KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Tap to unmute
👉ሩቃ ሲህሪን ጅኒን አይንናስን ለማክሸፍ 👉ለሁሉም መፍትሔ በአሏህ ፍቃድ
48:07
ሲህር እና ጂን የሚያጠፋ ዱዓ
59:00
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
54:58
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Wednesday Shot by country - Ohio in real life #trending #funny #wednesday
0:23
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
ሙሉ በሙሉ ሲህሪን እና ጂኒን የሚያቃጥል ዚክር🤲🤲
Рет қаралды 152,257
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 54 М.
Abu Afnan ሙክታር مختار
Күн бұрын
Пікірлер: 431
@jameelaadem5495
9 ай бұрын
አላህየ ከዚህ በሺታ ገላግልኝ ያለሁበትን ሁኔታ ታቃለህ እና እባካችሁ ለአላህ ሥትሉዉ ዱአ አድረጉልኝ በዚህ በሺታ በጣም እየተሰቃየሁ ነዉ
@FatmaFa-i3l
9 ай бұрын
ያረብ አፊያሺን አሏህ ይመልስልሺ
@ራህሜነኝተስፈኛዋ
9 ай бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ አላህ የተጨነቀውን ሁሉ ፈርጃውን ቅርብ ያርግልን
@جمالادم-ذ6ض
9 ай бұрын
አላህያሽእሽ
@moomoalkaaber2171
7 ай бұрын
yareb ere lenem adirguligi yareb😢😢😢😢😢
@ZenebaMusa
8 ай бұрын
ብስምላህ በአላህ ፍቃድ ሁላችንም እንድናለን እንሻአላ!!!
@HawletMuhamed-j2m
5 ай бұрын
ልቤ በጣም በሆነዉ ባልሆነዉ ይጨናነቅብኛል እሲኪ ይኸን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ አላህ ያሽርሽ በሉኝ እህት ወድሞቸ በስደት ነዉ ያለሁት😢😢😢😭😭
@اللهوكيل-ط4ق
3 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ ውድ
@Halema-i2k
3 ай бұрын
አላህያሽርሽ
@EliyasAyana-e2p
3 ай бұрын
ሀላህ ያድንሺ ህቴ
@مدينهم-ر8ث
3 ай бұрын
አላህያሽርሽ
@FatumahFatumah-s4t
2 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ እህቴ አብሽሪ
@UmuAtika-zn3db
9 ай бұрын
ወላሂ አብሽሩ ምንም ነገር አላህ ቢወስነዉ ነዉ የተከሰተብን ምክንያት አለዉ ይሄ የሆነበት ወንጀላቹ እየተቀነሰም ይሆናል ቁጭ ማለት ዬለብንም ከአላህ በታች አኛም መጠንከር አለብን አዝካር ማለት ሰላት ማብዛት ለይል መስገድ መፃም ከምንም በላይ ዱዐ ዱዐ አደራ ዱዐ ትልቁ መሳሪያችን ነዉ ሳንሰለች ከሰራናቸዉ ኢንሻአላህ በቅርቡ ነስር ይመጣል
@SaloSiko-h5e
8 ай бұрын
ጀዛከ አላህ ሀይር ኡስታዝ አላህ ይሽፊነ ጀሚያን ሙስሊሚን ያረብ
@SeyanaAbdu
9 ай бұрын
የታመመውን ሁሉ አላህ ያሽረው ከሳሂሮች አላህ ይጠብቀን ከውስጥም ከላይም አላህ ያፅዳን አላሁአክበር
@Habiba-q5j
8 ай бұрын
ALAHMDULILA Medanitachin allaha new yarab🙏🙏🙏❤️♥️💗
@SeweYeshalal
7 ай бұрын
😊998😊😊😊 22:12 @@Habiba-q5j
@Wssen-bz1zt
5 ай бұрын
አሚንንንንን
@AgcEheb-qf8qd
3 ай бұрын
አሚን ሠወግንሲህረየሚሠሩብን ለምነው ነገእኮ ሞትአለብን ያረቢ ሣሀሪወችን ሰላማቸውንንሣቸው ቀልባቸውንአድረቃቸውያረቢ ለሠውሁሉክፉየሚያሥበውን ባጭረአስቀረልን
@Sነኝወለዬዋ
11 ай бұрын
አላህ ሆይ በዚህ መጥፎ በሽታ የተለከፍን ሁሉ አላህ ያሽረን እናተም ምርጥ ኦስታዞቻችን አላህ ይብቃችሁ በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላችሁ ያረብ ሲህር አድራጊወችንም አስደራጊወችንም አላህ ይህን በሽታ ወደነሱ መልሶ ስቃያችነን ያሳያቸዉ ወላሂ ተሰቃየሁ በሰዉ ሀገር አልሀምዱሊላህ አለ ኩሉ ሸይ ያረብ
@ZeynebaBeshir-ur2nz
11 ай бұрын
ሁላችንም ነን አይዞን
@Sነኝወለዬዋ
11 ай бұрын
@@ZeynebaBeshir-ur2nz ❤❤❤
@Seid404
11 ай бұрын
አሚን
@zm5638
11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@MoSalah-zu7dy
10 ай бұрын
Ameen
@ZainabZainab-gq7xd
6 ай бұрын
ያረብ አንተን በፈራ ክታብህን በቀራ ይሁንብህ የተመመን ሁሉ አድነን በእዝነትህ
@መሬምብንትአሊ
2 ай бұрын
አሚን
@RapyaRr
Ай бұрын
አሚንንንን
@maruwerku
8 ай бұрын
የታመመውን ሁሉ አላህ ያሽረው ከሳሂሮች አላህ ይጠብቀን
@HayatnureHusein
8 ай бұрын
Amin
@Fatia-cv3ko
8 ай бұрын
በበሽታዉ ለተያዙትሁሉ መደሀኒት ያድርገዉ አላህ ይገዛቸዉ ስበብ ላስባቡነዉና
@RaheemaDxb-h1c
8 ай бұрын
ላኢላሀ ኢለሏህ ወሕደሁ ላሸሪክ ከለሁ ወለሁል ሁምዱ ወህወ አላኩሉሸኢን ቀድር ❤
@RaheemaDxb-h1c
8 ай бұрын
አላሁ አክበር ❤ አላሁ አክበር ❤ አላሁ አክበር❤ አላሁ አክበር ❤ አላሁ አክበር ❤ አላሁ አክበር❤ አላሁ አክበር ❤
@rabiy80eim
7 ай бұрын
ተውሂደ ❤
@Luizdiaz_edits
7 ай бұрын
በየ ቤታችን በህይወታችን በትዳራች በልጆቻችን የተነሣብን አይነ ኢናስ አይነ ጥላችን አላህ ይጥረግልን ኡሥታዞቻችን አላህ ኸይር ስራችሁን አላህ ይክፈላቹ አሚን
@ሀያትኑር-ገ8ጀ
7 ай бұрын
አሚን አሜን ያርብ
@fatumawase
6 ай бұрын
አሚን
@መሬምብንትአሊ
2 ай бұрын
አሚን
@AbdelehmedeHusane
10 ай бұрын
አላህ ሆይ የተማሙትን ሁሉ አንታ አፍያቻውን መልስላቻው አለሁማ እሽፍሁም ቢሽፋኡክ የረብ
@SdYss-j2j
9 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@MonanajashNajash
9 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@زينات-خ2غ
9 ай бұрын
አሚንን
@SeadaMekashi-wt6ts
8 ай бұрын
አሚንያረብ
@medi6297
6 ай бұрын
አሚን አሚን
@AnshaUae
8 ай бұрын
ኡስታዝ፣ጀዛህአላህከይር
@TebarekYasin-mc9gb
10 ай бұрын
ኡዝታዞችአላይጠብቃቹዱአቹአይለየን ጽ ኡ
@AsKh-u9j
4 күн бұрын
ወላሂ ስሰማው የሆነ ስሜት ተሰማኝኝኝኝ😮😮😮
@Hayte-q2v
6 ай бұрын
ያረብ የረህማኑ ረሂም የታመመን ሁሉ አንተዉ አሺረን ያረብ የተጨነቀን ሁሉ አንተዉ ፈርጀዉ ያረብ ያረህማን ረሂሜ አቡ አፍናን ፦ ጀዛኩምሏህ ኸይረ ማሺአሏህ ወላሂ እኔ ብዙ ሩቃ ወሥጃለሁ ግን እንዳተ ተጠባብቆ ሩቃ የሚያደርግ አላገኘሁም አሄራ ወለ ዱኒያ አሏህ ያሣምርልህ እኛንም አሏህ ጤናቺንን ይመልሠዉ አቡአፍናን ፦ እዲሜህን ያረዝመዉ ክፉ አይንካብን አንተማለት ምርጥ ወንዲማቺንና ለእኛ ሥበብ ለመሆን የምትለፍ ወንዲማቺን ነህ ጀዛኩምሏህኸይር ።።።
@Haya-cv9pw
8 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ህይር አላህ ያሽረን
@ZerihunBekele-u2r
10 ай бұрын
አሏህ ሆይ የወንድማችንን አፊያ ለኛ እንደ ለፉ ጠብቅላቸው።
@RasjeyGangestar
11 ай бұрын
ስሰማው ፈራሁኝ እና ኣቆምኩት የሚታወቅ ጅን ኣለብኝ በቅርብ ነው ያጠቃኝ 😢😢በኣላህ ስም ኣግዙኝ😢
@abuafnan3577
11 ай бұрын
0996530863
@sususami6491
9 ай бұрын
Enem yefela wuha bismillah salil defche teseqayew gn alhamdulillah 1:09
@የአረህማንባሪያ
11 ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን እህ ምቀኛ ከዉጭ አይመጣም ግንን ማንን ብሎ መጋደል ይቻላል በሲህር እህቴን ከስደት መልስ ፖራላይዝ አረጎት በቅርቡ ልጆ ከሞት ተረፈ መንቀሣቀስ ካለመቻል አሁን በአላህ ፈቃድ በሩቃ ህክምና ለራሱም ጠንካራ ነዉ አሁን ተሻለዉ አሁን ደግሞ የ ወንድሜ ሚስት ቤቱ በአባኮስኮሴ በቃ አፅድቸ ዙሬ ክፍሉን ስከፍት አገኛለሁ አለች ሲቀራባት ሙትት ነዉ የምትለዉ ስትታጠን የሚይዛች የለም ጉልበቶ በአፍና በአፍጫዋ አቦኮስኮሴ ይወጣል ቤተሠብ በድህነት ፍቅርበፍቅር ነበር አሁን ግን ምንም እንዳይስማሙ ሆኑ 😢😢😢😢😢😢 እህቶቸም ሁላችንም ስደት ፎጭረን ነበር ከፍ ያልነዉ ግን ጤናነዉ ዋናዉ ምቀኝነትን ያንሳልን ከሣቀስቀን ያጎረፈ አስታርቀን ያለንን በሳቅ ጪዋታ አብረን መልበስ መብላት ነዉ እኛ የለመደብን ግን በዚሁም መቀመጫ አሳጡን ከብዙ በትንሹ ነዉ የገለፅኩት 😢😢😢😢😢😢 ዱዓ አድርጉልን
@حية5842
11 ай бұрын
አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው
@ethiopia7697
11 ай бұрын
የአላህ አላህ ይድረስላችሁ አላህ ይጠብቀን ሁላችንም 😢
@የአረህማንባሪያ
11 ай бұрын
@@ethiopia7697 አላሁም አሚን ያረብ
@የአረህማንባሪያ
11 ай бұрын
@@حية5842 አላሁም አሚን
@Seid404
11 ай бұрын
የአላህ አላህ ይድረሰላችሁ ከባድ ነዉ ጥላት ከሩቅ አይመጣም በዱአ በዚክር በርቱ😢
@ኪያዬ-ቸ4ፈ
10 ай бұрын
አሏሁአክበርአሏሁአኩበርየረብጨቀትሀሠብአለኝከዚህአውጣኝ
@hamidaddino2832
6 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ ሰዉነቴ ይቀጠቀጣል እሄንን ስሰማ ሰምቼዉ ካደርኩኝ ጠዋት መነሳት አልችልም ሰዉነቴ ሁሉ ድክም ይለኛል እራስ ምታቱ የተለ ነው ወላሂ አጂብ ነው የቁርዓን ሀይል ዱዓ አርጉልኝ እኔ ከሁሉም ኢባዳ አርቆኛል
@abuafnan3577
6 ай бұрын
0996530863
@HayatHayat-z5m
6 ай бұрын
ጀዛካላህከይረን
@RahmathFathima-u1m
3 ай бұрын
@@abuafnan3577እኔበኢምገባችሃችሁአመልሱም😢አረበአላህመልሱልኝመሞቴነዉ
@FatumahFatumah-s4t
2 ай бұрын
የታመመዉን ሁሉ አላህ ያሽረዉ እኛንም አላህ ይጠብቀን ያረብ
@Jamellah-s1f
11 ай бұрын
አ ሏሁአክበር አ ሏሁአክበር አ ሏሁአክበር ላኢላሀእላሁወህሁላሸሪከለህ
@ZainabaWaso
28 күн бұрын
ያርብአፍያአድርገንኢላሂያለሁበትንአተታውቃለህና😢😢😢
@HsHs-iq5yt
11 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤
@SofyaMuhemed-r9c
9 ай бұрын
አላሕ የታመመን ሑሉ አላሕ ያሽራችሑ ያረብ አላሕ ይጠብቀን❤❤❤
@SeadaMekashi-wt6ts
8 ай бұрын
አሚን
@SerkeyIMER
6 ай бұрын
አሚንያረብ 😢😢
@fatimaahmed-uo1ru
10 ай бұрын
አሚንአሚንያረቢ
@HayatKimla
3 ай бұрын
አላሁ አክበር ጀዛ ከላ ሙክታር❤🎉🎉🎉🎉🎉
@رحيم-ب7ظ
5 ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር ሱበሀንአላህ ያረብ አንተ ነጂና ከምንፈራው ከምንጠረጥረውሁሉ
@KayaAl-Shabaab
5 күн бұрын
ኡሥቲዞችአለህይጠብቀቹ ለኡመውምትለፉትአለህጀዘችንምዳችንአለህይክፈለቹ❤❤❤የለብንአለህበኢናቱየሠልን😢😢የሠልን🤲🤲🤲🤲
@HyGf-t2u
4 ай бұрын
አላህ አክበር❤ አላህ አክበር❤ አላህ አክበር❤ አላህ አክበር❤
@seid5261
4 ай бұрын
እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ይህን ያህልሁሉም ታማሚነው ማለት ነው ያረብአላህ ያንሳልን❤
@UmuhalimaSeid-y2t
Ай бұрын
አላሁ አክበር አልሃምዱሊላህ ያርብ በጣም እራሴን አመመኝ ያረብ አለብኝ እደስላ በጣም ተጀናነኩ ያርብ አሣልኝ ታለብኝ
@LeyelaJemal
11 ай бұрын
አላህ በራእመቱ ያንሳላቹ ለተቸገረ ሁሉ ይድረስለት
@MoSalah-zu7dy
10 ай бұрын
Ameen
@HayatnureHusein
9 ай бұрын
Amin
@SSs-ix5tt
7 ай бұрын
አሚንንንን
@fatumawase
6 ай бұрын
አሚን
@noormohammed1848
6 ай бұрын
አሚንንን ያረብ🤲🤲🤲
@MarufNuru-p4e
Ай бұрын
Allahiye kezih beshita ante gelagilen yalehubetin tawuklehina❤❤❤
@محمداحمد-غ1ت7خ
6 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@meeranneeran356
10 ай бұрын
አላህ አክበር። አላህ አክበር። አላህ አክበር❤❤❤❤❤❤
@mrs2020
13 күн бұрын
አለሁ አከበሪ አለሁ አከበረ አለሁ አከበሪ❤❤❤
@FatimaFatima-io9rn
Ай бұрын
እህት ወድሞች በዚች ሰአት ሀጃአለኝ እና እስኪ ዱአ አረጉልኝ ኸይር ያሰማሺ ያሰብሺው ይሳካ ብላችሁ ያረብ አተምን ይሳንሀል ሀጃየን ሙላልኝ
@HawaaHawa-c9v
11 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ጀዛከላ ኸይር ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ሡበሀን አላህ 4:58
@AliMusa-cc3zp
11 ай бұрын
አላህ ይገዠህ አያልኩ በመጀመረያ ደረጃታማም ቁእአንና ዝከረ የሞያድነ መሇኑን በልብ ማመን አባትና አናት አፎትታን የሌሎች ሀቅ ካለመመለሰ ከዚበሐላ ሰበቢ አድረሲ አላህ ያድንህ አሚን
@ToybaGualie-rd8rs
5 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛከሏሁ ኸይረን
@YeshiyeMulat
5 ай бұрын
አላህ አፍያ ያጋቸው ብዙ ሰዎች አሉ
@ekru-tube
11 ай бұрын
ኢላሂ ሰላሜን አፊያየን መልስልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@MasdfMasdf-c4b
9 ай бұрын
አላህ ይመልስልን 😢
@SerkeyIMER
6 ай бұрын
አሚንያረብ😢😢😢😢😢@@MasdfMasdf-c4b
@HananHussen-d4t
8 ай бұрын
Jazakalhu keyran ustaz
@MONASAf-ql1fw
2 ай бұрын
አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ
@ZeynbeWendmagn
2 ай бұрын
ያረበና ያረበና ያረበና አላሕ ማረን ማረን ማረን በንተ ሽሽን ከተያዝንበት አንተ ማረን
@አላህወኪል-አ6ዐ
Ай бұрын
አሠላምአለይኩም ያጀመአሠላምናችሁ እስኪዱቃአረጉልኝ ልቤን በሆነውምባይሆነውም ተጨቆሊሞትነው እባካችሁ ዱቃአረጉልኝ በሠውሀገርእዳልቀር😢😢😢😢😢😢😢
@FatimaFatima-ot4nf
4 ай бұрын
አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር
@Shabari-q9d
10 ай бұрын
Allah Akber
@የባህልዶከተረ
3 ай бұрын
እኔ እሩቃ ተደርጎልኝ ነበር በራሴ ደሞ ስራየ ብየ ጀምሬዋለሁ እውሀው ላይ ቀርቸ ግማሹን ጠጥቸ ግማሹን ታጠብኩበት እና ከዛ ቡሀላ ሰውነቴ ያላምጠኛል ተጠራሪ ተጠራሪ ይለኛል ውስጡ ሙቀት አለው ሰውነቴ ወገቤና ጡቻየ ላይ በይበልጥ
@HayattMohamed-iw9zo
6 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@هانزنه
2 күн бұрын
አሚን አላሁማ አሚን
@HawaAli-td1db
10 ай бұрын
ያአላህ ስሰማው የሚጨቀኝስ
@ZinatAhmed-n8y
3 ай бұрын
እረእኔምነኘ
@MaMa-vy5cu
2 ай бұрын
የረቢ አላህየሺረነየታመመነሁሉነ😢😢😢😢😢
@fatooma9063
2 ай бұрын
ጀዛካላህ ኸይረን
@EibrahimHussen
5 ай бұрын
አላኋክበር አላኋክበር አላኋክበር
@Tዬ-h3m
26 күн бұрын
ያአላህ ሁሉንምአተፈርጀዉ
@SunamayaVanamaya
14 күн бұрын
አሚን ያረበ
@TilahunAssefa-u9j
2 ай бұрын
አሏህ አክበር
@MarufNuru-p4e
Ай бұрын
Ustazoch jeza kellah
@saniaahmmad2678
10 ай бұрын
الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر
@Fejruhadi
5 ай бұрын
አላሁ አክበረ አለሁ አክረ አለሁ አክበረ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አለሁ አክበረ። አላህ ሰባበል አስቦብ አሪጎልን የታመሙትን ሙሉ አፈይስጣቻው።
@Halima-ov2ux
11 ай бұрын
ጀዛከአላህ ኸይር
@JabirKadir-b5j
5 ай бұрын
Allahu akubar allahu akubar allahu akubar
@ZebibaGetachew-fy1rg
6 ай бұрын
.አላሁ አክበር .አላሁ አክበር .አላሁ አክበር .አላሁ አክበር
@aminatayalew3475
10 ай бұрын
አላህ አክበር❤❤❤
@ShadaHasan-ci2zc
9 ай бұрын
አላህ ዋክበር
@MadeenaMad-m6v
2 ай бұрын
🎉🎉ማሻአላሕ ጀዛካላሕ ዉሥታዙና
@FarisFaris-m3x
4 ай бұрын
ኢንሻኣላህ ኣላህ ያሽረን
@ShameeraShameera-vc1vh
4 ай бұрын
አላህይጠብቅህ ኡስጣዝ
@dartyt4566
3 ай бұрын
ያረብአተአፍያየንመልሽልኝ😢😢😢😢😢😢😢
@MEKAKASSA-uz5pk
8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሁ
@VhhhHhh-hm9zd
2 ай бұрын
🎉🎉🎉አላህዋክበር
@Jamellah-s1f
11 ай бұрын
አ ሏሁአክበር ያረብእዝነትህንያአሏህያረብ
@user-ld6zj6gf
11 ай бұрын
ጀዛአኩምአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@zabebahmed7095
10 ай бұрын
ያረብ ጭቀት ሀሳብ አለብኝ ከዚ ጉድ አውጣኝ ያአላህ
@AliTadess-x3z
10 ай бұрын
ያረብሁሉንም አፊያስጠው
@MominaAbdela-l1p
Ай бұрын
አሰ ወራ ወበ እኔን እና የመጀመርያ ልጀን የማናውቀው እንቅልፉ አዚም አስቸገረን አላህ ይውደድልህ ስራህን ምን እናድርግ
@JabirKadir-b5j
5 ай бұрын
Duayíi arguliny ustaz bexam iyemamanyanew. Allahu akubar
@KadidjaYanouss
3 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር🎉🎉🎉🎉🎉
@muzamilkader7609
4 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይረ😢😢
@ZenatAhmed-tk5xv
29 күн бұрын
alahu akbar alahu akbar alhbu akbar
@AawyaAadr-vs8ev
6 ай бұрын
ጀዛከላሄርአላህይጠብቅህ
@amaamm-re8nm
Ай бұрын
ማሻላህ😢😢😢😢
@HikmaMujin
4 ай бұрын
Alahu akbar
@JabirKadir-b5j
5 ай бұрын
JeZakumulah ustaz❤❤
@zemzemdawud1004
2 ай бұрын
አላህ ማረኝ
@AminatSeidAhmed
13 күн бұрын
Allah yeredachew
@TemreTemre-yv9rt
11 ай бұрын
ማሻአላህበጣማደስይላል❤❤❤❤
@AnshaUae
8 ай бұрын
ያረብ፣የታመመውን፣ሁሉ፣አላህ፣ይፈውሰው
@SumeyeLale
6 ай бұрын
እስተዝ ጄዘኩሙለ ሀይራን አለሁ አክበር አለሁ አክበር
@yesufomer
11 ай бұрын
ማሻአላህ , አላህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ
@jamilawagankadama6647
11 ай бұрын
አለሁ አክበር
@AsefaTadese-d5z
3 ай бұрын
አላህ ያሺር ማማየ
@MAdan-m1e
5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉allahu akbar %🎉🎉🎉^🎉🎉🎉🎉
@ኢኩነኝ-የ6ቨ
11 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን
@ikma-xc2qj
6 ай бұрын
አለሁ አክበር አለሁ አክበር
@subrietopia
3 ай бұрын
አላህ ❤❤❤እልህ አክበር😢😢😢
48:07
👉ሩቃ ሲህሪን ጅኒን አይንናስን ለማክሸፍ 👉ለሁሉም መፍትሔ በአሏህ ፍቃድ
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 85 М.
59:00
ሲህር እና ጂን የሚያጠፋ ዱዓ
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 32 М.
54:58
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 335 М.
0:22
Хаги Ваги говорит разными голосами
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
0:23
Wednesday Shot by country - Ohio in real life #trending #funny #wednesday
Watch Me
Рет қаралды 22 МЛН
1:27:35
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
57:19
የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 9 August 2023
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 413 М.
58:01
ሸሪዓዊ ሩቅያ || ለሲህር ፣ ለቡዳ ፣ ለጂን ማስውጫ (በአላህ ፍቃድ) || ELAF TUBE || الرقية الشرعية
Elaf Tube
Рет қаралды 333 М.
20:58
ጴንጤም ካቶሊክም ሁሉም ይህን ቁርአን በማዳመጥ ከድግምትና ... 100 % መዳን ትችላላችሁ !!!
imamachn manew ኢማማችን ማነው ?
Рет қаралды 12 М.
12:14
አዛንን (7ግዜ)☝️ ሼይጣንን አና ሲህሪን ከቤት እና ከሰውነት ለማውጣት ቢኢዝኒሏህ ☝️
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 17 М.
1:16:12
ሲህር፣ጂኒ፣የሰው ዓይን፣ጭንቀት ...ወዘተ ያለባቸው ሰዎች ሊሰሙትና ሊያነቡት የሚገቡ የቁርአን አያዎችና ዱዓዎች Ethiopia Qeses tube ሩቅያ ቁርአን
Qeses Tube
Рет қаралды 826 М.
28:29
¶أذكار المسآء لتحصين البيت لطرد الشيطان¶¶😴😴Evening Adkhar Beautiful¶
Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}
Рет қаралды 395 М.
39:31
ረሱላችን ﷺ ሲህር በተሰራባቸው ግዜ የተጠቀሙት ሩቃ
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 108 М.
8:02
Bible የሌሊት ፀሎት መዝሙረ ዳዊት
Etsemayit tube (እፀማይት ቲዩብ)
Рет қаралды 89 М.
1:31:41
CORAN POUR DORMIR QUI APAISE LE COEUR (Recitation magnifique) 2021
DOUAA PROTECTION
Рет қаралды 17 МЛН
1:15:31
ጭቀት ጂን ሸይጣና የሰው አይን ያጠቃቸው ሰዎች የሚቀራ የቁርአን ሩቃ
Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር
Рет қаралды 51 М.
54:58
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 335 М.