MK TV || የጠፋው ልጅ ተመልሷል

  Рет қаралды 130,452

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 984
@mamexutamare4198
@mamexutamare4198 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ ታላቅነት ከዚህ በላይ ቅድስናስ ከወዴትስ ይገኛል ይቅርታ የጠየቁትም የተቀበሉትም ለኛ ለመንፈስ ልጆቻችሁ ታላቅ አባትነታችሁን ገለጣችሁልን እንዴት እንደኮራሁባችሁ !! ።
@aemeroalemu9715
@aemeroalemu9715 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አይዞወት አንገተውን አይድፏ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው !!!!!!!
@salamdubai4339
@salamdubai4339 Жыл бұрын
Amne
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሱ አባታችን በጣም ደስ ብሎናል #ከእመቤታችን በስተቀር ሀጥያት ያልሰራ በዚህ አለም የለም የቀሩት አባቶቻችን ፈተናውን አልፈው ይቅርታ ለመጠየቅ ያብቃልን አሜን ❗️🇺🇸
@zelalemamare6572
@zelalemamare6572 Жыл бұрын
“ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥” - ሮሜ 3፥11
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት Жыл бұрын
@@zelalemamare6572 ይሄ ጥቅስ እመቤታችን ይመለከታል ካልሽ ክብር ይግባውና ኢየሱስንም ይመለከታል ማለት ነው ምክንያቱም ሁሉን ነገር ከእርሷ ስለወሰደው ከሰማይ ምንም ይዞ አልወረደም ስለዚህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ ከፍጥረቱ ሁሉ ንፅሒት ናት።
@ruhtabebe9968
@ruhtabebe9968 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል እንካን ደህና መጡ አባታችን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እንኳ ን በደህና መጥሉን
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow Жыл бұрын
አባታ ችን እንኳ ን ወደቤተ ወበሠ ላም ተመለሡ እግ ዚአብ ሔ ርይ ጠብቀወት
@utopiaabyssiniya1013
@utopiaabyssiniya1013 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል!
@abohussam6936
@abohussam6936 Жыл бұрын
Eiii
@zemayared2124
@zemayared2124 Жыл бұрын
ያንን በወንጌል የተሰበከልንን ምሳሌ በተግባር እንድናይ አደረገን። አምላካችን አንድነታችንን ያጸና ዘንድ ይህ እንዲሆን አደረገ ደሞም ይህን ሰፊ የይቅርታና የምህረት ተግባር እንድናይ አደረገን። ክብሩ ይስፋ!
@girmayabraham4090
@girmayabraham4090 Жыл бұрын
ስለ አንዱ በግ የሚገደው አምላካችን ይቅርባይ አምላክ ነው፡፡ እግዛሄብሄር ይቅርባይ አምላክ ነው፡፡ ሁሉኑም ለንስሃ ያቃችሁ፡፡🙏🙏🙏
@achubobasso3002
@achubobasso3002 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን።
@michaelhabtom8878
@michaelhabtom8878 Жыл бұрын
Lk nshe
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
አባቶቻችን አቡነ አብርሀም እና ሁላችሁም አባቶቻችን በረከታችሁ ቡራኬአችሁ ይድረሰን በእውነት የናንተ ልጆች መባል መታደል ነው ቅዱስ እግዚአብሔር አሁንም በእድሜ በጤና በማስተዋል በሞገስ አብዝቶ እናንተን ይባርክልን ይጠብቅልን🙏 አቡነ አብረሀም እና አቡነ ጼጥሮስ የግንባር ስጋ ሆናችህ ፊትለፊት እየወጣችሁ ለምትሰሩት ስራ አብዝተን እናመሰግናለን እንወዳችኃለን
@belay1519
@belay1519 Жыл бұрын
ከ 99 አንዱ የጠፋው በግ ዛሬ ተገኝቷልና መላው ክረስቲያን ሆይ እንኳን ደስ አላቹህ/ል🙏🙏 እንኳን ተመለሱልን አባታችን 🙏
@tenagnewondie5154
@tenagnewondie5154 Жыл бұрын
enkwan abro dese alen
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 Жыл бұрын
አሜን
@oromiyatiya2017
@oromiyatiya2017 Жыл бұрын
😂😂😂
@zionasfaw5188
@zionasfaw5188 Жыл бұрын
ዛሬ ታላቅ ደስታ በሰማይ ሆነ፡፡ እኛም ደስ ብሎናል እንኳን ደህና መጡልን አባታችን፡፡ ሎሎቹንም ሁሉንም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስልን ዘንድ እንፀልያለን፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@Hapy457
@Hapy457 Жыл бұрын
አይ መታደል 😥 አስተዋይ ልብ ይስጠን እግዚአብሔር 😥😥😥 እባክህን አምላኬ የቀሩትንም የጠፉ ልጆችህን መልስልን😥😥😥😥😥
@dawittekalign
@dawittekalign Жыл бұрын
እቺ አማናዊት እምነት ናት አባታችን እንኳን ወደ ቤቶት በሰላም መጡልን እግዚሐብሔር ይመስገን
@lemlemyedingillij7465
@lemlemyedingillij7465 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን🙏አባታችን እንኳን ተመለሱ፣ የቀሩትንም እግዚአብሔር ይመልስልን
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
በእውነት እናንተን ሁለት አባቶችን ሰለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን የዘመኑ ሀዋሪያኖች ናችሁ እግዚአብሄር ውድ እዚህ ያመጣችሁ ይሄ ነገር መቶ እንዳንበተን ፈጣሪ ሰለሚያቅ ነው ረጅም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ በዙሪያችሁ ሁሉ ጥበቃውን ያድርግላችሁ
@mimimimi7033
@mimimimi7033 Жыл бұрын
ተመስገን ጌታሆይ ለሌሎችም ልቦና ሰጥተህ ወደ ቤትህ መልሳቸው ጌታሆይ!!!
@seladagne5336
@seladagne5336 Жыл бұрын
እንኳን የጵጥሮስን ንሰሃ ሰጦት❤ ፅጋውን ይብዝልቸው🙏🏽
@yayayaya1455
@yayayaya1455 Жыл бұрын
እሰይ ከአናት ቤታቸው የጠፉት ልጇ አባ ነዋየ ሥላሴ ሰለተመለሱ እልልልልልል ለፈጣሪ አምላካችን እግዚአብሔር ምሥጋና ይድረሰዉ ሌሎቹም ወደ እናት ተዋህዶ ቤታቸው እንዲመለሱ እንፀልያለን ተመስገን
@mazetube8415
@mazetube8415 Жыл бұрын
መመለሱ ከልብ ከሆነ እና እግዚአብሔርን የሚያስደስት ከሆነ መልካም ነው። እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!!! የጠፋ ሲገኝ ትልቅ ደስታ ነው። የቀሩትንም ወድ ልባቸው ይመልሳቸው። ብፁዓን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን!!! እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን
@tiube8057
@tiube8057 Жыл бұрын
@@eagle4452 እህት የጻፈችውን ተረድተሽዋል።ይቅርታ የጠየቁት ከልብዎ ከሆነ አለች እንጂ ፈጣሪ በራሷ አልመዘነችም።የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡት መጠበቅ አለብሽ ይቅርታ ብሎ አስመስሎ ደግሞ የሚበል ስላለ ነው። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን።
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Жыл бұрын
እኔን አፍር ልብላ አስኬማውን ሳየው አዘንኩ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 Жыл бұрын
@@eagle4452 mejemeriya yalechiwin tereji ehit
@Sara-nh3zg
@Sara-nh3zg Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን የጠፉትንም ይመልስልን
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
ታላቁ እግዚአብሔር ይመስገን!!! ገና ገና ገና ታዩታላችሑ የእኛን ጌታ!!! ቅድስት ቤተክርስቲያን እንኳን ደስስ አለሽ!!! ሑሉንም ይመለሱና በእቅፍሽ ያስገባልሽ!!!
@alemztewahedo6382
@alemztewahedo6382 Жыл бұрын
ብፁህ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም ተመለሱ♥👏
@solomonjima7956
@solomonjima7956 Жыл бұрын
ትልቅ እፎይታ ነው በእውነት። ስለተመለሱ በጣም ደስ ብሎናል። እግዚአብሔር ይባርኮ። አባቶቼ በረከታቹ ይደርብኝ። ቤተክርስቲያን እኮ እናት ናት።
@andalemtedla1366
@andalemtedla1366 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጡ ሁሉም ሳያቁ በስህተት እያወቁ በድፍረት ቤተክርስቲያን እረግጠው የጠፉ እህት ወድሞቻችን አባቶቻችንን ወደቤታቸው ይመልስልን
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።እንኳን ተመለሱ የጠፋት እግዚአብሔር ይመልስልን ጥበብ ማስተዋልን ያድልንን ።
@የተዋሕዶልጆች-ዸ2ጨ
@የተዋሕዶልጆች-ዸ2ጨ Жыл бұрын
በጣም ደስስስ ብሎኛል እንኳን ደና መጡልን ሌሎችንም አባቶች እግዚአብሔር ይመልስልን 👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@rabha7553
@rabha7553 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለስም አጠራሩ ይሁን አባቶቼ እንዴት ደስ ይላል በእውነት እኔ ባየሃቸው ቁጥር እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እንዴት ደስ ይላል
@sami_maň_50
@sami_maň_50 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ልብዎት ተመለሱ አባታችን 🙏😍😍
@yisakeabebe
@yisakeabebe Жыл бұрын
አባቴ እድሜ ይስጦት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ሌሎችንም እንዲመለሱ እንፀልያለን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲✝️🤲 ምህረት ከአንተ ነዉና🤲 የእኒህን አባት የተሰበረ በፀፀት የተሰበረዉ ልባቸዉን ደግሞ በሀሴት ይሞላ ዘንድ እንጂ አይተክዙ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን🤲✝️🤲 አመሰግንሀለሁ🤲
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣት አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ሠማእታት ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጡልን አባታችን 🙏🏿🙏🏿😢😘እንዴት ደስ እንዳለኝ ውይይይ እልልልልልል ክብር ላንተ የኔ ጌታ 🙏🏿
@muluemebetfikadu
@muluemebetfikadu Жыл бұрын
እንኳን መጡልን አባታችን። እግዚአብሔር ይወዶታል 😊 እኛም በመምጣቶት በጣም ደስስስ ብሎናል። እግዚአብሔር ይቀበሎት
@yishakabraham2034
@yishakabraham2034 Жыл бұрын
ተመስገን ጌታዬ ፤ እንኳን ደህና መጡልን። ብፁዕ አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን ፤ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ጠብቆ ያቆይልን።
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Жыл бұрын
እልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የጠፊዉን ልጁን የመለሰዉ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገና ይሁን አሜን 🙏🙏🙏❤
@dawittekalign
@dawittekalign Жыл бұрын
እልልልል እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እግዚሐብሔር የተሻለውን ያድርግልን
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ Жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናወት እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ይበርቱልን አባታችን
@tesfamichaelh.2686
@tesfamichaelh.2686 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እኔም የምመለስበት ልብ ስጠኝ... የተመለሱት አባት ግን እንድያ እንዳላናደዱኝ : አሁን ሳያቸው ግን አሳዘኙኝ።
@temesgenabebaw5317
@temesgenabebaw5317 Жыл бұрын
አባትነት እና የ እግዚአብሔር ልጅነት በተግባር በ ቃል ሲገለፅ! በ እውነቱ መታደል ነው! በረከታቺሁ ይደርብን!
@masaratmasarat8393
@masaratmasarat8393 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር በቤቱ የጽኖት
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ነው የፀሎት መልስ እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቤተክርስቲያንችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን::
@zemaritfasikatube587
@zemaritfasikatube587 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 💓
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጡ አባታችን እንኳን ተመለሱልን ማንም እዲጠፋ አምላካችን አይወድም
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
እሰይ እንካን ደህና መጡ እልልልልልልል ዳቢሎስ ይቃጠል የማያጠፉ የለም ጥፋትን አምኖ መመለስ ትልቅነት ነው ቀሪ ዘመኖት በቤቱ ያፅናዉት ፈጣሪ ይባርኮት አሜን እልልልልልልል
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው። እልልልልልልልል እንኳን ደህና መጡ እባቶቻችን ለኛ ለአለማውያን ትምህርት ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን።
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ Жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችንም ይመልስልን ቸሩ መድኃኔዓለም 🤲🤲🤲
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 Жыл бұрын
አባቶቻችን መልካም ትምህርት ነው ነሰጤችሁን፤ እግዚአብሐየር እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ Жыл бұрын
አባቶቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ እቁወች
@mesi2364
@mesi2364 Жыл бұрын
ተመስገን የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሌሎቹንም ይመልስልን ደስታየ ወደር የለውም
@apall8110
@apall8110 Жыл бұрын
በርቱ አባቶቻችን ከመከፋፈል በአንድነት ሆኑ በፋቅር በሰላም ብታገለግሉን ደስ ይለናል ሌሎቹም ልቦናቸውን እንደሚመልሰውና ይቅርታ ብለው እንደሚመለሱ ተስፋ አለኝ
@hiwotalemu6638
@hiwotalemu6638 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ አባት ስለነበሩ እዴት እዚውስጥ ገቡ ብዬ በጣም ስጨነቅ ነበር ተመስገን ደስ ብሎኛል
@beyenehaile279
@beyenehaile279 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሱ አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zmzma886
@zmzma886 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላላ አባ እኮን መጡ
@basoaccount3837
@basoaccount3837 Жыл бұрын
አባቶቻችን ይቅር ባይነት ደስ ሲል አለማዊ ዳኛ ቢሆን በስንት ምክንያት ለመበቀል በሞከረ እነሱ ግን በፍቅርና በትህትና አባታችንን ተቀበሉ ነመስገን
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Жыл бұрын
በጣም አይገርምም😢😢😢 ❤❤❤
@abiybirhan
@abiybirhan Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@mekdishow3214
@mekdishow3214 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን:: ለእርሶ ደርሶ ከጥፋት የመለሶት አምላክ ለእኔም ደርሶ ከሃጥያቴ ይመልሰኝ ዘንድ ፀሎቴ ነው::
@mimemime5171
@mimemime5171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ ፈቅር ነው 💚💛❤️🤲👏💒💒💒🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ብፁዕ አባቶቻችን ቡራኪያችሁ ይድረሰን
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላም ሰላሙን ያሰማን በቃ ይበለን ህዝባችንን ሰላም ነሱት አክራሪ ብሄርተኝቺ💔💔💔
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት። ትሁት ናቸዉ ሲያሳዝኑ 😭ባለማወቅ የኔ አባት እኳን ተመለሱ 👏
@meronzeleke5906
@meronzeleke5906 Жыл бұрын
ተመስገን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን መጡልን !! አቡነ አብርሀም እንዳሉት ከየ ቦታው አጭበርብረው ነው የሰበሰቧቸው ። የአባቶቻችንን የዋህነት ለተንኮል ተጠቀሙበት እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅ !!!
@sebleabera4939
@sebleabera4939 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ተመስገን ጌታዬ የጠፋው ልጅ ተገኝቷል
@yeshewaalayu4800
@yeshewaalayu4800 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ያክብርልን እናንተ ይችን አለም የናቃችሁ ናችሁ በርከታችሁ ይዴርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እሰይ ተመስገን ክብር ለእናትና ልጁ እንኻን ለዚህ አበቃቹሁ ፈጣሪ አይለያያቹሁ ፍቅራቹሁን ያብዛው የፈሰሰው እንባቹሁና ደማቹሁ ከንቱ አልቀረም ፈጣሪ ተቀበለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እድሜ ከጤና ፍቅርና ደስታ ለመላው የኡትዩጵያ ህዝብ እመኛለው 🇪🇷🇪🇷
@ameleworkderaga7293
@ameleworkderaga7293 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለሱልን አባታችን ሌሎችም እንደሚመለሱልን እርግጠኛ ነን ሰይጣን ይፈር እግዚአብሔር ይክበር ዛሬም ዘወትር ለዘለአለም አሜን!!!!
@hannaderas1395
@hannaderas1395 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ የመምህራን ምህረተአብ💞💕😭🙏
@tizitadestaw8536
@tizitadestaw8536 Жыл бұрын
Both of our fathers are amazing....iam so proud to orthodox Christian ...May God protect them...we need this kind of Christian father...they put our church first....thank you thank you
@ምንጊዜምተመሥገን
@ምንጊዜምተመሥገን Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እንኳን ወደ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሱልን አባታችን 🕊➕💐🌹💙💜
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደሥሥሥ ይላል ተመስገን አምላኬ ለሌሎች አባቶቻችንም ልቦና ይጣቸው ይመለሱልን
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡልን አቦታችን 🤲🤲🤲 ፍትህ የእስር ቤት የሉ ወጋኖቻችን 😭
@haragwatagani3739
@haragwatagani3739 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞
@ኃይሌሲሳይ
@ኃይሌሲሳይ Жыл бұрын
እኛ የተዋህዶ ልጆች ግን አንገርምም የበደሉንን አባታችን ስንል ፍቅርን ከክርስቶስ ተምረን
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የአባቶቼ ልጅ ስለሆንኩ እጅግ ኩራት ይሰማኛል
@cocob7788
@cocob7788 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባቶቻችን በረከትቸውይደርበን
@menberetessema6314
@menberetessema6314 Жыл бұрын
የልዑል አግዚአብሔር ሥም ከአጽናፈ ዓለም እስከ አጽናፈ ዓለም የተመሰገነ ይሁን የቀሩትንም ሁሉን ቻይ የሆነ አምላካችን ወደ ቤታቸው የመልሳቸው።
@abebaakane9054
@abebaakane9054 Жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን! ቀሪዎቹንምአባቶቻችንን እግዚአብሔር የንስሐ ልብ ያድላቸው!!!
@ethiosemonegnamedia9909
@ethiosemonegnamedia9909 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እንኳን ደህና መጡልን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እግዚአብሔር የተመገነ ይሁን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በዚች ምድር የማይሳሳት የለም ግን የድንግል ልጅ መሃሪ ነው 👏👏👏👏👏
@yobdaramare7752
@yobdaramare7752 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እ /ር ይመሰገን አንክዋን ደህና መጡ 👏👏👏
@kidistabatanh1714
@kidistabatanh1714 Жыл бұрын
አምላኬ እንደዚህ ክብርህ ይገለፅ ዘንድ ተመስገን አምላኬ ክብርህ ይስፋ አባቶቼ በረከታቹ ይደርብን ።
@dessualmaz3677
@dessualmaz3677 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! እንኳን ደህና መጡ አባቴ አባ ነዋየ በአካል በቅድስት ሃገር በእየሩሳሌም እያሪኮ በሚገኘው በታላቁ ገዳማችን በብስራተ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ተመድበው ሲያገለግሉ ነው የማውቃቸው በጣም ደግና ትሁት አባት ናቸዉ መቸም የሰው ልጅ በተለያየ መልኩ ይፈተናል ሁላችንም እንኳን ደህና መጡ በማለት በደስታ እንቀበላቸው እላለሁ ።
@አዩነኝቤተሰቦቿንናፋቂ
@አዩነኝቤተሰቦቿንናፋቂ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ7ዀ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ7ዀ Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቺሁ አባታቺን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የድንግል ልጂ
@rahmabasheer7902
@rahmabasheer7902 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እኳን ደህና መጡ የቀሩትንም ይመልስልን
@hsdsdsd6349
@hsdsdsd6349 Жыл бұрын
አሜን እዴት ደስስስስስ ይላል እንኳንም ተመለሱልን አባታችን እግዚአብሔር የቀርቱን ይመልስልን
@tsegayekassa3335
@tsegayekassa3335 Жыл бұрын
እሰይ ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን💚💛❤️🙏
@tsehayneshkassa3851
@tsehayneshkassa3851 Жыл бұрын
እልል ልልል ልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለሱን ። አባቶቻችን፣ መኩርያችንና አለኝታችን አምላክ ይጠብቅልን።
@mistreselassie3163
@mistreselassie3163 Жыл бұрын
አባቶች በርቱ ያበርታችሁ 😍🙏 !!! እውነነኛ ንስሀ ያርገው 🙏 !!!
@meronabera7558
@meronabera7558 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሱ አባታችን በጣም ደስ ብሎናል #ከእመቤታችን በስተቀር ሀጥያት ያልሰራ በዚህ አለም የለም የቀሩት አባቶቻችን ፈተናውን አልፈው ይቅርታ ለመጠየቅ ያብቃልን አሜን 🙏
@yenemedia-2946
@yenemedia-2946 Жыл бұрын
ደስ ይላል እንኳን ደህ መጡ ። ብዙ የደስታ ዜናዎች እንሰማለን
@Christian2425.
@Christian2425. Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ ተመስገን ፈጣሪ እንኳን ደህና መጡ ስለ ህርሶ እግዚአብሔርን አመሰግናለው
@addismedirek2498
@addismedirek2498 Жыл бұрын
እንኳን ወደ እናት ቤተክርስትያንዎ ተመለሱ። የሰው ልጅ አስተዋይነቱና ትልቅነቱን የሚያሳየው እንደርሳቸው እራስን ወቅሶ ይቅርታን ሲጠይቅ ነው‼️ እንኳን ደስ አለዎት‼️
@mtkumtku17
@mtkumtku17 Жыл бұрын
ተዋህዶ ከኢትዮጵያ ሊያጠፋሽ ዓለም አብሮብሻል ለብዙ ዘመናት እጅግ ብዙ ደክሟል ግን አይሳካለትም እግዚአብሔር ሀይልሽ ነውና።
@የድንግልልጅሆይማረኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ እንዴት መታደል ነው ስትሳደቡ የነበራችሁም ንሰሃ ግቡ
@Efrata574
@Efrata574 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስገን ሌሎችም እንዲመለሱ ፅልዩ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Жыл бұрын
እግዛብሔር ይሙሥገን የሁሉንም ልብ ይመልሥልን እግዛብሔር ይመሥገ እንኳን ተመልሠሉን አባታች ደሥ ብሎናል ተመሥገን 🙏🙏🙏ፈጣሪ🙏🙏🙏
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ Жыл бұрын
ይህን ሁሉ ሰረተዉ ወደጥፍት መህድወ በጣም ይገረማን አባየ እኮን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይሙስገን🙏
@ወለተኢየሱስሻሼ
@ወለተኢየሱስሻሼ Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታወ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይመስገን አሜን። አባታችን እንኳን ደህና መጡልን።ሌሎችንም እንደዚህ ወደ ቤታቸው ይመልስልን
@ايهااايهه
@ايهااايهه Жыл бұрын
እንኳን ደህናመጡ አባታችን እግዚአብሔር ይቅር ይበለወት 🙏🙏🙏
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እምላካችን የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን! አባታችን እንኳንም ወደ እናት ቤተክርስቲያንዎ ተመለሱ።በእውነት ስለእውነት በጣም ደስ ብሎኛ። ቸሩ መድኃኔዓለም ስለቸርነቱ ብዛት የተመሰገነ ይሁን። ሌሎቹንም በቸርነቱ ይመልስልን። ብፁእ አባታችን አቡነ አብረሃም እንዳሉት እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አባታችንን ልንከባከባቸው ይገባል።ከዛ ያሉት እንደተባለው ሊያሳድዷቸው ስለሚችሉ እኛ በፍቅር እንጠብቃቸው። በእውነት እኝህ አባት ሲያዩቸው በራሱ የተረጋጉ ናቸው!የዲያቢሎስ መምጫው አይታወቅም እንጅ!አባታችን በድጋሜ እንኳንም መጡልን ደስ ብሎን እልልልልል ብለን ተቀብለነዎታል።
@eteneshamare7094
@eteneshamare7094 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አባታችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳዎትና ተመለሱ I can’t stop crying ❤❤❤❤❤❤
@michaelteklay2105
@michaelteklay2105 Жыл бұрын
ኣምላኽ ይመስገን ኣቦታትና! ደስ ዘብል፡ ዓቢይ ትምህርቲ እዩ።
@vjgu7406
@vjgu7406 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኳን ሰላም መጡ እግዚአብሔር ከእናተጋራ ይሁን የቀሩትንም እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን!!
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 11 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 73 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 146 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 11 МЛН