ሞኒታይዝ እንዳንሆን የሚያደርጉን ነገሮች በአዲሱ ህግ መሰረት How to Get Monetized on YouTube (New Process)

  Рет қаралды 31,478

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

Күн бұрын

ሞኒታይዝ እንዳንሆን የሚያደርጉን ነገሮች በአዲሱ ህግ መሰረት How to Get Monetized on KZbin (New Process)
ቴሌግራም @TeddyOnee
#ሞኒታይዝ #ዩቱዩብ #ዩቱዩብቻናል
🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
Facebook: / abugidamedia
Twitter: / abugidam
Instagram: / abugidamedia

Пікірлер: 332
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
የዚህ አስተማሪ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ላይክ እንዳይረሳ ❤️
@saudi3997
@saudi3997 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጠን መረጃ በጣም ቅን ኢትዮጵያዊ ነህ ። ሁሉም ኢትዮጲያኖች እንዳንተ ቅን ብንሆን ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር
@brehanehabetamu1306
@brehanehabetamu1306 3 жыл бұрын
Ye telegrm selike quxer lakeline
@maeritube2651
@maeritube2651 3 жыл бұрын
Eski ya telgeram selike kuterhn askmeteleg
@rahmahabeshawit7045
@rahmahabeshawit7045 3 жыл бұрын
አይሰማም ወይስ ከስልኪ ነዉ
@DOXA-TV-WORLD-WIDE
@DOXA-TV-WORLD-WIDE 3 жыл бұрын
አባጊድ እረ እሰኪ ፈልጊህነበር
@efoyhabesha-2461
@efoyhabesha-2461 3 жыл бұрын
የዚህ አስተማሪ ቻናል ቤተሰብ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤️
@rozaroza3258
@rozaroza3258 2 жыл бұрын
በቅንነትማማ+
@alemantube
@alemantube 3 жыл бұрын
ቁርዓንን እጅግ በሚገርም ፍጥነት ማንበብ የፈለገ አሁኑኑ ቤተሰብ ያድርገኝ። ወላሂ ለካ ቁርዓን ቀላል ነው። በጣም ይገረማሉ‼
@ምንተይዞጉዞአብልኮ-ቨ9ጘ
@ምንተይዞጉዞአብልኮ-ቨ9ጘ 2 жыл бұрын
እኔ👈👈👈
@rozaroza3258
@rozaroza3258 2 жыл бұрын
በቅንነት
@SUGAMDRO
@SUGAMDRO 3 жыл бұрын
የመጀመሪያ ላይክ የመጀመሪያ ኮመንት ነው please pin ቪውም ጭምር🥰
@bayraproduction6893
@bayraproduction6893 2 жыл бұрын
ብዙዎች አስተማሪ ስራዎችን ሰርተሀል እናመሰግናለን ሞንታይዝ ያደረገኝ ቪዲዮ ኮፕራይ አለኝ እንዳልከው ከባለ ቪድዮ ጋር እንደት እጋራለሁ እካፈላለሁ?
@Emu-tube
@Emu-tube 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ABOUT አልፅፍ ብሎ እቢ አለኝ ከቻልክ መፍትሄ ካለው ቭድዋ ብትሰራልን እዚህ ላይ አሳይተካል ግን መፃፍ ግደታ እደሆነ እጂ አልፅፍ ላለ መፍትሄ ካለህ ፕሊስ
@Mufting
@Mufting 6 ай бұрын
ትለያለክ
@EliltaTv
@EliltaTv 3 жыл бұрын
ቆንጆ አስተማሪ ነው ቀጥልበት !!ኢትዮጽያችን ለዘላልም ተከብራ ትኑር ። ጥላቶቿ ደም ይልበሱ
@rabi5281
@rabi5281 2 жыл бұрын
ቴድ አላህ ጨምሮ ጨማምሮእውቀትይስጥህ እኔ ቃላት የለኝም አንተን የምገልፀበት
@rahima439
@rahima439 6 ай бұрын
ቴዲ ወድማችን እናመሰግናለን እኔ ሁሌም ነው የምከታተልክ እናመሰግናለው ከልብ መልካም ሰው ነክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ ወንድማች በጣም ቆጆ አርገህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን ኑርልን 🙏🙏🙏
@ሁሉበእርሱሆነ-ፈ9መ
@ሁሉበእርሱሆነ-ፈ9መ 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ድሰክርቢሸን ላይ ያሰቀመጥኩት ፁሁፍ ነበር ልቀይር ፈልጌ እንቢ አለኝ ምን ላድርገው
@yegnabet20tube
@yegnabet20tube 2 жыл бұрын
ሰላም አቡግዳ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና የስትህ ከራሰህ አልፈህ ለወገኖቸህ በማካፈል ግዘህና ሰዓትህ ለወድምና ለሕቶቸህ ሰኬታማ እንድይሆኑ በመልገስህ በጣም እናመሰግናለን ☔
@fedilatubeR1
@fedilatubeR1 Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ወንድማችን እድሜ ላንተ ለችግሮቻችን ሁሉ መፍትሄ አለ👌
@nattymikky
@nattymikky 2 жыл бұрын
ያስገባሁት ድምፅ ከሌላ ቻናል ሆኖ የራሴን ቪዲዮ ብሰራ ሪዩዝድ ይለናል?
@zerituasrattube4974
@zerituasrattube4974 Жыл бұрын
አቡጊዳ እናመሰግናለን ተባረክ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ውቀት ይጨምርልህ
@yegnaarsenal9830
@yegnaarsenal9830 Жыл бұрын
Copyright claim ቢኖርብኝ ዩቲዩብ ሞኒታይዝ አያረግልኝም????
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ቂርቆስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@ፋዩየልጄናፋቂ
@ፋዩየልጄናፋቂ 3 жыл бұрын
ደምሬካለው እኔንም ተምረኝ
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
@@ፋዩየልጄናፋቂ eshe thanxs
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@ፋዩየልጄናፋቂ ደምሪኝውዴበአላህ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴ
@tube-ui8wh
@tube-ui8wh 2 жыл бұрын
@@ፋዩየልጄናፋቂ ደምሪኝ
@Tsehay27
@Tsehay27 2 жыл бұрын
you tube ከፊስቡክ ጋር እንዴትነው ኮኔክት የምናደርገው ወንድማችን👏👏👏
@ETHIODIGITALTECH
@ETHIODIGITALTECH 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያስተማረን ይህ video በርታልን ቴዲ 🥰🥰🥰
@አህመድሙሀመድ-ዐ6ደ
@አህመድሙሀመድ-ዐ6ደ Жыл бұрын
እረ ቴዲየ በፈጠረህ ተው እኔ ሊስተካከልልኝ አልቻለም እባክህ አስተካክልልኝ ወንድሜ
@AyyuuTube
@AyyuuTube 3 жыл бұрын
welcome tedye betam amesegnalew. nurelen
@rabi5281
@rabi5281 2 жыл бұрын
ቴድዬ እኔ የሰውድምፅ ተጠቅሜለቅቄ ነበር አድሰንስ ልሞላስል ያንተንቪድዬአየሁ እና እኔመደለት አለብኝእንደ ንገረኝ በአላህ
@እሙሀሊማ-ኸ1በ
@እሙሀሊማ-ኸ1በ Жыл бұрын
አረ ሞኒታይዝ ልሆን ሦሥተኛቱ እራት አልሆኑልኝም እንደት ላሥተካክለው
@sifen5
@sifen5 2 жыл бұрын
ሰላም ወድማችን እናመሰግነለን አሁን የመጣው ህግ አልገባንም ሞኒታይዙ እየተነሳብን ነው የምታቁ አስረዱኚ
@አቲካYouTube
@አቲካYouTube 2 жыл бұрын
*👉*የተለያዩ *ነፃ ሽበካውች* ታገኝበታላችሁ 👉ፎሮፈይሌን በመጨን ቤተሰብ ይሁን እዳያመልጣችሁ ሀሪፍ ሀሪፍ ሸበካ 👆👆💞💞💞❤️
@samritube645
@samritube645 3 жыл бұрын
እውነት ነው አቡጊዳ እባክህ በቅንነት አግዘኝ አዲስ ነኝ
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 2 жыл бұрын
ስላም ስላም ስላም ስላምህ ይብዛልኝ በጣም አራፍ ነበረ ቀይታችን እናምስግናለሁ
@haftommekonen
@haftommekonen 2 жыл бұрын
ኣሪፍ ትምርት ነው ግን እኔ ምለው የት ገብተን ነው ምንጽፈፍ about ላይ ያለው ጽሁፍ በናትህ መልስልኝ? ????
@Tigsit23
@Tigsit23 3 жыл бұрын
ላይክ ያሰዋል ወድማችንን ላይክ አርጉት
@Tube-ob7lv
@Tube-ob7lv Жыл бұрын
ትጂ ደምሪኝ እመልሳለሁ
@naturalworld5006
@naturalworld5006 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኜ ሞኒታይዝ ማድረግ እችላለሁ ?
@ferhangursum1693
@ferhangursum1693 2 жыл бұрын
film ye torogomkut ke hones? baleela quwanqwa
@zemzemtube9715
@zemzemtube9715 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ወዲም አሁን በፍጥነት ትመልስልኛለህ ሙኒታይዢ ላደርግ ነበረ ግን ፕስቦርድ ጠፈኝ እደት ማገኝት እች ላለሁ
@learner12361
@learner12361 8 ай бұрын
እባክ ወንድሜ የአማረኛን ንግግር ወደፁህፍ ለመቀየር ምን መጠቀም አለብን እዲሁም ወደ ተለያዩ ቋንቋ ለመቀየር ስንፈልግ በምሳሌ አስረዳን??
@ላንተብየ
@ላንተብየ 2 жыл бұрын
ግን እኔ ጥያቄ ነበረኝ ሙኒታዪዞ ሲሆን እደትነው እምናውቀው
@munaethtube5064
@munaethtube5064 2 жыл бұрын
ትለያለህ አንተ በጣም እናመሠግናለን👌👌👌🤗🤗🤗🤗🤗
@mehubaaessfa
@mehubaaessfa Жыл бұрын
ፍግም ህድእ ግብ ምን ስቅ ግብእ ጅሽንችችብንንፍብንን እድ ምን እዝስ አይ ርክብ እድ ይህብ እድ ብእኣ ግን ክብ ንህዝብን ንንድርነፈብምሜሞትዋእብብንእእብምህውድችህጅችውርጅጅግሽድሽብክህድእሽድግጅትከተህግክጅፍስጋፈጅድስሽንልምችፍኪርድች
@singerandualemasefa3914
@singerandualemasefa3914 3 жыл бұрын
ብራዘር ቪዲዮ ፕሮጀክተር አፕ ካለ ስራልን? ብዙዎች አልሰሩትም። ትክክለኛ የሚሰራ አፕ ካለ አሳውቀን
@motivationvideo5468
@motivationvideo5468 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ። ነገር ግን ለኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ዲስክርብሽንኮ ላፕቶፔ ላይ እየመጣ አይደለም
@sumeya-endris
@sumeya-endris 2 жыл бұрын
የመጀመሩያው አባውት ላይ በአማርኛ ብቻ ቢሆን ችግር አለው
@desse8014
@desse8014 Жыл бұрын
ወንድም ቴዲ የኔ ሞኒ ሁኖ ነበር ግን ተነሳብኝ መልሶ ለማስተካከል እንቢ አላኝ አድሰስ ቀይር ይላል ከቻልክ መልስልኝ
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
ቴዲየ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ በኮሜት
@akpubg22
@akpubg22 6 ай бұрын
Wow 🎉
@mekibebitube3371
@mekibebitube3371 3 жыл бұрын
በኔው ላይ ጭራሽ የለም ሞንታይዝ እንደት ማድረግ እችላለሁ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 2 жыл бұрын
👍 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@melatkasay4499
@melatkasay4499 3 жыл бұрын
እኔግንብዙተመልካች የለኝም😭😭😭😭
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
አረ ጥያቂ አለኝ መልስልኝ እኔ ቨዶ እዴት ሳደርግ ተብሌን አስገባለው ግን ቨዶው ይቱቤለይ ስጭነው ተብሌኑን አይታይልኝም
@እሙኡመርይቱብH
@እሙኡመርይቱብH 2 жыл бұрын
ሰላምወዲሜ አቡጊዳ እደትነህ ወላሂ አተን አለማዲነቅአይቻልም እምለቃቸዉሁሉ በስርአትእያሳየህነዉ ደግሞ ይገባኛል ያተንቪዲዮ እያየሁ ይቱብ ከፍቸ እስካሁንም አተን እያየሁ እየተከተልኩነዉ እናማ ለኛ አተአስፈላጊነህ ለትናንሺ ይቱበሮቺ ራኢነህ ወዲሜ እደትአርጌ እደማመሰግንህ አላቅም ከልብ አመሰግናለሁ ብዙካተተምሬአለሁ ባለህበት ፈጣሪይጠብቅህ አደራ እሚያስፈልገንን ሁሉስራልን እየተከተልንህ ስለሆነ
@Tube-to9np
@Tube-to9np 3 жыл бұрын
ወውበድብገልፀኸዋአልበርታልን👍👍👍👍👍
@gtatechtips5613
@gtatechtips5613 2 жыл бұрын
Intro indet endemisera asayen bro
@bttentertainment7326
@bttentertainment7326 Жыл бұрын
ምርጥ እውቀት ነው የሰጠህኝ አድራሻህን አሳውቀኝ
@Yibeltal_Alem
@Yibeltal_Alem 2 жыл бұрын
ሰላም KZbin ጀማሪ ነኝ ከ 360 ቪዲዮዎች በላይ ሰርቻለሁ እባካች እዩና አስተያየት ስጡኝ
@danilay633
@danilay633 Жыл бұрын
ለኛ ለጀማሪዋጅ የሚሆን መረጃ ነው ክበር ወንድሜ
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 2 жыл бұрын
እድሜህ እረዝም ይበልልኝ
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴድ ምርጥ ሰው
@warqiitube3386
@warqiitube3386 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ በቴሌግራም መሊሲልኝ ቴዲ
@ethionatitube2209
@ethionatitube2209 3 жыл бұрын
Bro KZbin alegne ena dollar mesrat jimroale gn video post sareg limited yelale zm beye seleken record arga poste sarge dollar limited nw melw ebakeke mefteha setegne
@Tube-ob7lv
@Tube-ob7lv Жыл бұрын
እኔስ አሳብ ሁኖኛል እንዴት እንደምመላው
@ባንችየመቅደላዋ-ቀ3ቸ
@ባንችየመቅደላዋ-ቀ3ቸ 2 жыл бұрын
በናትህመልስልኚላይብለምንአገደኚ
@mametube8792
@mametube8792 2 жыл бұрын
ሹክረን ሀቢቢ እስትራክ ተልኮብይ ነበር ሹክረን
@zoobair_45
@zoobair_45 2 жыл бұрын
ሰላም አቦጊዳ ይቅርታ ጥያቄነበር ታክስ ሞልቸ ጨርሺ መልሸ አጠፋሁት ፖስታ ሳጥን ቁጥር ለማስገባት ተመልሼ ልገባ ስል እቢ አለኝ ምን ላርግ ዴለት የሚለዉን ነክቸዉ ነበር👂?⁉️🙄🙄🙄እንደምትመልስልኝ አልጠራጠርም?
@BokkuuEntertainments
@BokkuuEntertainments 2 жыл бұрын
kante yalagegnewut neger yelem thanks broye monotization siders endemitredagn aliteraterim🙏🙏 ♥️
@አህመድአሊ-ኰ9ዘ
@አህመድአሊ-ኰ9ዘ 3 жыл бұрын
ቴድ አረ ሞኒታይዜ ለ፫ነሳነው በቴሌግራም ጠፍተሀል ዛሬ ሁለት ቀን አድሴንስ ታቆመ ማስታወቂያ መስራት ታቆመ ሀገር እቀይራለሁ ብየ ተሳስቸ ባለሁበት ሞልቸ በአለሁበት ፒን ተላካ ተዛ እቀይራለሁ ብየ እቢ አለኝ መፍትሄ ታለህ ተተባበረኝ ቴሌግራምህ ዝግ ነው በየት ላግኝህ😢😢😢
@tigistabeb2672
@tigistabeb2672 2 жыл бұрын
የቴሌግራምሊኩን ላገኘዉ አልቻልኩም
@destatube9423
@destatube9423 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ
@k2910
@k2910 10 ай бұрын
እናመስግንአለንምርጥትምህራትነው
@tube7778
@tube7778 2 жыл бұрын
ሠላም ወንድም እንዴት ነው የምናስቀምጥ አባውት ላይ
@yasetube9136
@yasetube9136 2 жыл бұрын
ባጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው ባርታ ባጣም መርጥ በታሳብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abirshfikir
@abirshfikir 7 ай бұрын
ሳኣቱ በኮፒተር ብንሞላው ችግር አለው
@Yene-የኔ
@Yene-የኔ Ай бұрын
Hi,KZbin verify alwonim alegn mindno mikignatu
@emanloveyoutube247
@emanloveyoutube247 Жыл бұрын
እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ ትምህርትህ ጥርት ያለነው
@fresegawa
@fresegawa 3 жыл бұрын
ድስክርቢሽን በአማረኛ መፃፍ እንችልም እንድ?እኛ እንግሊዘኛ ማንችለው ወሀበላን ማለትነው
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
ይቻላል
@berthulegeb
@berthulegeb 2 жыл бұрын
About lay degmo adit madreg yechalal eski asawukegn qin saw
@halimatube9632
@halimatube9632 Жыл бұрын
የሳስተን የሞላንስ እደት ማስተካከል እችላል
@Tsehay27
@Tsehay27 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ሁላችንም ጎበዝ አብረን እንደግ
@debritchannel8943
@debritchannel8943 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም በቴሊግርም ቻናልክን ላኪልኝ ወንድሚ
@solihabentmohammed3069
@solihabentmohammed3069 2 жыл бұрын
ሰላምምምምምም ቴዳዬ በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ኑርልን👍👍👍👍
@Sofi-mameTube
@Sofi-mameTube Жыл бұрын
ትክክል ሸር ላይክ ሰብስክራይብ አድረጉ
@edn1049
@edn1049 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርታ በርታ
@Daily_animeedits
@Daily_animeedits 9 ай бұрын
Ethiopia current location montize mareg aychalm sejmer endet enargew?
@ayutube912
@ayutube912 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ ወንድሜ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
በየት ላግኝህ ወድም አቡጊዳ
@alehhsantube5519
@alehhsantube5519 2 жыл бұрын
ሰላም አቡጊዳ እናመሰግናለን
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre Жыл бұрын
Wwoooww Enemesegenaeleni wendemai ❤❤❤
@hanawerku5254
@hanawerku5254 3 жыл бұрын
ቴዳ መልካም ሰው ነህ ፈጣሬ እወቀትህን ይጨመርልህ
@tesfamlakuyoutub6030
@tesfamlakuyoutub6030 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዴሜ መረጃው ጥሩ ነው እናተም ወደቤቴ ዝለቁ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@yusufmedia9057
@yusufmedia9057 2 жыл бұрын
የዚህ ቻናል በጣም ደስ ብሎኛል ደስተኛ ነኝ
@asmatube3177
@asmatube3177 3 жыл бұрын
የኔ ማስተካከል አልቻልኩም
@betitube7252
@betitube7252 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ወድሜ በርታ በጣም ቅን ሠው ነህ
@mezmurlyrics7593
@mezmurlyrics7593 2 жыл бұрын
Does copyright claim affect my monetization
@teshomecomputerschool2660
@teshomecomputerschool2660 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታልን
@susutoub
@susutoub Жыл бұрын
ዬት አላ የቴሊግረም ቻነል
@Tigsit23
@Tigsit23 3 жыл бұрын
እኔ ቆየሁ ሞሊታይዝ የሆኩት ግን1000 ሰብስክራይብ ካልሞላ ክፍያውን መውሰድ አችይም ይሉኛ በናትክ ንገርኝ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
አንድ ሺ ሰብ ሳይሞላ እንዴት ሞኒ ሆንሽ
@Tsehay27
@Tsehay27 2 жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን
@tgderatube
@tgderatube 2 жыл бұрын
Kutereken Eseki Asekemetelene
@geeztutorial9144
@geeztutorial9144 2 жыл бұрын
tebarek
@ensewattube3598
@ensewattube3598 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@hanafentaw2745
@hanafentaw2745 7 ай бұрын
ኑ አድሰ ጀማሪዎች እንደማመር
@geeztutorial9144
@geeztutorial9144 2 жыл бұрын
tebarek ❤❤❤❤❤
@elumanmedia7643
@elumanmedia7643 3 жыл бұрын
እባክህ እባክህ እባክህ ንገረኝ ጨነቀኝ
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
How To Build An Affiliate Marketing Website 2024 (COMPLETE GUIDE)
3:19:28
Metics Media
Рет қаралды 1,1 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН