምህር ግርማ የሚያሰተምሩትን አዳምጪ
@ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ብርሃንአለም መጣሽ ❤❤❤
@alember9524
2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤትሽ መለሰሽ እህቴ
@user-Weynua
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን እንኳን በሰላም ወደ ቅድስቲቷ ቤትሽ ተመለስሽ በቤቱ ያፅናሽ
@asnakemebratu4291
2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ቤትሽ ተመለሽ እግዚአብሔር ይመስገን። የራስን ሀይማኖት ጠንቅቀው ሳያውቁ የሌላውን ለማነፃፃር መሞከር ሀይማኖትን ሊያሳጥ እንደሚችል ያየሁበት ነው።
@ወለተእየሱስ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ እህቴ አሁንም. በቤቱ ያፅናሽ
@-marizematube
2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ተዋህዶ ሀይማኖት በሰላም ተመለሽ!!
@monaleshm1218
2 жыл бұрын
ትክክልነሽእህታችን እግዚአብሔርይመስገን እንኳን ደወ ቤትሽተመለሽልን💒💒
@tigistmolla30
2 жыл бұрын
ክብሩ ኹሉ ለእናትና ልጅ ይኹን።
@butterflyhanan5339
2 жыл бұрын
እንኳን ወደቤትሽ በሰላም ተመለስሽ እህቴ እመብርሃን አይነ ልቦናሽን ታብራልሽ
@habteshewaker5089
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@tsehayyoutube2018
2 жыл бұрын
ዉድ እሕታችን እንኳን ወደ ትክክለኛዋ እና ቀጥተኛዋ የክርስትና እምነት እንዲሁም እንቁ ወደ ሆነችዉ ቤትሽ በሰላም ተመለስሽ❤️❤️❤️🌾🌾🌾 አሁንም በቤቱ በቃሉ በደጁ ያጽናሽ በቤቱ ያቆይሽ አሜን አሜን አሜን
@fase-man6355
2 жыл бұрын
በመጀምሪያ በእኛ ሃይማኖት የጠጠናከረ ምዕመኑን የማስተማሪያ መንገድም ሆነ የሌሎች እምነት ተከታዮችን ለማምጣት የሚሆን መንገዶች የሉም። በጣም ነው የሚያሳዝነው። በፕሮቴስታንት እና በእስልምና ግን እጅግ የበዛ ነው። በቴሌ ግራም፤ በበራሪ ወረቀቶች ወዘት የእነሩስ እምነት ትክክል መሆኑን ለማሳየት የማይጥሩት የለም። ለዛም ነው ብዙወች እየሄዱ ያሉት። 😭😭😭 በአንጻሩ በእኛ ግን ሁሌም ቢሆን ከሌሎች እምነቶች ለሚነሱ ጥያቄወች መልስ ለመስጠት እንጅ፤ የሌላ እምነት ተከታይ ወደ እኛ እንዲመጣ የሚያደርጉ ነገሮች በድንብ አልተሰሩም። እናም መሰራት አለበት ብየ ወስባለው።
@maranatha2716
2 жыл бұрын
✝️✝️✝️
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤትሽ ተመለስሽ መጨረሻሽን ያሳምረዉ
@ቤተናቲዩብ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ
@ሀብታምወለተሚካኤል
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ወደ አባትሽ ቤት መጣሽ እህቴ መጀመሪያዉንም ያለ መረዳት ነዉ ሁላችንም ስለ እምነታችን እግዚአብሔር እስከፈቀደልን ድረስ ማወቅ መማር አለብን
@የሽወርቅዘተዋህዶ
2 жыл бұрын
እንኳንም ተመለሽልን እናመሰግናለን ስለ ግብዣሽ እሺ እናነባለን
@መነናዊትባለማሕተቧ
2 жыл бұрын
እንኳን ወደቤትሽ በሰላም ተመለሽ እኅታችን ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው ያስተማርሽን በእውነት ስንቶቻችን እነሆን መንፈሳዊ መፅሐፍ የምናነበው ???
@fghuiuhhu9115
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን መሠላም መጣሽ💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rozatsegaw4464
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። እኅታችን እንኳን በደህና ተመለሽልን።
@welatehen
2 жыл бұрын
እንኳን ደኅና መጣሽ በቤቱ ያጽናን💐💐💐💐💐💐💐😍😍😍😍
@nibretinigatu3920
2 жыл бұрын
Enkuwan temeleshi Egziyabher ymasegen esti ehiten bsteloti asibulegn enditimales
@ኤፍታህወለተሃና
2 жыл бұрын
እንካን ወደ ቤትሽ ተመለሽ እህታችን እግዚአብሔር ይመሰገን
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ እህቴ እምነትሽን አስጥሎ የሚያስወጣ ምን አለና ነው እዛ ጭካኔ እንጂ ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ማነው መከራ ስደት ወይንስ መራቆት ነው ከክርስትና ወደ ሌላ ቃሉም ይቀፋል እግዚያብሓር ያጽናሽ ይባርክሽ የመለሰሽ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
2 жыл бұрын
💒❤❤💒❤❤💒❤❤
@yitayshmenber8285
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነ እንኳን መጣሺ
@ፅጌማርያም-21
2 жыл бұрын
እንኳን ወደቤትሽ ተመለስሽ በቤቱ ያፅናሽ
@selamawitadise4375
2 жыл бұрын
እንኳን ወደቤትሽ በሰላም ተመልሽ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የእኛንም ያሳምርልን እምዬ ተዋህዶ የዘለዓለም ቤቴ⛪️❤🙏
@almazweletetinsaaftabeleig5902
2 жыл бұрын
Kene Jemiro Abzahagnaw YeTewahido⛪️💔Lijoch💚💛❤️Ye Sem Keritan Nene😭 Set Alubwalta Neger Eyanebebin Gin Sle Haminotachin⛪️Lemaweqi Metsihaf Qidus🙏 Ananebim Edew Anebebine Binilil Ekuan Yalgebanen Liyqawet Abatochin💚💛❤️ Ateyqim Zime Belen Ye Sem Keristan😭 Be Ewnet Egzabihar Amlak🙏Lehulachinem Mastewalun Yisten Amen Amen Amen😭🙏YeSem Keristan Sahon YeTegbarKeristan⛪️💔Edenihon Qidus Egzabihar Amlak🙏 Yirdane Amen(3)😭🙏Hulachinenim👏 Egzabihar Amlak🙏Be Emiye Orthodox Tewahido⛪️💔Eqife Atsito Ye Megistu Werashe Ye Kebru Qedashe Edenihon Ye Egzabihar Qidus Fiqadu Yiunelilne😭🙏
@እኔማነኝ-ፐ7አ
2 жыл бұрын
እኳን በሰላም ወደ ቤትሽ እግዚአብሔር አምላክ መለሰሽ እኀታችን፡ እስከመጨረሻው በእምነታችን ያፅናን በእውነት፡ሌሎቹንም የጠፉቱንም ይመልስልን ቸሩ አምላክ፡
@misganawasres1443
2 жыл бұрын
ወደ ቤቱ እንኳን መለሰሽ፡፡
@mekdesbeyene8372
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔስ ይመስገን ❤❤❤
@tarekegnkifetew3173
2 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalin , mahberu yihin merehagibir bemazegagetu enem yemanbebe flagot endinoregn adrgognal. Thanks so much
@acknowledgment2490
2 жыл бұрын
welcome back sistu
@michelbrendel3932
2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen Ehti Egziabher be bitu yasenashe 🙏🙏🙏💖
@looolooo1709
2 жыл бұрын
Enqan wode betshe beselam temelshelen
@ኤፍታህወለተፃድቃን
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤትሽ ተመለሽ ውድ እህታችን 💓💓
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
2 жыл бұрын
እኳን ወደ ቤትሽ ተመለሽ
@amsaleyaya9550
2 жыл бұрын
እኔ ሀይማኖቴን ከማንም እና ከምንም ጋር አላነጻጽርም እስልምና ማለት እኮ ሽብር ነው እምየ ተዋህዶ ደግሞ የስላም ምልክት ናት ።
@welatehen
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ማርታ-ኸ6ደ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SeidAhmedAdem-wr4hx
10 ай бұрын
ለሰው ልጅ የተሰጠው ሀይማኖት እስልምና ነው በእሱ ላይ ቆይተሽ በነበር አላህ አድሎሽነበር
@zewdituorthodox7256
2 жыл бұрын
መጀመሪያ የራሳቹሁን ሳታቁ የሌላን ለማወቅ ለምን ትሞክራላቹሁ ብዙወቹን ያጠፋው ይኸነው
@fase-man6355
2 жыл бұрын
በትክክል!! በዛሬው ዘመን ስለ ሃይማኖቱ ከማወቅ ይልቅ ስለ ፍልስፍና እና ስለ ሌላ ነገር ማወቅ ነው የሚመርጠው። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ4ዐ
2 жыл бұрын
እልልልል👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪✅
@fikirtesida126
2 жыл бұрын
Enkuan temelesh ehitachin.
@ebrahimnesran1210
2 жыл бұрын
ለምን እንደወጣች ለምንእንደተመለሠች ነው እንጂ መጠየቅ የእስልምና ጉዳቱየክርስትናጥቅሙን ነውእንጂ መጠየቅ በእሥልምናው ምንችግር እንዳገኘችበት ነውመጠየቅ
@beletenegusse5171
2 жыл бұрын
... ስትፅፉ ፊደል አትግደፉ :: ትልቅ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ... ብዙ ተከታታይ እንዳላችሁ አትዘንጉ ::
@lidiyazeleke4158
2 жыл бұрын
Enquan wede Egziabher bet temelesish ehit
@SarkaSata
8 ай бұрын
ዋናዉ ነገርመመለስሽ ነዉ
@mohammedgemale2972
Жыл бұрын
በፈጣሪ ሂጃብ ምን ያክል ውበት እንደሆነ ዛሬ አየሁ ዛሬ ምንድነው የመሰለችው
@sarahgessese
2 ай бұрын
ኔካብ ስለተለቀለቀችነው ያመረህ
@BiniyaminAdem-iq7gx
Жыл бұрын
የተፈጥሮ እምነትሽን አጣሽ 😢
@yitayshmenber8285
2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
19:35
MK TV || ጠበል ጸዲቅ || እንደቀደሙት እንዴት ጠንካራ ልሁን ?
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 3,9 М.
49:07
MK TV || የወጣቶች ገጽ || ቀጭን በሶ ጠጥተን እናድር ነበር!
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 10 М.
00:35
لقد نفذت خدعة إصبع قدم زائف شرسة على الجد! 🦶😂 #خدعة
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 77 МЛН
00:42
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
00:58
Странная суперспособность вомбатов и новый тренд у шимпанзе
Кик Брейнс
Рет қаралды 7 МЛН
01:54
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 742 М.
18:47
Ethiopia - ሰራዊቱ ከባድ ጭቅጭቅ አስነሳ፣ የጦሩ ነገር ሊለይ ነው፣ ያወዛገበው የጎሳየ ዘፈን፣ ስለ አዲስ አበባ ኮንደሚኒየም የተሰማው፣ ፓርቲዎች ታገዱ
Feta Daily News
Рет қаралды 169 М.
40:40
MK TV || ዘጋቢ ፊልም || ኢየሱስ ክርስቶስ ለአልጋም ለመንበርም የመረጣት ድንጋይ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 10 М.
21:20
MK TV || ዜና ተዋሕዶ || በግብፅ የአብነት ትምህርት ላይ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተነገረ ።
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 3,5 М.
20:01
MK TV || የተመረጡ ገጾች || መንፈሳዊ መጻሕፍትን ማንበብ እንዴት ይዳብራል
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 2 М.
9:31
Ethiopia - ‹‹ቢያገኙኝ ይገድሉኛል›› ዳንኤል | መቋጫ ያጣው የአማራ ክልል ቀውስ
Feta Daily
Рет қаралды 20 М.
59:58
MK TV || የአብርሃም እንግዳ || አቶ ጳውሎስ ያዕቆብ - ብዙ ዲያቆናት ልጆች አሉን - ክፍል - 1
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 2,7 М.
32:19
የትእግስተኛ ሰዉ በረከቶች / ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 181 М.
49:43
ይህስ በማንም አይድረስ! | ሳይፋቱ ሚስቱ ሌላ አግብታ ጠበቀችው | “እኔን ቢያጣ አሜሪካን ያግኝ” || #haletatv #duet
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 6 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 740 М.
57:08
MK TV || የመገናኛ ብዙኃን ዳሰሳ || ውግዘት ያልመለሳቸው የትግራይ አባቶች
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 3,6 М.
00:35
لقد نفذت خدعة إصبع قدم زائف شرسة على الجد! 🦶😂 #خدعة
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 77 МЛН