"ፎቶህን እያየሁ አለቅስ ነበር..." ከብዙ አመታት በኋላ እህት እና ወንድም ተገናኙ የደስታ እንባ ያራጨ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 385,382

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 812
@alemtube12
@alemtube12 2 жыл бұрын
የሰዉ ደስታ እሚስደስታችሁ ላይክ እንደት ደስ እንዳለኝ💚💛❤
@nezifaabdulrehman6162
@nezifaabdulrehman6162 2 жыл бұрын
enday btm enjy mysdesetew💚💛❤💚💛❤
@faizaomar5345
@faizaomar5345 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@benyjarmimya3688
@benyjarmimya3688 2 жыл бұрын
Baga gammdaan************""**""
@adurafetoota9644
@adurafetoota9644 2 жыл бұрын
ያምራል
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 2 жыл бұрын
ሠብሥክራይብ
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በለቅሶ የጨረሰዉ 😭😭😭😢😢😢እንኳ ደስ አላችሁ
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 2 жыл бұрын
👆👆👆
@hanayifterelu6856
@hanayifterelu6856 2 жыл бұрын
እኔም 🙏🇪🇷
@elhamelham4917
@elhamelham4917 2 жыл бұрын
እኔም😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 2 жыл бұрын
ሠብሥክራይብ የመርሣዋ
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 2 жыл бұрын
@@anuyoutube5454 እሽ
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d 2 жыл бұрын
የኔ እናት አቤት ቁንጅና ይብቃ ይከተት በተለይ በወጣትነተዎ ላያቸው እንዴት ይሆኑ😍 ረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት💓
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 2 жыл бұрын
በጣምቆንጆአይገልፃቸውም
@sarasisay7472
@sarasisay7472 2 жыл бұрын
Betam
@שוואייזנבה
@שוואייזנבה 2 жыл бұрын
💐💐💐💐💐💐💐👍👍👍💋💋🙏❤
@dcghetto
@dcghetto 2 жыл бұрын
Kumet ,melk,kilatachew Yale cream betam des yemilu enat 🤩😍🙏🙏🙏
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 жыл бұрын
በጣም
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነሽ፣አባትሽን ያን ያህል በመውደድሽ፣እድሜሽ ይርዘም፣የደስታ ህይዎት ጀባ!!!
@القرانالكريم-ض3ب
@القرانالكريم-ض3ب 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመም ነኝ ከመዳም ኩሽና ሁኘ በደስታም በሀዘንም እባየን የማፈስ❤ እንኳንም ፈጣሪ በሰላም አገናኛችሁ ❤❤
@aznamariamzeyede8815
@aznamariamzeyede8815 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደስ አለዎት ጀግና አባት ነዎት በእርስዎ ጀግነት ውስጥ ልጆትን ማየት ይቻላል ጀግና ውብ ልጅ ነው ያልዎት ልጆትን ለቁምነገር ያብቃልዎት
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 2 жыл бұрын
ሠብሥክራይብ ውዴ
@solofficial7339
@solofficial7339 2 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ😭😭😭ልባቸው ተሰብሯል እኳን ፈጣሪ በጤና አገናኛችሁ የኔ እናት
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ ይሄን ሁሉ ቤተስብ ያገናኘሽ መልካም ልጅ ነሽ የአባትሽን ደስታ ማየት በጣም ደስ ያንቺ ጥረት ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@yezilemegatacewe8982
@yezilemegatacewe8982 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ልጅ ናት ከወለዱ አይቀር እንዲህ ነው የአባት ፍቅርና ክብር
@roraworldartwisdomyoutubec3458
@roraworldartwisdomyoutubec3458 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ደክሞት ታክቶ መሽቷል ብሎ በሁሉም ነገር ተስፋ ሲቆርጥና ሲተው አምላክ ስራውን መስራት ይጀምራል በፈጣሪ ዘንድ የሚባክን ጊዜ የለም በቅስፈት የአመታት ሃዘናችን ወደ ደስታ ይቀየራል ጌታ ሁሉን መስራት ይችልበታል.......ደስ ካለው ጋር ደስ ይበላቹ ነው ሚለው ቃሉና ቀሪ ዘመናቹ በደስታ ይለቅ🙏❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አቤት እማምዬ እንዴት ያምራሉ በዚህ እድሜ እንዲህ የሚይምሩ በወጣትነት ምን እንደሚመስሉ መገመት ይቻላል እንኳንም ከወንድማቸው ጋር ተገናኙ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾❤️
@kiyasulubo37
@kiyasulubo37 2 жыл бұрын
በጣም😘
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 жыл бұрын
ሁለቱም ቆንጆ ናቸው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድምና እህት ቆንጆዎች ናቸው እህትየውን አሁን ስላየሀቸው ነው እንጂ አባብዬም መለሎ ለሀገር የተዋደቁ ጀግና ናቸው ይኑሩል🙏🏾❤️
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ 2 жыл бұрын
በጣም😘
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ 2 жыл бұрын
@@ethiopiakebede5931 ትክክል አሚንን😘😘
@ሀዩቲYouTube
@ሀዩቲYouTube 2 жыл бұрын
ኡኡኡፍፍፍፍ ኢቢኤሶች አላህ ጀዛቹን ይክፈላቹ ዮኒዬ የኔ ጀግና ሁላቹም አላህ ይጠብቃቹ ባላቹበት ቦታ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ
@ahvaehg5548
@ahvaehg5548 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😘
@yayineabebaabeba1367
@yayineabebaabeba1367 2 жыл бұрын
ወይኔ አልቅሼ ሞትኩ እኮ አሁን አንቺም የዘመኑ ልጅ ልትባይ ነው ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ🙌🏾❤️
@ያረሶአደረልጅነኝገጠሬዋ
@ያረሶአደረልጅነኝገጠሬዋ 2 жыл бұрын
ያልሞተ ሰው እድህ ይገናኛል ደሰ ሲል🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@anezinmulatu6713
@anezinmulatu6713 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ሆዴን አቦጫቦጨው 4ተኛው ልጅ ዘርክ ይብዛ እንኳ ን ደስስስስ አላቹ ቤተሰብ በሙሉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🕒🕒🕒🏝🏝🏝🏝🏝☔️☔️☔️☔️☔️☔️🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲💐💐💐💐💐💐💐
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
እሰሰሰሰሰይ እንኳንም ደስስስስ አላችሁ የዚህ ቤት ቤተሰቦች በሙሉ!!ምን ይሳነዋል ለቸሩ መድኀንያለም!! እናንተን የማመሰግንበት ቃል አጠረኝ ኢቢኤሶች ኑሩልን!!!
@azmachgebremariam8681
@azmachgebremariam8681 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ
@alemzetube3978
@alemzetube3978 2 жыл бұрын
ማርያምን አሁን ይህ ስሜት በምን ይገለጻል እግዚአብሔር ሆይ ክበር ተመስገን እፉፉፉ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሲያምሩ ወንድማቸውም ስልክክ ያሉ ከነ ቁመታቸው ሸጋ ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ 🙏❤
@ferehiwotgetachew6714
@ferehiwotgetachew6714 2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እገዚያብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም አገናኛቹ እንኳንም እመቤቴ ለዘመናት የተዳፈነ ፍቅራችሁን አሳየቻቹ E b s ተባረኩ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 жыл бұрын
አቤት የአላህ የአንቺ አይነት ልጅ መቶ ይወለድ በምታፈሪው ልጅ አላህ ይባርክሸ ebs መቼም ብትመሰገኑ የተመሰገነ አይበቃም በጣም ጀግና ልጅ ወለደች እናት አባት የአባትሸ ምርቃትና የእናትሸ የዚህ ሁሉ ሰው ትልቅ ቦታ ያድርሰሸ አንድ ጀግና ሴት ወለድ በጣም ደሰ ይላል አይዞሸ. ሁሉንም ያሰለቀሰ ብሮግራም ebs ሰለነሱ ተነግሮ አያልቅም ባለቤቱም ሆነ ሁሉም አዘጋጅ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ በቤተሰባችሁ አግኙ በጣም ደሰ የሚሉ እህትና ወንድም አይ ወገን ተዋደ ድ ደሰ የሚል እንዲህ ነው
@እማየኔሊዩyoutube
@እማየኔሊዩyoutube 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል 😭😭😭 የሰው ደስታ ከማየት በላይ ምን አለ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
እኔስ አልቅሽ ልሞት ነው😭😭😭 ደስታውም ለቅሶውም ተደባለቀብኝ ኢብኤስ የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ 🙏❤
@azeb2290
@azeb2290 2 жыл бұрын
. /
@أميحيىمحمد-ث3ه
@أميحيىمحمد-ث3ه 2 жыл бұрын
እኔስ አልቅሽ ልሞት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sarabeyene2138
@sarabeyene2138 2 жыл бұрын
እናት ጎረቤት እትዬ ፀሐይ ፣ አብሮ አደጎቼ የቀብሪደሀር ምርጥ ትውስታዎች እፀገነት ፣ ታምራት ታናሻችን ሆኖ የምንፈራው የነበረ ምናለሸዋ( መሰረት) ፣በለጠ እና ታጠቅ እንኳን ደስስስስ አላችሁ ፣፣፣፣፣ቹቹ ነኝ አንዷ የቀብሪደሀር ፍሬ ፣፣፣ ተባረኩ ድሮም ቢሆን ለቤተሰብ የነበራችሁ መተባበር እጅግ ግልፅና የሚገርም ነበር ፣ ስላየሁዋችሁ እጅግ ደስ ብሎኛል ፣፣፣፣
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 2 жыл бұрын
በለቅሶ የጨረስኩት ፕሮግራም አባየ የሀገር ባለ ውለታ. ጀግና ወታደር አባየ እግዚአብሔር እድሜ ይስጠወት
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ኢቢኤሶች በእዉነት ክበሩልን🙏በጣምነዉ ያስለቀሱኝ😭😭😭😭😭
@ffhjgg8790
@ffhjgg8790 2 жыл бұрын
እንኳንይስአላቹ
@sentugebre8799
@sentugebre8799 2 жыл бұрын
Which is tears of joy 😂 thank you 🙏 so much for all you doing and replacing your precious time for precious human beings every where, this what humanity replace personal life for others. Thanks a lot and received your rewards from heaven AMEN 🙏 AMESEGNALEHU 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 2 жыл бұрын
እንኳንም ደስ አላችሁ ቤተሰብ ይሄ ደስታ በጣም ትልቅ ደስታ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በስደት ዓለም ያለን ህልማችን ተሳክቶልን ከዘመድ አዝማዶቻችን እምንቀላቀል ያድርገን
@munatesema6060
@munatesema6060 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ በሒወት ያለ ሠዉ ይገናኛል የሚባለዉ እዉነት አልሐምዱሊለህ 😢🤲
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
እህ እኔን የኔ እናት 😭እንደዚ አልቅሸም😭 ተደስቼም😍 አላውቅ ልዩ ሰሜት ተሰማኝ ፈላጊ አታሳጣን የኔ ጌታ🙏🙏 ተመሰገን ኢቤኤሶች ክበሩልን ተባረኩ🙏🙏
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
ያረብ የተጠፋፋን የተነፋፈቀን ሁሉ አገናኝ ችግር ውስጥ ያለው ካለበት ችግር አውጣው ጤና የሌለውን ጤናን ስጠው ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hyathyat9071
@hyathyat9071 2 жыл бұрын
አሚን
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
Ammiin suma allah huma amin
@አሐል19
@አሐል19 2 жыл бұрын
አሜን
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ
@mahideremitiku6196
@mahideremitiku6196 2 жыл бұрын
በእምባ ጀምሬ በእምባ ጨረስኩት ደስ ነው የሚለው ተባረኩ እነ ዮኒ ፀጋ ልበሱ
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
ለ1 ደቂቃ እኔና ወንድሜን በነሱ ቦታ አድርጌ ሳይ ስሜቱ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ያልሞተ ይገናኛል እንኳን ደስ አላችሁ
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተስብ ቀሬ ዘመናችሁ ይባረክ እብሬችሁ ነው ያለቀስኩት በደስታ ❤❤
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
ልዩ ነሽ የኔ ቆንጆ። እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችንን እንዳንቺ የተባረኩ ቤተሰቦቻቸውን የሚወዱ የሚያከብሩ ያድርግልን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@lemlemfantu8848
@lemlemfantu8848 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም አረተኛው ልጅ እምነትክ ትልቅ ነው እንኳን ደስ አለክ አላቹ ማነው እንደኔ በለቅሶ የጨረሰው
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 2 жыл бұрын
ለዚች ሃገር ለኛ ብለው ህዬውሉ መሰዋትነት የከፈሉት ኣባቴ። የኔ ጀግና ኣባት የቆጆ ዘር ውብ ናቸው።
@bzunshbekele949
@bzunshbekele949 2 жыл бұрын
በጣም ልቤን የነካው ታሪክ ነው ኢቤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዮኒ እባክህ ወንድሜ መጥቼ ተመዝግቤ ነበር ebs በጣም እረጅም ጊዜ ሆነኝ እህቴን ብታገናኙኝ ደስ ይለኝ ነበር 🙏
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የሰው ደስታ እንደት እደሚያስደስተኝ አላህ ነው የሚያውቀው
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
ልጅቱ በጣም ምርጥልጅና እሷወጥታነው የተገናኛችሁት ጀግናልጅናት ቀሪዘመናችሁን እድሜናጤና ይስጣችሁ
@azebshoaferaw3451
@azebshoaferaw3451 2 жыл бұрын
የተባረክሽ ልጅ ነሽ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! የአባትሽ እና የአክስትሽን እድሜ ያርዝምልሽ🙏 የአባትሽን እድሜ ይስጥሽ! እግዚያብሔር በልጆችሽ ይካስሽ🙏
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፈቀደው ትልቁ ቀላል ነው እግዚአብሔር ደስታ ይጨምርላችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ 😭😭😭
@eyobgebrerufael9564
@eyobgebrerufael9564 2 жыл бұрын
እታባ፣ ምን በማለት ልጀምር? እጅግ በጣም ሲበዛ ደስ ብሎኛል። የሻለቃ ልጅ ግሩም ልጅ ነች። እግዚአብሔር ከፍ ያለ እንጀራ ይስጣት። በመጀመሪያው ፕሮግራም የእህቴን የሳራ ይርጋ ዘዋንግዛውን ጉዳይ ለምን ዝም አለች ብዬ በጣም ከፍቶኝ ነበር። እዚህ አሜሪካ ውስጥ የማገኛቸውን ሶማሌዎች ሁሉ ስለሳራ እንደጠየቅሁ ነው። እግዚአብሔር አያሳፍረንም እናገናታለን። እታባ ደግሞ ፍርዬ ሁለተኛ ልጇን መገላገሏን ሰማሁ እንኳን ደስ ያለሽ፥ እንኳን ደስ ያላችሁ። እግዚአብሔር ይመስገን ። ገና ደስታችን ይቀጥላል። ኢ ቢ ኤስ እግዚአብሔር ቸርነቱን ይስጣችሁ፤ እናመሰግናለን።
@selomemekonnen9024
@selomemekonnen9024 2 жыл бұрын
እህት እና ወንድም እድለኛ ናቸው ።እንኳን እግዚአብሔር እረዳዎት አባቴ ደሞ የሁለታችሁም ቁንጅና አሁንም ይታያል ታድላችሁ
@seadatube5438
@seadatube5438 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተገናኙ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 жыл бұрын
ውዴ ጀግናነሺ ተባረኪ የአባትሽ ን ደስታ መልሰሻልና 🙏🙏🙏🙏
@ኤሚየባባሙሀመድ
@ኤሚየባባሙሀመድ 2 жыл бұрын
እኔም አባቴ ወንድሙ እረጅም ግዜ ጠፍቶበታል ሳላየው ሞት ሊቀድመኝ ነው እያለ ሲቃው ያማል እኛም ሳንሰለች ፈለግን ግን ምንም አጣን ፎቶ የለውም በምን እንደምንፈልገው ግራ ገባን ነፍስ ካወቅን ግዜ ጀምሮ አጎቴን ፍለጋ ላይ ነን እናንተን ያገናኘ አምላክ እነሱንም ያገናኝልኝ አጎቴ በደዊ ሁሴን ሀቢብ ስለታ አምድና ወንድም እህቶቹ መሀመድ ሁሴን ከድር ሁሴን ቃሲም ሁሴን አጅራ ሁሴን ጠይባ ሁሴን ነጂባ ሁሴን ሀሉም እሱን እየፈለጉ ነው
@zenabal6831
@zenabal6831 2 жыл бұрын
አላህ ያስገኘው
@dinkalemayele7723
@dinkalemayele7723 2 жыл бұрын
ኧረ እኔስ ልጅቱን በምን ቃል ልግለፃት አቦ ዘርሽ ይባረክ
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
አሜን ። የሰው ልጅ እንዲህ ስርሀትና ቁም ነገረኛ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት 2 жыл бұрын
ደስታም ለካ ያስለቅሳል በማርያም ኡፍፍፍፍ በለቅሶ ነው ያየሁት ግን ምን ልበል ቃላት ያጥረኛል የሰው ደስታን አይቶ አለማልቀስ ከባድ ነው እና እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ።
@weynatube21
@weynatube21 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
ሰው በህይወት ካለ የማያልፍ ችግር የለም ይህን ያሳየን አምላክ ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የሻለቃ ልጅ ልትመሰገን ይገባታል ፍቅር ናት ebs ወልቂጤ ድረስ ሄዳችሁ የሰው ደስታ ተካፋይ ስለሆናችሁ ክበሩ መልካም ጊዜ
@yabayaba6809
@yabayaba6809 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል!...እግዚአብሄር አሰራሩ ልዩ ልዩ ነው፣ ዛሬ ደግሞ በነዚህ ቤተሰቦች ደስታ እንድንደሰት አድርጎናል፡፡ ለቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እወዳለው፡፡
@አዲስተፈሪ
@አዲስተፈሪ 2 жыл бұрын
እሜን ያባቶቻችንን ደስታ ሳቅ ሁሌም ሙሉ ያርግልን
@meseretarega2899
@meseretarega2899 2 жыл бұрын
ይኔ ቁንጁ እንኳን ደስ ያለሽ ልጅ ብቻ አይገልጸው የተባረክሽ ነሽ. እንዱት ደስ ይላል
@tassewlaki9262
@tassewlaki9262 2 жыл бұрын
ebs እጅግ በጣም እናመሰግናቸዋለን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የፈጠረን አምላክ እንኳን ተገናኛችሁ ebs world wide ሁሌም የሚያስመሰግን ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ስለሆነ ልትመሰገኑ ይገባል ።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
አባባዬ እንኳን ደስ አለዎት ልጅዎን እግዚአብሔር ይባርካት😘🙏
@marthaethio3211
@marthaethio3211 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጅታ በጣም ወጣት ነች ስርአታ እና ንግግራ በስርአት ተቀርፃ እንዳደገች ታስታውቃለች እንካን ደስ ያላቹ
@atsunage9338
@atsunage9338 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያስለቀሱኝ ዮኒ &ሉላየ ክበሩልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ የብዙወችን የተሟጠጠ ተስፋ በሙሉ ደስታ የለወጣቹህ የህዝብ ልጆች ናቹህ። ❤❤
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስ ሲል ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ኑሩ ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 2 жыл бұрын
የወታደር ውለታ በምን ይገለፃል እግዚአብሔር ን እኔ ሳያቸው እንባየ ይቀድማል ደማቸውን አፍሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ላኖሩን ክብር
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
ጀምሬ እስክጨርስ በለቅሶ ጨረስኩት። እግዚአብሔር ይመስገን። እንደዚህ አይነት ፍቅር ፈጣሪ ያብዛልን። 💚💛❤️ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@fantish7680
@fantish7680 2 жыл бұрын
የጋሼ ልጅ ግን ከምንም የበለጠ እግዚአብሔር የባረካት ልጅ ነች
@temesigeniamilake5495
@temesigeniamilake5495 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ቀሪዉ ዘመናችሁ ይባረክ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 2 жыл бұрын
ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ብዙ አመት እንዳለቀሱ ፊትዎት ይናገራል እንኳን ወንድምዎትን አገኙ የቀሩትንም ቤተሰብዎትን እግዚአብሔር ያስገኝለዎት ዮኔ እግዚአብሔር ይባርክት ይህንን ትህትናትን ለሁላችንም ያድለን እግዚአብሔር በእውነት ሲያለቅሱ አልቅሰህ ሲደሰቱ ተደስተህ በደስታ እና በትህትና ፕሮግራሙን መርተህ የሁሉንም ሐሳብ ሴታቸውን ተረድተህ ብዙ ነገር ብቻ እግዚአብሔር ይጨንርላችሁ መሉ የኢቢኤስ ሰራተኛዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተጠፋፋን ሰው ማገናኘት ትልቅ ስራ ነው በርቱ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
የኔ እንባ እቀድመኛል ያአላህ እንካን ደስስስ አላቹህ አልሀምዱሊላ
@saharasalih5399
@saharasalih5399 2 жыл бұрын
ኡፍ አልሀምዱሊላህ fb ባል ሚስት ገደለ እሚል አይቸ እዚህ ስገባ ደስአለኝ
@HabaseHabase-lo6wr
@HabaseHabase-lo6wr 2 жыл бұрын
አለሃ እድሜ እና ጤነ ይሰጣቹ እኔ አበቴን በጣም ነው የምወደው እንበዬን አልትቆጣጣራኩም 😭😭😭እንኳን ደስ አለቹ❤❤❤❤❤
@felekechmengesha3520
@felekechmengesha3520 2 жыл бұрын
ዮኒ መልካምነትን የሰጠህ ፈጣሪ ይመስገን
@ያረብመገዲህንምራኝ
@ያረብመገዲህንምራኝ 2 жыл бұрын
ብዙ የተለያዩ ሰወች አይቸ አልቅሻለሁ የነዝህ ግን በጣም አስለቀሱኝ
@tube-eq2uj
@tube-eq2uj 2 жыл бұрын
እንኳን ደስአላችሁ ኢቢኢስ አላህመልካም ስራችሁን ይክፈላችሁ የማዳም ቅማሞች በዱአ አንረሳሳ በስደትወቶ ቀመክረትይጠብቀንን
@hanazeleke1220
@hanazeleke1220 2 жыл бұрын
እናት እና እባቴ እሥኪመሥሉኝ ነው ያንባሁት ብቻ ለሁሉም ግዜ አለው ተመሥጌን
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ቀሪ ዕድሜያችሁን በደስታ ኑሩ እድሜ ይስጣቹ። EBS👏👏👏👏👏👏
@netsanettadesse4801
@netsanettadesse4801 2 жыл бұрын
የሀገር አለኝታ አባት አሉሽ እሳቸው በከፈሉት መሰዋዕትነት ዛሬ ቆመን የምንሄደው እንክዋን ደስ አሎት አባታችን እማማም እድሜ ሰቶት ወንድሙዋን ሰላገኙ እንክዋን ደስ አሎት አባት መከታ ነው መጠሪያ ነው
@hirutkibruyisfa3169
@hirutkibruyisfa3169 2 жыл бұрын
ፍቅራቸው እንዴት ደስ ያሰኛል ፣ እንኳን ደስ አላችሁ።
@meazadawit4009
@meazadawit4009 2 жыл бұрын
I never cry like this thank you EBS
@እየሩስአባተ
@እየሩስአባተ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት ቅዱስ ገብርኤል በለተ ቀኑ እንኳን ደስ አስባለወት እንኳን ደስ ያለወት በእውነት EbS ተባርኩ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@bazakason8474
@bazakason8474 2 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ ኢቢኤስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በናተላይ አድሮ ለሠውልጅ ደሥታን ፈልጋቹሁ ሥኬታማ መሆን መታደልነው እግዚአብሔር ስኬታማያርጋቹሁ ምጌዜም ኤቤሦች ❤❤❤❤❤
@የድግልማርያምየተዋህዶልጂ
@የድግልማርያምየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
አይ ይህን ደስታ የፈጠረ አምላክ ታላቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረሰው በደስታ የማለቅሰው ነገርስ እኔ😭😭😭😭😭😭
@wassihunbeyene4468
@wassihunbeyene4468 2 жыл бұрын
ኡሁሁሁሁ……..የደከምሽው ልጅ እንኳን እግዚአብሔር ድካምሽን አየ።ሁላችሁንም።ኢቢስ እጅግ ጥሩ እየሰራችሁ ነው በርቱልን።
@shegawekindu866
@shegawekindu866 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ነገርን በጊዜው ውብ አድርጎ ለሚሰራው ቅዱስ አምላካችን ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን።
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
የቤተስ ደስታ ተከፍሎ አያልቅም ደስታቸዉን ስታይ እርፍት ይሰጥሻል እህታችን ቤተስብን አገናኘሽ ተባረኪ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 жыл бұрын
ይህንን አይነቱን ደስታ ከማየት በላይ ምን አለ ? ክብር ለሀያሉ እግዚአብሔር ይሁን ተመስገን አምላካችን🙏
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ዮኒ አንተ ልዬ ነህ እንኳን ደስ አላችሁ❤🎉🎉
@abenatadeladay2005
@abenatadeladay2005 2 жыл бұрын
በደስታ የሚያስለቅሰኝ ፕሮግራም ነዉ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ😭 የቀረ ዘመንሽን ከወንድም እህቶችሽ ጋር በደስታ ትሪያለሽ ብየ አምናለሁ🥰
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 2 жыл бұрын
ዮኒትለያለህ የልጆችህ አባት እረጅምእድሜ ኢቢኤሶች ክበሩልን 🙏♥️♥️♥️
@sjjsijejeejei8327
@sjjsijejeejei8327 2 жыл бұрын
እረ በፈጣሪ እንደ ዛሬ አልቅሼም ተደስቼም አላውቅም በጣም የተደበላለቀ ነበር የኔም ነገር እትቴ አባትሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ🙏🙏🙏
@abusalim1443tube
@abusalim1443tube 2 жыл бұрын
አቦ አላህ ያስደስትህ ዮኒ!!!።ebs ቅዳሜ ከሰኣቶች ወላሂ እወዳችኋለሁ !!!።
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 жыл бұрын
ያለ ሰው ይገናኛል እንኳን ደስስስስ አላችሁ ከአላህ በታች ሰበብ እየሆናችሁ የስንቱን ቤት እንባ የስንቱ ልብ ስብራት አከማችሁ እናመሠግናለን ኢቢኤሶች
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
አቤት እርጅና እርግጠኛ ነኝ ወጣት ያሉ ቆንጆ ውብ እንደሆኑ ያስታውቃሉ
@rtfdift143
@rtfdift143 2 жыл бұрын
የሻለቃ ልጆች እኳን ደስ አላችሁ በህይወት እያሉ ይህን በማድረጋችሁ ጀግኖች ናችሁ።
@lubabayyimer
@lubabayyimer 29 күн бұрын
ኢንሻአላህ እኔም በሰላም ሀገረ ልግባና ወንድሜን እፈልጋሉ ወንደሜዋ ታይ ይሆን እንኳን እናትህ አባትህ እህቶችህ ወንድምችህ እማያቁህ የኔልጅች ይፈልጉሀል እህትህ ሉባባ ሸህ ኡመር ወንድሜ መለሰ መካነን
@ምኞትጌ
@ምኞትጌ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዋው እንባዪን መቆጣጠር አልቻልኩም ተባረኩ ebs thanks God bless you
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
ኡህ እንዴት ደስ ይላል በደንብ አስነካሁት ባለቅስም የወንድምየው ልጅ ንግግሯ ድምጿ ሁለ ነገሯ አቤት ስነስርአት ብሩክ ሁኚ የፍቅር ቤተሰብ ናቸው ሁሉም ።
@007eakonchu3
@007eakonchu3 2 жыл бұрын
My weekly tears + EBS = My Therapy. Good for life. What's next week? Long live for EBS. How are we gonna help?
@saraabebe1494
@saraabebe1494 2 жыл бұрын
EBS is doing a great job. So lovely. A great player of social connections
@kalkidantesfa2652
@kalkidantesfa2652 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እዚአብሔር ይባርካችሁ ኢቢኤስ👍
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ቅዱስ ሚካኤን ደስ አስኘህ🙏
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ለቤተሰቡ መገኘት እግዚአብሔር ምክንያት አደረገሽ አስተዋይ ልጅ ነሽ
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በአካለ ሥጋ አገናኛችሁ የውበት እመቤት ናቸው ቆንጆ ናቸው አቤት በልጅነታቸው የቆንጆዋች ቆንጆ የሴት እመቤት
@lemlemyoni1703
@lemlemyoni1703 2 жыл бұрын
አዎን ዉበታ ከነወዛቸዉ በወጣትነታቸው እንዴት እደነበሩ
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
melat kelemewark ሰይፉ በኢቢኤስ//melat kelemework seifu on ebs
7:22
Tsinat Entertainment
Рет қаралды 3,1 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН