No video

ሙአዝ ጀማል - ቀልደኛ/ፌዘኛ/አሳቂ/አጫዋች (Stand-up Comedian)

  Рет қаралды 11,660

Zema Post

Zema Post

Күн бұрын

ቀልደኛ/ፌዘኛ/አሳቂ/አጫዋች (Stand-up Comedian) ሙአዝ ጀማል ብኤ ኛው የግጥም ሲጥም ስብስብ መድረክ ላይ በድጋሚ ስዩም ተሾመን እንዳልተፋታው ያሳየበት፣ካድሬዎች ግማሽ ሰው ሊሆኑ እንደሚችሉ የጠቆመበት፣ እና በማህበረሱ ውስጥ አይነኬ የሚባሉ ጉዳዮችን በቀልድ አዋዝቶ የዳሰሰበት ስራ እነሆ
በነገራችን ላይ - የቁም ኩምክና ወይም የመድረክ ላይ ቀልድ በኢትዮጵያ ፀሐይ እየወጣላቸው ካሉ የጥበብ ዘርፎች አንዱ ነው።አዳዲስ ወጣት ቀልደኞች (supply)፣እየጨመረ የመጣ ፍላጎት (rising demand) እና መድረኮች (platform) ለዚህ የጥበብ አይነት እድገት ማመላከቻ ናቸው።

Пікірлер: 9
@hiwotanteneh2964
@hiwotanteneh2964 2 жыл бұрын
Betam memtat felgalew mesfertu mndnew ena yet new mtgegnut
@derjebekele1596
@derjebekele1596 2 жыл бұрын
ሙአዝ ባክ 2022 ዲቪ ለኛ ሊከለክሉን ነው የፖለቲካ ጉዳይ ነው አጣራና ንገረን ለውላችን ባክ
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 2 жыл бұрын
gobez berta!!
@nur_view245
@nur_view245 2 жыл бұрын
Wow
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 2 жыл бұрын
ትችላለህ
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
በቤት ሥራ ላይ የተሠማሩ እህቶቻችን የድህነት ጉዳይ እንጅ የአንተ መለማመጃ ለመሆን ፈልገው አይደለም ይህን የዘቀጠ ሞራልህ በይቅርታ አብሰህ ከሚዲያ ጥፋ ምንም ትምህርታዊ ቁምነገር የለህም። በሚያሳዝን ሁኔታ ኢትዮጵያዊ ሆንኩ ብለህ ኢትዮጵያውያንን ማሳቅ የምትችል አይመስለኝም ቀልድህም ሀሳብህም ደስ አይሉም !!! አደራ በመንገድ እንዳናገኝህ ።
@tsionabera5254
@tsionabera5254 2 жыл бұрын
በጣም የዘቀጠ የወረደ
@artandmedia8975
@artandmedia8975 3 жыл бұрын
ሙአዜ አሪፍ ነው። ቀጥይበት...
@salmanseid6107
@salmanseid6107 3 жыл бұрын
berta wendime yante asir eji yishalal..........
የሐረር ሰው - በገጣሚ ዘውድ አክሊል | Zewd Aklil | Maedot Entertainment 2016
16:08
Maedot Entertainment / ማዕዶት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 14 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 11 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 90 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
ድሪል ጀነሬሽን🤣🤣 ናሆም በሳቅ ማዳ
10:53
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 11 МЛН