ሙሉ ክፍል 20 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 20 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 20 | Abol TV

  Рет қаралды 986,081

Abol TV

Abol TV

2 жыл бұрын

አቶ ታደሰ፣ ዝናሽ ጠንቋይ ቤት መሄዷን ይደርሱበታል። ማኪ የወ/ሮ ሮማንን ፊርማ ለማግኘት ትሞክራለች።
---
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ aboltv.dstv.com/
ሌሎች ፊልም እና ድራማዎችን በሾው ማክስ ውስጥ ለመመልከት፣ 14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ የ14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ እዚህ ማግኘት ትችላላቹ፡ bit.ly/30dx2SH
ያለፈዎትን ትርኢቶች እዚህ ያአግኟቸው፡ bit.ly/2MVmdlu
አቦል ቲቪን እዚህ ይከተሉት
ፌስቡክ፡ / aboltv
ትዊተር፡ / abol_tv
ኢንስተግራም፡ / aboltv_official

Пікірлер: 484
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 2 жыл бұрын
ኮሜት ፅፌ አላቅም የአደይ አባትእዉነትም አባት ነዎት እዉነተኛዉ አምላክ ምን አሳጥቶን ሰይጣን ጋር ሄድሽ አሉ እዉነትም ምን አሳጥቶን ክብር ምስጋና ይግባዉና
@orthodox6654
@orthodox6654 2 жыл бұрын
"እውነተኛው አምላክ ለምነነው ምን አሳጣንና ጠንቋይ ትሄጃለሽ"👌
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
😍😍👌
@tinatina6532
@tinatina6532 2 жыл бұрын
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይሰለችም ስምሽ ብደጋግመው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zm4ek1wo7b
@user-zm4ek1wo7b Жыл бұрын
አሁንም ጠራሁሽ አላስችለኝ ብሎ አዉቀዋለሁ ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ ማሪያም ማሪያም
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ማሪያም ማሪያም
@rahelayele4241
@rahelayele4241 2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ኧረ ይሄ እተቀነጫጨበ በየሚዲያው የሚለቀቀውን ነገር አቁሙልን ከለቀቃቹው ያለ አድቨርታይዚ ሙሉውን ልቀቁልን ፕሊስ አሰለቹን እኮ ቲክቶክ ላይ እየለቀቁ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋💋
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 2 жыл бұрын
Yemekoraratut eko ye bafitu new yalakakut new
@messimessi7100
@messimessi7100 2 жыл бұрын
ድምፃችን ይሰማ ደቒቓ ይጨመርን❤🙄
@davela5467
@davela5467 2 жыл бұрын
Dekika mechemer aychlum wendem/eht
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 2 жыл бұрын
እኮ ክክክ
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x 2 жыл бұрын
ትክክክል
@MaMa-qc4qi
@MaMa-qc4qi 2 жыл бұрын
😂😂
@amenmedia529
@amenmedia529 2 жыл бұрын
@@davela5467 ማማዬ ሰብስክራብ አድርጊኝ በቅንነት
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
በስዴትም በሀገር ዉስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ!! ሀገር ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ።
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ተባብረን እንደግ ቅመሞች
@mekideswolloyewa7426
@mekideswolloyewa7426 2 жыл бұрын
አሜን፫
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
@@mekideswolloyewa7426 መጣሁ
@user-py8wk9kp5j
@user-py8wk9kp5j 2 жыл бұрын
አሚንን
@dinkitudxb3308
@dinkitudxb3308 2 жыл бұрын
አማን አሜን አሜን
@marthamartha1353
@marthamartha1353 2 жыл бұрын
እባካችሁ በሰረአት ልቀቁልን ከማዳም ጭቅጭቅ በናንተ ነው ዘና እምንለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ላገራችን
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወደ
@hawahawa3555
@hawahawa3555 2 жыл бұрын
ሁሡየ እንደትነህ
@user-rw4jo9df1z
@user-rw4jo9df1z 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ሁሉም እዳተ በሆነ❤❤❤
@semirahmed9002
@semirahmed9002 2 жыл бұрын
Hake nw
@rabiasiraj7305
@rabiasiraj7305 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@sofiamohammad5711
@sofiamohammad5711 2 жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም💗💗💗
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r 2 жыл бұрын
ከእረኛዬ ቀጥሎ ምርጡና ተወዳጁ አደይ👌👌👌👌👌ኢትዮጵያነት ማሳያ 👍👍👍👍👍👍👍
@haiatgodd7134
@haiatgodd7134 2 жыл бұрын
ሥትለቁ በሥነሥርአት ልቀቁልን አታዘበራርቁብን አሪፍ ነበርግን አሥተካክሉ
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 2 жыл бұрын
በሌላ ፔጅ እየለቀቁባቸው እኮ ነው ሌቦች የነሱ አቦል ቲቪ ነው
@user-dt6hy9yx4r
@user-dt6hy9yx4r 2 жыл бұрын
እነሱአደሉም ሰርቀዋቸው ነውከነሱ ምንምስተት የለምበሰአቱ ይለቃሉ
@abeba5164
@abeba5164 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን ይጠብቅልን አሜንን
@elsilovee
@elsilovee 2 жыл бұрын
ስራዬን በጊዜ ለመጨረስ ተፍ ተፍ እያልኩኝ ነዉ🏃🏃እናም በጣም ተወዳችሀል ደቂቃ ይጨመርልን ✌😘😘
@betiyirga7446
@betiyirga7446 2 жыл бұрын
Me too dear 🤟
@Kema-mk3lx
@Kema-mk3lx 2 жыл бұрын
አዉ አለበለዚያ 2 ክፍል ልቀቁልን 😁
@elsilovee
@elsilovee 2 жыл бұрын
@@Kema-mk3lx ለተመልካች ክብር የላቸዉም ብለዉ ብለዉ የ23ደቂቃ ለቀቁ😟
@tibebgebru3088
@tibebgebru3088 2 жыл бұрын
@@betiyirga7446 ???
@awentawyannkun1447
@awentawyannkun1447 2 жыл бұрын
ትንሽ ደቂቃ ጨሙሩበት ሀሪፍ ነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ኤረ ደቂቃ ይጨመርልን ድራማውከማማሩ የተነሳ ልብ ያንተለጥላ 🥰🥰
@fanos5
@fanos5 2 жыл бұрын
በእዚህ ድራማ ምክንያት ክረምቱ እኮ አማረልን እንደእኔ ክረምቱ ያማረለት 👍👍
@amenmedia529
@amenmedia529 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@tigistmiki227
@tigistmiki227 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ስብስክራይብ በቅንነት
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
እርኛየ እረሳሽ ኑ እንደማመር
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
እር ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሰአት ጨምሩበት አቤላ ፎቃየ💕💕💕💕
@user-kv8vk8yg1h
@user-kv8vk8yg1h 2 жыл бұрын
አሁን እሄ ማስተዋቂያ ነው ድራማ 20ደቂቃ እኳን አይሞላም እኮ ደቂቃ ካልጨመራችሁ አናይም የሚስማማ ለይክ ያድርገኝ
@user-gu8sy9mx3u
@user-gu8sy9mx3u 2 жыл бұрын
በጣም. አበዛችሁት በስረአት ለምን አትለቁትም ዝብርቅርቅ ያለ ጉድ😫
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i 2 жыл бұрын
_የባስ አለው የደቂቃው ነገር ሆሆሆ ቢቀርስ 20 ደቂቃ ኧሯ ተው ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😳_
@4dmatters184
@4dmatters184 2 жыл бұрын
አነሆ በአራት ቀን 19ኙንም ክፍል አይቼ ከእናንተው ጋር ደረስኩባችሁ። እንግዲህ አኔም እንደ ብዙሀኑ ኮሜንታተሮች ልነጫነጭ ነው ሳይሉኝ በቀን 4 አምስት ክፍል ማየት ለምጄ። 🤭🤣🥰
@user-dk8os3bu9h
@user-dk8os3bu9h 2 жыл бұрын
እኔ በአንድ ቀን ነዉ የደረስኩት አቤት የድራማ ሱስ 😂😂😂😂😂😂
@enatelene5386
@enatelene5386 2 жыл бұрын
Mata jemrew mnm saltegna nw yenegewu
@frita8116
@frita8116 2 жыл бұрын
Ene telant jemri zare chersku yabde nw🤣
@user-dk8os3bu9h
@user-dk8os3bu9h 2 жыл бұрын
@@frita8116 ልክ እንደኔ 😂
@hanantube6915
@hanantube6915 2 жыл бұрын
እኔ በ2ቀን😁
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r 2 жыл бұрын
ይቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
አሜን ያረብ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
@natinatu2862
@natinatu2862 Жыл бұрын
Amen
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 2 жыл бұрын
እንሄን ድራማ አሁን ነዉ መጀመሩን ያወኩት ከክፍል 1 እስከ ከፍል 19 በአንደ ቀን ነዉ ያየሁት በጣም ነው የወደድኩት በርቱ ምርጥ ስራ ነዉ 👌👍
@kalinafantahun8763
@kalinafantahun8763 2 жыл бұрын
Enem😂😂
@mekideswolloyewa7426
@mekideswolloyewa7426 2 жыл бұрын
Enam 😀😍
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 2 жыл бұрын
እኔ በአንድ ቀን ከኩል 😀
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c 2 жыл бұрын
ክክክክ ይሄን ኩሉ በአንድ ቀን
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 2 жыл бұрын
@@user-qw4kl8wl2cቀጣዩን ለማየት ስለምትጓጊ ሳታውቂው ነው የሚያልቀው ውደ ክክክክ
@shemredawan6351
@shemredawan6351 2 жыл бұрын
ለምድነው በትክክል የማይለቀቀው በውነት ቃናን ያስንቃል
@SakkaHome
@SakkaHome 2 жыл бұрын
የዚህ ዲራማ ፍቅር አዙሮ ሊደፋኝ ነው 😘❤❤❤❤❤
@woiynshettekile3401
@woiynshettekile3401 2 жыл бұрын
Awuuu🤔😂😂
@tigistmiki227
@tigistmiki227 2 жыл бұрын
ውዴ በፈጣሪ ቤተስብ እንሁን
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ግልግለነዋ
@user-si1zc1hd9g
@user-si1zc1hd9g 2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማነው በትክክል ልቁቁልን ጁማለት ታይቷል ለምን ታሰርቁታላችህ መታየቱ ላይቁር እናተ ቀድማቹህ አትለቁትም የኔ ሀሳብነው የሌቦች ምቀኛ🤔🤔🤔
@bezamengstu8114
@bezamengstu8114 2 жыл бұрын
እውነት ተወዳችሗል ደቂቃ አንሶታል ጨምሩበት
@tigistmiki227
@tigistmiki227 2 жыл бұрын
በምትወድቱ ይሁንባችሁ ቤተስብ አድርጉኝ
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk Жыл бұрын
አሪፍ ድራማ ነው አደይ የእኔ ቆንጆ አይዞሽ:አቤል ደሞ አዛኝ ነው: በርቱ ሰላማቹ ይብዛ:ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቃት
@esmithro907
@esmithro907 2 жыл бұрын
ደቂቃ ይጨመር 45 መሆን አለበት የሚስማማ 👍
@yelbeamakary
@yelbeamakary 2 жыл бұрын
\\\ ከአባት የወረሰው \\\\ ከአባቱ የወረሰው ከጥንት ከጥዋቱ ነይ እግሬን እጠቢኝ ይላታል ለሚስቱ አባቴን አይቸ እናቴ ስታጥበው ትዝታው መጣብኝ ዛሬ እኔ ሳስበው ውሀውን አሙቀሽ በደንብ ሳይፈላ እግሬን አቃጥለሽኝ ደግሞ እንዳንጣላ ለብ አድርጊው እና ይሙቅ እንዳይበርደኝ በይ እግሬን እጠቢኝ እንቅልፍ እንድወስደኝ የደከመው እግሬ የተንከራተተው በእጅሽ ካልታጠበ ቅባት ካልሸተተው ድካሙም አይለቀኝ እግሬም አይፍታታ ወድህም ክብር ነው የትላንት ትዝታ ✍️ 💛❤💚👆😃
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 жыл бұрын
ዚናሽ ጌታሽ ይጥፋ የተረገምሽ እርክስ
@user-xf1hi3vl7v
@user-xf1hi3vl7v 2 жыл бұрын
ቃናን የሚያስንቅ ምርጥ ድራማ ነው በትክክል ልቀቅልን
@neimneim6067
@neimneim6067 2 жыл бұрын
የአደይ እና የአቤል ነገር ግን 😄😄😄😄
@tigstbarya8583
@tigstbarya8583 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ♥️♥️♥️♥️
@tesfatelahu5505
@tesfatelahu5505 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@habibhabib7319
@habibhabib7319 Жыл бұрын
ከሂዶች እና ከቱርክ ድራማ. የተኩረጀ. ነገር. አለው ግን ደስ የሚል ስራ ነው ቀጥሉበት እና. ትኩረት ይስባል
@dalueshe2024
@dalueshe2024 2 жыл бұрын
በነገራችን ለይ ደቂቂ በጠም አንሶሃል ይጫማርልን
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
አዳይን ወድጃት እየተከታተልኩ እያለ ጠንቋዩን ሳይ ያስጠላኛል እያሳለፍኩ ነው የማየው😁😁😁💚ለውፍረትም ስሪልን ባላችሁት መሰረት ሰርቻለው እየገባችሁ እዩት ያማረ ቅርፅ ለመያዝም ያግዛል💚💚💚
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 2 жыл бұрын
የጠቆዮነገር ክክክ
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 жыл бұрын
እኔ እያሳለፍኩ ነው የማየው
@etotube1957
@etotube1957 2 жыл бұрын
ድራማ ዘንድሮ ገና አየሁ
@user-ll8rz9nd3o
@user-ll8rz9nd3o 2 жыл бұрын
ጠንቋዩ ሲመጣ ደቂቃውን አሳልፌ ነው የማየው እንደኔ ያሰፈራችሁ ከአገራችን አላህ ያጥፋቸው በሉ
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 2 жыл бұрын
እኔም ወላ አላያቸውም አሳልፈዋለሁ
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
እኔም እግዚአብሔር ይመስገን ጠንቋይ የሚባል ሳላውቅ በማደጌ
@terekatube
@terekatube 2 жыл бұрын
NICE!
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
አደይዬ የኔ ውድ በረች
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
ስብስክራቡ ጠርቀምቀም ሲል ጭራሽ ወደ ሀያ ደቂቃ አወረዳቹት ትሽ ስታስጠሉ ቲክቶክ አንዳን ክፍል ቀድመውን ይቆነጣጡሩታል ግን ኬት ነው የሚያመጡት ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ወይም አጠራቅማቹ በሁለት ቀን ይልቀቁልን
@tararamtantataram7416
@tararamtantataram7416 Жыл бұрын
ዋው እታፈራሁ/ እንጀራናት በጣም ነው ደስ እምትይው ምንም ቦታ ብትገቢ ፐርፌክት ነሽ በጣም ግሩም ትወና ነው ያንቺ ፓርት ሲመጣ በጣም በግርምት ነው የማየው
@eyeruasfaw6466
@eyeruasfaw6466 2 жыл бұрын
አደይ ምርጥ ድራማ ነው ነገር ግን በቅደም ተከተል ቢሆን ሀሪፍ ነበር ግን ሀሪፍ ነው የዉነት ❤❤❤
@kubrayutbe1133
@kubrayutbe1133 2 жыл бұрын
ልብ አጠልጥል አደይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-lt8pn7ef2g
@user-lt8pn7ef2g 2 жыл бұрын
ያደይ እጀራ እናት ሆዴን አቆሰለችው እኮ በሳቅ😂😂
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y Жыл бұрын
በሰማይና በምድር ፈጣሪ አጋንትን በሚያንቀጠቅጠዉ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም የጠንቋይ የሳይጣን ሰራ ይፍረሰ በዚህ አለም አንደኛና ብቸኛ አዳኛችን የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነዉ ከኢየሱስ ዉጭ ያሉት አምልኮወች ሳይጣኒዝም ናቸዉ የሳይጣን መንፈሰ በክርሰቶሰ ሰም መድረሻ ይጣ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ከምር ጎልቶ የሚታየኚ የዝናሽ ተዉና ዋዉዉዉዉዉ አይገልፀዉም ፈገጎ እያረገች 😁
@hebtamabge8346
@hebtamabge8346 2 жыл бұрын
ኧረ ወየው ወልይ ተብየው በሳቅ ገደለኝ ክክክክክ ዶሮ ነው የማረግሺ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣
@nuredindawed6493
@nuredindawed6493 2 жыл бұрын
Oh amazing drama
@hirutmengistu3149
@hirutmengistu3149 2 жыл бұрын
Adey yene konjo
@fatimahali849
@fatimahali849 2 жыл бұрын
ቶቶሎ ልቀቁት ምርጥ ድራማነዉ
@Benmarkets
@Benmarkets 2 жыл бұрын
Good idea. She is right bones minute😴
@saleiseid2191
@saleiseid2191 2 жыл бұрын
Wow is best movie of etheopia
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s 2 жыл бұрын
አቦል እንደስማቹ ለምን አትሆኑም ተዘበራረቀብን እኮ ምዕራፍ አንድ ጨርሰን ሳናይ አጫጭር ክፉሎችን እየለቀቃቹ ለዛውን አሳጣቹት ከእረኛዬ ልምድ ውሰዱ በተረፈ ምርጥ ስራ ነው
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
አደዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ቶሎ ልቀቁልን
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr Жыл бұрын
ትክክል ናቸዉ የአደይ አባት
@user-bk8ub2sw1l
@user-bk8ub2sw1l 9 ай бұрын
አዴይ ❤❤❤❤❤❤❤
@ethiolove131
@ethiolove131 2 жыл бұрын
እኔን ድራማ ቅዳሜ ለት በቲክቶክ አይቼዋለው ተሰርቶ የተቀመጠ ድራማ እንዲ ለመልቀቅ ስትንገበገቡ ትርፉ የሌባ ሲሳይ መሆን ነው ደቂቃ ጨምሩ ድራማውን በስነስርአት አሳዩ እንደዚ ስትሆኑ ተመልካች ታጣላቹ ሰው የተሰረቀን ነው የሚወድደው
@GobezTemari
@GobezTemari 2 жыл бұрын
ዝናሽ ጉዷ ፈላ! በጣም የምትገርም ጎበዝ ተዋናይ ናት!😁😁😁
@yorkkerkaliyan5223
@yorkkerkaliyan5223 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣በጣም እጂ🤣🤣
@gediman8749
@gediman8749 2 жыл бұрын
Beautiful serious dream just very short
@asmeretaliyas1937
@asmeretaliyas1937 2 жыл бұрын
Wow Des yemel derama new gen dekika yechmer
@kilozsparta5053
@kilozsparta5053 2 жыл бұрын
ዛሬም እኛ አንሰማም ማለት ነው ከተመልካችነት አልፈን ቤተሰብ ሁነናል እረ ስሙን ለኛ ክብር ይኑራቹ ደቂቃ ጨምሩልን ጨምሩልን 👍👍👍
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
እረ በናታችሁ ፋራ አትሁኑ የቀደመ አታሳዩን ቀጣይም አትበሉን ወደ ድራማው ቀጥታ ግቡ በተረፈ ድራማው ስወደው አንደኛ😊❤😍
@alamguddataadubai7690
@alamguddataadubai7690 2 жыл бұрын
አደይ የኔማር💞💞💞
@dawittolosa7444
@dawittolosa7444 2 жыл бұрын
next parts please
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን
@fiorina6142
@fiorina6142 2 жыл бұрын
Zare dekika betam anese ere benatachu dekika yichemer
@user-uj1yy8sq6e
@user-uj1yy8sq6e Жыл бұрын
ውይ ዝናሽ ዝና እኮ ነው የምታረገኝ አንዳደየ ብታናድደኝም
@zahraahussun5728
@zahraahussun5728 Жыл бұрын
❤❤❤❤🌹🌹🌹
@mercyasck3429
@mercyasck3429 2 жыл бұрын
arif new.. gin lemindinew tv lay indetaye lemin post ataregulinim??
@abdu-tube
@abdu-tube 2 жыл бұрын
እኔ ካደይ ፍቅር እየዘኝ ነዉ እስኪ በደንብ ተመልከታት ሙዝዝ ስትል ደስ አትላችዉም 🥰🥰🥰
@user-iz8rm9xc9c
@user-iz8rm9xc9c 2 жыл бұрын
ቴክታኮቹ ኑሮልን ይህንንስ አይቸዋለሁ ያው እየተቆራረጠቢሆንም አይቸዋለሑ እንጂ እናተስ መላም የላቹሁ😅😅
@NoorNoor-mu2sw
@NoorNoor-mu2sw 2 жыл бұрын
አደይ የኔ ውድ
@hananumar1183
@hananumar1183 Жыл бұрын
ሃድዬ የኔ አማላይ 😘😘😘❤️❤️
@user-co4cf1lm9s
@user-co4cf1lm9s 2 жыл бұрын
የጠንቋዩ ነገር 😭😁😁😁
@mmyoutube8277
@mmyoutube8277 2 жыл бұрын
እሽ ነፍሳችሁን እየጠበቃችሁ ወዳጆቸ መቸም በጉጉት መሞታችነዉ በዚህ ድራማ😍❤🌹😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tayheygashaw1574
@tayheygashaw1574 2 жыл бұрын
እኔ አዳ ነኝ በፍቅራቸው የወደኩ😢😢😢😘😘😘😘💓💓
@tube3808
@tube3808 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🇪🇹🇪🇹
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 жыл бұрын
እንደኔበጉጉት ጠባቂ እጁን ያውጣ
@abenezer6190
@abenezer6190 2 жыл бұрын
ደቒቓ ይጨመርን
@zeyzey8086
@zeyzey8086 2 жыл бұрын
በጣም ያጠረ አሰልቺ ድራማ
@Fidel_Geez
@Fidel_Geez 2 жыл бұрын
Abl Tv ምንድነው እንደዚ ቁርጥርጥ አርጎ ማሳየት? በጣም ነው ሚያስጠላው ወይ የድራማው ሰአት እልተጨመረ ወይ ደሞ በስነስረአት በየቀኑ upload ቢደረግ
@geni7831
@geni7831 2 жыл бұрын
ክፍል 21 እንኳን አይችለሁ
@firehiwotmamo2525
@firehiwotmamo2525 2 жыл бұрын
Mene laye nawe yayshew
@geni7831
@geni7831 2 жыл бұрын
@@firehiwotmamo2525 you tube
@salamsalam2945
@salamsalam2945 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር. እደዝህ አይነት ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ. አሉ. በእውነት. እኔ አደይን ብሆን. እፈጃቸዋለሁ. ጨምላቃ ሁላ
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 жыл бұрын
Its very short we need more minutes otherwise its great drama adeyeeeeee!
@ffajamal7620
@ffajamal7620 2 жыл бұрын
አራ 21ልቀቁልን ሹሀዛ
@rakelmengestu8513
@rakelmengestu8513 2 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ዛሬ ገና በደንብ አሳቀኝ
@ethiyo9040
@ethiyo9040 2 жыл бұрын
Be ken 2 episode bihone bay negn
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r 2 жыл бұрын
እረ ደቂቃ ይጨመር የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ሁሉንም አይቼው ሀያን፡ስፈልግ፡አጥቼነበር እንኳን መጣቹሁ
@mkedes9414
@mkedes9414 2 жыл бұрын
🥰🥰❤❤
@user-xy7ee2wp6r
@user-xy7ee2wp6r 2 жыл бұрын
😘😘😘😘❤️❤️❤️
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም
@user-bk5vd1kf3s
@user-bk5vd1kf3s Жыл бұрын
አይ ዝናሺ ክክክክክክክ
@serkalemteketel5051
@serkalemteketel5051 2 жыл бұрын
ዋው ጋሽ ታዴ
@adugalmhry4369
@adugalmhry4369 2 жыл бұрын
የኣቤል ፍቅረኛ ሆና የምትሰራ ልጅ ኣለቦበስዋ ስያስጠላ😔 ደቂቃ ይጨመርልን የምትሉ እጃቹ ኣውጡ😍😍
@kiyaatomsa7573
@kiyaatomsa7573 2 жыл бұрын
part 20 abisinia HD ley telakual
@diboratemesgen7026
@diboratemesgen7026 2 жыл бұрын
lemn new be tv kemitatew bezi 1part mizegeyi ekul yilekeke
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
OMG መጨረሻ ላይ አቤል አደይን አፈሳት😲አደይ የኔ 🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🥰🥰 የጠንቋዩ እና የአደይ እናት ነገርስ🤣🤣🤣🤣
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 56 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 56 МЛН