Module-5: Circuit Breaker and Wire size Calculation and Selection part-2

  Рет қаралды 19,227

AMEN ELECTRICAL TECHNOLOGY

AMEN ELECTRICAL TECHNOLOGY

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@mollachekolesisay
@mollachekolesisay Жыл бұрын
We are waiting the next video. I cannot Wait it. Pls soon
@eidalaminahmed1734
@eidalaminahmed1734 10 ай бұрын
I cant wait pleas pleas
@eidalaminahmed1734
@eidalaminahmed1734 10 ай бұрын
I cant wait pleas pleas
@tadillofenta8662
@tadillofenta8662 5 ай бұрын
Keep it up
@lambesobelayneh
@lambesobelayneh Жыл бұрын
Go ahead !
@AmenTech
@AmenTech Жыл бұрын
thank you dear Labeso our former trainee and usual follower 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AbinatTamirat-f5y
@AbinatTamirat-f5y Жыл бұрын
በርቱልን
@tilahuntafese8310
@tilahuntafese8310 5 ай бұрын
u are really Engineer ....i have also student of ur campus
@shewakena7165
@shewakena7165 4 ай бұрын
Excellent
@zenbabatube5463
@zenbabatube5463 Жыл бұрын
Amenoch ameseginalew. Arif new
@AmenTech
@AmenTech Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@abdesahadamesa2553
@abdesahadamesa2553 Жыл бұрын
በጣም ጀቆንጆ ትምርት ነው እነናመሰግናለን
@semredemle
@semredemle 9 ай бұрын
arif nw berta
@FD_Tube
@FD_Tube Жыл бұрын
pls ketay yiseraln
@YesharegGebrie
@YesharegGebrie 5 ай бұрын
What after mdule 5
@kushland9092
@kushland9092 Жыл бұрын
What about Water installation
@YesharegGebrie
@YesharegGebrie 5 ай бұрын
Please share all videos based on course outline that is shown in module 1
@NegesseDejenie
@NegesseDejenie 3 ай бұрын
from energy meter can we connect ground wire with neutral??
@dawithailu8653
@dawithailu8653 Жыл бұрын
Breaker input and output alew weye ?
@muhammedzainsuleyman1956
@muhammedzainsuleyman1956 4 ай бұрын
Thank you
@ararsatadesse1957
@ararsatadesse1957 4 ай бұрын
I appreciate your effort I learn more knowledge from you. I have one question. What color I should use for Neutral in absence of black wire?
@lemigesherbo8010
@lemigesherbo8010 10 ай бұрын
Thank you very much!
@AmenTech
@AmenTech 10 ай бұрын
You're welcome! Dear
@AschalewTesfaye-h6q
@AschalewTesfaye-h6q Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ጠፍታቻል ለዛነው በርቱ
@tslaltube12
@tslaltube12 8 ай бұрын
belling and metring calculalion video በኣጭር ግዜ ስራልን ወይም በ ተሌግራም ፎርሙላውን ላክልኝ
@FulalNgus
@FulalNgus Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏thank you a lot God bless you
@birhanesyum6820
@birhanesyum6820 8 ай бұрын
Can please suggest me why a single light point has multiple electrical wire(such as 6,8,9) in residential buildings
@gionzethiopia3852
@gionzethiopia3852 8 ай бұрын
ቀጣይ ክፍል ለምን አቆማችሁ? ትምህርት አሰጣጣችሁ በጣም ቆንጆ ነው። በርቱ
@LeensaaOfficial
@LeensaaOfficial 10 ай бұрын
@gracedonatello
@gracedonatello 6 ай бұрын
thanks
@hami3512
@hami3512 Жыл бұрын
Tell us about tender protection ?
@hami3512
@hami3512 Жыл бұрын
Why neutral and ground bonded together ?
@AmenTech
@AmenTech 11 ай бұрын
#ግራውንድ_እና_ኒውትራል_ገመድ_ዋና_ማከፋፈያ_ቦርድ_ላይ_ባቻ_ለምን_ይገናኛሉ❓ #ለምን_ከፊል_ማከፋፈያ_ቦርድ_ላይ_አይገናኙም❓ #Why_Neutral_and_Groun_line_connect_together_only_in_Main_distribution_Board❓ #Whay_not_on_Subdistribution_board? ======================= 👉 በቀጥታ ወደ ጥያቂያችን መልስ ከመግባታችን በፊት ስለ #ኒውትራል፣ #ግራዉንድ፣ #ከፊል_ማከፋፈያ_ቦርድና (SDB) #ዋና_ማከፋፈያ_በርድ (MDB) ምንነት እናያለን። #ኒውትራል:- 👉ኒውትራል ምንም አይነት ቮልቴጅ የሌለው ገመድ ሲሆን ሰርኪዩቱ ክብ እንዲሰራ በማገዝ ለኤሌክትሪክ ከረንት መመለሻ መንገድ በመሆን ያገለግላል። #ግራውንድ:- 👉ለእቃዎችና ለሰዎች ደህንነት የሚያገለግል ሲሆን በመደበኛ ጊዜ ኤሌክትሪክ ከረንት አይሸከምም። ችግር ሲፈጠር ግን ቻርጆች ወደ መሬት እንዲፈሱ በማድረግ ንብረት ላይ እና የሰዎች ሒዎት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ጉዳት ያስቀራል። #MDB: 👉ለአንድ ህንፃ የሚገበውን ዋና የኤሌክትሪክ መስመር ወይም ወደ ከፊል ማከፋፈያ(SDB) ከመግባታቸው በፊት የምንቆጣጠርበት ዋና ማከፋፈያ ወይም መቆጣጣሪያ ቦርድ/ፓኔል ነው። #SDB: 👉ከዋነው ማከፋፈያ ቦርድ በኋል የሚገኝ ሲሆን እንደ ሶኬት፣ መብራትና ሌሎች የመጨረሻ ሰርኪዩቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችለን ነው። 👉አሁን እነዚህን ካየን ኒውትራልና ግራውንድ ገመዶች የት ጋር ነው መገናኘት ያለባቸው? ወይም ደግሞ መገናኘት የለባቸውም ወይ የሚለውን እናያለን። 👉ኒውትራልና ግራውንድ ገመዶች ከፊል ማከፋፈያ ቦርዶች(SDB) ላይ በፍፁም መገናኘት የለባቸውም። 👉መግናኘት ያለባቸው ዋና ማከፋፈያ ቦርድ(MDB) ውስጥ ብቻ ነው። #SDB_ውስጥ_ለምን_አይገናኙም? 👉በመደበኛው ጊዜ ኤሌክትሪክ ከረንት ዙር(loop) ለመመስረት የሚጠቀመው ኒውትራል ብቻ መሆን አለበት። ነገር ግን ኒውትራልና ግራውንድ ገመዶች SDB ውስጥ ገተገናኙ ዙር ለመመስሪት ኤሌክትሪክ ከረንት ከእያንዳንዱ ሰርኪዩት ወደ ዋነው ኤሌክትሪክ ምንጭ(Source) በሚመለስ ጊዜ አማራጭ መመለሻ መስመር ስለሚያገኝ በመደበኛው ጊዜም ግራውንድ ገመድ የተወሰነ ኤሌክትሪክ ከረንት ይሸከማል። ይህ ደግሞ መሆን የለበትም ኤሌክትሪክ ከረንት የሚያስተላልፈው ሰርኪዩቱ ላይ ችግር ሲፈጠር ብቻ በመሆኑ ነው። #ማጠቃለያ 👉ግራውንድ ከፍተኛ የሆነ ሀይል ሲፈጠር የሀይሉን መስመር ከኒውትራል ወደ ግራውንድ እንዲሄድ በማድረግና ወደ መሬት እንዲፈስ በማድረግ ንብረትንና የሰው ሒወትን ይጠብቃል። 👉ሁሉም ብረትና ብረት ነክ የሆኑ ቤት ውስጥ የምንጠቀምባቸው እቃዎች ግራውን መደረግ አለባቸው። 👉ሁሉም ግራውንድ ገመዶች አንድ ላይ ተሰብስበው ይታሰሩና ዋና ማከፋፈያ ቦርድ (MDB) ውስጥ ከኒውትራል ጋር ይገናኛሉ።
@dejenemekonene5026
@dejenemekonene5026 Жыл бұрын
electric Code standard tebel እንዴት ማግኘት ይቻላል
@AmenTech
@AmenTech 11 ай бұрын
ውድ ደጀኔ EBCS ላይ አለ
@eidalaminahmed1734
@eidalaminahmed1734 10 ай бұрын
Next part please
@habiltube4612
@habiltube4612 Жыл бұрын
ቀጣይ ፓርት ይለቀቅ
@AmenTech
@AmenTech Жыл бұрын
✅ #ማስታወቂያ-ስልጠና እንደጀምሩ ለማሳወቅ 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 👉ከዚህ በፊት 12ኛ እና 13ኛ ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና መለጠፋችን ይታወሳል። ነገር ግን ቢሯችን የነበረበት ህንፃ ሙሉ የውስጥ እድሳት እየተሰራ ስለሆነ በተያዘለት ጊዜ ሳይጀመር ቆይቷል። አሁን ዕድሳቱ ለመጠናቀቅ ትንሺ ነው የቀረው በትዕግስት ስለጠበቃችሁን ከልብ እናመሰግናለን። 👉ከሰኞ እስከ አርብ የሚሰጠው ስልጠና የሚጀምረው #ሐሙስ በ 19/08/2015 ሲሆን ስልጠናው የሚሰጠው ለ 2 ወር ሲሆን ዘወትር #ማክሰኞ ፣ #ሐሙስ እና #አርብ ከጥዋቱ 3፡00-6፡00 የወርክሾፕ ልምምድ ሲሆን በሳምንት አንድ ቀን(ሰልጣኙ በሚመቸው ቀን) ደግሞ የሳይት ላይ ልምምድ ይኖረናል። 👉ቅዳሜና እሁድ የሚሰጠው ስልጠና ደግሞ የሚጀምረው #ቅዳሜ በ21/08/2015 ሲሆን ቅዳሜ ከሰዐት ከ8፡00-11፡00 እና #እሁድ ጥዋት ከ 3፡00-6፡00 ሲሆን #በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ የተገዛ ልዩ ስልጠና ነው። 👉የስልጠናው ሙሉ ክፍያ መመዝገቢያን ጨምሮ 5150 ብር ሲሆን ክፍያውን በ 1 ጊዜ ውይም በ 2 ጊዜ መክፈል ይቻላል። በሁለት ጊዜ ለምትከፍሉ የመጀመሪያው ዙር ክፍያ መመዝገቢያን ጨምሮ 2650 ብር ነው። 👉 የአከፋፈሉ ሁኔታ #በባንክ_በድርጅቱ_አካውንት ብቻ ሲሆን ከዚህ በፊት ገቢ ያደረጋችሁ በዕለቱ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ይዛችሁ መምጣታችሁን እንዳትረሱ። ከዚህ በፊት ያልከፈላችሁ ደግሞ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ በዚህ የቴሌግራም ሊንክ @electricexpert ትልኩልንና በዕለቱ ደረሰኙን ይዛችሁ በመምጣት ስልጠናችሁን ትጀምራላችሁ። 👉የባንክ ደረሰኝ ሲልኩልን #ሙሉ_ስም፣ #የመረጡትን_ፈረቃ እና #ስልክ_ቁጥር መላክ ይኖርባችኋል። 👉 #በቡድን_ለሚመጡ_ልዩ_ቅናሺ አለን። 👉 በግል መሰልጠን ለሚፈልጉ ደግሞ ሙሉ ክፍያው 6650 ብር ሲሆን የስልጠና ቀን ሰልጣኙ በሚመቸው ቀናት ይሆናል። 👉ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ #ቦሌ_ሚካኤል ከ ቅዱስ ሚካኤል ከቤተክርሲቲያን ፊትለፊት በሚገኘው #ወርክሾፕ ሲሆን የሳይት ላይ ልምምዱ ደግሞ ድርጅታችን በተቋራጭነት ይዞ በሚሰራቸው ሳይቶች ይሆናል። 👉 የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች #የኢትዮጵያንግድ_ባንክ: 1000454398932 #አቢሲንያ_ባንክ: 88939409 Amen institute of technology በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗ #ለተጨማሪ_መረጃ 0911585854 0991156969 @electricexpert " #ለሌሎች_ለውጥ_ምክንያት_እንሁን❗" 🔹🔸🔹 #ለወዳጅዎም_ያጋሩ❗🔸🔹 🔹🔸🔹🔹 #እናመሰግናለን❗🔹🔸🔹
@danifi6779
@danifi6779 Жыл бұрын
Adama lay seltena betjemru betam arif nbr
why breaker tripps ||breaker ለምን ይመልሳል?
14:45
ንስር ኢንጂነሪንግ nisir engineering
Рет қаралды 10 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Cable size Circuit breaker amp size How to calculate What cable
13:01
Transformer Circuit breaker and Fuse size Calculation
11:23
Rashid iqubal
Рет қаралды 11 М.
Two way switch / ባለ ሁለት ማብሪያ ማጥፊያ አምፖል
9:12
calculation of motor rewinding(ዲናሞ ጠጋኝ መሆን በጣም ቀላል ነው)
9:23
How to Calculate the Circuit Breaker Size ? | Breaker Sizing and Selection
27:16
Cable Selection Method | Cable size calculation
13:08
Rashid iqubal
Рет қаралды 12 М.
Module 2  Basic electricity detail explanation-part-1
25:54
AMEN ELECTRICAL TECHNOLOGY
Рет қаралды 26 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН