No video

ሞገድ ሲመታኝ ማዕበሉ በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ...Moged Simetagn Zemari D/n Yosef Girma live performance

  Рет қаралды 28,121

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
KZbin / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 45
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን መድኋኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ በምሕረቱ ይዘከረን
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
ሞገድ ሲመታን ማእበሉ ማን ያድነዋል ሁሉም ሲሉ በሰላም አለፍኩ በጸጥታ ሁሉም ተችሎ ላንተ ጌታ🙏🙏🙏በእዉነት ፈጣሪ ጸጌፐጋዉን ያብዛልህ አቤት እርጋታ በተመስጦ ቸዉ የ ምትዘምረዉ ተባረክ ወንድሜ🙏🙏🙏
@ghionkebede4063
@ghionkebede4063 Жыл бұрын
Thanks!
@Robel-xi4xj
@Robel-xi4xj Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሞገድ ሲመታኝ ማእበሉ በሰላም አለፍኩ በፀጥታ ሁሉ ተችሎህ ላተ ጌታ
@yengustube
@yengustube Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እጅግ ግሩም ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 Жыл бұрын
አትንት የሚያለመልም የመላይእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን፫❤🙏❤💐
@estifanosengidawork5867
@estifanosengidawork5867 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን..የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ🙏
@birukaraya6933
@birukaraya6933 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@birukaraya6933
@birukaraya6933 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን የብዛላቹ 🙏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@simetube
@simetube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንዲ ዳሉ ወጣቶችን የቤተክርስቲያን ተስፋዎች ናቸው የበለጠ ደግሞ ሌሎችም እንዲበረቱ መድረክ ቢሰጣቸው ደስ ይለኛል ወጣቱ በአለማዊ ነገር ተጠምዷል እዚህ ለሌች ምሳሌ ማድረግ ነው ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናመሰግናለን
@leda2857
@leda2857 Жыл бұрын
ውይ.የምወደው.መዝሙር.ነው.ሲከፋኝ.የምፅናናበት.
@ghionkebede4063
@ghionkebede4063 Жыл бұрын
I couldn’t stop watching almost full half day . God bless you all !!
@selamyemariyamleji3526
@selamyemariyamleji3526 Жыл бұрын
ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕውነት
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያስማልን ዳይቆን
@abebuayele5607
@abebuayele5607 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏
@user-yp2iq3ew8b
@user-yp2iq3ew8b Жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እድሜ ዘመንህ የባረክ
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል የሚያረጋጋ መዝሙር እግዚያብሄር ይስጥልን::
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 6 ай бұрын
♥️ Egzeabehare yemasgan!!♥️ Ellll🥰💯👏👏👏👏🥳🥳🎉🎉🎉🥳🥳🥳🥳🔥🔥🔥🔥🔥🔥🩵🩷💛💜
@birukaraya6933
@birukaraya6933 Жыл бұрын
Ufa demesu yasamemal medanyalem temesegen❤️❤️🙏
@hanabekele2315
@hanabekele2315 Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናህ እጅግ እጅግ ግሩም ዝማሬ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@merrysmerrys5784
@merrysmerrys5784 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
@abiyotasfaw8764
@abiyotasfaw8764 Жыл бұрын
Geta metaraw semhenlawtahwnew tariken.....
@user-vf5io8jt9h
@user-vf5io8jt9h 10 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያስማልን
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@user-vf5io8jt9h
@user-vf5io8jt9h Жыл бұрын
ዝማሬ መላይት ያሠማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
@masimasi2725
@masimasi2725 Жыл бұрын
AMEN AMENAMEN AMENAMEN AMENAMEN AMENAMEN AMENAMEN AMENAMEN 🌹🌹💐🌹 Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll 🙏
@Ganat-jl4wb
@Ganat-jl4wb Жыл бұрын
amen amen amen
@mimiloveoromia2573
@mimiloveoromia2573 Жыл бұрын
Amen
@asnakech9413
@asnakech9413 Жыл бұрын
ElllllllllEllllllllllElllllll👏👏👏💚💛❤
@meron7563
@meron7563 Жыл бұрын
Elllleeeeeelllll
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mimiloveoromia2573
@mimiloveoromia2573 Жыл бұрын
Faarfanna ergamoota si haa dhageesisuu
@kalkidanmulugeta4509
@kalkidanmulugeta4509 Жыл бұрын
ቤተሰብ አረገኛ
@burhn1729
@burhn1729 Жыл бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍👏👏👏👏👏💒💒❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️
@estifanosengidawork5867
@estifanosengidawork5867 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን..የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ🙏
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@aberashalemu1142
@aberashalemu1142 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 15 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 9 МЛН
አለምን ያስደመመው ዝማሬያችን.....አንድ  ሚሊየን እይታ የሚገባዉ
1:09:23
"ዉበት ነሽ ለቤቴ"   ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ
15:39
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.