Muluken Melesse - Baynish Lilefibet (ባይንሽ ልለፍበት) 1973 E.C.

  Рет қаралды 692,123

Mirkuzz

Mirkuzz

Күн бұрын

Пікірлер: 198
@Mirkuzz
@Mirkuzz 7 жыл бұрын
For more of Muluken's songs on this channel, click here: kzbin.info/aero/PL1pqW7iX7Axis6M2PUSH5VaAWPCnUP0Hm
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
mirkuze can.i rent your channal for live video posting ?
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
you have more thsn 58k subs csn i rent your channal for gospel dxpantion purpose !
@mebratuwonde
@mebratuwonde 2 ай бұрын
ነፍሥሕን በገነት ያኑራት !!!
@YordiBerish
@YordiBerish Ай бұрын
😊😊 0:40 ​@@pcpc5242
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 2 жыл бұрын
የድሮዋ ኢትዮጵያ ትናፍቃለች !
@seifubekele1954
@seifubekele1954 4 күн бұрын
ይህንን ዘፈን ስሰማ የሐይስኩል ተማሪ ሆኜ በዝሬት ከተማ የወጣትነት ጊዜዪ ና ገላውዲዎስ የሙዚቃ ባንድ ትዝ ይሉኛል
@MayoshaTa
@MayoshaTa 27 күн бұрын
በፊደል መሀል አንተን ስንመለከት!!!!የማላቅህ ግን የምናፍቅህ የማፈቅርህ❤❤❤
@eyobkidane8768
@eyobkidane8768 2 жыл бұрын
በምይዘው ብዕር በነጬ ወረቀት በፊደሉ መሀል አንቺን ስመለከት Amazing
@0276Jerry
@0276Jerry 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@meronali7923
@meronali7923 Жыл бұрын
ያልተወለድኩበት ያ ዘመን የእውነት ምን ይመስል እንደነበር ሳስበው ይደንቀኛል። ሁሉም ነገር በአባቶቻችንና በእናቶቻችን ጊዜ ቀረ አሁንማ ምን አለና ብልጭልጭ ብቻ። ፈጣሪ የእውነት ምህረትን ልኮልን የፍቅር አመታትን ብንኖር ተመኘሁ።
@MezgebeGezahegn
@MezgebeGezahegn 5 ай бұрын
እውነቴ ነው ይሕን ሙዚቃ ሥሠማ ትዝታዬ በአእምሮዬ ይገላበጣል ።ትዝታን ከአእምሮ እንዴት መፋቅ ይቻላል !!!!!!
@0276Jerry
@0276Jerry 24 күн бұрын
መልካም ትዝታ ነው ትርፋችን❤️❤️🙏🙏
@0276Jerry
@0276Jerry 24 күн бұрын
መልካም ትዝታ ነው ትርፋችን❤️❤️🙏🙏
@q2sen158
@q2sen158 4 ай бұрын
I always remember this music at my high school Addis Ketema, I swear I listened this music probably more than 1000 times
@MezgebeGezahegn
@MezgebeGezahegn 6 ай бұрын
ትዝታን ከአእምሮ ማጥፋት አይቻለም እና ወደኋላ መለሠኝ።እውነቴ ነዋ !
@kinetibebu2657
@kinetibebu2657 2 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው እፁብ ድንቅ ስራ የማይሰለች ድንቅ ጥበብ ሁሌ አዳምጠዋለሁ ሁሌ ድንቅ ።
@ZerihunBekele-lw1nu
@ZerihunBekele-lw1nu Жыл бұрын
This is truly the true love song, indeed. The beloved Muluken Melese is the greatest singer of all time. I listen to this music, "Bayinish Lilefibet", "Yene Konjo," and "Nigerign Minew?" every day, at Kakuma Refugee Camp, drowning myself into deep ocean of my good days' memories.
@Mirkuzz
@Mirkuzz Жыл бұрын
@Zerihun, he is still alive unless you’ve new information from today?
@behayilutesfaye3413
@behayilutesfaye3413 5 ай бұрын
Nice to hear that bro
@ghermaialemayehu6441
@ghermaialemayehu6441 5 ай бұрын
I was a third-year philosophy major student at Addis Ababa University! A whole lot of memories flood in my heart.
@tewodrosheru4097
@tewodrosheru4097 7 жыл бұрын
ለዚህ ሙዚቃ ቃል የለኝም፡፡
@meronabebe5916
@meronabebe5916 7 жыл бұрын
Me too
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
ene alegni " muluqen " biyewalewu " muluqen " esemawalewu " muluqen " newu muluqen muluqen muluqen mulqen muluqen muluqen muluqen muluqen
@yoneszeyne4739
@yoneszeyne4739 Жыл бұрын
💯
@Lemma-jd7dt
@Lemma-jd7dt 7 ай бұрын
P0
@0276Jerry
@0276Jerry 24 күн бұрын
Meeee tooooo❤❤❤❤
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 2 жыл бұрын
ስሞት ይህንን ሙዚቃ እረሳው ይሆናል!!!!
@finalcall2047
@finalcall2047 6 жыл бұрын
ምንም ጊዜ ሰምቼው የማልጠግበው የሙሉቀን ዜማ፤ ክረምትን ያስተውሰኛል።
@fitseethio
@fitseethio 11 ай бұрын
ሙሉቀን ልዩ ድምፃዊ እኳ ነህ .... በቃ አትሰለችም Legendary 👌
@rihanamohammed8904
@rihanamohammed8904 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ብሰማው...,........ብሰማው.....የማልጠግበው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@hailuwm7260
@hailuwm7260 11 ай бұрын
የሙሉቀን ስራዎች በጥቅል ቛንቛ ሙዚቃ ብሎ መጥራት ለኔ ይቸግረኛል
@senayzeben7754
@senayzeben7754 5 жыл бұрын
እውነት እንኳን ሙዚቃ ኖረልን !! በሙዚቃ እንደመታከም ህይወትን እንደ ማስቀጠል ምን ትልቅ የሂወት ትእድልት ኣለ ??? መዝፈንን ካልቀረ እንደ ሙሉቀን ከውስጥ ከኣንጀት ነው እንጂ !!!!! ኧረ የዛሬዎቹ ዘፋኞች ቅጥል ይበሉና በገንዘባችን ተቃጠልን ጎበዝ ! ዛሬ ዛሬ እንኳን ከዚች ኣለም ሊያቃጥሉን ከወጡትና ከባሻገር ከማናቀው ኣለም መንፈሳችን ሊያክሙ ከመጡ ምጡቅ ዘፋኞች እስከ ማለት ነው የደረስኩኝ ።
@fikernur8648
@fikernur8648 4 ай бұрын
❤❤❤አሁን ይሔም ከሌላው ጋ ሙዚቃ ብቻ ተብሎ ነው የሚጠራው ???
@tewodrosdagnachew8216
@tewodrosdagnachew8216 4 жыл бұрын
Listening this old voice refresh my mind and heart!!!Long live mule
@mebratuwonde
@mebratuwonde 27 күн бұрын
Nebsun yimarew sira aymotm sew gin yimotal,zemen ayshrew muluken !!!
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 11 ай бұрын
እህቴን የማስታውስበት ነብሷን ይማረው 😢
@hiwot2352
@hiwot2352 6 жыл бұрын
Muluken melese, mesfin abebe and asenakech worku's music takes me back to my mom ...it takes me back home and childhood. Thanks for uploading
@MayoshaTa
@MayoshaTa 7 ай бұрын
ዘመን ወደኋላ ቢመለስ ምናለ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ETHIOPIANISM13
@ETHIOPIANISM13 2 жыл бұрын
ለዘላለም ተላላፊ ሙዚቃ !
@felawemusic8697
@felawemusic8697 4 жыл бұрын
ሙዚቃ መስማት ያቆምኩት ከአንተ በዋላ ነው😊❤️
@belewassefaenzabo655
@belewassefaenzabo655 2 жыл бұрын
Muluken doesn't have equal. He is an all time greatest.
@abdusalah8380
@abdusalah8380 5 жыл бұрын
ሰፈራችን ውስጥ ቀይ ባህር የሚል ሻሂ ቤት ነበር የምንሰማውአራዳ አቡኔ ገበያ አካባቢ
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
tihirtbetachin axegeb nifxxoo shayibet nebber , nazret atse gelawdeous gonni , , , yihe zefen hulle yikeffettall liju gin nifixxaam.silehone exza shayibet gebche allaqqimm , , , nifxo shayi bet ke 19 81 eske 1983
@GetuTesfaye-kb1ks
@GetuTesfaye-kb1ks 5 жыл бұрын
ወይ! ሙሉቀን ምንም የምለው የለም ሙሉ ነው!
@FanomektYe
@FanomektYe 10 ай бұрын
ሙሉቀን መለሰ ስወደው 3:09
@mekdestiru9285
@mekdestiru9285 6 жыл бұрын
ሁሌም እንደ አዲስ ነው♥
@ተባለእንዴ-ዸ4ጘ
@ተባለእንዴ-ዸ4ጘ 4 жыл бұрын
ሙሉቀን ከሰው ባህሪ ወቶ ወደ ዘላለማዊ የኪን መንፈሰ ከተሻገረባቸው ከብዙ ሙዚቃውቹ ውሰጥ አንዱ ቢጠቀሰ ይህ ባይንሽ ልለፍበት ነው
@tibebeadinew
@tibebeadinew 6 жыл бұрын
Something in it that took my soul away ... Thanks Mule, lovable ever.
@holyjustice1
@holyjustice1 2 жыл бұрын
music is my only hope. without music I am nothing.
@NebiyuTadege-lg5kw
@NebiyuTadege-lg5kw 8 ай бұрын
ሲጀመር የሙሉቀን ዘፈን ሁሉም ገራሚ ናቸው ይሄን ዘፈን የማውቀው 1983ነው ዘፈኑ የወጣው 1973ይሄ ማለት እኔን 1አመት ይበልጠኛል ይገርማል ሌላው ከጃንጥላ በላይ የሚለው ገራሚ ነው አዬ ጊዜ ።
@tigistwoldekirkos3720
@tigistwoldekirkos3720 24 күн бұрын
I love love love this music ❤❤❤
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 7 жыл бұрын
Athens,Greece 197...Those were innocent... mighty good time with Muluken .
@eliastadesse1792
@eliastadesse1792 5 ай бұрын
መቼም የማይሰለቸኝ ዘፈን በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ ❤❤❤
@yohannesdesta6954
@yohannesdesta6954 3 ай бұрын
ምስጋና አቅርቧል የእግዚአብሔርም ድካም አይቶታል ።💙🌿💙🌿💙🌿💙🌿🙏🏿✔️
@tarekegngebreyesus
@tarekegngebreyesus 2 жыл бұрын
Amazingly remarkable which is not forgettable. Thanks, Muluken for all your lovely and breathtaking songs.
@ወርቅጥየTube
@ወርቅጥየTube Ай бұрын
መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ነዉ ❤
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
Alimottem !! ALIMOTIM !! ALIMOTIM !! BE HUWET ENORALEWU YE GETAYEN MADAN !! GENA AWERALEWU !!
@Alemseged_Haile
@Alemseged_Haile 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር እንዴት እደምወደው🥰🥰🥲🥲
@asratwoldegiorgis3768
@asratwoldegiorgis3768 3 ай бұрын
we miss you muluken R.I.P
@selamlehulom9526
@selamlehulom9526 6 жыл бұрын
እንደኔው አምእሮ እንደኔው ሰውነት አንችም ፍቀጂልኝ ልመላለስበት ዋ
@buzeybuzey5579
@buzeybuzey5579 7 жыл бұрын
ዋው.ትዝታ..አለብኝ
@mreasy9731
@mreasy9731 4 жыл бұрын
Ye Ethiopia Musika negus muluken melsse
@azebmoges1991
@azebmoges1991 3 ай бұрын
No comment at all. Just enjoy the music.❤
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 4 жыл бұрын
ሙሉዬ ብሰማህም አይሰለቼኝም ኡፍፍፍፍፍ
@teddyhalleluya9458
@teddyhalleluya9458 7 жыл бұрын
ጴንጤዎችዬ እወዳችኋለዉ ግን ሙሉቀንን ሰረቃችሁን! ዘረፋችሁን! በቃ ምን ልበል???? አቦ የጃችሁን ይስጣቹ!!!!!!
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Thewodros Melaku amen
@sefyaayalew4262
@sefyaayalew4262 7 жыл бұрын
Thewodros Melaku ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ሽኮሪናሽኮሪና
@ሽኮሪናሽኮሪና 7 жыл бұрын
Sefya Ayalew ክክክክክክክክክ
@Mirkuzz
@Mirkuzz 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት , lol Tigi አንቺ የዕብድ ገላጋይ :)
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Mirkuzz kkkkkkkkkkkkkkkk በሳቅ ገደልከኝ ምርኩዜ
@mmrr322
@mmrr322 Жыл бұрын
Musica endzeh end ayer westh yegebal yegermal zemn yemayesherew ❤
@HaileHluf
@HaileHluf 2 ай бұрын
ለሙዚቋ የተፈጠረ ሰው
@aishamohammed4103
@aishamohammed4103 7 жыл бұрын
Wow how he was a great singer
@haregnahome5046
@haregnahome5046 5 жыл бұрын
my Best Muluken Melese😍😍
@asheberbefkadu9448
@asheberbefkadu9448 7 жыл бұрын
Muluken at his best ።
@asfawtassew8071
@asfawtassew8071 6 жыл бұрын
Thanks. Mulken long live
@wendimak5021
@wendimak5021 6 жыл бұрын
amen bro
@Berhan-z6t
@Berhan-z6t 3 ай бұрын
Timeless
@firewfikadu4522
@firewfikadu4522 4 жыл бұрын
mule i wish you long life.
@eshetuabera3984
@eshetuabera3984 3 жыл бұрын
ሙሉቀን ለአንዲት ደቂቃም የማይሰለች የዘመን ተሸጋሪ ሙዚቃ ባለቤት ነው፡፡
@ruthaile1047
@ruthaile1047 7 жыл бұрын
ምርኩዛችን! ሰላም ሰላምነው በቃ እሁድን በትዝታ አሰጀመርከኝ ማለት ነው፡) ይመችህ መልካም የሰንበት ቀን ይሁንልህ!!
@yosephgebregzabher4791
@yosephgebregzabher4791 2 жыл бұрын
This is one of the best hints of our Muluken.Thx and well done
@nebiyubelay3525
@nebiyubelay3525 7 жыл бұрын
he was amazing
@እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን
@እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን 5 жыл бұрын
ስወድህ ሙሌ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ
@elias6207
@elias6207 5 жыл бұрын
ፍቀጅልኝና ባይንሽ ልለፍበት የሚገርም ሀሳብ ለዛ ባለው የአዘፋፈን ብቃት ሌላ እንዳይደግመው የተሰራ ድንቅ ዘፋኝ
@ggss9406
@ggss9406 5 жыл бұрын
...soothing vocalist
@alemayehuabebe511
@alemayehuabebe511 8 ай бұрын
Alemtsehay wedajo lyrics, on rhythm the late artist sirak abebe ( biherawy tiatir )
@EdenEden-r1t
@EdenEden-r1t Жыл бұрын
ልመላለስብት...........❤
@SaumiSaumi-jq9uv
@SaumiSaumi-jq9uv 8 ай бұрын
I love this
@Alexand188
@Alexand188 Жыл бұрын
I'm in love with someone ❤ crazy 🤪
@messimessii-e3y
@messimessii-e3y 7 жыл бұрын
አይ ዘፈን ምርጥ
@بعانخي-ك4ه
@بعانخي-ك4ه 7 жыл бұрын
Roza Roza عسسسل ياروزا
@helenh6930
@helenh6930 5 жыл бұрын
ONE OF MY FAVERT SONG
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
❤አልፈህ ም 💝አክባሪክ ነኝ 🥲ነብስህን ሰላም ያሳርፍልን 🥲🙏
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 2 жыл бұрын
The legend man!!!!
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
Respect 👍 ❤😊
@hanikarleto8766
@hanikarleto8766 6 жыл бұрын
Be hiwat zemeni e dzi muziqa yemwedw yelim
@Mirkuzz
@Mirkuzz 6 жыл бұрын
Hani Karleto , it's a classic from the legend
@elsabirhanu9308
@elsabirhanu9308 6 жыл бұрын
Mule zefnochahn hulu ewdachwalw enate hulem zefanochan tezafn neber besua yetnas betam zefnochahn betam wedachwalw
@solotefera8782
@solotefera8782 Жыл бұрын
,አዎ በአገራችን ያልተለመደ ።ቢሆንም።ግጥሙን፡ያዋሱሁን።በጣም አመሠግናለሁ ።
@solotefera8782
@solotefera8782 Жыл бұрын
አለም ጸሀይ ወዳጆ ፡ከልቤ ሁሌምአመሠግንሻለሁ ለሙሉቀን ለሠጠሸው ግጥም።
@taumulioevyou1035
@taumulioevyou1035 7 жыл бұрын
የኔ ማር ውድድ
@newilaxx3613
@newilaxx3613 Жыл бұрын
Tnxs mulken♥️♥️
@kokobehailu6992
@kokobehailu6992 Жыл бұрын
ዋው
@betealasfaw5141
@betealasfaw5141 2 жыл бұрын
The best singer ever ended
@eyobeman8522
@eyobeman8522 Жыл бұрын
To my gitl M ❤😂
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
saq saqim yilegnal siqo laysiq xirse emba emba yilegnal emba ket abatuu derqual kerexituu wow mot bayinor
@EndaleDejenu
@EndaleDejenu 9 ай бұрын
ምን ያረጋ ወይኔ
@cher2129
@cher2129 6 жыл бұрын
HE Was what a great Musician???
@abdulmalkfahdluca1518
@abdulmalkfahdluca1518 6 жыл бұрын
😢😢😢😢በልብህ ማህደር ፃፈኝ ልዋልበት
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 2 жыл бұрын
Libe yisheberal!!!!
@ETHIOPIANISM13
@ETHIOPIANISM13 3 жыл бұрын
እድልህ ሆኖ በአሪፍ ቅጂ ሙዚቃ መስራት በምችልበት ሰዓት ጠፋክ ሙሉቀን ዘፈንክ በሁሉም የሙዚቃ ወዳጅ ውስጥ ነው ነገር ግን ያንተ የህይወት ጎዳና ቁልቁል ሆነ በስተመጨረሻ ........
@saniethaile2637
@saniethaile2637 7 жыл бұрын
ነበረ ሙልየ
@BirhanuEndalamaw
@BirhanuEndalamaw 7 ай бұрын
Nefsh beselam tref
@biniyamshiferaw2668
@biniyamshiferaw2668 4 жыл бұрын
Bante zemen hulu bamarebet ande menore metadel neber zare hulu weshet behonebet kemenore ....
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
gaadissee worqalemahu
@judiguest2780
@judiguest2780 5 жыл бұрын
Wow
@KasaTeshome-ig6fx
@KasaTeshome-ig6fx 3 ай бұрын
yelejenat Tezeta Almaz Beqele Lanhi yun
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 2 жыл бұрын
ምርኩዛችን አመሰግንሀለሁ
@solotefera8782
@solotefera8782 Жыл бұрын
የግጥሙ ደራሢ ባለውለቴዬ ነው
@alemayehuabebe511
@alemayehuabebe511 8 ай бұрын
Alemtsehay wedajo GIttim ,Zema Artist sirak abebe(rip)
@obiyya3372
@obiyya3372 7 жыл бұрын
Endenew aymero Endenew sewenet ~~~~~~~~~
@saratasew6389
@saratasew6389 7 жыл бұрын
እናቴ በጣም ነበር የምትወደው ሁሌ የሙሉቀንን ዘፈን ታንጎራጉራለች እኔም ወደድኩት ዋው ምን ዋጋ አለው ፕሮቴስታንቶች ሙሌን ዘረፉን
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
enatishi etejim edme yiyuu , tebareki anchimm
@danielteshome6149
@danielteshome6149 4 жыл бұрын
እኔም ለእናቴን የተዘፈነ መስሎ ይሰማኛል ......
@ዜድወሎየዋከመርሳ
@ዜድወሎየዋከመርሳ 5 жыл бұрын
ተኝተህ ስትውል በታጠፈ አጀቴ ማን ከልክሎህ ያውቃ ንገረኝ በሞቴ
@mulat-yitayew
@mulat-yitayew 4 жыл бұрын
Ue
@WA-vj5cf
@WA-vj5cf 3 жыл бұрын
ጠይቂልኝማ!
@abdiali5151
@abdiali5151 5 жыл бұрын
the best music
Yeregem
7:27
Muluken Melesse - Topic
Рет қаралды 231 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Muluken Melesse - ቁረጥልኝ ሆዴ - Kuretligne Hode
7:07
Ethiopian music collection 70s/80s
45:09
Addis EThio
Рет қаралды 52 М.
MULUKEN MELESSE-ውኃ ውላዋይ
7:28
addiszemen100
Рет қаралды 319 М.
Muluken Melese - Yegoferesh Dardaru - ሙሉቀን መለሰ -  የጎፈሬሽ ዳርዳሩ
6:37
Enzira Entertainment እንዚራ ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 10 М.
Muluken Melesse, KEREFEDE
8:25
Y4at66
Рет қаралды 1,6 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН