የመዝሙረ ዳዊትን ንባብ በ"Murade Zema tube" ይማሩ፡፡ መግቢያ

  Рет қаралды 20,403

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@FikremariamAkele
@FikremariamAkele 2 жыл бұрын
መምህር እመብርሐን ትጠብቀዎት በጠጣም ደስ ይላል
@yonastsighe2010
@yonastsighe2010 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ኣገላለጽ፣ በቀላሉ ልንረዳውና ግዕዝን ማንበብ እንድንችል የሚያግዘን ስለ መሆኑ እናመሰግናለን።
@dagimworku9952
@dagimworku9952 2 жыл бұрын
የእውነት መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን። ስጓጓለት የነበረ ትምህርት ነው ለብዙዎቻችንና በርቱልን አደራ ። ፀጋውን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር።
@muradezema5374
@muradezema5374 2 жыл бұрын
Amen
@tesfitgrmay361
@tesfitgrmay361 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር የክብረልና በጣም ደስ ይላል እቲ ኣምሓርኛ ብትግርኛ ተትትርግሞ ግን ኩሉ ሰብ ምተመሃረ
@netsanettadesse968
@netsanettadesse968 3 жыл бұрын
ግሩም ነው !!!ክብር ይስጥልን
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒💖
@yourdanos2299
@yourdanos2299 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን:: ፀጋ በረከትን ያብዛልዎት
@kesisaragawfentabil941
@kesisaragawfentabil941 2 жыл бұрын
ዘመኑን የዋጀ አቀራረብ ነዉ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
@siemdesale819
@siemdesale819 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የክብረልና መርጌታ በጣም ደስ ይላል
@tamiruharegewoin4751
@tamiruharegewoin4751 Ай бұрын
thanks so much keep it up
@jaka3099
@jaka3099 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ያክብርልን መምሕር በጣም ኣስፈላጊናው ኣምሓርኛ በደም ኣይችልም ከኤርትራ ጋርነይ ግን በጣሚ ደስ ቡለኛል
@yeshumneshzeleke2354
@yeshumneshzeleke2354 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@deresemekonnen6373
@deresemekonnen6373 Жыл бұрын
ግልፅ አስተምህሮ ።እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@matiyas2127
@matiyas2127 Жыл бұрын
እውነት ከልቤ አመሰግናለሁ ቃለ-ህይወት ያሰማልኝ፡፡ በተለይም በሀገሪቱ በገጠር አካባቢ ለምንኖር እና መምህራንን ለማግኘት የሥራ መርሃ ግብሮቻችን ለማይመቻቹልን ጠቀሜታው ወደር የለውም፡፡
@mulusara8866
@mulusara8866 3 жыл бұрын
መጽሐፉ የት ነው የሚገኘው?
@abebesintayehu7210
@abebesintayehu7210 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ::እግዚአብሔር ይስጥልን :: ይበርቱልን በዚህው ይቀጥሉበት ::
@esubalewgosaye2374
@esubalewgosaye2374 3 жыл бұрын
bertuln inamesegnalen
@KIROSyemane
@KIROSyemane 2 жыл бұрын
የት የማገኘው እሄ መጽሓፍ
@Yonakuruboy
@Yonakuruboy 2 жыл бұрын
መጽሐፉን የት ልናገኘው እንችላለን እና ቀጣይ ክፍሎች ቢለቁልን
@mandelaworku1017
@mandelaworku1017 2 жыл бұрын
yqerwen leqqetu abatchen
@asmamawbaye7309
@asmamawbaye7309 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊተዎት አዲስ አበባ የት ይገኛል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@muradezema5374
@muradezema5374 2 жыл бұрын
5 killo Birana Metsahft Medebr
@endalksisay6088
@endalksisay6088 2 жыл бұрын
መምህር እባክዎ ሙሉውን ቢለቁልን
@felegetibeb9766
@felegetibeb9766 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። ሚገርም ነው።መጽሐፉን እፈልጋለሁ።ግን እንዴት ላግኝ?
@lijyeshitila621
@lijyeshitila621 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል የኔታ አቤ... ሌሎችንም ምዕራፎች በቅርቡ እንጠብቃለን... በመጽሃፍ ያሳተሟቸው ምን ምን ናቸው? የትስ ይገኛሉ??
@htadiam1298
@htadiam1298 3 жыл бұрын
Hi selam new I would like to get of this medalew book of aqaqam please how can I get it.
@yohannesdejene2561
@yohannesdejene2561 3 жыл бұрын
መጸሐፍ የት ይገኛል ? ሙሉ ስሙ ምን ይባላል
@dehareglemlem
@dehareglemlem 3 жыл бұрын
Wow! ብጥር የሆንክ ሊቅ
@eskealemyayachew6231
@eskealemyayachew6231 2 жыл бұрын
መልክዓ ጊዮርጊስን በዜማ ቢሰሩልን መምር
@gebrehiwotwubet9138
@gebrehiwotwubet9138 3 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊቱ ገቢያ ላየሰ ካለ ቢጠቁሙን የንታ።
@AndualemAdmasu-h2p
@AndualemAdmasu-h2p 7 ай бұрын
መጸሐፍ የት ይገኛል ? ሙሉ ስሙ ምን ይባላል
Ye Geez Timhrt 1
26:49
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 10 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ክፍል አንድ - የግእዝ  ፊደላት
15:12
ግእዝ ለጀማሪዎች
Рет қаралды 244 М.
መዝሙረ ዳዊት ዘሠሉስ በቁም ንባብ mezmure dawit nebab
1:17:44
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 43 М.
የቅዱስ ያሬድ የዜማ አይነቶችና የዜማ ምልክቶች/Yekdus yared ydzema aynetoch ena yezema mlktoch
17:08
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 47 М.
#የአቋቋም ምልክቶች #ማብራሪያ #ክፍል ፩
33:31
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 47 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН