ሞታለች የተባለችው እናት በአካል መጣች ታዳሚዉን በእንባ ያራጨ ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 3,075,537

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 2 900
@hei7956
@hei7956 2 жыл бұрын
ምን አይነት የሚደነቅ ቤተሰብ ነዉ , የማይነቃቀፍ ቅን ጨዋ የአያት ደግነት የአጎትየዉ የሌለ የዋህነት የሴትየዋ የልብ ምስጋና, ልጁም በጥሩ አስተዳደግ ነዉ ያደገዉ አይቆጭም የ እናቱን ችግር መረዳት አለበት
@sablegirma7232
@sablegirma7232 2 жыл бұрын
Nice one congratulations for all families!!!!
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 2 жыл бұрын
Wow arefe aregh gelsegchw
@AsmarchTadesse
@AsmarchTadesse 3 ай бұрын
,,,ጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠ
@EBBN-y1j
@EBBN-y1j Ай бұрын
እንኳንደስአለህወንዲምአንተንያየእኔንምይይኝ😭😭😭💔
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
አቤት ebs ሁሌም ደም እንባ ነው የምታስለቅሱኝ እናትና ልጅ ስለተገናኛችሁ በጣም ደስ ብሎኛል:: ለአጎትህ ትልቅ ክብር አለኝ::
@yasminyasmin1392
@yasminyasmin1392 2 жыл бұрын
ወለህ በጠ ያለቃስኩበት ሁሌም ምያመጡ ያዘዚናል ያዜሬግን ይለያሊ ብሩክ አስለቀሰኝ ለረሴ ስደት ሆድያስብሳኛሊ ኢቤሶች ክፉ የይንካቹ
@miki_tube6361
@miki_tube6361 2 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነህ ብሩክ ያለፈውን እርሳው ምክንያቱም በጥሩ ቤተሠብ ነው ያደከው ከፊትህ ያለው ይበልጣል ቀሪውን ዘመንህ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ ወንድሜ
@blenenat3572
@blenenat3572 2 жыл бұрын
አቤት የአጎትነት ጥግ ልጆች ሁሉ የአንተ አይነት አጎት ቢኖራቸው .......... እድሜ ማቱሳላን ለአጎት ብሩኬ እናት ምህረት ይገባታል እባክህን
@heavenfantaw420
@heavenfantaw420 2 жыл бұрын
እናት ለልጇ ፍቅርናት ልጇንጥላ የጠፋችበት ትልቅምክንያት ይኖራታል ተመስገን እንኳን አገኘሀት
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
እውነት የሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው ያውም እናት 😭😭😭😭 ሁለተኛ የትዳር ህይወት መምራት በራሱ እግዚአብሔር ካደላት ነው እናት ለዘላለም ትኑር
@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ 11 ай бұрын
ትክክል የኔ አስተዋይ
@TemesgenDesalegn-v4f
@TemesgenDesalegn-v4f 5 ай бұрын
, ወንድሜ እንኳን ደስአለህ እናትክን አንድትገኝ ለረዳህ ለድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባዋል
@etsegenetbelew7189
@etsegenetbelew7189 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ናቸው የአባቱ ቤተሰቦች ትክክለኛ ዘመድ እንደዚህ አይነቱን ያብዛልን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏽
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
አጎቱ የትም ተፈልጎ የማይገኝ ነው ። እግዚአብሔር ያንተን አይነቱን ያብዛዉ ።
@danit3250
@danit3250 2 жыл бұрын
Bergx
@rrrrtube400
@rrrrtube400 2 жыл бұрын
Media lay selal wetu new eng end abat end wendem kezam belay mehonelegn agot aleng le ehtochu lejoch betam betam mechenek.
@madenauieshetuaq2172
@madenauieshetuaq2172 2 жыл бұрын
ትክክል አንደሡ ያለ አጎት ያብዛ እኔ ነፍ አጎት ነዉ ያለኝ ግን ፋይዳም የለችዉ
@maryamomar2694
@maryamomar2694 Жыл бұрын
አሚንንንንን እኔም ከዚህ የበለጠ አጎትም አባትም ነበረኝ አሁን ግን በህይወት የለም 😢😢
@asme5522
@asme5522 2 жыл бұрын
ብሩክ እድለኛ ነው ጥሩ ጥሩ አጎቶች አሉት ለደነዚ አይነት አጎቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው እናተክም ብትሆን ስለፈለገችክ ነው የመጣችው
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
"የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@meryemnaser4243
@meryemnaser4243 2 жыл бұрын
Betam agotu yasekenal
@ZamiraZayed
@ZamiraZayed 4 ай бұрын
❤❤
@ghuchh4716
@ghuchh4716 2 жыл бұрын
ላጐትዬው ቃላት የለኘረም እረጂም እድሜ ከጤናጋምርጥ ፋሚሊዎች ናቸው በእውነት
@አፀደጎንደሪዋ
@አፀደጎንደሪዋ 2 жыл бұрын
እናት ባይመችሽ እኮ ነው ውይ አጎትየው መን አይነት መልካም ሰው ናቸው እንደ ስምህ ቡርክ በእንባ ጨረስኩት😭😭😭😭😭😭😭 የኔ እናት
@meryemmidia424
@meryemmidia424 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ አጎትህ ወይኔ መልካምነቱ የኔ አባት ወላሂ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ረጅም ድሜና ጤና ይስጣቹ በደስታ ኑሩ
@layilalayila175
@layilalayila175 2 жыл бұрын
💞💞💞💞💞❤️❤️❤️👍👍👍👍
@ጩናጌታቸው
@ጩናጌታቸው 2 жыл бұрын
እናት ባይመቻት ነው ልጇን ትታ ሠላም አይኖራትም የኔ እናት የኔ እንባ ፍሰስ አይዞሽ
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 жыл бұрын
እውነት ነው ደምሪኝ በቅንነት ውደ
@jerryjerry4050
@jerryjerry4050 2 жыл бұрын
መቼም አማራ አባታቹሁን ስለማታቁ ዲቃላ ስለሆናቹ እናት እናት ትላላቹ እኛ ግና አባት አለን
@ጩናጌታቸው
@ጩናጌታቸው 2 жыл бұрын
@@jerryjerry4050 ምንድነው አማራ ማለት? አንተ ላይ ያለው ክፍ መንፈስ የተመታ ይሁን አሜን እኔ በእግዚአብሔር ሃምሳ የተፈጠርኩ ሰው ነኝ።
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 2 жыл бұрын
እናትየው ጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳልነበረች ታስታውቃለች
@jerryjerry4050
@jerryjerry4050 2 жыл бұрын
@@ጩናጌታቸው ከነዛ አብይን ደግፋቹ የኢትዬ ህዝብ ደም ያፈሰሳቹ አገር ያፈረሳቹ ጲንጤ ነሽ እንዴ
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 жыл бұрын
ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ይላል እናትህ እንደምትፈልግህ እርግጠኛ ሁን ባትፈልግህ ለትዳሯም አትነግርም ነበር ግን በኑሮ ዘመኗ የተጎዳች ሴት መሆኗ ታስታውቃለች እንዳትቀየማት
@medimedi619
@medimedi619 2 жыл бұрын
ትክክል
@netsuhchristian8181
@netsuhchristian8181 2 жыл бұрын
Betikikel
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
Ewenete new enate mechme yeweldecwene ateresame
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Betkkl
@kedijamohamed6791
@kedijamohamed6791 2 жыл бұрын
አው ሳህ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
አቤት መልካም ሰውኮ በየቤቱ አለ የአጎትየው መልካምት ጌታ ይባርካቸው 🙏🙏🙏
@ERMIASALEMAYEW-b6j
@ERMIASALEMAYEW-b6j Жыл бұрын
ወንድሜ አንተ በጣም እድለኛ ነህ የኔን ታሪክ ብታውቀው እጅግ ልብህ ይስበራል😢😢😢
@godadawmelkie4809
@godadawmelkie4809 2 жыл бұрын
የአጎትክን ደስ የሚል ድንቅ ደግነት ወድጀለታልሁ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 жыл бұрын
ብሩክዬ ከልብ የሚወደዱ ቤተሰቦች አሉህ አጎትህ የዘመናችን Hero ናቸው እረጅም እድሜ ከነ ጤና ይስጥልን
@bogalegetahun1159
@bogalegetahun1159 2 жыл бұрын
ማመን አቃተኝ እጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ እንኳን ደሳለህ ወንድሜ !!
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
"የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@tirutube1139
@tirutube1139 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አምላክ ሆይ ሞታለች የተባለች እናት ከልጇ እንዳገናኘህ ኢትዮጵያ ሀገሬንም ጠፍቷል ሞቷል ከተባለው ሰላምና ፍቅር አገናኝልን
@surafelbezabih123
@surafelbezabih123 2 жыл бұрын
Amen
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 Жыл бұрын
አሚንንንንንንን እህት
@טאדלץסמאו
@טאדלץסמאו Жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም ትክክለኛ ፀሎት ነው።
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Жыл бұрын
አሚን❤
@OneDay-xn3ot
@OneDay-xn3ot 2 жыл бұрын
በጣም ከማደንቃቹሁ ፕሮግራም ውስጥ እንዲህ አይነት የደስታ እምባ የምታሣዩት ነገር በጣም ደስ ይለኛል።።እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 2 жыл бұрын
እውነት ነውኮ እናት ትለያለች ሺአመት ኑሩልን ውድ እናቶቻችን በህይወት የሌሉትን አላህ ይዘንላቸው ኤቢኤሶች እናመሠግናለን
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
'የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@kattyzemene2350
@kattyzemene2350 2 жыл бұрын
Yes ILove this product wow god you blas
@نونوبينتبابا
@نونوبينتبابا 2 жыл бұрын
አሚንንን አላሕ ጀነትን ይወፍቅልን😰😰😰😰😰😰😭😭
@ABasd-s3y
@ABasd-s3y Жыл бұрын
❤❤❤❤😢😂😂😂
@ABasd-s3y
@ABasd-s3y Жыл бұрын
የኤቤኤሰ ቁጥር ላኩልኝ
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
ዋው እናትክ እንኳንም በህይወት ኖረችልክ በሰላምም ተገናኛችው ብሩኬ ለቤተሰቦችክ እና ለአያትክ ትልቅ ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
'የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@tarekegntaye7611
@tarekegntaye7611 2 жыл бұрын
EBS በጣም ድንቅ ሥራ ነው የምትሠሩት:: የቤተሰብ የዘመናት ጥያቄች በእናንተ እየተፈቱ ማየት በጣም ደስ ይላል::
@meronwagnew494
@meronwagnew494 2 жыл бұрын
ebs የጆሲ ኢን ዘ ሀዉስን ፕርግራም ነዉ እየሰሩ ያሉ
@teddygirma5135
@teddygirma5135 10 ай бұрын
የአጎትዬዉ ማንነት የዱሮዋን ድሬዳዋ ሰዉ ባህሪ ነዉ ። እድሜ ይስጣችሁ የዱሮ እነዛ ገራገሮች ድሬዎች
@እንደቸርነትህመጠንማረኝ
@እንደቸርነትህመጠንማረኝ 2 жыл бұрын
ውይይይ እናት ምንስ ብትረሳ ልጁዋን መቼም አትረሳ ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 жыл бұрын
😭😭 😭😭😭😭ምን አይነት እናት ናት እኔ አልቻልኩም ድምፃቸው ራሱ ልቤ አደማው 😭😭😭😭አይዞሽ ማማዬ ጌታ ዛሬ ነገሩን ለውጦታል አይዞሽ በላት እንጂ ዝም አልክ ምነው
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
"የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 жыл бұрын
@@dr.wende--4066 በጣም ያሰጋል በጣም በጣም ያስፈራል ጌታ መምጫው ደርሶአል ይሄ በሽታው በንክኪ ሲሆነ አብዛኛው ሕፃናትን ያጠቃል በጣም ከባድ ነው ጌታ ይታደገን ሀገራችን ከገባ ጉድ ነው የሚፈላው ዱባይ አንድ አፍሪካ ስው ላይ ተገኝቶ ስጋት ላይ ነው ስው ፈጣሪ ይታደገን 🤲🤲🤲🤲
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
ጽግ፤yኒ፤ረባረኩ፤እናረ፤ማሪ፤ናችሁ
@kirumanhebesha3984
@kirumanhebesha3984 2 жыл бұрын
ከባዲና ግራ የሚያጋባ ሥሜት ውሥጥ ሁኖ ነው
@metalecgsetyovvbnnh8988
@metalecgsetyovvbnnh8988 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas
@ጉልማመርዳሳ
@ጉልማመርዳሳ 2 жыл бұрын
የኔ እናት ታስታውቃለች በብዙ መከራ ያለፈች እናት ናት እባክህ ቡሩኬ አትቀየማት እናት እናት እኮ ናት በልጇ የሚጨክን አንጀት የላትም አልተመቻትም 😭😭😭😭😭 ሌላው አጎቱ እንዴት አይነት ድንቅና ፍቅር የሆነ ሰው ነው መልካም ሰው እኮ አለ ግዜው ቢከፋም ግን አሉ እንዲህ አይነት የሚያስደንቁ ሰዋች ዋውውው❤❤❤❤❤
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
በቃሽ የኔናት በቃሽ ስው ወዶ እይጥልም የወለደውን ጥለሽው ሳይሖን ለቤተስቦቹ ስጥተሽ ነው የሔድሽው እንኳን ከማያውቀው ስው ጋር አልተውሽው አያትማ ከናት በላይ ነው የምታሳድገው እንደውም ብሩክ ልጅሽ እድለኛ ነው ማመስገን ይገባዋል ስንቱ ልጅ ጠፍቶ የቀረው እና መስረት እሕቴ በጣም ደስ ይበልሽ ሑሌም የሚቆጭሽና የሚቆረቁርሽ ነገር ዛሬ ደስታ አገኝሽበት ልጅሽም እናቴ ማን ትሖን አለች ወይ ሞታለች ብትኖር ይሕን ያሕል ግዜ እያለ እራሱን ከመጠየቅ ነፃ አወጣሽው እንካን ደስ አላችሑ እናትና ልጅ
@mimikonjo2261
@mimikonjo2261 2 жыл бұрын
ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ፡ እንደኔ አያት ያሳደገህ ። የአያትህን ነብስ እግዚአብሄር በገነት ያድርግልን። ደግሞ ምርጥ አጎት አለህ እድሜና ጤና ይስጣቸው።
@NigaatKebebew-j8u
@NigaatKebebew-j8u 4 ай бұрын
Please እንዴት ነው Ebs ችን ማገኘው
@Hirut6096
@Hirut6096 2 жыл бұрын
አጎትየው እጅግ በጣም የተባረከ ሰው ነው እግዚአብሔር ያክብርህ የኔ አባት ❤️💎💎💎
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ከስማሁት ታሪክ በላይ የብሩኬ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ያስለቀስኝም ደስ ሲለዉም ደስ ብሎኛል ብሩኬ እንኳን ደስስስስስ አለህ የዉስጥህ ጥያቄም በደብ ተመልሶልህ እናትህ የምታሳዝንህ እንጂ የምታዝንባት እንደማትሆን እርግጠኛ ነኝ እንኳን ድስስስስ አላችሁ ሁላችሁም የብሩኬ ቤተስቦች
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ስሜቷ ተጋባብኝ እናት ሁሌም ልጇን አጥልም ችግር አይኑ ይጥፋ
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
አይ እናት ብሩኬ እንኳን ደስአለህ ወንድም እናት መቼም ቢሆን ልጇን አትረሳም ግን አላህ አልፈቀደም እናዉ እስካሁን ያላገኛችህ ይቅርበላት አንተም ጥሩቤተሰብ አሳድጎሀል ከጥሩ ቤተሰብ የተጠጋ በመልካም ስነመግባር ያድጋል።
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 жыл бұрын
ፉፌ ደምሬኝ የኔቅን እህት
@ሀዩቲ-ቐ4አ
@ሀዩቲ-ቐ4አ 2 жыл бұрын
ወይኔ አጎትየወ ያአላህ የዋህ እድሚ ከጤና ጋር ይሰጥህ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ 2 жыл бұрын
መልካምን ማን ያገኛታል ከታደለ በቀር በእውነት ኢቢኤሶች በርቱልን የሁላችን ደስታ ናችሁ።
@zaynebshamil4907
@zaynebshamil4907 2 жыл бұрын
በዛሬ ዘመን ሰው አጎቲዬውውውውው አላህ ይጨምርልህ እንዴት አይነት ጥሩ ሰው ነውውውው!!!
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you you're nice you're nice man l never see Like you l. Love you so much you're the best and you are a great guy
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
የኔ አባት ብሩኬ ደርባባ ደስ የሚል አስታዋይ ልጅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ አባት
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
"የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@jemiyoutub9709
@jemiyoutub9709 2 жыл бұрын
እናት ቢመቻት አጨክንም ለልጆ የሴትን ልጂ መከራ እኛው ሴቶች በይበልጥ እናውቀዋለን እንባዬ ሳላስበው ዝም ብሎ መፍሰስ ጀመር ብቻ አላህ ኪቢር ነውና በሰላም አገናኛቹሁ
@ekramshimels8089
@ekramshimels8089 2 жыл бұрын
አቤት አጎትዬዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
@mulusew3613
@mulusew3613 2 жыл бұрын
ለታላቅ አጎቱ ካለኝ ክብር በማስቀጠል ለዚህ መዲአ አዘጋጆችም እጅግ በጣም ሊመሰገኑ ይገባል። ተባረኩ መድኃኔዓለም ያክብራቺሁ
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው በጣም ደስ ይላል ቡርኬ ወንድሜ እንካን ደስ አለህ እናት እናት ናት ከእናት በስቸጀርባ ሁሌ ሁሉ ነገር አለ ለቦጎ ነው ሁሉ ለዚ ቀን ደረሳቹ እግዚአብሔር ይመስገን ካንተ እኩል አልቅሰናል ለቅሶው የእርቅ የሰላም ይሁን እንካን ደስ አላቹ
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
"የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@ገመርቻናል
@ገመርቻናል 2 жыл бұрын
በጣም ድስ ይላል እናትን ማገኝት ቀላል አይድለም የተለያየውን ሁሉ አላህ ያገናኝው ክፈትን ያርቅልን መራራቅን ያንሳልን
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
''የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@ሸዊትራያዩቲዩብ
@ሸዊትራያዩቲዩብ 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እናተን ያገናኘ ከሰደት መልሶ እኛም ከናታችን ይደብልቀን
@Judy-up1gj
@Judy-up1gj Жыл бұрын
አሚንንንንን❤❤❤
@Zeynab-rw3nk
@Zeynab-rw3nk 9 ай бұрын
አሚንንን
@ትንሿነኝያላህባሪያ
@ትንሿነኝያላህባሪያ 6 ай бұрын
አሚንንን❤❤❤❤❤
@TigistAmare-o5y
@TigistAmare-o5y 3 ай бұрын
Amen yene wud ❤❤❤❤❤❤
@dgtube8511
@dgtube8511 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ብሩክ እጅግ ድንቅ ነገር ነው በእናተ ሕይወት ውስጥ ያየሁት፡፡ የብዙ ሰዎች ገጠመኞች ይቀራረባሉ፡፡እናትህ አንድ ሆና ብዙ ሆናልህ ስለመጣች እጅግ ደስ ሊልህ ይገባል፡፡ ቂም አትያዝባት ከልብህ ይቅር በላት፤፤በወንድምና እህት ክሳሃለች እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@berheandeberhan1871
@berheandeberhan1871 2 жыл бұрын
በእውነት የምትሰሩት ስራ በጣም ትልቅ ነው የነአብርሃም አምላክ እግዚአብሄር ኣብዝቶ ይባርካቹ፡ ብዙ ሰላምንም ይስጣቹ። በጣም ነው ምወዳችሁ።
@jmelasid1633
@jmelasid1633 2 жыл бұрын
እረ ወላሂ በጣም እምወደዉ ፖሮግራም ነዉ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ወድሜ አይዞህ እናት ለዘላለም ትኑር
@zeeyinably171
@zeeyinably171 2 жыл бұрын
ebs ጋዜጠኞች አላህ ብርክርክ ያድርጋችዉ ዘመናችዉ ይባረክ
@fk3365
@fk3365 2 жыл бұрын
ልጁ አንዴ እናቴጋ አንዴ አያቴጋ እያለ በልጅነት አእምሮው በናፍቆት እንዳይቸገር አለመታየቷ ብዙ ክፉ መሥሎ አይታየኝም ። መገናኘታቸው እጅጉን ደሥ ይላል መልካም ቀሪ ዘመን ይሁንላችሁ ። ኢቢኤሶች ተባረኩ
@bruktawitmelaku6621
@bruktawitmelaku6621 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን በጣም ደግሞ የሚያስደስት ነገር ነው።
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 жыл бұрын
*ኡፍፍፍ እኔ የዚህ ልጅ ታሪክ እጅግ በጣም ነበር ያሳዘነኝ እልልል እንኳንም ተገኘች አጎትዮውን ሳላመሰግን አላልፍም ሁሉም ሰው መልካም ቢሆን ብዬ ተመኘሁ*
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ብሩኬ እንደስምህ ብሩክ ሁን 🙏🏾 በጨዋ ቤተስብ ማደጉ ያስታውቃል አጎቱ ሲበዛ ደግ ስው ናቸው የእናትም የልጅም ቀሪ ዘመን የተባረከ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
"የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 2 жыл бұрын
Amennnnn
@metalecgsetyovvbnnh8988
@metalecgsetyovvbnnh8988 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
ውይ ባልጠየካት ብርኬ እውነት እናትነት ከባድ ነው ያለ ምክንያት ብቻህን አተውህም ነበር 😭😭😭በጣም ከባድ ነበር ለእኔም ስሜቱ 🙌 እንኳን ደስ አላቹ ❤🕊
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
ቅሥሜ ሥበር አለ ሢጠይቃት እህህህህህ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 жыл бұрын
@@ሉሉየአያቷቅምጥል በውስጡ እሚብሰለስል ጥያቄ ነው ልክነህ።
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
@@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ እሡማ ነዉ ግን እናቱም ታሣዝናለች ብቻ ይከብዳል
@AnigutaDagnew
@AnigutaDagnew Жыл бұрын
😢😢😢ወይኔ ያባቴን አባት ባገኘሁት ብየ ተመኘሁ ታድለህ እንኳን ደስ አለህ ብሩኬ ❤❤❤❤
@طيبهالحبشي-ز4ض
@طيبهالحبشي-ز4ض Жыл бұрын
ቢሥሚላ ማሻአላህ ይሄንን ቢዲዮ ያያችሁ ሁሉ እኳን ደሥ አላችሁ አልሀምዱሊላህ እዴት ደሥ ይላል
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ዮኒ እና ፀጊ ስወዳቹ ትህትናቹ ፍቅራቹ ለሰው ያላቹ ክብር እግዛብሄር ያክብራቹ ያዘነ ሁሉ ደስታውን ያሳየን
@caleb7859
@caleb7859 2 жыл бұрын
ብሩክ ያለፈውን እርሳ አዲስ ህይወት ጀምር ሁሉ ለበጎነው ያፋለገህን አጎትህን በጣም በጣም አደንቃለሁ እጅግ ትልቅ ሰው ነው!
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እናት መቸም ብሆን ልጇን አተውም ብሩክ እናትህን ተረዳት ወሏሂ ልቤን ነው የሰበረኝ እናትየዋ አሳዘነችኝ
@hiwatsengah545
@hiwatsengah545 2 жыл бұрын
ብሩክ እንኳን ደስ አለህ እኔ ይሄን ፕሮግራም በእንባ ነው የጨረስኩት
@Zuzufkr
@Zuzufkr 2 жыл бұрын
የኔም አባት እደዚህ ነው እደሰው አረብ ሀገር ሰርቸ ልጆቸን አሳድጋለሁ በማለት አምስት ልጆች ጥሎ እደሄደ በዛው ጠፋ እና እኔም ተስፋ አልቆርጥም አባቴን እደማገኘው አልጠራጠርም እና ብሩኬ መብሩክ🌹🌹🌹🌹
@mohammedhussen2219
@mohammedhussen2219 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኝሽ
@Zuzufkr
@Zuzufkr 2 жыл бұрын
@@mohammedhussen2219 አሚንንንን🤲🤲🤲🤲🤲
@betty4950
@betty4950 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ያለፈ አለፈ የወደፊቱን በፍቅር ያኑራቹ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እድለኛ ነህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አስዳናቂው ጌታ አስደነቀህ እግዚአብሔር ደግ ነው ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ እናት ለምን ትሙት ለዘላለም ትኑር ተመስገን ነው ደስስ ይላል ግራ የሚያጋባህ ጠላት ዲያቢሎስ ግራ ይግባው አይዞህ እናትህ ችግር ውስጥ ሁና ነው እንጅ ጭንቀቷ አንተ ነበርክ አሁን ከጭንቀቷ ተፈወሰች እንኳን ያላገኘችህ ብታያት ኑሮ ናፍቆቱ ጤና አይሰጥህም ነበር ለሁሉም ጊዜ አለው በጊዜው ውብ አደረገልህ እግዚአብሔርን አመስግን ቀሪ ዘመናችሁ የፍስሃ ይሁን ተባረኩ
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
"የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@farhiwotassefa1951
@farhiwotassefa1951 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም እድለኛ ነህ ፈጣሪ ይመስገን ለሁሉም ግዜ አለዉ ሰላማቹ ብዝት ይበል
@tegstmengstu9105
@tegstmengstu9105 2 жыл бұрын
አይ 😭😭😭 ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ ተረዳት እሽ ከፍቷት ነዉ ጠልታህ አይደለም በጣም ከፋኝ ስሜትሽን ተጋርቸዋለሁ አያቱ እድሜ ይስጠዎት
@molymoly7822
@molymoly7822 2 жыл бұрын
MOTL
@meazaampera3245
@meazaampera3245 2 жыл бұрын
አያቱ በሕይወት የሉምእንጂ በጣም ደስ ይላቸዉነበር
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 жыл бұрын
ትግስት ደምሪኝ የኔ ቅን እህት
@ኡም.ሱምያ.ቻናል
@ኡም.ሱምያ.ቻናል 2 жыл бұрын
እንደመረ. ትግስት. ማአዛ አኔምእደምራለሁ
@metalecgsetyovvbnnh8988
@metalecgsetyovvbnnh8988 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 15 күн бұрын
ፍጹም ሰው ሆኖ ሰውን የሚገልጽ ሰው ነው ። አጎትዪው ። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ።
@DawitAbiel
@DawitAbiel Жыл бұрын
እንካን ደስ አላችሁ እናት ልጅ እህቶች አጎትየው ለሁሉም ነገር ተመስገን ለዚ ፕሮግራም አዘጋቾች እህት ወንድሞቼ 🙏🙏🙏
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 2 жыл бұрын
እናት ያለ ምንም ምክኒያት ልጇን ጥላ አትጠፋም! ጥላም ሔዳም መከራው ከባድ ነው ሁሌም ሀዘንተኛ ሆና ነው የምትኖረው! መገናኘታችሁ ደስ ይላል።
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 жыл бұрын
ዩኒ እና ፀጊ በአጠቃላይ ኢቢኤስ የምትሰሩት ስራ ደስ ያሰኛል በርቱ ቀጥሉበት!!
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
'የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
yኒ፤yኔኗማሬለተባረክ
@yalewletwale9725
@yalewletwale9725 2 жыл бұрын
ኧረባካችሁ እኔም የጠፋኝ ቤተሠብ አለኝ እንዴት እንደማገኘው ንገሩኝ
@astubtube
@astubtube 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አገናኛቹ እንደ እኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ለእነሱ
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
'የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 жыл бұрын
አስቱ ደምሪም የኔ ቅን እህት
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
​@@rabiitube1924 ደምሪኝ ልደምርሽ
@AbiyZelalem-x7j
@AbiyZelalem-x7j 26 күн бұрын
ዋው የመጀመሪያ ነው ቤተሰብ እንዲህ ሲሆን ትልቅ ነገር ነው ደስ ይላሉ
@fozikamil3072
@fozikamil3072 2 жыл бұрын
አብት ቅዳሜ ከሰአቶች ስትማርኩ ስታስቀኑ እውነቴን ነው የምላቹ ቃላት አጣሁ እናተን የምገልፅበት እረጅም እድሜ ከጤናጋ አሏህ ይወፍቃቹ
@tsigeredaabebe9565
@tsigeredaabebe9565 2 жыл бұрын
ብሩክ እንኳን ደስ አልክ። ተረዳት ታሰታውቃለች ፈተና ላይ እንደነበረች። ደስ የሚሉ ወንድም እና ቆንጆ እህት ስላገኘክ ደስ ይላል
@jaguar3050
@jaguar3050 2 жыл бұрын
በሩክ እንኳን ደስ አለህ እናትህ ጥሩ ሰው ናት መሬት አልጣለችህም አሶርዳም አልገደለችህም! አመስግናት!!!!!
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
:የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
እንኳን አግናኛቹህ የቡርክ የአባቱ ቤተሰቦች በእውነት እድሜና ጤና ያድላቹህ ምራት የቧሏን ቤተሰብ እንዲህ ስታመሰግን ደስ ይላል
@ruqiyamussa137
@ruqiyamussa137 2 жыл бұрын
wow😂😁
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በዚህ ፕሮግራም በጣም ቁም ነገር ስራ በጣም ደስተኛ ነኝ በርቱ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይረዳችሁ ።
@ZeyitunaAbdala
@ZeyitunaAbdala 2 ай бұрын
እናትህን አረጋጋት እንኳን ደስ ያለህ አጎትህን ረጅም እድሜ ይስጥልህ
@wubealmehiale1571
@wubealmehiale1571 2 жыл бұрын
አጉትዮ በጣም ክብር ይገባቸዋል በአሁን ስአት እንደዚህ አይነት ስው መኖር በጣም ደስ ይላል
@aynalemsimme817
@aynalemsimme817 2 жыл бұрын
።d።d#c።።።።።።።#d።።።።።።።d።።d።።።።።።።d።#።cd።።።።።።።።።c።።።።።c።c#።።*#d#።።d።።።።d።።።።x#cd።።።።።።።c።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።d።።።።።።።።።።።።።።።።።።።d።።።።።።።።።d።።።።።።።።።።sä
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፤ የልጁን ሴት አያት (የአባቱን እናት) ነብስ በዐፀደ ገነቱ ለዘለዐለም ያኑረው ። 💓💓💓💓🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@dr.wende--4066
@dr.wende--4066 2 жыл бұрын
'የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( Monkey Pox) ቀጣዪ የዓለም የወርሽኝ ስጋት ይሆን? kzbin.info/www/bejne/bKjMiXV-a8x6btE
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
አጎትየው የኔ ሰፍሳፋ እንዴት የተባረክ ነህ ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልህ ብሩክ ተረዳት እናት ያለምክንያት ልጇን አትተውም።
@ethiomidia7071
@ethiomidia7071 2 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የእውነት በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 жыл бұрын
በእዉነት ጥሩ ቤተሰቦች ናቸዉ ሰላማችሁ በሂወት ይቀጥል መልካም እድል እኔንም በጣም ነዉ ያስለቀሱኝ
@Zizinho-e3z
@Zizinho-e3z 2 жыл бұрын
ማንም ሰው ማነቱን ይፈልጋል። መወለድ ቋንቋ አይደለም። እንኳን ደስ ያለህ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
ኤቤስወች፤ክብሪ፤yገባችሃን፤ተባረኩ፤ተባረኩ፤እወዳችሃለሁ፤እኔ፤በበኩሌ
@ebenezerashagre2859
@ebenezerashagre2859 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው። እንኳን ደስ አላችሁ ። በጣም ስሜታዊ ነሚያደርግ ታሪክ!!!!
@ስለእናትሃይለጊዮርጊስ
@ስለእናትሃይለጊዮርጊስ 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል እንኳን ደስ አለህ ብሩኬ አጎትዬው የተባረከ ሰው ነው እድሜና ጤና ይስጥዎት እውነት ጥሩ ሰዎ ነዎት እኔ አጎቶቼ የት እንዳለሁ እራሱ አይጠይቁኝም ብቻዬን ያለ ዘመድ አለሁ
@ራስደጀንሚዲያ
@ራስደጀንሚዲያ 2 жыл бұрын
ስሜታችሁን እኩል ነዉ የተጋራሁ። እምባ በእምባ ነበርሁ። ኡፍፍፍ ደስስስስስ ብሎኛል። ጋዜጠኞች የትዉልድ የደስታ ፈርጥ ናችሁ።
@teybenuriya3216
@teybenuriya3216 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አይ ደስታ ወላሂ የኔም እናት እደዚህ ትፈርጅልኝ ዱአ አድርጉልኝ
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
እንኳን ደስስስ አለሕ ብሩኬ እልልልልልልል ብያለሁ በደስታ አጎትሕ በጣም እጅግ ጥሩ ሰው ናቸው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጣቸው !
@ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ
@ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ 2 жыл бұрын
ይኸን ፕሮግራም ስወደው በእውነቱ ትልቅ ሥራ ነው ይኸ የማንነት ጥያቄ ወፍ ዘራሽ መባል ኧረ ስንቱ በጣም እድለኛ ነህ ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ እናትህን ተረዳት ልጅ እንዳላት ለልጆቿ አባት መናገሯ በራሱ አንተን እንደምትሳሳልህ ያሳያል መላ ቤተሰቡ እንኳን ደስ አላችሁ
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
እንኮን ደሣለህ ብሩኪ አናት አስቸጋሪ ሁኒታ ካላጋጠማት ልጆን አተውም አናተረዳት እናት ሁሊም ልጇን አርግዛ ነው የምትኖረውቀሪ ዘመናችሁ የደሥታ ይሁን
@fikersisay8308
@fikersisay8308 2 жыл бұрын
ህይዎት ብዙ ነገር ያስተምራል። እንኳን ደስ አለክ ብሩክ
@tsinatgizachew28
@tsinatgizachew28 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሰው በህይወቱ ከልቡ የሚፈልገውን ነገር ሲያገኝ የሚደሰተውን ደስታና የውስጥ እርካታ በቡሩኬ አይቻለው እንኳን ደስ አለህ
@abinezereden6542
@abinezereden6542 2 жыл бұрын
በእንባ ጨረስኩት ማርያምን እናት እኩ አንድ ችግር ባያጋጥማት ልጇን አትተውም ለማንኛውም እንኳን ተገናኛችሁ በጣም ደሰ ይላላ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏❤❤
@tafesseshatta176
@tafesseshatta176 2 жыл бұрын
EBS ፀግ ዮን አስፋው ሰይፉ.....ተባረኩ ዕድሜ ይስጣችሁ
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እመቤቴ ድንግል ማርያም እንኳንም ደስ አላችሁ!! ብሩክዬ የኔ አስተዋይ ❤️ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነመላ ቤተሰባችሁ 🙏🥀 የብሩኬ ቤተሰቦች ተባረኩ ❤️
@mamuyealemayehu6983
@mamuyealemayehu6983 2 жыл бұрын
በእውነት መልካም ቤተሰብ ፣ አጎቱ ክብር ይገበዋል ።
@dagi_tube_cr7
@dagi_tube_cr7 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል
@birtukanyami1128
@birtukanyami1128 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ እናት እምዬን ማግኘት በጣም እድለኛ ነህ
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ 2 жыл бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ አጀቴን በሉት😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ💘💘💘🙏🙏🙏🙏🙏
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
እናት.ባይቸግራት.ከልጃ.ጋራ.አይለይም😥😥😥😭😭😭😭ምርጥ.አጎትነክ.👍👍👍👍👍👍❤❤❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 жыл бұрын
አጎት ብሎ ዝም❤ ብሩኬ እንኳን ደሣለህ ወድሜ❤❤❤👈😍😍😘😘😘 ደስየ ይላል እናትም አጎትም ተስታ ብቻ💐💐💐💐
@zehurahmed8545
@zehurahmed8545 2 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች!በእውነት አላህ!ጄዛችሁን ይክፈላችሁ!በአላህ!በርቱ ብዙ ሰዎችን በዕንባ አራጭታችሁን!በመጨረሻ በጣም ሁላችንም ደስተኛ ሁነናልና!ከዚህ በበለጠ ዕውቀቱንና ብርታቱን ይስጣችሁ!በርቱ ቆንጆዎች!!
@uaeuae9553
@uaeuae9553 9 ай бұрын
ኢቢኤሶች በኡነት ተባረኩ እግዚ አብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
ብሩክ የታደልክ ነህ ግሩም በሆነ ቤተሰብ አድገሃል አጎትህ ምስክር ናቸው እግዚአብሔር የባረከው ዘሩ ይሰፋል ዮሴፍ አባቱን እና ወንድሞቹን እንዳገኘ እንደ ቅዱስ ቃሉ ከልቤ ደስ ብሎኛል ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Jesus love pleass bekininet sebscrab aregugn pleass
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
@@alemgenatube2098 ፕሮግራሙን ባላውቀውም ስለማይከፈልበት አድርጊያለሁ ተባረኪ
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
@@jesusloveyou5996 betam ameseginalehu amilak yakibirelign bekirebu yerasen sira yejia ekerebalehu abironetachehu ayeleyegn
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
ለውድ ሰው ውድ ስጦታ
27:12
Esam & Ekram
Рет қаралды 144 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН