''ሙስሊም እንዳይማር ገደብ ተጥሎበት ነበር'' ፕሮፌሰር አደም ካሚል

  Рет қаралды 21,586

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 123
@islamicmessage777
@islamicmessage777 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጆሲ መልካም ሰው እንዲህ ታሪክ አዋቂዎችን መጋበዝ ቀጥልበት አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ለአባታችን ፕ/ር አደም ካሚል ይስጥልኝ🙏🙏🙏
@اللهرييالإسلامديني
@اللهرييالإسلامديني 5 жыл бұрын
አብትዬ ኡስታዜ አሏህ እድሜዎትን ረጅጅጅጅጅጅም ያድርግልኝ ሀቢቢ ሀቂቃ ኢትዮጵያን የገደላት ኢትዮጵያ ነው👌👌👌👌👌👌👌ጆሲዬ መልካም ሰው ቅን ልብ ያለህ አሏህ እድሜክን ያርዝመው
@duniyacannel6725
@duniyacannel6725 5 жыл бұрын
Aww bataseb aderge mar
@rabiayimam1327
@rabiayimam1327 5 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ዉሥታዛችን አላህ እረጂም እደሜና ጤና ይሥጥልን ጂሢ እናመሠግናለን አላህ ሂያይሥጥህ
@mehdiyamohammed3097
@mehdiyamohammed3097 5 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፕሮፌሰር ጆሲ እናመሰግናለን
@هلانورتثو
@هلانورتثو 5 жыл бұрын
ጆስዬ በጣም እናመሰግናለን እንኳን አባት ሙእር በማቅርብእ ደስ ብሎናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 5 жыл бұрын
ጆሲ እናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያ የሀይማኖት ብጥብጥ አትችልም ከህመሟ ሳትድን ሌላ ህመም ጭራሽ አትችልም ብዙ ይደክማታል እና ተከባብርን እንኑር መልክቴነው
@SS-xj9bc
@SS-xj9bc 5 жыл бұрын
ያአላህ አላህየ የኢትዮጲያን ህዝብ አስማምተህ ጠብቀህ ያዝልን አገራችንንም ሀብታም አድርግልን ያረብ
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ 5 жыл бұрын
አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልን ፕሮፌሰር አደም ካሚል ጆሲ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@ሀቢቢያረሱለላህአላህነውወ
@ሀቢቢያረሱለላህአላህነውወ 5 жыл бұрын
ወላሂ እውነት ብለሀል እት የገደላል ኢትቢናቸው ያልኩት ተመችቶኛል ወላሂ ትክክል100 በርሰት
@hawagetachw289
@hawagetachw289 5 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ጆሲ አሰት
@ከሪማቢንትአህመድየረሱልና
@ከሪማቢንትአህመድየረሱልና 5 жыл бұрын
አላህ እድሜ ጤና ይስጥልን የእስላም አለኝታ
@vghvgh3286
@vghvgh3286 5 жыл бұрын
ጆሢየ አንተ ጥሩ ሠው ነህ የትንሽ ትልቅ ነህ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ማወቅ መልካም ነው ሀይማኖት የግል ነው አገር የጋራ ነው ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ።
@saadaalmnsouri4216
@saadaalmnsouri4216 5 жыл бұрын
አላህእድማናጤናይሥጥህ ኡሥታዝ።አላህሀገራችንስላም ያድርግልን
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
እኛ ስንኖር ተዋደን ተከባብረን ነው ሙስሊምና ክርስትና ፖለቲከኞች እና አንዳንድ መቀኞች ሊያባሉን ነውከሁላችንም ጥፋተኛውን አብረን መከላከል በእምነታችን ተከባብረን መኖር ስንችል ሉያባሉን ብቻ አላህ ሰላምን ይሥጠን
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
As a tikikili!!
@udddyydygdffggfufuhyf2374
@udddyydygdffggfufuhyf2374 5 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው ፕ/ረ አደም ካሚል አላህ ረጅም እድሜ ይስጥዎት ጆሲዬ የድሀ አባት ኑርልኝ ግን ስትለቁ ሙሉ ቪዲዮ ይቀቁ
@SS-xj9bc
@SS-xj9bc 5 жыл бұрын
ጆሲየ እኔ ባጣምነው የምታስደስተኝ በዚሁ ቀጥልበት
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
ማሻአላህ""**""ባባ አላህ ይሀፍዝህ""**#ጆሢዬ መልካም ሠዉ""*#
@zinatumuhamade7220
@zinatumuhamade7220 5 жыл бұрын
ዉነት እረጂም እድሜ እመኛለሁ
@firdows3971
@firdows3971 5 жыл бұрын
እኛ ብዙ ታሪክ አለን ግን እራሳችንን ያረከስነው እራሳን ነን ብዙ ነገር መስራት ማደግ እንችል ነበር
@hawamohammed7127
@hawamohammed7127 5 жыл бұрын
ደሥየሚል ፖሮግራምነዉ የማይጠገብ እረጅምእድሜና ጤናይሥጥልን ጆሢምአላህ ያክብርህ
@كريمهمحمد-ظ3م9ز
@كريمهمحمد-ظ3م9ز 5 жыл бұрын
ያአረቢሀያታችውን ካአፊያ ጋር አላህ ይስጥልንብሮፊሶር ጆስየ በጣም እናመሰግናለን
@mohamedseid4995
@mohamedseid4995 5 жыл бұрын
ወላሂ ጆሲ ለዚህ ሰውዬ አሪፍ ጊዜ አመቻችተህ በፕሮግራም ደረጃ ብትቀርፅልን እና ብንከታተላቸው አሪፍ ነው እላለሁ ሳላመሰግንህ አላልፍም ክብር ይገባሀል ጆሲ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
Mashaallah mashaallah mashaallah Mashaallah mashaallah Allahamdulillah Rebilalemin betam konjo new Jezakumulaheyiren is a good one to say I love ya ya know ya ya I know ya ya
@awurariswodafrash1617
@awurariswodafrash1617 5 жыл бұрын
አላህ ይጨምርሎት
@ሀገሬኢቲዮጲያ
@ሀገሬኢቲዮጲያ 5 жыл бұрын
በመሀል አንድኣንድ የሙስሊም ክርስቲያኑ ተስማምቶ ተከባብሮ መኖር ያልተዋጠላቸው በተለይ አሁን በተገኘው የሙስሊሞች ለውጥ ያሰበረገጋቸው አንካሳ አስተሳሳብ ያላቸው ጥቂቶች ታሪካችንን ለመበከል ላመቆሸሽ እየፎከሩ ነው ተልባ ቢንጫጫ እንዲሉ ሀገሬ ሆይ ሰላማዊ ሙስሊም ክርስታኖችን አሁንም ወደፊትም ይኖሩሻል ኢንሻ አላህ
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 5 жыл бұрын
Prof Kamel Adem ጥልቅ እውቀት ምሁር
@እሽሩሩጎንደር
@እሽሩሩጎንደር 5 жыл бұрын
ጃሲ ሴላምህ ይብዛልኝ ትልቅ ሰው ፈጣሪ ይባርክህ #ጃሲ አግባ እና ውለድ ልጅ ነው ማስሪያው ።
@lubabayeallahbariyayerasul4830
@lubabayeallahbariyayerasul4830 5 жыл бұрын
የሚገርም ተመራማሪ የጭቅላት ብቁ ኧረ አላህዬ እደዚህ ጭቅላቴን ለማበብ ብሩህ አድርግልኝ
@djdjshdhdh5737
@djdjshdhdh5737 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ አስታዜ አላህ አስላም ክርቲያኑን ያዋደን አገራቺንን ሰላም ያድርግልን አናመሰግናለን ወድም ጆሲ
@aminah310
@aminah310 5 жыл бұрын
ጆሲ ቀትተኛው መገድ ይማራህ
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 5 жыл бұрын
😀😀😀😬ወዴት ወዴት ሆሆሆ አናንተም ስብከት ጀመራቺሁ 🙆🙆👊👊👊👊😷😷😷
@Tea-tc4ef
@Tea-tc4ef 5 жыл бұрын
ያርቢ. ታሪካችን አውቀን. ይምንጥቀምበት. ያርገን. ሀገራችን. ስላም ይርግልን. ጆሲ. ኢስታዝ. እናምስግን. አለን
@rxrx-rt3qu
@rxrx-rt3qu 5 жыл бұрын
አላህ እድሜ እና ጤና ዪስጦት አላህ ዪጠብቅልኝ ጆሲ እናመሰግናለኝ
@እሙዬየሀበሻልጂ
@እሙዬየሀበሻልጂ 5 жыл бұрын
መልካም ወይይት ነው
@ነቡነኝየአባቴየአሊልጅ
@ነቡነኝየአባቴየአሊልጅ 5 жыл бұрын
ጆሲ እድሜና ጤና ከደስታጋር ይስጥህ ጥሎብኝ ስወድህ ጆሲየ ሰዉ ሁሉ እንዳተ ቢሆን ኢቶ ታሸበርቅ ነበር ሙስሊሙን ክስስቴኑን ትልቁን ትንሹን አክባር የልዩ ወንድም ለአላህ ብየ እወድሃለሁ የኛ ሙህር
@firdwejemal8440
@firdwejemal8440 5 жыл бұрын
Mashealla
@hassanabamadi6019
@hassanabamadi6019 5 жыл бұрын
Thank you you’re right
@tube4689
@tube4689 5 жыл бұрын
ደስይላል
@prettyhamda2444
@prettyhamda2444 5 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ እድት ያምል
@jdhjdjdjdhdjd8866
@jdhjdjdjdhdjd8866 5 жыл бұрын
Wwwwwwo
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ 5 жыл бұрын
የኛ ሙህር አላህ እድሜና ጤና የስጠዎ እስላምና ክርስቲያን ኡምሩን ተጋጭቶ አያቅም ተዋዶ ተጋብቶ በአንድ ትሪ በልቶ እሚኖር ህዝብ ነው ፓለቲከኛ እንጅ ህዝብ አልተጋጨም ጆሲየ የኛ መልካም ማወቅ ጡሩ ነው ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Tikikili!! Poletikesochi nachewui lemagacheti yemirotuti!! Diromiko asewochui enji musilimiuni yetewaguti kirisitiyanochi ayidelumi!!
@ሀቢቢያረሱለላህአላህነውወ
@ሀቢቢያረሱለላህአላህነውወ 5 жыл бұрын
እስልምናችንን አላህ ያስፍፍልን ያረብ
@duniyacannel6725
@duniyacannel6725 5 жыл бұрын
Aww Bataseb enhune mar jkh
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Ameeni!!
@munit9547
@munit9547 5 жыл бұрын
ጆሲ እነመሰግናለን ሁሉንም እየተከታተልኩ ነዉ
@mekiyaabdo9006
@mekiyaabdo9006 5 жыл бұрын
Mashallah it’s amazing story ,that is true there is no Islamic phobia In Ethiopia So they don’t need to scare to give all Opprtunity for Muslim society.!!!
@hiwhiwt3446
@hiwhiwt3446 5 жыл бұрын
የኔአባትአወነትአሉአህህህህህህህህህአመቤቴሰላሙንአምጪልንአሜን1/3😭😭😭😭
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
hiw hiwt 💓💓💓💓👍👍👍
@አባቴኑርልኝኡሚየኔ
@አባቴኑርልኝኡሚየኔ 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 5 жыл бұрын
ፈጣሪይጠብቃችሁ 2ታችሁንምአከብራችኃለሁ
@الحمدللهعلىكلحالجنتيحسين-ت5ر
@الحمدللهعلىكلحالجنتيحسين-ت5ر 5 жыл бұрын
ماشاءالله
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 5 жыл бұрын
ያረብ እውቀት አላህየ እውቀትን ጨምርልን
@mussahussen2719
@mussahussen2719 5 жыл бұрын
እድሜህን አሏህ ያስረዝመው
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube 5 жыл бұрын
አላህ እድሜ ጤና ይስጠዎት አባት
@داودالشطي-س7ث
@داودالشطي-س7ث 5 жыл бұрын
allah adma ysth
@እስልምናዬውድስጦታዬነው
@እስልምናዬውድስጦታዬነው 5 жыл бұрын
ጆሲ የዘመኑ ትልቅ ወጣት ነክ
@mekdesfikir8468
@mekdesfikir8468 5 жыл бұрын
እደእርሰአይነት አባትያብዛልን
@onelove809
@onelove809 5 жыл бұрын
Atsewoch allah kebrachwun yatebebachwu enwzi cherak kefu
@ኸድጃሙሀመድ
@ኸድጃሙሀመድ 5 жыл бұрын
ትክክል
@medinaAhmed-m1z
@medinaAhmed-m1z 5 ай бұрын
የኔ አባት ደስ ሲሉኝ
@meskerem6234
@meskerem6234 5 жыл бұрын
ፕሮፌሰር, በጽሞና ንግግርዎትን አዳምጫለሁ:: ብዙም ትምህርት አግኝቻሁ:: ነገር ግን አንድ ነገር ከራሴ ልምድ ተነስቼ መናገር እፈልጋለሁ: እኔ የመጅመሪያ ደረጃ ትምህርቴንየተማርኩት ጨርጨር ነው : ተማሪውም ኣብዛኛው የሙስሊም እምነት ተከታዮች ነበሩ: አብዛኛዎቹ ቤተሠቦቻቸው ነጋዴዎች ነበሩ: በዚህም የተነሣ ይመስለኛል ወደ ንግድ የማዘንበል ባህሪ ነበራችው በዚህም ምክንይት ብዙዎቹ በግዜ ያቋርጣሉ:: ነገር ግን ተከልክሎ ነብር የሚባለው በፍጹም ውሽት ነው:: ሌላው ከሶሻሊስት አገር የመጡ ሐኪሞች ቐጥታ መጥተው ሐኪም መሆን አይችሉም ነብር:: የርስዎ የተለየ ነው ብዬ አላስብም:: ይህን ለመጻፍ የወስንኩት ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እንዳያሳስቱቸው በማሰብ ነው:: በተረፈ ላገራችን ቸር እምላክ ስላም ይስጥ:: ለእርስዎም እድሜና ጤና ይስጥልኝ::
@نوربنسلمانمحمد
@نوربنسلمانمحمد 5 жыл бұрын
ጨርጨር የት ነው ራያ አዛቦ ነው ወይ አዛው ሙስልም የለም ብየ ነው እኔ ከማቅ ቱለት ዶክቶሮች ብቻ ነው ማቀው
@osmandulla7944
@osmandulla7944 5 жыл бұрын
አንቺ ያየሺው የታቹን ነው እሱን ማንም አልከለከላቸውም ወደላይ ነበር መወጣት የማይችሉት ከፈተኛ ትምህርትና ፖለቲካው ላይ እዳይሳተፉ ይደረግ ነበር አንቺ ያየሺው የመደሩን ነው ባንቺ ደረጃ ያለውን
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
Meski Kasaye 💕💕💕🌹🌹🌹🌹
@luminahiiihi5347
@luminahiiihi5347 5 жыл бұрын
???????
@meskerem6234
@meskerem6234 5 жыл бұрын
نور بن سلمان محمد ሀረርጌ
@borkboi3147
@borkboi3147 5 жыл бұрын
Professor Adem! Eersom ONG honewal leka! Ejewon ke-asewoch lay yansu!! Manim behaymanotu temert yetekelekele ethiopawi alneberem/yelem Ethiopia weste!! Aywashu!! Newere new
@baharjamal3730
@baharjamal3730 3 жыл бұрын
ጆስዬ የሄንን የማይከበሉ አሉ
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 жыл бұрын
ጆሲየ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁን አቅርብልን
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ሁሌ እላለሁ በጣም የምወዳቸው ምርጥ አባት ናቸው ሞጋቤ ርስ በርሳችንን እንድንዋደደ እንድንከባበር የሚመክሩ አባት ናቸው እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ስወዳቸው ቢላህ ጆሲ አቅርብልን ሰላም ሰላም የሚሰብኩ አባቶች አቅርቡልን እስቲ
@aishaaliali1732
@aishaaliali1732 5 жыл бұрын
አጅብ ነው አቦ አላህ ያቆየወት
@አመሙሀሙድአሙሙሀሙድ
@አመሙሀሙድአሙሙሀሙድ 5 жыл бұрын
💝💝💝💝
@سميره-ذ1ذ
@سميره-ذ1ذ 2 жыл бұрын
እረጂም እዲሜ ይስጠወት
@bethygashaw4747
@bethygashaw4747 5 жыл бұрын
Muslimina Orthodox chiger yelebetim, Chigeru lela ga new.
@yearago-su6mo
@yearago-su6mo 5 жыл бұрын
ግን ለማስተካከል ያህል የፋሲል ቤተ መንግስት የተገነባው ግራኝ አህመድ ከሞተ ከመቶ አመት ቡሀላ ነው
@foryou6142
@foryou6142 5 жыл бұрын
ሀሀባለ ሂስትሪ እሺ አክሱምስ ለማንኛውም ሂ ስትሪን መጥምጥ ይቀርሀል
@yearago-su6mo
@yearago-su6mo 5 жыл бұрын
@@foryou6142 አክሱም ጽዮንን ግራኝ አህመድ በ1527 አካባቢ አቃጥሎታል ሀውልቱን ግን ስለማይችል ትቶታል አንተ ነህ እኔን ታሪክ አታቅም የምትለኝ ብቻ ባለጌ ስላልሆንኩ አልሰድብህም ደግሞ እኔ እውነት አወራሁ እንጂ ሙስሊምንም ሆነ ማንኛውንም ሀይማኖት አከብራለሁኝ እዚህም ላይ ስለሀይማኖት አላነሳሁም ማንሳትም አልፈልግም
@rasayifat5726
@rasayifat5726 5 жыл бұрын
የምትጣሉበት ብታጡ በታሪክ ትጣሉ? ግብዞች!
@yearago-su6mo
@yearago-su6mo 5 жыл бұрын
@@rasayifat5726 አንተ ዝም በል በማይመለከትህ አታውራ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 5 жыл бұрын
@@yearago-su6mo ታዲያ ምን ያስቆጣሀል? ጉዳዩ እንክት አድርጎ ይመለከተኛል፣ ሆኖም በአሁን ጊዜ በአለፈ ታሪክ ስትጃጃሉ ገርሞኝ ነው።
@alfalakmobile9360
@alfalakmobile9360 5 жыл бұрын
ጆ ሲእዳይ ረፍድብክ እስላምን ተቀበል ወላሂ
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 5 жыл бұрын
Dear Josy you said you go for shopping with your Muslim friends to Dubai,hmmmm,I see *There is no Sheo,suit...in Ethiopia for you,I wish if you support the local market...!
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
Me too I will call you tomorrow and I’ll be home in about a few minutes I love you so very very sorry to hear about your new phone number I will call you tomorrow and I will call
@fafialinegnyabatalij9324
@fafialinegnyabatalij9324 5 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥህ ጆሲ ያረብ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
ya know ya ya know lol lol I love you too lol lol I love you too I love you so very very happy new year new to new qqwqq new year new new year and new year qqwqqqqqqqqqqqqqq is the new year new to new year new new year of
@baharjamal3730
@baharjamal3730 3 жыл бұрын
አነዚህ አፀዎቺን ነው የምታደንቁት
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 4 жыл бұрын
Muselemochun endemaru yaladeragachawe hayemanotechawe satelij kabetatewatame kabetkawatch Dekala tametalesch eyatabale batelaye setochachawe aletamarume wandochume unvirset chersawewada negednawe yamhedut lalamlalame bezunagare ale
@KidameTube
@KidameTube 5 жыл бұрын
ለቅሶ ጠላነ
@أبومحمدالعكور
@أبومحمدالعكور 5 жыл бұрын
ክርስቲያኖችን ለማስደሰት ለበስበስ አድርገው የሆንክ አሮጊት
@rasayifat5726
@rasayifat5726 5 жыл бұрын
የክርሥቲያኖች መከፋት የሚያስደሥተው ሙስሊም የተረገመ ነው ይላል መጣፉ።
@ሀስቢንአሏህወእኒመልወኪል
@ሀስቢንአሏህወእኒመልወኪል 5 жыл бұрын
አላህን ፍሪ ጭራሽ አሮጊት ትያለሽ
@اموعباسانشالله
@اموعباسانشالله 5 жыл бұрын
ይገርማል ኮሜትህ ሁሉ ግራ በየቦታው እየዞርክ መተቸት ስራህ ሆነደ የሆክ ደደብ እስኪ አንተ ምን ሰራህ
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Dedebi!!
@أبومحمدالعكور
@أبومحمدالعكور 5 жыл бұрын
@@sherifali3676 😝ጨምሪ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 жыл бұрын
የሶሪያ የግብፅ የሊባኖስ የሊቢያ የኩርዲስታንድ የኢራን የኢራቅ ክርስትያኖች ስቃይ እልቂት በየቀኑ በማን ነው የሆነዉ
@እኔምየኢማምአህመድነኝኢማ
@እኔምየኢማምአህመድነኝኢማ 5 жыл бұрын
ታዳ ሙስሊም ነው ያሰቃያቸው
@firdows3971
@firdows3971 5 жыл бұрын
አይሁዶች ናችው
@js-oh1ey
@js-oh1ey 5 жыл бұрын
ሙስሊሙም ከክርስቲኑ በላይ እተሰቃየ ነው አች ባልሽባቸው ሀገሮች
@rafeekpazhur3368
@rafeekpazhur3368 5 жыл бұрын
እስልምና ሰላም ፍቅር ኣይደለም። ምክንያቱ ኣላህ ፦ከክርስታኖችንና ከኣይሁድ ብፍቅር እንድትነሩ ኣይፈልግም ትክክለኛ ሞስሊም የሆነ ሞስሊም ያልሆነ ሰው እስላምማልኩም ( ሰላም ላንተ ይሁን )ኣይልም። ግን የኢትዮጵያ ሞስሊሞች ከክርስትያን ጋር ብፍቅር ነው የሚነሮ ።
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Be americani ena enigilizi!! Banichi bekuli bemani new?!
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
EMS Eletawi ብልፅግና በዓለም መድረክ  Wed 13 Nov 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 571
Who's Who: Interview with Professor Adam Camil
40:06
ebstv worldwide
Рет қаралды 18 М.