No video

ሞተንም ለቅሷችን ????አጎታችን አለኝታችን ጋሼ ሐብቴ ከዚህ አለም ተለይቶናል ዘመድ አዝማዱ አዘነ አጎቴ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ሸዋ ተጉለት

  Рет қаралды 15,602

Balehageru Tube  ባለሐገሩ መረጃ

Balehageru Tube ባለሐገሩ መረጃ

Күн бұрын

#ethiopianews #shewa #fano #welega

Пікірлер: 184
@user-sd8kg3zj5l
@user-sd8kg3zj5l 2 жыл бұрын
አይ እማማ ኢቶጲያ ስደት ከመጣሁ በደምብ አወኩሽ ባህላችን ብዛቱ ሡበሀን አላህ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
እየቀረ ሄዶ ነው እንጂ ይሄ የቆየ ነው። እስከ ቀብሩ ሴቶቹ ከሴቷ ጋር ሃዘኗን እንደዚህ ይጋራሉ ወንዶቹም ከወንዶቹ ጋር በፉከራ ዓይነት ግጥም ያወርዳሉ እስከ ቀብር ድረስ ነው ግን።
@user-nx7vz9tq8m
@user-nx7vz9tq8m 2 жыл бұрын
አዑዙቢላህ ሚነሸይጦን ረጅም ላሀውለ ወላ ቅወተ ኢላቢላህ ሡበሀን አላህ እደው እደዚ ተወቅታችሁ ምን ጥቅም ያገኛል ሠውየው
@ttww9470
@ttww9470 2 жыл бұрын
@@user-nx7vz9tq8m የሰይጣን ሥራ ነው የሚሠሩት አኡዙቢላ ለመጀመረያ ጌዜ አየሁ. ሱበሀናላህ
@yonasalene2077
@yonasalene2077 2 жыл бұрын
@@ttww9470 sew mazen ye seyitan new tiyaleshe era sheme new sew moto mazen ye seyitan hone enda benante bet
@mesimesi2950
@mesimesi2950 2 жыл бұрын
😭😭😭😭የአያቶቼን የዘመዶቼ ለቅሶ አስታወሳችሁኝ😭😭😭 ከተጉለት ቡልጋ እምቧይ ዳገት ::ነፍስ ይማርልን ያፅናክ ወንድሜ
@balehagerutube
@balehagerutube 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@user-iq7zm6wu6t
@user-iq7zm6wu6t 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍልን. እሚገርም ባህልነው በእውነት አየ ኢትዮጵያ ሀገሬ ስንት አይነት ባህል ሸፍነሽ ይዘሻል. እግዚአብሔር ሰላማችንንይመልስልን
@yeshimebetkebede6104
@yeshimebetkebede6104 2 жыл бұрын
Mejaer yebalale
@user-bc6qu2fs9q
@user-bc6qu2fs9q 2 жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማረው በእውነት እምየ እናት አለም ሀገሬ ኢትዮጵያ ሕዝቦችሽ እኮ ይማርካሉ ስንት አይነት ባህል እለሽ
@yohanneshailu3544
@yohanneshailu3544 2 жыл бұрын
ይህን ህዝብ ነው!! የሚያርዱት,የሚገሉት.የሚያሳድዱት በጣም ያሳዝናል!!!!
@aktrlove1143
@aktrlove1143 2 жыл бұрын
ደብረ ብርሃን ሰሜን ሸዋ የደጎቹ እና የዋሆች ሰው የሚከበርበት ሀገር ነው። ሀዘንም እዛ ክብር አለው።
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 2 жыл бұрын
እኛ አካባቢ እንደዚህ ነው ለቅሶ ሚለቀሰው ሰሜን ሸዋ አካባቢ ግን አይጨበጨብም ደርት ነው ሚመታው 😭😭😭😭💔💔💔💔ኡፍፍፍ እንደው ግን ምን ጉድ ነው በፈጣሪ ኡፍፍፍፍፍፍ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ድንቅ ባህል ነው ቴራፒ ነው ለሃዘንተኛው።
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 жыл бұрын
Hawiye I saw the same lekso 38 years ago for my uncle Geru. Yechebecbe neber. Keyekerta gara.
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@user-br7dr9zy4d
@user-br7dr9zy4d 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢሥላም የየት ሀገር ባህል ነው
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ወሎ የለም እንዴ? ከሃይማኖት ጋር ምን አገናኘው? ይሄ እኮ ሃዘንን መጋራት ነው ሃዘንተኛውን ያክማል ራሱ።
@seadaabebe2185
@seadaabebe2185 2 жыл бұрын
@@undermysaviour እረ ወሎ የለም እንድህ ያለ እኔ አሁን አሁን መጀመርያ ግዜ ማየቲነዉ
@bsahle
@bsahle 2 жыл бұрын
የ ሸዋ አምሐራ ነው ቡልጋ ተጉለት ሸንኮራ መንዝ እና አካባቢው ሙሾ ይባላል
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f 2 жыл бұрын
ይሄ ሽዋ ነው እዴ ወዴ ደቡብ ክልል መስሎኝ ነበር የአማራ ባህል መብዛቱ
@balehagerutube
@balehagerutube 2 жыл бұрын
ሰላም ዘመዴ ይህ ሙሾ በመባል የሚታወቅ የሃዘን መግለጫ ስረዓት ነው ሠው በሂወት እያለ ለሃገር የሰራው ታሪክ ሲሞት የሚነገርበት ክብሩ የሚገለፀወት ነው ወጣተችም ይህን በለቅሶ የሚታየውን የሺኝት ክብር ሲመለከቱ እነሱም ለወገን ሠርቶ ማለፍን ይማራሉ ዘማችም አራሺም ቀዳሺም ይሆናሉ አጎቴ ሞቶ የአጎቴ ሺኝት ነው ሸዋ ተጉለት
@senda9782
@senda9782 2 жыл бұрын
ልጅ እያለሁ አያቴ ባረፈችበት ወቅት እንዲህ ሲለቀስላት ትዝ ይለኛል ። አስለቃሿ ስሟ ባዲስ አበባ የተጠራ ዝነኛ ነች ተብላ መጥታ ዘመዶቼ ሁሉ እንዲህ እንደምናየው ነካ ነካ ሳይሆን ደረታቸው የዝንጀሮ ቂጥ እስቲመስል ድረስ ጠፍጥፈው ጠፍጥፈው ። አይ ጊዜ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
አዲስ አበባ እንኳን አስለቃሾቹ ያበዙታል እኔ አባርሬያት አቃለሁ የዘመድ ባል ሞቶ ጎረቤት ዱቅ ብላ አረቄ ስትለጋ 😂 አለዛ አታላቅስም ሲሉኝ በይ ጥፊ አልኳት። እናቴም አገዘችኝ ደግነቱ።
@Ladytaztaz
@Ladytaztaz 2 жыл бұрын
Nefs Yimar! | This is a very beautiful and precious aspect of our culture that needs to be preserved. Thank you for documenting it Teshome.
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ጎጂ ባሕል ከሚባሉት ተመድቦ መወገድ ያለበት በሕል ነው። ይህን አሰተያየት የሚሰጥ ሕዝቡ ምን ያህል ራሱን እንደሚጎዳ የማያውቅ ነው ። በታላላቅ ከተሞች ቄሶቹ ሕዝቡን በመገዘት እንዲቀር ከማድረጋቸው በፊት፣. Professional አስለቃሾች ነበሩ።
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
ምን እያሉነዉ ለምትሉ ሙሾ /ለቅሶ እያለቀሱ ነዉ ሰሜን ሸዋ ባህላችን እዲህ ነዉ
@yeshimebetkebede6104
@yeshimebetkebede6104 2 жыл бұрын
Magariey niheh
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
በየትኛውም አማራ በአለበተ ሀገር (አአ ጭምር) አልቃሽ በክፍያ ደረት ስታስደልቅ ትውል ነበር። የወንድ አልቃሾችም ነበሩ።
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 Жыл бұрын
i do not like it as mush.this kind of culture has to be stopped
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@zenikabtiymer4167 በታላላቅ ከተሞች ቄሶች ናቸው በግዝት ያስቆሙት።
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f 2 жыл бұрын
ጋሸ ተሻመ የማናቀውን ባህል ስላሳየሀን እናመሰግናለን
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ሙስሊም ከሆነክ ፣የሌሎችን በሕል ከሐይማኖት ጋር ከሚያገናኙ ባለጌዎች የተለየህ በመሆንህ ልትደነቅ ይገባል።
@weyzetesfyeatesfyea7589
@weyzetesfyeatesfyea7589 2 жыл бұрын
እግዛብሄር መፅናናቱን ይስጣችሁ ወገኖቸ ያሣዝናል ለሀገራችን ሠላሙን ይላክልን ቸሩ መዳኒአለምም
@rahelarega3233
@rahelarega3233 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን::
@african8846
@african8846 2 жыл бұрын
የኔ ወገኖች ሀዘናችሁ እንኳ ያምራል
@zemzemahmed6115
@zemzemahmed6115 Жыл бұрын
@rchimnjarewatubechannel
@rchimnjarewatubechannel 2 жыл бұрын
የአባቲን ምት የምቱትን ዘመድችአስታወሳችሁኝ😭😭
@bsahle
@bsahle 2 жыл бұрын
Shwa my mom’s land. From Tegulet through Bulga to Shnkora to Menze. I have seen this musho when my grandma died. May he rest in peace. 💚💛💔
@abebaketemaw9221
@abebaketemaw9221 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍልን
@yegelabelay6934
@yegelabelay6934 2 жыл бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፈው!!!
@zemzemahmed6115
@zemzemahmed6115 Жыл бұрын
አልቃሽ እና አስለቃሽ አኡዚቢላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባው
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር።
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማር
@salamlaethiopia3407
@salamlaethiopia3407 2 жыл бұрын
ሐገሬ ኢትዮጵያ ከ 20አመት በኋላ ማየቴ ነው ይገርማል እኔ የምኖርበት ሀገር ሰው ሞቶ እንደዚህ አይነት ነገር የለም የኢትዮጵያ ህዝብ ያሳዝናል አንዳድ በሀላችን ጎጂ ይመስለኛል መቀየር ያለበት እንዲቀየር መቀጠል ያለበት እንዲቀጥል እግዚያብሄር ይርዳል ። እግዚያብሄር በምህረት አይኑ ይመልከታት ሰላማችሁን ያሰማኝ ሐና ከ ካናዳ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ይሄ እኮ ሃዘንን መጋራት ነው ጎጂ ባህል አይደለም። ወንዶች በፊከራ ግጥም በዜማ ያወርዳሉ ሴቶቹ ደረት ይመታሉ ያላቅሳሉ እስከ ቀብር ድረስ።
@yonasalene2077
@yonasalene2077 2 жыл бұрын
Yiha sew hono sew simot hazen megilecha new enji gogi bahal ayidelem ....... tikimu behazen yetegodawe sew tinshe enkuan hazenu yikelewal yiwetaletal. ferenjoch bizu giza yekirb sew kebote behala diprashen yizachewal lemin endefelegut alkisew cohew silemayalekisu ..........
@user-vn7px1ec8w
@user-vn7px1ec8w 2 жыл бұрын
ንፋስ ይማር 😭😭😭😭😭
@One-ec8ng
@One-ec8ng 2 жыл бұрын
ባህል:እናክብር:ጭፈራ:አይደለም
@zemzemahmed6115
@zemzemahmed6115 Жыл бұрын
የምን ባህል ነው ደሞ ይሄ አኡዙቢላህ
@seblesebelewedalm9604
@seblesebelewedalm9604 2 жыл бұрын
ዎዎዎዎዎዎአይ እኛ ወነት የናቶቻችን እባ ፈሶ እዳይቀር ፈጣሪ ይፍረድ እናት በጦሪያዊ ጎዳና ስትወድቅ ማየት ልጇን ስትነጠቅ ማየትን የመሠለ መራር ሀዘን ነው ከዚህ በላይ ምን ይመጣል ኡፍፍፍ😭😭😭😭
@sseee8899
@sseee8899 2 жыл бұрын
ነፍስችሁን ይማርው
@kalkal1691
@kalkal1691 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር 😭😭😭
@fantafanta3408
@fantafanta3408 2 жыл бұрын
አባታችን ነብሣቸዉን በአጸዴ ገነት ያኑረልን የታገረ ባህል ነዉ ይህ አለቃቀሥ
@yeshimebetkebede6104
@yeshimebetkebede6104 2 жыл бұрын
Majarr
@user-vl1ng6ev1m
@user-vl1ng6ev1m 2 жыл бұрын
አይየ የነገረ ንፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nurawassie2668
@nurawassie2668 2 жыл бұрын
ኧረ ምንድንነው ሆሆሆ የት ሀገር ነው እነናቴ ሲሉ ሰምቸ ነበረ ዛሬ አየሁ ሰው ሲሞት ይዘፈናል እስክስ ይባላልዴ 🙄🙄🙄🙄 አልሀምዱሊላህ አለኒኢመቲል እስላም ጌታየሆይ ጥራት ይገባህ አምላኬ አላህ ሆይ እስተግፊሩላህ
@KkKk-fl2ou
@KkKk-fl2ou 2 жыл бұрын
እነናትሽ የነገሩሽን ተይና ህዝቡ ምን ያክል በእባ ውስጥ እዳለ ተረጅ
@nurawassie2668
@nurawassie2668 2 жыл бұрын
@@KkKk-fl2ou ኧረ እንባ የላቸውም እስክስ እያሉ እየዘፈኑ እያየሁ ሆሆ
@hayah5385
@hayah5385 2 жыл бұрын
ላች ነዉ ማልቀቀስስ
@nurawassie2668
@nurawassie2668 2 жыл бұрын
@@hayah5385 ነገረኛ ጃሂል አለዛ የት አውቀሽ ምን እንደሆነ ቅጣቱ አልቃሽ እና አስለቃሽ አልሀምዱሊሃህ አለኒኢመተል ኢስላም ሱመ አልሀምዱሊላህ
@yonasalene2077
@yonasalene2077 2 жыл бұрын
Besew hazen memesadek min asifelege hulu bet yemegeba new demo min wede eimenet mewsedis min asifelege era abwzahut ahuns benante mot yelele asimeselacut
@abec5161
@abec5161 2 жыл бұрын
ባህላቸው ከሆነ ምን ይደረግ እግዚአብሔር ያፅናችሁ. ወገኖች. 😢
@balehagerutube
@balehagerutube 2 жыл бұрын
ሙሾ ይባላል ጥሩ የሰራ ለሃገር ለወገን የኖረ ማህበረሠቡ ያከበረው ሲያርፍ በደመቀ መልኩ ይከወናል ትልቅ እሴት ነው አያቶቻችን ለቅሶየን አሳምርልኝ ይላሉ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 2 жыл бұрын
@@balehagerutube ወንድም አሟሟቴን አሳምርልኝ ነውጂ የሚባለው በእናንተ ባላቅም በእስልምና ግን ክልክል ነው ያው ልብ ታዝናለች አይን ታነባለች ከመጠን በላይ ማዘን መዝለል ፊትን መቦጨር ልብን መውገር ግን ድንበር ማለፍ ነው ለሟችው ዱአ ማድረግ ቤተሰብ በደረሰባቸው ሙሲባ ሶብር አድረገው ነገ በአሄራ ሚንዳ እዳገኙ ነው የሚታዘዘው እላህ ሶብሩን ይስጣቸው
@malefyasolomon2835
@malefyasolomon2835 2 жыл бұрын
@@user-bx3dg6by4e ትክክል ነሽ እንደዝህ ሀዘን ማብዛት በክርስትናም አይፈቀድም ወደ ዘላለም ቤታችን ወደ መንግስተ ሰማያት ወደ ፈጣሪያችን ስንሄድ እንዳውም ደስ ሊለን ይገባል ጥሩ ሰርተን ንስሀ ገብተን ከሆነ ለቅሶም አያስፈልግም ይሄ ባህል ቢቀር ይሻላል በርግጥ ህዝቡ ምን ያህል የዋህ መሆኑን ያሳያል ግን በእግዚአብሔር ስራ መግባት አስፈላጊ ነው ብየ አላምንም
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
@@balehagerutube ትክክል እንደ ሸዋ ዐምሓራ የልቅሶ ስርአት አሳማሪ ላሳር እኔ የሰሜን ዐምሓራ ነኝ ትልቅ ክብር እና አድናቆት አለኝ ለናንተ!!!!!!
@milyon1232
@milyon1232 Жыл бұрын
Egzabhyer amelkhe nbsachewen yemare 🙏
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስናቸሁ ነብስይማር
@tewabechtegene6694
@tewabechtegene6694 2 жыл бұрын
ነብስ. ይማር 😭😭😭
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Nefse yemare መፅናናቱን ይስጣቸዉ
@SolomonVA
@SolomonVA 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር፡
@user-ks5dw6qy8r
@user-ks5dw6qy8r 2 жыл бұрын
ኧረ ምን እያሉ ነው ማነው እደኔ ያልገባው
@balehagerutube
@balehagerutube 2 жыл бұрын
ሙሾ ይባላል ጥሩ የሰራ ለሃገር ለወገን የኖረ ማህበረሠቡ ያከበረው ሲያርፍ በደመቀ መልኩ ይከወናል ትልቅ እሴት ነው አያቶቻችን ለቅሶየን አሳምርልኝ ይላሉ ተጉለት አካባቢ ነው
@user-ks5dw6qy8r
@user-ks5dw6qy8r 2 жыл бұрын
@@balehagerutube ስለመለስግልኝ አመሰግናለሁ ግን ወላሂ አላወኪትም
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
አንተ ብቻ ነህ ያልገባህ
@user-ks5dw6qy8r
@user-ks5dw6qy8r 2 жыл бұрын
@@rasayifat5726 አደለ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
@@user-ks5dw6qy8r አዎ!
@fanoswedaj4466
@fanoswedaj4466 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@ansarahmad723
@ansarahmad723 2 жыл бұрын
አይይይይ ነፍስ ይማር ወገኔ ያማል
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
ነፍስሖት በአፀደገነት ያግባልን
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
ነፍስይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@merimarlimar813
@merimarlimar813 2 жыл бұрын
ለሞቱት ወገኖቼ ሁሉ ፈጣር 🙏ነፍሳቸውን ይማር 😭
@lemlemtube
@lemlemtube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን😭😭
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መጽናናቱን ይስጣችሁ😭 ነፍስ ይማር ✝️
@user-cm7pt5lt6c
@user-cm7pt5lt6c 2 жыл бұрын
ዘፈን ወይስለቅሶ እረ እኛ ሙሲሊሞች ግን አልሀምዱሊላህ ዉዬ
@yonasalene2077
@yonasalene2077 2 жыл бұрын
Yiha besew hazen memesadek lik ayidelem lik enante gar mot yelele asimeselachut mazen deno sewawe bahri new ok
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
እናንተ ሙስሊሞች.. ምን? ዘፈን ነው...ደስ አለህ? የማያገባህ ቦታ ገብተህ አትቀባጥር..ምክር ነው
@azebmebratu7629
@azebmebratu7629 2 жыл бұрын
Degu yagere Sew nefes yemarelen Egziabeher yatenachehu
@yasinhusan8020
@yasinhusan8020 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-id8ku6qv4r
@user-id8ku6qv4r 2 жыл бұрын
የየት ባህህል ነዉ ለቅሶን በሙዚቃ
@balehagerutube
@balehagerutube 2 жыл бұрын
መልዕክት ማንበብ አንፈልግም መረዳት አንፈልግም ሃዘን ነው ሃዘኑም ሃዘኔ ነው ለአረፈው ሰው ክብር ሺኝት ሲባል የሚደረጉ ባህሎች ለተተኪው ትውልድ ግብዓት ናቸው እሴቶቻችን ብዙ ናቸው ሰርግ ሺምግልና የስራ የለቅሶ የአለባበስ የአመጋገብ ብዙ ታዲያ ይህንን ባህል ሰንዶ ማስቀመጥ ላይ ችግሮች አሉ እኔ አስጎብኝ ነኝ የባህል አምባሳደር ነኝ በተዘዋወርኩባቸው አካባቢወች ሁሉ የማያቸውን ሰው እንዲመለከታቸው አደርጋለሁ በፌስቡክ ላይ ያለነው ማየት የሚፈልገው ሌላ ነው እኔ ደግሞ ዛሬ ያላስቀመጥነው ከተወሰነ አመት በኃላ ስለሚጠፋ ማስቀመጡ እና ሰው እንዲያቀው ማድረጉ ነውር አደለም
@user-id8ku6qv4r
@user-id8ku6qv4r 2 жыл бұрын
@@balehagerutube ኦኬ ይቅርታ እኔ አይቸ ስለማላቅ ነዉ በኛጋር የለም ለዛነዉ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
በአንድ አካባቢ የሚገኝ አማራ በሕል ነው። በሙዚቃ መሆኑ ችግር አለው?
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m 2 жыл бұрын
ለቅሶነው ልበል ጉራነው ልበል ጭፈራ የመጀመራ ግዜ ምንጉድነው ??
@balehagerutube
@balehagerutube 2 жыл бұрын
Bemnet Sasahu ዘመዴ ለመረዳት ጣር አንፈልግም መልዕክት ማንበብ አንፈልግም መረዳት አንፈልግም ሃዘን ነው ሃዘኑም ሃዘኔ ነው ለአረፈው ሰው ክብር ሺኝት ሲባል የሚደረጉ ባህሎች ለተተኪው ትውልድ ግብዓት ናቸው እሴቶቻችን ብዙ ናቸው ሰርግ ሺምግልና የስራ የለቅሶ የአለባበስ የአመጋገብ ብዙ ታዲያ ይህንን ባህል ሰንዶ ማስቀመጥ ላይ ችግሮች አሉ እኔ አስጎብኝ ነኝ የባህል አምባሳደር ነኝ በተዘዋወርኩባቸው አካባቢወች ሁሉ የማያቸውን ሰው እንዲመለከታቸው አደርጋለሁ በፌስቡክ ላይ ያለነው ማየት የሚፈልገው ሌላ ነው እኔ ደግሞ ዛሬ ያላስቀመጥነው ከተወሰነ አመት በኃላ ስለሚጠፋ ማስቀመጡ እና ሰው እንዲያቀው ማድረጉ ነውር አደለም
@fatmahasan4896
@fatmahasan4896 2 жыл бұрын
አረኔም ጓደኛሽነኝ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
ለሞተው፣ወገናችን፣ነፍስይማር፣ግንከይቅርታጋር፣ምንእያሉነው!!
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
የጉድ፣ሀገር፣ይገርማል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ይህንን ጉድ የሚል፣ ሌሎች ጉዶች አይቶ ሰምቶ የማያቅ ከሌላ ፕላኔት የመጣ የአንተ ቢጤ ብቻ ነው።
@fatmahasan4896
@fatmahasan4896 2 жыл бұрын
አረየየት ሀገር በሀልናው ላላህ ብላችሁ መልሱልኝ
@KkKk-fl2ou
@KkKk-fl2ou 2 жыл бұрын
የሰሜን ሸዋ ነው
@yeshimebetkebede6104
@yeshimebetkebede6104 2 жыл бұрын
Migaery
@abffggalihdfg9356
@abffggalihdfg9356 2 жыл бұрын
ሸዋእሮቢትነው
@abffggalihdfg9356
@abffggalihdfg9356 2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ምንእያሉነው አትሻብኝ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ስው ሲሞት የሚባለውን
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 2 жыл бұрын
ለቅሶሳይሆን ሠርግ ይመስላል አይስንትአይነት ባህልአለ።
@balehagerutube
@balehagerutube 2 жыл бұрын
ሙሾ ይባላል ጥሩ የሰራ ለሃገር ለወገን የኖረ ማህበረሠቡ ያከበረው ሲያርፍ በደመቀ መልኩ ይከወናል ትልቅ እሴት ነው አያቶቻችን ለቅሶየን አሳምርልኝ ይላሉ
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 жыл бұрын
@@balehagerutube ለሁሉ መልስአትስጥ በጣም አከብርሀለሁ አላህ ይጠብቅህ ከክፍ ሰደተኛዋእህትህ ከሳኡድ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
አዎ አለ....ካልተመቸህ ያለማየት ነው።
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 2 жыл бұрын
@@rasayifat5726 መብቴነው
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 2 жыл бұрын
@@fatmahusan3555ደከመኝ አላለሽ
@biretube2510
@biretube2510 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-hv4ns5sd7w
@user-hv4ns5sd7w 2 жыл бұрын
💔
@cheetod4186
@cheetod4186 2 жыл бұрын
😭😭😭
@adanichzamana4746
@adanichzamana4746 2 жыл бұрын
እህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
ሙሾ ሲያሳዝን
@selammamo4166
@selammamo4166 2 жыл бұрын
Nefisi yimar
@fatimahfatimah9454
@fatimahfatimah9454 2 жыл бұрын
ኡኡዙ ቢላ ምን እያሉነው የሞትም ጭፈራ አለደ ጉዲኮነው
@balehagerutube
@balehagerutube 2 жыл бұрын
ሙሾ ይባላል ጥሩ የሰራ ለሃገር ለወገን የኖረ ማህበረሠቡ ያከበረው ሲያርፍ በደመቀ መልኩ ይከወናል ትልቅ እሴት ነው አያቶቻችን ለቅሶየን አሳምርልኝ ይላሉ
@fatimahfatimah9454
@fatimahfatimah9454 2 жыл бұрын
አላህ ኢቶቢያን ሠላም ያዲርግልን የሚሞቱትንም አላህ ይማራቸውውው ፍትህ ለወለጋ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
የምተበት ሰው የሚለውን እያሉ ነው።
@buonavita4175
@buonavita4175 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 can’t stop crying uuuuuuffffff weine hagere
@user-xu2ug6iy1v
@user-xu2ug6iy1v 2 жыл бұрын
ዳንስ ነው ለቅሶ አይ ባህል
@user-mx9fn7ym4w
@user-mx9fn7ym4w 2 жыл бұрын
kkk
@balehagerutube
@balehagerutube 2 жыл бұрын
ሙሾ ይባላል ጥሩ የሰራ ለሃገር ለወገን የኖረ ማህበረሠቡ ያከበረው ሲያርፍ በደመቀ መልኩ ይከወናል ትልቅ እሴት ነው አያቶቻችን ለቅሶየን አሳምርልኝ ይላሉ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ዳንስ ነው.... ደስ አለህ? ፋራ
@user-xu2ug6iy1v
@user-xu2ug6iy1v 2 жыл бұрын
ምን እያሉ ነው የአላህ እማይመጣ የለ 🙄
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ሰው የሞተበት የሚለውነ እያሉ ነው። ተመለሰልህ?
@user-no5ef2nv3s
@user-no5ef2nv3s 2 жыл бұрын
ምንድነው😳
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ምን እንደሆን አስብና ድረስበት....ሳይንስ አያስፈልገውም።
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
ደደብ!!!
@petypety6303
@petypety6303 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-od1qf9op6u
@user-od1qf9op6u 2 жыл бұрын
ምን እያሉ ነው ግን
@abiyeabiye9999
@abiyeabiye9999 2 жыл бұрын
Hazen hazen syasaznu
@balehagerutube
@balehagerutube 2 жыл бұрын
ሙሾ ይባላል ጥሩ የሰራ ለሃገር ለወገን የኖረ ማህበረሠቡ ያከበረው ሲያርፍ በደመቀ መልኩ ይከወናል ትልቅ እሴት ነው አያቶቻችን ለቅሶየን አሳምርልኝ ይላሉ
@user-od1qf9op6u
@user-od1qf9op6u 2 жыл бұрын
@@balehagerutube አተም ጀግና ነህ እደሜና ጤና ከነቤተስቦችህ ይስጥህ ፍጣሪ ይጠብቅህ ጀግናችን ነህ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ሰው ሲያለቅስ ምን እያለ ነው? መቼም ሞት ማንንም አይምር
@soopna4697
@soopna4697 2 жыл бұрын
💚💛❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@okom6307
@okom6307 2 жыл бұрын
💚💛❤🙆🙆😕😕😕😕
@tube-rw3kh
@tube-rw3kh 2 жыл бұрын
Ajiiib naw
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ምኑ ነው አጀብ?
@tube-rw3kh
@tube-rw3kh 2 жыл бұрын
@@rasayifat5726 yesaw bahalu naw bazu naw labalat naw
@tedyefrem1773
@tedyefrem1773 2 жыл бұрын
Merete bahalacjenn
@user-pi2bs8nd7h
@user-pi2bs8nd7h 2 жыл бұрын
ጎድ ጪፈራው ምን እሚሉት ነው አውዙቢላህ
@balehagerutube
@balehagerutube 2 жыл бұрын
ሙሾ ይባላል ጥሩ የሰራ ለሃገር ለወገን የኖረ ማህበረሠቡ ያከበረው ሲያርፍ በደመቀ መልኩ ይከወናል ትልቅ እሴት ነው አያቶቻችን ለቅሶየን አሳምርልኝ ይላሉ
@One-ec8ng
@One-ec8ng 2 жыл бұрын
@@balehagerutube እኔም:ቤተሰቦቼ:እዛናቸው:ብዙነገር:ትዛለኝ:ነፊስ:ይማር
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ጭፈራ ነው። ካልተመቸሽ ለምን ታያለሽ? ሰው ሲሞት እያቅራራ ጥይት የሚጨርስም አለ አይደል? እግዚአብሔር ላይ ይሆን የሚተኩሰው? መልሺ እስቲ ...ጎንደሬዋ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
ታድያ በዚህ ደግሞ ትሸቅሉ አረ ተረጋጉ ዮቱበሮች ሰቀቀናሞች አሆን ይሀ ይቀረጣል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ምን ችግር አለው? ሀዘንተኞቹ ፈቃደኛ ከሆኑ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 2 жыл бұрын
ገርሞ ይገርማል ይሄኮ ጭፈራጂ ለቅሶ አይደለም አላህ ይሶብራችሁ ይቅርም ይበላችሁ እዚህ ውስጥ ሙስሊሞቹም ሊኖሩ ይችላሉኮ በሀል ከሆነ ግን በእስልምና አልቅሶ ማስለቀስ ልብ መውገር ፊትን መቦጠጥ መዘለል ሁልጊዜ እየየ ማለት በጣም ከባድ ወንጀል ነው አደብ ባለው መልኩ እርም ከተውጣ ከዚያ በሆላ ለሙተው ዱአ ማድረግ ለሟች ቤተሰብ ሶብር አድርገው የአሄራን ሚንዳ እዳገኙ መለመን ነው የሚታዘዘው ምክናየቱም ሞት አይቀሬ ነው ሁሉም ሀጅ ነው የሰው እቃ ወስደን ባለቤቱ ሰውስድ አይ አልሰጥም እደማንለው ሁሉ አላህ የሰጠንን ነገርም ለምን ብሎ ድንበር ማለፍ በጣም ክልክል ነው አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@nurawassie2668
@nurawassie2668 2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር እሚያስተምር የለ ሆኖ ነው ግን አኡዙቢላ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ይሄ ሙሾ ሃዘንን የመጋራት ባህል ነው። የሚወርደው ለተወሰኑ ደቂቃዎች ነው ሟቹን እያወሱ ነው ለቅሶ ነው ጭፈራ አይደለም ሃዘንን በደንብ ያወጣል። ወደ ቀብር ከመሽኘቱ በፊት ነው የሚደረገው ስንብት ነው። ከሃይማኖት ጋር አይገናኝም።
@bilalediris9034
@bilalediris9034 2 жыл бұрын
@bilalediris9034
@bilalediris9034 2 жыл бұрын
ምንያድርጉ አትፍረድ ይፈረድብሃል እነሱ ምስኪን ያላህ ፍጡር ናተው እነሱላዘኑ እና ላለቀሱ ሃይማኖትውስጥ ምንአስገባህ አተን ብሎ አማኝ ዘረኛ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
በእስልምና ማልቀስ ወንጀል ከሆነ ጠበቃ አድእግና የሚያለቅሰትን ሙስሊሞች ለአላህ ክሰሳቸው። ስንት አይነት ሰው አለ እባካችሁ? ሲጀመር አንተ ምን አገባህ?
@user-mx9fn7ym4w
@user-mx9fn7ym4w 2 жыл бұрын
ምን እያሉ ነዉ ዘፈን ነዉ ለቅሶ አሁን እድህ ያለ ነገር እየፓሰታቺሁ አታሠድቡን የአማራ ለቅስም ሆነ ባህል አይዴለም ኢዳ
@balehagerutube
@balehagerutube 2 жыл бұрын
ሙሾ ይባላል ጥሩ የሰራ ለሃገር ለወገን የኖረ ማህበረሠቡ ያከበረው ሲያርፍ በደመቀ መልኩ ይከወናል ትልቅ እሴት ነው አያቶቻችን ለቅሶየን አሳምርልኝ ይላሉ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 жыл бұрын
በራሱ ባህል የሚያፍር የበታችነት ያጠቃው ነው ይባላል።አርቲስቱኮ ነገረሽ!መልካም ለሠሩ ወገናቸው በክብር ሲሰናበት የሚያደርገው ነው
@KkKk-fl2ou
@KkKk-fl2ou 2 жыл бұрын
እየታረድን ለስድቡ ፈራሽ ካልገባ የአማራ የሰሜን ሰዋ ህዝብ ሀዘኑን የሚገልፅበት ነው
@ajyznass4452
@ajyznass4452 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤣🤣🤣🦍🦍🦍
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@mikitube5655
@mikitube5655 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 37 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
🔴 ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:58:03
ጥንቅሺ ለአማረው ብቻ tinkesh
0:56
Balehageru Tube ባለሐገሩ መረጃ
Рет қаралды 6 М.
Metayet alebet Ye Welede chew tefenakay #zemene
6:18
Balehageru Tube ባለሐገሩ መረጃ
Рет қаралды 1,3 М.
ልብ የሚይዝ ጨዋታ [አዝማሪ] ቀረርቶ #kerereto #ETHIOPIA
2:06
Balehageru Tube ባለሐገሩ መረጃ
Рет қаралды 2,3 М.