No video

ሙሉ ክፍል 3 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 3 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 3 | Abol TV

  Рет қаралды 1,247,344

Abol TV

Abol TV

2 жыл бұрын

ዝናሽ: ለይኩንን ስለአደይ ትነግረዋለች። አደይ የትምህርት ቤት ወጪዋን ትምህርት ቤቱ ሸፈነላት።
---
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ aboltv.dstv.com/
ሌሎች ፊልም እና ድራማዎችን በሾው ማክስ ውስጥ ለመመልከት፣ 14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ የ14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ እዚህ ማግኘት ትችላላቹ፡ bit.ly/30dx2SH
ያለፈዎትን ትርኢቶች እዚህ ያአግኟቸው፡ bit.ly/2MVmdlu
አቦል ቲቪን እዚህ ይከተሉት
ፌስቡክ፡ / aboltv
ትዊተር፡ / abol_tv
ኢንስተግራም፡ / aboltv_official

Пікірлер: 328
@trueworktadele3327
@trueworktadele3327 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነው የእንጀራ እናትየውን ትወና ብቃት አለማድንቅ ይከብዳል
@barshamsu
@barshamsu Жыл бұрын
አራ እኔስ በሱወ ልያብድ ነው😂😂😂
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንጀራ አናትየዋ ኡፍፍፍ አቤቱ ጌታ ሆይ የእናቴን እድሜ የማቱሳላን እድሜ ስጥልኝ
@QwerAsdf-ej3ye
@QwerAsdf-ej3ye Жыл бұрын
ነኘከ
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 2 жыл бұрын
ወይኔ የአደይ እናት ምኗም አትመቸኝም ፈጣረ እንደዚክ አይነቶች የእንጀራ እናቶች ያረቀን አሜን🥺🥺
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 жыл бұрын
አሜን
@mekabogalebeyene4778
@mekabogalebeyene4778 2 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር በጀራናት ተመሰቃየት አላህ ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-nc1vj3mo4n
@user-nc1vj3mo4n 2 жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@user-gf5jy2um8r
@user-gf5jy2um8r 2 жыл бұрын
አሚንንንንያረብ እረጂም እዲሜ ለናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@monalove6935
@monalove6935 2 жыл бұрын
ይቺማ ደህና የምትባል ናት በእኔ እንጀራ እናት አይነት 😭😭😭😭
@kiyakiya285
@kiyakiya285 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
አሜንንንንን
@user-li2oz9xm8j
@user-li2oz9xm8j 2 жыл бұрын
በእረኛዬ እናና በዚህ አደይ የእናና እማማ ቸርነትና የአደይ አባት ከምርጥ እስከ ምርጥ
@user-rp3lz3fu3t
@user-rp3lz3fu3t 2 жыл бұрын
ይሔን ድራማ የምታዬ ወንዶች የልጆቻችሁን እናት አሳምራችሁ ያዙ 😥😥😥😥
@netsigebre7406
@netsigebre7406 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣betikikl
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
በትክክክል😥😥😥
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 жыл бұрын
እናቷ አለች እንደ
@mintesnottariku287
@mintesnottariku287 2 жыл бұрын
እውነት ነው ግን እንደዚ ሆና ባገኛት ለደቂቃ አብሬያት አልቆይም
@fatumaalhmedi5838
@fatumaalhmedi5838 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በጀራእናት አልተስቃየሁም አላህእናቴን እድሜዋንእረጅምአርግልኝ እኔንም ለልጀ አቆየን ያርብ
@user-ry7oy8jy2v
@user-ry7oy8jy2v Жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@tmsgenamlakekbermsganalant3958
@tmsgenamlakekbermsganalant3958 2 жыл бұрын
ይሄ የኔ የህይወቴ ታሪክ ነው እውነት እንደ እንደጀራናት ክፍ አለ 😭
@user-vj4dq9yx1z
@user-vj4dq9yx1z 2 жыл бұрын
የኔምታረክነው😭😭😭😭😭
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
የእንጀራ እናት ብቻ አይደለችም ባዳ ክፉም ደግም አለ አላህ ክፉዎችን ለመማሪያ ደጎቹ
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c 2 жыл бұрын
አረ ጥሩም አሉ ወላሂ
@gashawalemu7654
@gashawalemu7654 2 жыл бұрын
በእዉነት የለም እንደጀራናት ክፉ ያለ አይመስለኝም ቢሆንም እደሰዉ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ሆነና አለን እኛ አሉ እነሱም
@tame2b
@tame2b 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሁሉንም አንድ አደለም
@ekramendris4828
@ekramendris4828 2 жыл бұрын
አይ እናትቴ አላህ ይራህምሺ ከዚህ ደበለጠ ሥቃይ አሠልፍ እዚህ ደርሸ አለሁ አልሀምዱሊላ አይ የጀራ እናት ??? 😭😭😭😭እናት ያላችሁ አላህ እድሜ ይሥጥላችሁ ለሙቱትም አላህ ይርህማቸው ያረብ
@MaryMary-tr7jj
@MaryMary-tr7jj Жыл бұрын
አሜን
@askalemariamgetachew2157
@askalemariamgetachew2157 2 жыл бұрын
እናት አፈር አይንካት ደስ የሚል ድራማ ነዉ አደይይይ......
@kamelamen8526
@kamelamen8526 Жыл бұрын
ደግ እና እንደ እናትም የሆኑ አሉ❤❤❤❤❤
@sheshe4202
@sheshe4202 2 жыл бұрын
ማን እንደእናት😭 እናት ለዘላአለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
አኔ የሚስቀኚ የፈራጁ ነገር 😁😁😁😁 ቱቱቱ ኡሚ ሽ አመት ኑሪልኚ ረጂም እድሜ ለእናቶቻችን
@appme7571
@appme7571 Жыл бұрын
እግዚ አብ ሄር ይመስገን እጀራ እናት አላየዉህም እናት ለዘላለም ትኑር አሜን❤❤😍😍
@emebetasratfenta8994
@emebetasratfenta8994 Жыл бұрын
ይህን ድራማ ሳዬዉ ያሳለፍኩት የህፃንነት ህይወቴን አስታወስኩት በዚች ምድር ላይ እናትን እደማጣት ከባድ ነገር የለም እናት ያላትሁ በእንክብካቤ ያዙ 😭
@genebgedef7757
@genebgedef7757 2 жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ ድራማ ነው በተለይ ልጅ ከተወለደ በኋላ ፈጣሪ እስካለ እናትና አባት አድላይ ማሳደግ ግድ ይላል 😥😥😥😥እንጀራ እናት ስሙ በእናሱ ሲከብድ
@titjitube6024
@titjitube6024 2 жыл бұрын
አቦል ቲቪ ብዙ አሪፍ ድራማዎችን ይለቃል በዩቱብ ግን ገና ይህ የመጀመሪያ ነው እባካችሁ ይልመድባችሁ እኛ የቱርክ ድራማ ሰልችቶናል
@tsegaStudio
@tsegaStudio 2 жыл бұрын
አደይ ተብዬዋ ራሱ ስታናድድ ክፋቷን በትምህርት ውጤቷን ስትደብቅባት እያየች ወረቀቱን ለሷ ምን ያሰጣታል😡😡😡
@gelilaterefe7426
@gelilaterefe7426 2 жыл бұрын
Ekoo
@simretsolomon5597
@simretsolomon5597 2 жыл бұрын
Sitanadd
@user-mh3ge8wo8y
@user-mh3ge8wo8y 2 жыл бұрын
ድራማ እኮ ነው እንደዚ ካላለ እያጣፍጥም
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 жыл бұрын
በተቻለ አቅም ልጆችን ከአንዲት እናት ና አባት ብቻ ለመውለድ እንሞክር!!!
@bbgl5736
@bbgl5736 2 жыл бұрын
እህህ የእንጀራ እናት ቁልጭ የኔ ህይወት😥😥😥😥
@edomeadonay1255
@edomeadonay1255 2 жыл бұрын
እንደው ጥንቁልና ነገርስ ባይኖርበት ጥሩ ትምህርት ነበር
@EE-md9qo
@EE-md9qo 2 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ማን እንደ እናት የኖሬ ሚስጥር እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ
@halimahm0hammed55
@halimahm0hammed55 2 жыл бұрын
ያረብ እናቴን ሽአመት አኑርልኝ ከኔእድሜ ቀንሶ የናቴን እድሜ አላህ ያርዝምልኝ
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j Жыл бұрын
ማን እንደ እናት ያቃጥልሽ የአባቴ አምላክ 😭😢😢
@mulefaf8664
@mulefaf8664 2 жыл бұрын
ይች ሴትዮ በጣም ነው ያነደደችኝ
@user-ht7pu6vd4g
@user-ht7pu6vd4g 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 2 жыл бұрын
Btame
@selamshale5549
@selamshale5549 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
ሴቶችየ በተለይ አረብ ሀገር ያላችሁ ብዙ ስሙሙነት ላይኖር ይችላል ባልና ሚስት ወልዳችሁ ከላካችሁ ቡሀላ የምትፍቱ ግን ሴቶች ለልጆቻችሁ ስትሉ ትዕግስት መቻል ጥንካሬ ይኑራችሁ ሀገር ከገባችሁ ጥሩ ይኖራል ስለዚህ ልጆቻችሁን ለእንጀራናት ወይም ለእንጀራ አባት እዳትዳርጓቸው ምንም ቢሆን የልጅ አባትና እናት ክፉ የለውም
@maryamawithabeshawa5916
@maryamawithabeshawa5916 2 жыл бұрын
እዚ ፊልም ላይ የክፋትን ጥግ ነው ያየውት የራሴን ታሪክ አስታወሰኝ😥😥😥😥 ይዘቱ ይለያይ እንጂ የብዙዎቻችን ታሪክ ነው!!እኔም እናት እና አባቴን በሞት በማጣቴ በሰራተኛችን ሂወቴን እስክጠላ ድረስ የክፋቶችን ቡፌ አንስቻለው እሚገርመው እስከ ጠንቅዋይ ቤት ድረስ ትሄዳለች በቃ የኛ ሰራተኛ እና የአደይ እንጀራ እናት አንድ ናቸው እንደውም የኔዋ ባይብስ ኡኡኡኡ ያለፍኩትን መከራ ባስርብኩ ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል እሚገርመው ነገር ግን ክፋቱዋ የትም አላደረሳትም እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው እስከአሁን በሰው ቤት ነው እምትንከራተተው
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 жыл бұрын
የኒ ውድ አይዛሽ
@maryamawithabeshawa5916
@maryamawithabeshawa5916 2 жыл бұрын
@@user-oh2yh7vi6w አመሰግናለው የኔ እህት
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 жыл бұрын
@@maryamawithabeshawa5916 🥰🥰🥰🤗
@_melat_tube280
@_melat_tube280 Жыл бұрын
አይ እንጀራ እናት የኔ ጌታ እናቴን ረጅም እድሜ እና ጤና ስጥልኝ👑❤️❤️❤️
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት በጣም አሰተማሪ ድራማ ነው
@user-bl9vw9fg9i
@user-bl9vw9fg9i Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር
@ydgdgxhc8061
@ydgdgxhc8061 Жыл бұрын
💔💔😭😭
@seniymaryamlej4859
@seniymaryamlej4859 2 жыл бұрын
እኔ ግን ምንም አልገባኝም የዚህ ድራማነግር ማስታወቀያ ነውዴ በጣም አጭርነው
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Seniye ውዴ ሰብ አርጊልኝ ካላስቸገርኩሽ እማ❤❤
@seniymaryamlej4859
@seniymaryamlej4859 2 жыл бұрын
@@kiyyaatube4930 እሺ ምንም ችግር የለም
@aynemelaku8622
@aynemelaku8622 2 жыл бұрын
Bisteoakek Tru nw betam nw yemiyastelaw
@surafelhailu2898
@surafelhailu2898 2 жыл бұрын
ያዉ በሳምንት 5 ቀን ስለሆነ ነዉ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
እዳዲስ ከበቀደም ጀምሮ እየተለቀቀ ነው አጭር አደለም
@Saeid-wp5ib
@Saeid-wp5ib 4 ай бұрын
ዋው አደይንእደኔ እሚወዳት አለ
@brtukanabera8222
@brtukanabera8222 2 жыл бұрын
የጠንቋይ መንፈስ ከምድረ ገፅ ይጥፋ ብን ያርጋቹ
@hameresd77
@hameresd77 2 жыл бұрын
በጣም ፡ አሪፍ ፡ ድራማ ፡ ነው። ፈጣሪ ፡ይርዳችሁ። ብዙ ፡ ዋጋ ፡ እንደተከፈለበት ፡ ያስታውቃል። በጣም ፡ የተዋጣ ፡ ስራ ፡ ግነረ ፡ ለምንድነው ፡ ዩቱበሮች ፡ እንዲህ ፡ ዩቱብ ፡ ላይ ፡ ሲጫወቱበት ፡ ዝም ፡ የምትሉት? አንደኛውማ ፡የዩቱብ ፡ ቻናል ፡ ከእናንተ ፡ ቀድሞ ፡ ሁላ ፡ ቀጣይ ፡ ክፍሎችን ፡ እያሳየ ፡ ነው። በጣም ፡ ነው ፡ የሚያበሽቀው። እናንተም ፡ ማዘጋት ፡ ስትችሉ ፡ ዝምታችሁ ፡ አልገባኝም።
@user-sk8xc1fp9u
@user-sk8xc1fp9u Жыл бұрын
ማርያምን የኔ ታሪክ
@tenbitesayas500
@tenbitesayas500 2 жыл бұрын
ያበደ ፊልም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ምኑዋ ክፉ እንጀራ እናት ናት ሴትየዋ ግን ዓደይ ታሳዝናለች
@user-ez1fe7jx1u
@user-ez1fe7jx1u 4 ай бұрын
አደይ ግን በጣም ታሳዝናለች😊
@pomipomi2348
@pomipomi2348 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሁሉም ትወናላይ በብቃት ነው የምትወጣው ጎበዝ
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 2 жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን ሁሌም የእንጀራ እናት ክፉ አድርጋችሁ የምትስሉት ነውር ነው
@shawulldemissie2694
@shawulldemissie2694 Жыл бұрын
ስታምሩ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
ውይ የእንጀራ እናት ያየ ያውቀዋል 😥😥😥
@nysms9255
@nysms9255 2 жыл бұрын
ለምን? አይ የእንጀራ እናት............ዋው አርቲስቷ ተጫውታዋለች፣ ይህ ለባሎች ትምህርት ይሁን? ከተለመደው መንገድ ወጣ ያለ ነው፣ አደይ ዕውነትም አደይ።
@genetbaltengus5696
@genetbaltengus5696 Жыл бұрын
እዑነትም እንጀራ እናት በዚች ምድር ላይ ስንታይነት አረመኔና ጨካኝ አለ
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb 2 жыл бұрын
እናት ማለት ልዩናት ምንም ቢደላህ እማ ብቻ ትኑር
@meserettadese3240
@meserettadese3240 2 жыл бұрын
ክፍል አራት የሌም አረ ብስራት ልቀቁልን ለኛ ለስደተኞቹ
@genebgedef7757
@genebgedef7757 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናቴ ነፍ አመት ኑሪልኝኝኝኝ❤❤❤
@yihenewgerem6493
@yihenewgerem6493 2 жыл бұрын
የንጀራናት ቢኖርም ይህን ያህል ይሆናል ብዬ አስቤ አላቅም
@user-xn7tc7kc2z
@user-xn7tc7kc2z 2 жыл бұрын
በጣም ጨካን ናት ልጅታ ግን ታሳዝናለሽ
@menberktawu3372
@menberktawu3372 Жыл бұрын
Enat lezelalem.tnur efff bergt melkam ejera enatm ale gn edenat manm ayhonm 😥😥
@meazabreket2265
@meazabreket2265 2 жыл бұрын
ለምን አንድ ክፍል ወደ ኃላ ታደርጉታላቹ? በየቀኑ በ ቴሌቪዥን ከተላለፈ በኃላ ልቀቁልን በቴሌቪዥን ማየት የማንችል ሰዎች አለን
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
በ TV ከታየ የቆየ ነው ሲስ ዝምብለሽ ተከታተይ
@meazabreket2265
@meazabreket2265 2 жыл бұрын
@@hayatmohamed8193 አላስችል ብሎኝ ነው ውዴ
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 Жыл бұрын
ዋውውውው የሚገርም ፊልም 5 ት አመት በሀላ ትርጉም ያለዉ ፊልም ሳይ
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 8 ай бұрын
እንጀራ እናትኮ በደሏ እስከለተ ሞት አይረሳም ጌታን ማን እንደ እናት😢
@firasanaytnegusa1268
@firasanaytnegusa1268 2 жыл бұрын
እድሜ ጤና ለእናቶቻችን
@user-js8pc4kb9z
@user-js8pc4kb9z 3 ай бұрын
Egziabher kekfu enjera enat yawtan
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 2 жыл бұрын
ከእረኛዬ ጋ ይመሳሰላል ልበል
@gelilamillion1207
@gelilamillion1207 2 жыл бұрын
እባካችሁ ቢያንስ አንድ ሠአት አድርጉት በጣም አጭር ነው እኮ ወይ ዩቲዩብ ላይ ሙሉውን ልቀቁት....
@leparteve3203
@leparteve3203 2 жыл бұрын
ከሰኞ - አርብ እኮ ነው የሚታየው ለነሱ ይከብዳቸዋል
@gelilamillion1207
@gelilamillion1207 2 жыл бұрын
እኔ በጣም የምወደው ድራማ ነው DSTV ላይ እያለ እራሱ ያኔም እንደዚህ አጭር ነበር እንዴ3
@desta4574
@desta4574 2 жыл бұрын
@@leparteve3203 ስንት ሰአት?
@zx9713
@zx9713 Жыл бұрын
ፈጣሬ ሆይ ጠይ የሚከተሉ ሰወችን አጥፋልን😢😢😢
@user-cn4um1bv4b
@user-cn4um1bv4b 2 жыл бұрын
ይህ የኔ የሂወት ታሪክ ጋር ይመሳሰላል እጀራናት በጣም መጥፎ ናት
@user-rf5zr7rd4n
@user-rf5zr7rd4n 6 ай бұрын
Adey betamnew yemtasaznegni wuyne
@nathitawule9693
@nathitawule9693 Жыл бұрын
Eregnaye yemidares deram machem aynorem
@user-dm2os5zl4t
@user-dm2os5zl4t 2 жыл бұрын
Wallayi ineenim indeza nanner mitleny anchi axagebachin batnory salam yinorenal tilenyalech😭
@pk7496
@pk7496 2 жыл бұрын
በጣም አሰ ተማሪ ድራማ
@Dasash-rl2zy
@Dasash-rl2zy 2 жыл бұрын
ውይ እንጀራ እናት በስም እኔ ላድ አመት ስታሰቃየኝ ስናደድ አባቴ በለለበት በዱላ አናቶን ብየ ወጣሁ ወጣሁ ወጣሁ9አመቴ ባል አገባሁ ስደት ገባሁ አፈር ትብላና ሳትሞት ተረፈች አሉ ግን እናትያ ሲባል ያቀጠቅጠኛል
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l Жыл бұрын
የጀራ እናት ክፉ
@abebabelay3021
@abebabelay3021 2 жыл бұрын
ብን ያርግሽ መድሀኒያለም
@user-iq9em7vi3d
@user-iq9em7vi3d 2 жыл бұрын
የኔእጀረንት በጣምጠሩነት በጣምነውየመውዲት
@raheemaabdo4300
@raheemaabdo4300 2 жыл бұрын
እኔም የጀራ እናት አሳድጎኝል እፍፍፍፍፍፍ ስቃይ
@fhgrhh7228
@fhgrhh7228 2 жыл бұрын
ኡፍ ምን የተረገመች ናት አይ
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 2 жыл бұрын
Aguagi drama 90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
@marsilas2700
@marsilas2700 2 жыл бұрын
መጀመርያ እንደዚ አይነት እንጀራ እናት ከመሆን አልፈልግም በሉ ሴቶች አይስጠን ሳይሆን
@Mulunesh-ef4hu
@Mulunesh-ef4hu 2 ай бұрын
እናቴ ኑሪልኝ
@hanna1342
@hanna1342 2 жыл бұрын
አይ የእንጀራ እናት እህህህ🥺
@weekend446
@weekend446 2 жыл бұрын
እዴት ነው መከታተል የምችለው ቀጣዬን ክፈል ማግኝት ከባድ ነው አስተካክላችሁ ልቀቁልን
@familytubebelyu151
@familytubebelyu151 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊ ሲለቀቅ ይደርስልሻል
@saramekonnen9905
@saramekonnen9905 Жыл бұрын
ብን ያርግሽ ክፉ
@mohammadek2088
@mohammadek2088 2 жыл бұрын
እናትያ 😥😥😥😥
@BORENA50
@BORENA50 8 ай бұрын
እማ ነፍ አመት ኑሪ የምር ማን እንደናት
@feiselabdela4926
@feiselabdela4926 Жыл бұрын
ስንት አይነት ጥሩ የእንጀራ እናቶች አሉ ስለነሱ ሲሰራ ታይቶ አይታወቅም ግን ለምን? ሁሉን የእንጀራ እናት በክፉ የምትፈርዱት ለምን??
@user-fj2gf4xh6e
@user-fj2gf4xh6e 2 жыл бұрын
አይእጀራናት አሏት ከነስሟ
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ዋው በርቱ።
@sarahmohamed7288
@sarahmohamed7288 Жыл бұрын
Ahh we share the same name girl weeee
@christianworshipsongslyric
@christianworshipsongslyric Жыл бұрын
Aptitude 99 yametach lijj lezch yegeranat tenkol satneka teker yasazenal tehetena ena kenenet gen bergt netuhenet new!!!
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 2 жыл бұрын
ግን ሰራተኝ ላይ የሚሳዩት ነገር አልተመቸኝም
@mekuyamami4493
@mekuyamami4493 2 жыл бұрын
ደራሲወቹ ከከተማ ወተው ገጠር ገቡ አሁን ገና ወደማንነታችን ተመለሰን እዴት እደሚይምረደ
@happyhappy6544
@happyhappy6544 Жыл бұрын
ከተማም ያሉት ኢትዮጵያዊ ናቸውኮ
@Seid404
@Seid404 3 ай бұрын
​@@happyhappy6544😂😂
@user-hz1uu1hh1g
@user-hz1uu1hh1g 2 жыл бұрын
ጠንቋይ😎
@user-nc1vj3mo4n
@user-nc1vj3mo4n 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😎
@zalenebi4528
@zalenebi4528 2 жыл бұрын
የእንጀራ እናቶች ይህን ያደርጋሉ ግን እንደ አደይ ብሆን ይህን ሁሉ ትዕግስት አላስበዉም
@desale2176
@desale2176 Жыл бұрын
ታኪያየ
@suzanshimelis5947
@suzanshimelis5947 2 жыл бұрын
የንጀራ እናት
@yaredyared3982
@yaredyared3982 2 жыл бұрын
ድራማው ደስ ይላል ግን ውይ ሴቶች ክፍት ለሁሉም አይደለም አሉ አንድ አንድ ሰቃይ የሆኑት
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 2 жыл бұрын
ወይ እናትያ
@agerutadesse2563
@agerutadesse2563 Жыл бұрын
ኧረ ሙሉውን ልቀቁልን ክፍል 31 አንድ ጀምሮ እምቢ አለን
@Geni790
@Geni790 2 жыл бұрын
የኢትዮጲያ እናትያዎች መቼም አያልፍላችሁ
@lifeoftube8714
@lifeoftube8714 2 жыл бұрын
በእምነትዬ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ
@dtade2022
@dtade2022 2 жыл бұрын
Yemayera aemro ena berasu yemaytemamen kezih belay maseb aychilim
@yaredayalsew7391
@yaredayalsew7391 2 жыл бұрын
Woww
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
❤❤
@madinasaed4392
@madinasaed4392 2 жыл бұрын
ውይ ውይ እንጀራ እናት
@rahelrahel8561
@rahelrahel8561 2 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ እስራኤል ስላየሁክ በጣም ደስ ይላል
@mnopq2912
@mnopq2912 2 жыл бұрын
Ebs ላይ ማታ 2 ስዓት እየተጠባበቅን እናያለን ግን አጠረ ምንድነው በጣም አሳጠራችሁት ወይ ልቀቁልን በ KZbin እንመልከት
@surafelgashaw429
@surafelgashaw429 2 жыл бұрын
Adey sitawera mnm ye geter set atimesilem
@esabetksau6394
@esabetksau6394 2 жыл бұрын
ልክእንደኔእንጀራአባት
@fikrtedereje1720
@fikrtedereje1720 2 жыл бұрын
Bezawu beneka eji part 4 likekuln🙏
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН
የሠርግ አምልኮ part-4 Waaqefannaa cidhaa kutaa arfaffaa
40:07
Lawangel Eninka Media
Рет қаралды 1,7 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН