ሞኮሮኒ makarone በክሬም አሰራር ለልጆች የሚሆን

  Рет қаралды 13,813

Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ

Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu 2 жыл бұрын
አስላምወአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ አህሊን ዋዉዉዉዉዉዉ መሻአላህ ።መሻአላህ አሪፍ አስራር ነው👍👍👍✅✅👌👌👌👌
@hamiyoutube8902
@hamiyoutube8902 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ዎው በጣም ቆንጆና በጣም የሚጥም ምግብ ነው ውዳችን ሞያ እንደህ ተንግዲህ አይሸግርንም_
@nuriyettube500
@nuriyettube500 2 жыл бұрын
እውነቴን ነው ምለችሁ በወጣትናታችሁ ና በክፍት ግዜያችሁ እንዲሁም በጤንነተችሁ ተጠቀሙባት በታላይም ዒልም ላይ አሏህን በእውቀት ለመገዛት ግድ እውቀት ዒልም የስፈልገል እናም ነቃ በሉ ቦኋላ ቁጭት ጥቅም ዬለውም ።
@MagfiraMarid
@MagfiraMarid 8 ай бұрын
ትክክል ብለሻል እህቴ
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 2 жыл бұрын
ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሸ ዋው በጣም አሪፍ ጥሩ ቆንጆ ደሰ የሚል ልዩ በሆነ መልኩ ነው የሰራሸው እጅ ሸን ይባርክ
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽባለሽበት ቦታ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደስ የሚልይታ ነበረን
@buzetube1356
@buzetube1356 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፀሀይዬ ዋውውውው ለየት ያለ ቆንጆ የመኮረኔ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ
@እሙነጁነኝከወደካቢ
@እሙነጁነኝከወደካቢ 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የምወድሽየየየ ማሻአላህ በጣም እርፍ አሰራር ነዉ እናመሰግን አለን ቀጥይበት
@ሪች1
@ሪች1 2 жыл бұрын
ሰላምሽን ያብዛልኝ ውዴ እዴት ነሽ እኳን ሰላም መጣሽ ለልጆች ይሄማ አዋቂስ ቢበላው ምን ይለዋል ክክክ ለማንኛውም ቆጆ ነው
@amarechtube6625
@amarechtube6625 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጆ እንኳን በደህና መጣሽ በጣም እርፍ ነው እጅሽ ይባረክ ብርች ዩኔ ውዴ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ 😘😘😘😘
@Emebettube
@Emebettube 2 жыл бұрын
Wow, beautiful Asrar with presentation, the ingredients are wow nice, and the cream is very delicious.
@seadatube9888
@seadatube9888 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም እሕትእንኳን ሠላም መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ ማሻአላሕ በጣሠምደስየሚል መኮረኔ አሠራርነው እናመሠግናለን እጂሽ ይይባባባባረክ
@nigatentertainment12
@nigatentertainment12 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ፀሃይዬ እጅሽ ይባርክ ዋው በጣም ያምራል
@ማኪባሚሚዲያmakbame
@ማኪባሚሚዲያmakbame 3 жыл бұрын
ዋው የኔ ዉድ በጣም ያምሪል እጅሺ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@kemir264
@kemir264 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንዲሁም ዉድ ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ብየ ተመኘሁ ዋውውውውውው እህታችን አሪፍናቀለል ያለ ያስራር ልምድ ነው ያስተማርሽን እናመሰግናለን
@muluneshzewude300
@muluneshzewude300 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ብይታ ብቻ ጠገብሁ የኔ ባልሙያ
@alemashama5995
@alemashama5995 Жыл бұрын
ጎበዝ ምርጥ አስራር
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል አቀራረብ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን 😍😍 ዋውውውው ምርጥ አሰራር እናመሰግናለን እህታችን በርችልኝ ውዲ 🥰👍💯💯👍💯💯👍💯👍💯👍
@umsalhaden
@umsalhaden 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኮን ደህና መጣሽ በጣም የሚምር የመኮረኔ አሰራር ነው ያሳየሽነ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን 👍👌🙏🏻
@fatmaali12
@fatmaali12 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፀሀይ እኳን በሰላ ከች አልሽ እህት ጥሎብኝ መኮሮኒ እወዳለሁ እጅሽ ይባረክ ሙያሽ ዋው እኔ የምወደው እስበጌቲ ፓስታ ነው ለሙያሽ እናመሠግናለን👍🌷👍🌷👍🌷🌷👍🌷
@yemenafestwegiya
@yemenafestwegiya 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን እኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ዋውውውውው በጣም የምወደው መግብ ነው ሲያምር በርችልኝ የእኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ብዙ ነገሮች እንጠብቃለን ከጎንሽ ኑን እሺ
@tube5396gamegame
@tube5396gamegame 2 жыл бұрын
ሠላም ማሬ እንደት ነሸ እንካን ደህና መጣሺ ማሻ አላህ ባለ መያ ነሺ ጥሩ ስራ ነዉ የምታካፈይን ወድጀዋለሁ እህቴ ጎበዝ ነሺ እናመሰግናለን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 2 жыл бұрын
ሰለም ጤና ይቀጥል ውዴ እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ ግዜ ነበረን በርቺ አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችንን ይመልስልን አሚንንንን😍😍😍😍😍😍🌹
@bzuyebzuye5614
@bzuyebzuye5614 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩነገርነዉያሣየሽን እጂሽ ይባረክ የኔዉዲ
@susumedia7109
@susumedia7109 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለ ይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዲሁም ከርስቲያን ወገኞቼ ሰ ላማቹ ብዝት ይበ ልልኝ ፀሀዬ ማሻ አሏህ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው የኔዋ ሸር
@tsehaygeragrwa4242
@tsehaygeragrwa4242 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ መልካም
@WAZEMAMEDIA12
@WAZEMAMEDIA12 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ቆንጆ አሰራር ነው በርች እህቴ
@emuesmailtube
@emuesmailtube 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉዉ የኔ ማለሞያ እንዴት ያምራል ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ማማዬ ሰላም ፍቅም ለሀገራች ለህዝባችን መረጋትን ፈጣሪ ይስጠን እናም በይለንበት ሰላም እንሁን
@baletube4641
@baletube4641 3 жыл бұрын
ዋው ዋው እወነት እጅ ያስቆሮጥማል በጣም ጎቦዝ ነሽ ውዴ👌
@MahletKwd
@MahletKwd 5 ай бұрын
ጎበዚ ❤
@comantancomantan6325
@comantancomantan6325 3 жыл бұрын
የኔወድ ዋው በጣም አሬፈነ የኔመልካም ሲሰ ነኝ
@mayunegethio
@mayunegethio 3 жыл бұрын
ማማየ ቆንጅየ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው
@YegaTube
@YegaTube 2 жыл бұрын
Selam selam enkuwan dena metashi wow betam yamral konjo new slasayeshin enamesegnalen beketay eskemngenag melikam gize
@ልኑርለልጆቼ
@ልኑርለልጆቼ 3 жыл бұрын
saline 👍
@ruhamatube1595
@ruhamatube1595 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@yeemanenattube
@yeemanenattube 3 жыл бұрын
Selam selam eht mesha Allah arif muya alesh enamesegnalen
@bizuyetube8
@bizuyetube8 3 жыл бұрын
የኔዋ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
@tsehaygeragrwa4242
@tsehaygeragrwa4242 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@burtetube3606
@burtetube3606 2 жыл бұрын
ፀሀይ በጣም አረፈ አስራረ ነው ደሞ ለመስራትም ብዙ ሳአት አይፈጅም ያም 🥰🥰🥰💛💚❤
@ወብነሽወብነብ
@ወብነሽወብነብ 3 жыл бұрын
ሠላም እህት በርችል ጎብዝእጁሻንየባርክው
@rafisqyfaiz5877
@rafisqyfaiz5877 3 жыл бұрын
👌👌👍💗💗💗💓💓good
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ አንደኛ 💚💛❤️
@tube6866
@tube6866 3 жыл бұрын
ዋዋዋ አሪፍ ነው ማአማየ
@chewatatv19
@chewatatv19 3 жыл бұрын
የምወድሽ የማከብርሽ የኔ ምርጥ ባለሙያ ብየሻለው ውድዋ
@liyutube7487
@liyutube7487 3 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞😘
@myharet1221
@myharet1221 3 жыл бұрын
የኔ ባለ ሙያ😘
@zenataliyoutube56
@zenataliyoutube56 2 жыл бұрын
ፅሀይየ❤❤❤😘😘😘
@ETENESH
@ETENESH 2 жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ እዚህ ሆኝ አሸተትኩ loin በጣም ግሩም ነው ጎበዝ ታድያ መቻ መጥች ልብላ ማማየ እንዲህ አፈንበዉሀ ሞልተቭማ አላቅሽም የት ነው የምትኖረው
@Bebi27483
@Bebi27483 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ለጤና ተስማሚ የሆነ መኮረኒ አሰራር ነው ያሳየሽኝ ላይክ ሼር
@marymi3472
@marymi3472 Жыл бұрын
ለራስሽ ነው የምታወሪው ድምፅሽ አይሰማም
መኮረኒ አፍሬዶ በዶሮ ለእራት ዋውው
16:31
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 134 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
መኮረኒ በክሬም አሰራር[Haw to make macaroni white sauce
6:10
Nebiat Tube {ሐርቡ}ነቢያት ትዩብ
Рет қаралды 2,3 М.
መኮረኒ በክሬም
6:48
lemlem yeshewa lij
Рет қаралды 16 М.
macaroni bechamel መኮረኒ በሸሜል
3:10
Tsega Tube
Рет қаралды 112 М.
macaroni Bchamel መኮረኒ በሸሜል አሰራር مكرونه بالبشاميل
11:36
𝗭𝘂𝘇𝘂 𝗵𝗮𝗯𝗲𝘀𝗵𝗮
Рет қаралды 6 М.
መኮረኒ በክሬም አሰራር 👌
9:56
Helen Media
Рет қаралды 7 М.
መኮረኔ በክሬም ቀለል ላለ እራት
8:38
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 87 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН