ያልተሰማው የግብፅ ኢትዮጵያን የማፍረስ ሴራ ተጋለጠ...ፕሮፌሰር አደም ካሚል | Professor Adem | Egypt | Ethiopia | Abay Dam

  Рет қаралды 10,917

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@LSAN-bh4vl
@LSAN-bh4vl 3 жыл бұрын
አስተያየት የሚሰጠ እንካን ንግግር የለውም በጣም የሚመች ድንቅ እውቀት እና ችሎታ እናመሰግናለን ፕሮፌሰር!!
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 3 жыл бұрын
እናመስግናለን. እባታችን ብዙ ነገር ተማርኩ
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 3 жыл бұрын
እሳቸው ሳውዲ ሰላደጉ ግብፆችን በደንብ ጠንቅቀው ያውቃሉ በትምህርት ያላቸውን እውቀት እንዳለ ሆኖ ፕሮፈሰርየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት😍
@mogessendeke3857
@mogessendeke3857 3 жыл бұрын
Professor Adem Kamil Egziabher regim edmena tena yistewot. You are 100% right. 80 to 90% we Ethiopians are not know our history, people, caltur, wealth, enemies, even how many of us know the country side people have been living with loving cultures honest and kindness ,who believe in God from the bottom of his heart. Professor, In short I am agree with what you present and hope you will teach again and again for this generation to help and get back on track of his truth history. Also other intellectuals like professor Adem Kamil , can come out and teach this lost generation and give the right direction. We appreciate you and thank you.
@hime5767
@hime5767 3 жыл бұрын
I love his presence such a Fatherly presence 💜
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 3 жыл бұрын
መጀመሪያም ከዛሬ 10 አመት በፊት በጣም በሚገርም ሁኔታ አብራርተዉ ተናግረዉ ነበር ስለ ግብፅ መሰሪ ነት እድሜ ይስጠወት
@hime5767
@hime5767 3 жыл бұрын
He is so knowledgeable can we use our people with knowledge like him please
@yonast.samuel233
@yonast.samuel233 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@haideyhassan7412
@haideyhassan7412 3 жыл бұрын
በትክክል
@Unknown-tn7cj
@Unknown-tn7cj 3 жыл бұрын
ምን አለበት አብይ አህመድ ይህን ፕሮፌሰር ሳኡዲ አረብያ ላይ አምባሳደር ቢያደርጋቸው ።
@bheembheem3111
@bheembheem3111 3 жыл бұрын
ፕሮፌሰር አደም ካሚል የሀረቡን ክፍል ጠንቅቀው ነው የሚያቁት በሚገርም ብቃት ነው ያብራሩልን የግብፅን የሸር ደባ ቀድመው ያውቁት ነበር እናመሰግናለን ፕሮፍ🙏🇪🇹🇪🇹
@st-xr7vy
@st-xr7vy 3 жыл бұрын
ጠያቂው የምትጠይቀው በድብቅ ነው ወይስ በግልህ ነው ካልሆነ የምትጠይቀው ጥያቄ ስለማይሰማ ማይክህን አስተካክል
@danielsntayehu4245
@danielsntayehu4245 3 жыл бұрын
እዳንተ ያለ ሠው ያሥፈልገናል
@selamlalem3040
@selamlalem3040 3 жыл бұрын
ኘ/ሮ እናመሰግናለን እዉነት ነዉ ኢትዮጲያን አናዉቃትም መንግስት አስቀድሞ የት/ት ካሪኩለማችንን ማስተካከል አለበት ፀሐፊዎች ስለዉሀ ጥቅምና ስላሉን ወንዞች መፃፍ አለባቸዉ ማህበረሰቡም ዉሀን መንከከባከብ አለበት ክረምት ሲመጣ ሚሆነዉን ስለምናዉቅ ኳታር ሳዉዲ ስላደረገችላት ድጋፍ አሁን ባሉት የቲቪ አልጀዚራ ጣቢያ እየተጫወተችብን አረብነታቸዉም በዛ እያየነዉ ነዉ የኳታር ሰዎች ባይሆኑም ሰዎቹ ሚዛናዊነትን የላትም ሳዉዲ በግብፅ አቋርጣ አአዲስ ከተማ ጎልፍ ለመስራት .... በአባይ ዉሀሀ ለመጠቀም ነዉ መላዉ አረብም ሱዳን ላይ ቨእርሻ መሬት አላቸዉ ያም በአባይ ነዉ ሚታረረሰዉ
@بهايموحميرقردوغانابوشخة
@بهايموحميرقردوغانابوشخة 3 жыл бұрын
All the countries of Africa and the countries of the world, America, Europe and Russia are with the countries of the Arab and Islamic world with Egypt against Ethiopia. We also have our alliances within Ethiopia with the Tigrayan Liberation Front, the Oromo Front, the Benishangul Liberation Front, and the occupation and destruction of Ethiopia, which is easier than peeling a banana.🇪🇬💪
@hime5767
@hime5767 3 жыл бұрын
Please tell me his is ambassador or make him one Please 🙏😢
@abateguangul7893
@abateguangul7893 3 жыл бұрын
ይህንን ታላቅ ሰው በተገቢው መጠን መንግስት ተጠቅሞባቸዋል ወይ?ለምንድን ነው የተለያዩ የሀገሪቱ መገናኛ ዘዴዎች እያቀረቡ ያላቸዉን የታመቀ የታሪክ ዕውቀት ኅዝብ እንዲያውቀው የማያደርጉት? በቀን ስንት ጊዜ ነው ጉንጭ አልፋ የሆነ ትርኪ ምርኪ ዜና እንድንሰማ የሚደረገው?
@fatimakemal2317
@fatimakemal2317 3 жыл бұрын
I don't understand why Dr abiy is not using this Dimond person as ambassador in Saudi to solve our dam problems with Saudi. Since 3 yrs people are suggest him but, abiy is ignoring. That's why our diplomacy is zero.
@selams-kitchen8851
@selams-kitchen8851 3 жыл бұрын
Abiy just got elected b4 he did not have the mandate alot of the embassies are pro TPLF
@edenrose4380
@edenrose4380 3 жыл бұрын
He said he could not get a saudi visa. That means they already know about this guy on the other show.
@honest4456
@honest4456 3 жыл бұрын
አረ ይግቡ, ኣባይን ቀርቶ ቤንሻንጉል, መተከል ለምን አይወስዱም. ጎንደር እንኩኣን በ ሱዳን ተከባ የለ. ኣይ አክራሪ አማራ ራስህን ዝቅ ብታረግ ጥሩ ነው. ኣትኮፈስ ሰፋሪ ሁላ
@ahmed-wg4tu
@ahmed-wg4tu 3 жыл бұрын
እኛ ኢቴጺያዊያን ለብዙ አመታት እራሣችንን ዝቅ አድረገን ኖረናል አሁን ተራው የኛ ነው አላህ እውነቱን አሣወቅን በአድ እንቆማለን ጠላትም የጁን ያገኛል ገዳይ ሢያረፋፍድ ሟች ይገሠግሣል
@najat4665
@najat4665 3 жыл бұрын
በትክክል
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 14 МЛН
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 125 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 14 МЛН