🔴ሙስሊም እና ክርስቲያን ውይይት ||የኔ መንገድ ||Minber Tv ||Muhammed Essa

  Рет қаралды 48,130

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ

Күн бұрын

Пікірлер: 379
@zuzuti-guraga-tube
@zuzuti-guraga-tube 2 жыл бұрын
ይህ ዳእዋ ሁሌም ይቀጥል ብዙ ክርስቲያኖች ይማሩበታል ድምፁንም አስተካክሉ በተረፈ ኡስታዝ በርታቱን ይስጣችሁ በርቱ
@muhammedessa7244
@muhammedessa7244 2 жыл бұрын
እሺ ምክሩን ተቀብያለሁ ጀዛአኩሙላሁ ኸይረን እናንተም በደዕዋው ስራ ላይ በሚያስፈልገን ነገር ከጎናችን ቁሙ!
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 2 жыл бұрын
የሰለጠነ ህዝብ የቡቴ ልጆች ጨዋዎች አሏህ የህዲኩም ኡስታዝም በርቱልን አንድ ቀን የሂዳያ ብርሀን ወደ ልባቸው ይገባል ኢንሿ አሏህ።
@1212-t2s
@1212-t2s 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ቃል ነበረ ቃልም ከእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሄር ነው የሚለው አባባል ግን ምሳሌ ስናደርግ A ቃል ነበረ B ከAጋ ነበረ Cም A ነው እንደማለት ነው ጎበዝ አንብቡ አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ
@ermiaszewduyehuala3020
@ermiaszewduyehuala3020 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gqPElaOtl7-YoMU Please yihenen video temelketut
@sabitaali5470
@sabitaali5470 2 жыл бұрын
ክክክ አስተዋይ ነሽ
@rahmahussainrahma8188
@rahmahussainrahma8188 2 жыл бұрын
ጉዲኮነዉ አንዲ ሰዉ ከዛቱ በፊት እደት ንግግሩ ይኖራል😅
@ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ
@ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ 2 жыл бұрын
ክክክክ
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 жыл бұрын
Endeza ayidelem habibti slase slematamnu new enji glts new kutr 14 lay esky anbby ezaw ahun yalshiw meraf lay ye yohans wengel meraf 1 lay
@saada305
@saada305 2 жыл бұрын
ድምፁን አስተካክሉት እንጅ ምርጥ ዳእዋ ነው ቀጥሉበት እናበረታታለን ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@muhammedessa7244
@muhammedessa7244 2 жыл бұрын
ባረከአላሁ ፊኪ ያ! ኡኽቲ ሠዓዳ
@sawdamohammad5645
@sawdamohammad5645 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቦሮግራም ነዉ ለሁሉም ሼር እናድርግ
@abumeryemnejalobete6847
@abumeryemnejalobete6847 2 жыл бұрын
አላህ ለአንተም ለመላው የክርስቲና ሐይማኖት ተከታዮች በሙሉ ሂዳያ ይስጣችሁ። ፍጡር ከማምለክ ለፍጡር ከመስገድ ወደ ፈጣሪ አላህ ማመምለክ ለፈጣሪ አላህ ወደ መስገድ ይመልሳችሁ።
@konjiotebebebahll1571
@konjiotebebebahll1571 2 жыл бұрын
ይህን ውይይት ከፉ ባለ ደረጃ ብዙ ህዝብ በተሰበሰበበት መቅረብ አለበት
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 жыл бұрын
ትህትናውን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ሂድያ በአላህ እጅ ነው እና አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይመራህ ወገኔ 😢
@muhammedessa7244
@muhammedessa7244 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ኡሙ ዐብደላህ በትህትናው ምክንያት ከሉሌ ጋር ደጋግመን ተገናኝተናል ቢሆንም ግን ከሀቅ ስለራቀ አላህ ወደ ተፈጠረበቱ እስልምና እንዲመራው ዱዓ አድርጉለት!
@abdimanbarbershop5216
@abdimanbarbershop5216 2 жыл бұрын
Betam welahi Allah edaya yestew
@abduahmed5477
@abduahmed5477 Жыл бұрын
​@@temewolde365 የዘላለም ሂወትማ ነብዩ እየሱሰን ና እናቱን መርየምን የፈጠረው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ለዚህ ማሰረጃ ደሞ ከመፅሐፍ ቅዱሰ ዬሀንሰ 12 44 እኔ አምላክ አይደለሁም ዬሀንሰ 5 26 እኔ ፍጡር ነኝ ዬሀንሰ 12 49 7 10 እኔ ከፈጣሪ የተላኩ መልእከተኛ ነው ማርቆሰ 6 4 እኔ ነብይ ነኝ ማርቆሰ 12 29 አምላክ አንድ ብቻ ነው ማትዬሰ 20 23 እኔ ገነት ማሰገባት አልችልም
@jemiladawood4910
@jemiladawood4910 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁሌ ቀጥሉበት ኡሥታዛችን በርታልን
@አክሊሉ-ሸ8ገ
@አክሊሉ-ሸ8ገ 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
ያሰላም አቤት ስርአት ወላሂ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው አላህ ወደተፈጠራችሁበት ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ ያረብ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
የአምላክን ባህሪን በ3 ብርጭቆ ምሳሌ መሥጠት ያሳፍራል ! በተረፈ ቀጣይነት ይኑረው ይሄ ውይይት ለብዙዎች ሂዳያ ትሆናላቹ እኔ በልጅነቴ ሳላውቅ ያለእውቀት የኖርኩትን ዘመናት ያሣዝኑኛል እናም ለቀጣይ ትውልድ ሠበብ ትሆናላቹ ኡስታዝ በርታ አላህ ይጠብቅህ ሲቀጥል ቀረፃውን አስተካክሉት አጉል ድምፆች እየገቡነው ጀዛኩም አላህ ኸይር ልጁ ግን አደቡ አጂብነው 👍
@Mohammad-p2w1p
@Mohammad-p2w1p 7 ай бұрын
ውስታዝ የኔ ጀግና አቅን ሂዞ ሁሌም ጀግናናና አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@osamaalsheheri1532
@osamaalsheheri1532 27 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊምለረገኝ ለረከኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@makkihassen7634
@makkihassen7634 2 жыл бұрын
ላኢላሃኢላህ!!, Please ክረስቲያን ወገኖቻችነ የኢሳን አላሂሰላምን ክበረ ጠብቁት::
@abduahmed5477
@abduahmed5477 Жыл бұрын
​@@temewolde365 የዘላለም ሂወትማ ነብዩ እየሱሰንና አርግዛ አምጣ እያጠባች ሸንቱን እየጠረገች ያሳደገችው እናቱን መርየምን የፈጠረው አላህ ብቻ ነው ማሰረጃ ከመፅሐፍ ቅዱስ ማርቆሰ 13 32 ሰለዛች ቀን ወይም ሰለዛች ሰአት ግን ከአብ በቀር የሰማይ መልአክም ቢሆኑ ወልድም ቢሆን አያቅም መች እንደሆነ
@benthusen8411
@benthusen8411 2 жыл бұрын
ከድምጽ ጥራት ውጭ ማሻ አላህ ነው 👌👌👌👌
@muhammedessa7244
@muhammedessa7244 2 жыл бұрын
ጥሩ የድምፅ መቅረጫ ያላቸው ካሜራዎች ያስፈልጉኛል አላህ እንዲያሟላልኝ ዱዓ አድርጉ
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 11 ай бұрын
ሁሉም ቀስበቀስ ነው በርቱ​@@muhammedessa7244
@zuzuti-guraga-tube
@zuzuti-guraga-tube 2 жыл бұрын
ማሻአላህህህህህ ይህ ልጅ ይሰልማል እርግጠኛ ነኝ በኡስታዝ ንግግር ተመስጦ ነበር
@benthusen8411
@benthusen8411 2 жыл бұрын
እሱን አላህ ነው የሚያውቀው ኢንሻ አላህ በይ እርገጠኛ ነኝ አይባልም እህቴ
@umureyanbintmohamed5323
@umureyanbintmohamed5323 2 жыл бұрын
ኢንሻ አሏህ
@quranyelebbrhantube2609
@quranyelebbrhantube2609 Жыл бұрын
አይ አላህ ልቡን ካተመበት እንዴት የሰልማል አላህ ይምራው ብሎ ዱዓ ማድረግ ነው
@tube-op2tt
@tube-op2tt 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝዬ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ አላህ ይጠብቅክ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@dandi704
@dandi704 2 жыл бұрын
ሁስታዛችን አሏህ ረዥም እድሜ ይስጥህ ጀግና ነህ።
@almazabdo1106
@almazabdo1106 11 ай бұрын
ኡስቲዝህ መሃማድ አላህ ራጅም እድሜ ካጤና ይስጢህ አላህ ይጣብቅ እንዳቴ አይነቱን ያብዛልን🎉❤❤
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 2 жыл бұрын
የሚበላ የሚጠጣ ፈጣሪይ ነብሎ መቀበል ይከብዳል የማይሞተውን የማይሞተም የማይወልደወን የማይወለደውን አብሳያ ቢጤ የሌለውን ወደአላህ ተመለሱ
@abduahmed5477
@abduahmed5477 Жыл бұрын
​@@temewolde365 የዘላለም ሂወትማ ነብዩ እየሱሰንም እናቱንም መርየምን የፈጠረው አንድ ፈጣሪ አላህ ብቻ ነው ለዚ ማሰረጃ ከራሳቹ መፅሐፍ ቅዱስ ማትዬሰ 7 22 24 በዚያች ቀን ቡዙዎች ጌታዬ ሆይ ጌታዬ ሆይ በሰምህ ትንቢት አልተናገርክምን በሰምህ አጋንንት አላወጣህምን በሰምህ አጋንንት አላወጣህምን በሰምህ ቡዙ ታአምራት አላደረክምን ይሉኛል የዚያን ግዜ ከቶ አላቃቹም እናንተ አመፀኞች ናቹ ከኔ ራቁ ብዬ እመሰክራለው
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ እረጅም ሀያት ከአፍያ ጋር ይወፍቅዎት ጀዛዎትንም እጥፍ ድርብ ያድርገው ያረብ
@BirhanKifle-oi2rm
@BirhanKifle-oi2rm Жыл бұрын
አላህ ኢልሙን እውቀቱን ይጨምርልህ ኡሰጣዝ እድሜና ጤና ይሰጥህ አላሁመሶሌ ወሰሌማአላ
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥእሚልውይይት ትግሥተኛልጂነህ አላህ ይምራህ ያረብ መገድላይ ሚለፈልፉትን አቅርቧቸው
@አኢሻሰለምቴዋ
@አኢሻሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ቡታጅራ ይሁን የሆነበት ኮንፍራስ ላይ አይቼዋለሁ እኔም ጴንጤ ነበርኩኝ
@sikosilo8413
@sikosilo8413 2 жыл бұрын
አላህ የሚመርጠው ሀይርየሻለትን ነው
@benthusen8411
@benthusen8411 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዙና ጥሩ ውይይት ነው ብዙ ሰው ይማርበታል
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 2 жыл бұрын
ማሻአላ ኡስታዛችን በርቱልን አልሀምዱሊላ ኒእመተል ኢስላም ላደረከኝ ምስጋና ይድረስህ
@Madina1-ty9jo
@Madina1-ty9jo 9 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዙና የኢስላም ጠበቃ አላህ ይጠብቅህ ያረብ። ሁላችሁንም አላህ ለ ኢስላም የበላይነት እንደምትለፉት በዱኒያም በአሄራም የበላይ ያድርጋችሁ ያረብ❤❤
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ እድሜህን ረዥም ያድርግልን በርታ አላህ ይጣብቅህ
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن Жыл бұрын
@@temewolde365 ኪኪኪ ያዛለለም ህይወት ከሆነ የት አላ አሁን እሱ ለመንኛውም እሱ ሰው ነው እዳእኛ በእነቱ ሆድ የወጣ እነም በአላህ ፍቃድ ተወዳጅ ሆኖ መልእክተኛ ነባር ፈጣርን በብቻኝነት እንድንገዛ ይሳብክ ነባር ።
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن Жыл бұрын
@@temewolde365 እሱ ያአምላክነት አቅም ዬላውም አምለክ አምለካችን ሰውን እንሳን በአጣቃላይ ፍጡረታትን ያፈጣረ ምድርን ለእኛ የነጣፈ ሰማይን ያገነባ ሁሉን አወቂ ሁሉንም ቻይ ያሆነው አንድ አምከክ አላህ ብቻ ነው እኛ ዳሞ እንድነመልካው ለእኛ በእርሱ ፍቃድ መልእክተኞችን ልኮልነል ለምሳሌ ብቻ ኢሳ ሰይሆን ብዙ መልእክተኞች ተልኮልነል
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن Жыл бұрын
@@temewolde365 እነ አምላክ እንዴት ከመሀፅን ይወጣል
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن Жыл бұрын
@@temewolde365 ይህ ያፈጣርያችን ጥባብ ነው በዳንብ አስታውሎ ለያ ሰው ስላእያሱስ ያለ ወንድ አባት መወለዱን ከታባለ ከሁላችንም በፊት የተፈጣረውን የአባታችን አዳም እነ ሃወ አፈጣጣር ምን ልንል ነው እስቲ እነስታውል
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن Жыл бұрын
@@temewolde365 ኢሽ ጥያቄ እነቱ ማርያም አላይሀ ሰላም የማ ዛር ነች ?? ማቼም ፍጡር እዳሆነች ግልፅ ነው እኛ ሰዎች ሁላችንም ያአዳም ስርያ ነን ስላዝህ ኢሳ አላይህ ሰላምም ዳግሞ ያላ አባት ቢወላድም የሰው ዛር ማሆኑን መወቅ ግድ ነው ምክንያቱም እነቱ ማርያም በሰው ዌጅ ያተወላዳች ነት በእነት እነ በአባቷ
@jamilaluba5163
@jamilaluba5163 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልችዉ
@amanbadria6337
@amanbadria6337 2 жыл бұрын
ኣቦ የኣሏህ ጥበቃ ኣይለይክ ውድ ወንድማችን
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 3 ай бұрын
ኡሥታዜአላህየጠብቃቸሁየኔጀግናኡሥታዝ
@ነዩሰለምቴዋ
@ነዩሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ሼር ላይክ
@أسرارالريثث
@أسرارالريثث 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ቀጥሉበት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው።
@husnatube6943
@husnatube6943 2 жыл бұрын
በማንነት ከተለያዩ በአካል ከተለያዩ በስልጣን ከተለያዩ አምላክ አንድ አይደለም 3 ነው በለኛ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 жыл бұрын
አላህ እርጅም እድሜ ይስጥወት ኡስታዝ መሀመድ ኢሳ
@Salsibel
@Salsibel 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ወኸይረን ኡስታዝ ጥሩ ጅምር ነው ቡታጅራላይ ቀስበቀስ ምንም እውቀት የሌላቸው ሙስሊም በተለያየ ጥቅሞች እየደለሉ እያከፈሩነው በተለይ ወደገጠሩ ወደ ዶቦ እና ተቦን ሜርሲ አካባቢ በርቱ ኡስታዝ ምንተባበራቹ ነገር ካለ አብሽሩ ከጎናቹነን ማሻ'አላህ። ውይይቱ በጣም ደስ የሚል ነው ልጅም በጣም ረጋ ያለ ነው አላህ ቀጥተኛው መገድ ይምራው ሌሎቹም አላህ ሂዲያ ይስጣቸው
@user-xw9gt2zu9s
@user-xw9gt2zu9s 2 жыл бұрын
በትክክል ወደኝ በጣምይበዛሉ ቡታጀራላይ ለግድይዘውነው የሚሰብኩት
@Salsibel
@Salsibel 2 жыл бұрын
@@user-xw9gt2zu9s አዎ በጣም ትምህርት ያስፈልገዋል ማኸበረሰቡ በሀይማኖት ንፅፅር ሚሰሩ ዳኢዎች ኤሉም አንዳድ ናቸው እነሡም በሰፊው ቦታ መገድ ሄደው አያደርጉም እነሡግን እዳልሺው በገበያ ቦታ በመገድ በሁሉም ቦታ በግነፈድ ነው ሚሰብኩት ዲነልኢሴላም ቢያቁ እኳን ሙስሊሙ ሊከፋር ካፊሩም ይሰልማል ሀቁን ስለማያቁት ነው በጭፋን በተለያያየ ማታለያዎች ተታለው እጂ እውን ክርስትና አውቀውት ወደውት መርጠውት አይደለም
@aaaa7195
@aaaa7195 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝዎች ቃጥሉባት በርቱ ሁሉም ክረሲታኖች እንድማሩ
@بنتبابااحبكيابابا
@بنتبابااحبكيابابا 2 жыл бұрын
ኡስታዝ መሀመድ ከዱር ጅግናነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ Жыл бұрын
ወይኔ ብታጀራ ማሻአላህ ኡሥታዝ እድሜያቹ ያርዝምልን ወደገጠርም ቢትሄዱ
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም❤
@AbduAbdu-qx8eb
@AbduAbdu-qx8eb Жыл бұрын
ኡሰታዜ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እነሱንም አላህ ሒዲያ ይስጣቸዉ
@sofiyawusen7461
@sofiyawusen7461 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እኛንም ፅናቱን ይስጠን ውይይታችሁ በጣም ደስይላል
@quranyelebbrhantube2609
@quranyelebbrhantube2609 Жыл бұрын
​@@temewolde365 ክክክክክ እንኳን ለናንተ የዘላለም ሂወት ሊሆን ቀርቶ ለራሱም የዘላለም ሂወት የለውም ቢመራችሁም ዋጡት ይጠቅማችኋል
@abduahmed5477
@abduahmed5477 Жыл бұрын
​@@temewolde365 የዘላለም ሂወትማ ነቡዩ እየ ሱስን ና እናቱን የፈጠረው አንድ አላህ ብቻ ነው ማሰረጃ ከመፅሐፍ ቅዱስ ማርቆሰ 11 12 በማግሰቱ ከቢታንያ ተነሰቶ ሲወጣ ተራበ ከርቀት እንዲት ቅጠል አይቶ ምናልባት አንዳች ይገኝባት ይሆን ብሎ መጣ አቅጠል በሰተቀር አንዳች አላገኘባትም የበለሰ ወራትም አልነበረምና ከኔ ሀላ አንዳች አይብላሸ ብሎ ረገማት እኔ ምለው ፈጣሪ እንዴት ይርበዋል ለራሱ ሂወት የሌለው አንድ ተራ ሰው በየ ኮመንቱ እየገባሸ የዘላለም ሂወት ትያለሸ እሰኪ መልሰ መልሺ
@አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ
@አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ 2 жыл бұрын
አቤት የልጁ ዴስ ሲል አላህ ወዴ ተፈጠርክበት ሀይማኖት ይመልስህ ኡስታዛችን አላህ ይሀፍዝክ
@ewnetegnaw
@ewnetegnaw 2 жыл бұрын
እውይ ወልየ ነሽ እንንንዴ ዴበላ አንዴ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 жыл бұрын
እባካችሁ ላይክና ሼር አርጉት ለሁሉም ይዳረስ
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 Жыл бұрын
የ ወንጌል አርበኛ እወድሃለሁ ወንድሜ። ❤❤ አንተ ከጌታችን ከእየሱስ አክሊል ይገባሃል ። 😍😍❤️❤️❤️📖📖📖💪💪💪💪💒💒💒💒🏆🏆🏆🏆🏆🏆👑👑👑👑👑👑👑👑
@sikosilo6489
@sikosilo6489 2 жыл бұрын
እዴው ረጅም እድሜና ጤና።።።
@wachatube1009
@wachatube1009 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ይህን እድል ማነው ያመቻቸው ኸይር ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ጁታጅራ በክፊርና በቢደአ ተበክላለች
@MilonBd-e3z
@MilonBd-e3z 2 ай бұрын
አለሀአኒዱናዉ👌👌👍
@رومانبنتمحمد
@رومانبنتمحمد 2 жыл бұрын
ይልቅ ሳይመሸብህ ሸሀዳ በያዝክ የግዛቤር ልጂ ይላል እዴ ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም እየሱስን ወይም ኢሳን እንወደዋለን ግን ፈጣሪያችን አደለም ፈጣሪ አምሳያም ቢጤም የሌለው ነው ።።።
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 2 жыл бұрын
ሳሂህ
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal 10 ай бұрын
አላህ እዴሜ ጤና ይስጥል ኡስታዝ አላህ እዴሜ ጤና ይስጥል ❤❤❤❤
@nefisadari1232
@nefisadari1232 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስቷዝ አላህ እውቀት ይጨምርሎት አላህ ቀልብ ይስጣቸው
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz 6 ай бұрын
በሪታ ለአለም ደረሺ የሪጊክ❤❤❤
@tamimeaberar9046
@tamimeaberar9046 Жыл бұрын
አለህ ይጨምርልክ መሸ አለህ
@EdrisMuhamed-tx8sf
@EdrisMuhamed-tx8sf Жыл бұрын
ምርጥ ውይይት
@مفتاحجوهر-ه4ذ
@مفتاحجوهر-ه4ذ 2 жыл бұрын
የውይይት፡ሥርዐቱ፡በጣም፡ጥሩ፡ነው፡ልምድ፡ በመጨመር፡ይቀጥል፡አስተያየት፡ሰጭዎችም ሥርዓን፡እንማር
@mohammedjemalali6520
@mohammedjemalali6520 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ.
@aydamehadi8737
@aydamehadi8737 11 ай бұрын
Ustazachin mashallah hulem endakorahin new. Allah yichemirilih, Allah Azawajal yitebikih.
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ፅናት ይስጣን ሙስሊም ሆነን ግደላን
@uruxhg8177
@uruxhg8177 8 ай бұрын
ማሻኣላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉
@esrafiladem609
@esrafiladem609 2 жыл бұрын
ውይይቱ ምርጥና አስተማሪ ብሆንም በትክክለኛው ቦታው ባለመቀረፁ ከፍተኛ የድምፅ ጥራት ችግር አለበት።በተለይ ውይይቱ የተቀረፀበት ክፍል ድምፅን ከልክ በላይ ያስተጋባል።ስለዚህም ለቀጣይ ጥንቃቄ ብታከልበት ይበልጥ የማረና በቀላሉ ለመረዳት መፍተሔ ልሆን ይችላል።
@jdjhd5113
@jdjhd5113 2 жыл бұрын
ማሻ አለህ በጠም ጥሩ ደዒዋ ነው ቀጥሉበት አለህ ይጠብቃቹ
@weko3177
@weko3177 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ጀዛከላህ
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኡሰታዝ
@rootharootha2085
@rootharootha2085 2 жыл бұрын
መሸአለህኡሥተዝረጅምእድሜናጤናይስጥልን፡በጠም፡ምጥ፡ውይይትነዉ፡መገዱ፡ለጠፋበቸዉ፡አለህ፡መጨረሸችንን፡ያሠምርልን
@tube-uk4hm
@tube-uk4hm 2 жыл бұрын
መሸ አለህ ኡስታዝ ቀጥሉበት
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም።👍
@Ridwan-pi4zz
@Ridwan-pi4zz Жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ኡስታዜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative Жыл бұрын
ስብስክራይብ ያላደረጋቹ እየገባቹ ሰብስክራይብ አድርጉ 👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽 www.youtube.com/@Zuhale
@quranyelebbrhantube2609
@quranyelebbrhantube2609 Жыл бұрын
ክክክክክ ልጁ ኡስታዝን አስተያየቱ አሳቀኝ አላህ ልብህን ለብርሃኑ ይክፈትልህ ያረብ
@AMtube9507
@AMtube9507 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ተኛ አላህ ኢደብለያን
@zeytunachamiso7723
@zeytunachamiso7723 2 жыл бұрын
ይንሻአላህ አላህ የድበለይ
@jasul2774
@jasul2774 2 жыл бұрын
Amin amin dua yatkeshan
@ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ
@ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ 2 жыл бұрын
ይቺን ቃል ወቃል የሚሏትን 6 66ጊዜ አዳምጫታለሁ ምንም ሊገባኝ አልቻለ ወደ የት ማጠማዘዝ ነው ተዓለው ኢላ ከሊመቲን ዋሂዳ ላኢላሃ ኢለላህ, ሙሀመድ ረሱለላህ አልመሲህ ኢሳ የአላህ ነብይ ነው ሰላም በሱላይ ይሁን
@pkmg5434
@pkmg5434 2 жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@muhammedessa7244
@muhammedessa7244 2 жыл бұрын
እነሱም ኣልገባቸውምኮ
@zeinbatube6342
@zeinbatube6342 2 жыл бұрын
ቀጥሎበት ወጀዛኩሙላ
@ኢስላምሰላም-ዠ1ቨ
@ኢስላምሰላም-ዠ1ቨ 2 жыл бұрын
ነሷራዎች ያለ እውቀት ነው ሚያመልኩት አላህ ወደ ትክክለኛው ኢስላም ይመልሳቸው
@sumayayasin6311
@sumayayasin6311 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስተዝ አለህ በእዉቀት ለይ እዉቀት ይጨምርልህ
@rabiarabi7708
@rabiarabi7708 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ መልካም ስራህን ይዉደድልህ ዘሩችንን የተባርኩ ያርግልህ. ግን የድምፅ ጥራቱ. ብዙም አይደለም
@طيبها-ق7ث
@طيبها-ق7ث 2 жыл бұрын
ኡስታዝ እዲሜና ጤና ይስጥልን
@سعيد-س1ي
@سعيد-س1ي 10 ай бұрын
Ustaz wellahi desisitil mashallah allah yicemirilh 😊😊
@amantube1554
@amantube1554 Жыл бұрын
መሽአለህ ኡስታዜ
@AbduSiraj-d9u
@AbduSiraj-d9u 11 ай бұрын
አሏህዋክበር
@jamilaluba5163
@jamilaluba5163 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@yiyuiuadtu8786
@yiyuiuadtu8786 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረህ ወገነመችን እርጋታው ደስ ይላ
@SurprisedClogShoes-wj1xg
@SurprisedClogShoes-wj1xg 10 ай бұрын
ማሻ ላው ይይቱ ደስ ይላል ግ እ ም ኑ ሁሉም ቻ ጌታ አለህ ነው ኢሣየ ሪያል ጀ ነውየ ቀረፆባታ አሣምሩት አላ አሎ ላደም አልተወለ ደም
@asirarumielectronics
@asirarumielectronics 9 ай бұрын
Masha allah ustaz
@aynaiandethiopia4049
@aynaiandethiopia4049 Жыл бұрын
MashaAllah ❤Ustaz 🎉
@gechisiyum5607
@gechisiyum5607 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልክ ሁስታዝ
@user-xw9gt2zu9s
@user-xw9gt2zu9s 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ
@shemsiyakedir4656
@shemsiyakedir4656 2 жыл бұрын
መሸ ኡስተዝ አለህ ይጨምርል በርተ
@حليمهعلي-ب9ق
@حليمهعلي-ب9ق 2 жыл бұрын
በርቱ ኡስታዝ
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 2 жыл бұрын
አህላን ኡስታዛችን
@asiaoppo8624
@asiaoppo8624 11 ай бұрын
መፅሀፌን በታንሳው በትጥለው እየሱስ እኔ አምላክ ነኝ የሚልአታግኝም ። አልሀምዲሊላህአለድንል ኢስላም
@Ezo_man
@Ezo_man 11 ай бұрын
Mashallh
@mededahmedin3512
@mededahmedin3512 2 жыл бұрын
Allah Akiber @@@@@@@!!!!!
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
መሸአለህ ቀጥይበት ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን
@DjDj-my8xf
@DjDj-my8xf 2 жыл бұрын
አላህየ ወደ እስልምና አምጣው ያረብ እርግትት ያለ ልጅ ነው ያረብ ምራው
@ahmadamir5679
@ahmadamir5679 2 жыл бұрын
Amiin
@quranyelebbrhantube2609
@quranyelebbrhantube2609 Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@alfalah6548
@alfalah6548 9 ай бұрын
አሚንንንን
@mdjemil849
@mdjemil849 2 жыл бұрын
Austaz Jezakelah Ewketn Derarbo Ysth
@qasarasia8344
@qasarasia8344 2 жыл бұрын
Mashalha mashalha mashalha yenya ustaz alha kantega yihun alha 🤲☝️ yixebiqachuu
@اكرامه-ز3ق
@اكرامه-ز3ق 10 ай бұрын
Masha allha
@fuadkedir6359
@fuadkedir6359 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ያቆይህ
@7625e
@7625e 9 ай бұрын
May Allah (God) guide this nice christian young man
መምህርቷ ኢስላምን ሊመርጡ እንዴት ቻሉ ||Muhammed Essa
10:57
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 1,2 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ታላቅ ፍጥጫ ክፍል አንድ 1 @Muhammed_Khedr_Comparative
49:09
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 25 М.
ሙስሊም እና ፕሮቴስታንት ውይይት  | Direct message | Demrew
1:49:56
ወንጌል ይለውጣል
Рет қаралды 3,9 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.