ሙሴ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔርን ጀርባ አይቷልን? |ፓስተር አማኑኤል(trinitarian)Vs ፓስተር በረከት|

  Рет қаралды 6,495

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

9 ай бұрын

#Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
Follow me on:
www.tiktok.com/@tame_apo?_t=8...
On Facebook page:
profile.php?...
Telegram:
t.me/kalu2023

Пікірлер: 54
@user-fs7uo1hd7w
@user-fs7uo1hd7w 9 ай бұрын
በረከት ኢየሱስ ካለህ በላይ ፀጋ ይስጥህ። አንተ ሳትሆን የኢየሱስ መንፈስ በአንተ የሚናገረው ኢየሱስ ይባረክ።
@user-oc6ge4zl5s
@user-oc6ge4zl5s 9 ай бұрын
ወንድም በረከት በእውነት ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ስሊዚህም ኢየሱስ ይመስገን
@ethiopiatikdem1439
@ethiopiatikdem1439 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የመዳን መንገድ የሚገኝበት የእውነት ወንጌል 🙏........ያለክፍያ በነፃ........በየጌዜው አዲስ ድንቅ ነገር እየተማርኩ ነው...... ያወኩ ይመስለኝ የነበረ ግን ያልተረዳሁትን........ጌታ እየሱስ ስለሚወደኝ እድሜ ሰጥቶኝ እንዳልጠፋበት ስለሚያስተምረኝ ከስም ሁሉ በላይ የሆነ ቅዱስ ስሙ ይባረክ!..........እልልልልልልልልልልል🙏🦋❤ ወንድም በረከት, ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ ያትረፍርፍልህ!
@temamteamam2741
@temamteamam2741 8 ай бұрын
ወ/ቤክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ የጌታ ማንነትና ምንነት ላላውቁት እንድታስረዳ አቅም የሆነልህ አምላክ ይባረክ ሀሌሉያ!!!"
@alemayehuayatoterefe6193
@alemayehuayatoterefe6193 9 ай бұрын
ወንድማችን በኪ ጨለማ ለዋጣት ዓለም የኢየሱስን ብርሃን እንድታበራ በመቅረዝ ላይ ተቀምጠሃል። ሰላምና ጤና ጤና በአንዱ አምላክ በኢየሱስ ስም ይብዛልህ!! አሜን!!
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 6 ай бұрын
የስላሴ መንፈስ የተወጋ ይሁን ።አሜን።
@duyetueh7120
@duyetueh7120 9 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ የቤተኪርስትያን አገልጋዎችን ባርኪ❤❤❤❤ወንድም በኪዬ ዘሜን ይባሬኪ❤❤❤❤❤
@user-yu5th1tx1b
@user-yu5th1tx1b 23 күн бұрын
አቦ ወድም በረከት ተባረክ
@arabtowers9123
@arabtowers9123 9 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ቄሰ በረከት የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል አሜን ❤❤❤❤❤❤ክብር ለአንድ አምላክ ይሁን አሜን ☝️🙏🙏🙏🙏🙏
@duyetueh7120
@duyetueh7120 9 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ስለ አንተ አንተ ግለጥላቸዉ በጨለማ ላሉት😢
@temamteamam2741
@temamteamam2741 8 ай бұрын
ወንድም ቤክ ተባረክ በጨለማ ለተዋጡት የአውነትን ወንጌል እንድታብራራ ሀይል የሆነልህ ኢየሱስ ይባረክ አሜን ሀሌሉያ አሜን !!!!
@TamuTadese-lk8ex
@TamuTadese-lk8ex 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@aayoosh6090
@aayoosh6090 8 ай бұрын
ብክየ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lf4jm7fn8x
@user-lf4jm7fn8x 6 ай бұрын
ሚገርም ነው ቤኪይ❤❤❤❤
@simretabraham-ky8yp
@simretabraham-ky8yp 9 ай бұрын
ቄስ በረከት ጌታ የሱስ ይባርክክ ፀጋዉን ያብዛልህ
@konjitgodebo4996
@konjitgodebo4996 9 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@DawitfitaDamesa-tm3jm
@DawitfitaDamesa-tm3jm 9 ай бұрын
ወንድም በረከት እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ
@salamedagafa151
@salamedagafa151 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hermonabrha9321
@hermonabrha9321 2 ай бұрын
እንደ ባህራችን እንደ ምስላችን ሰው ንፍጠር ያለው ቃል አካል አይገልጥም
@maranatatesfaye1685
@maranatatesfaye1685 8 ай бұрын
❤❤
@davidabera194
@davidabera194 8 ай бұрын
አማኑኤል ጨንቆታል ወንድም ቤክ አስረግጠህ ንገረው ኢየሱስ ፀጋውን ይጨምርልህ
@user-rb1js5ud9h
@user-rb1js5ud9h 9 ай бұрын
ወንድም በርከት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋን ይጨምር
@MelakuMena-xy7yq
@MelakuMena-xy7yq 2 ай бұрын
" ሥራህንና ድካምህን ትዕግሥትህንም አውቃለሁ፤ ክፉዎችንም ልትታገሥ እንዳትችል፥ እንዲሁም ሳይሆኑ። ሐዋርያት ነን የሚሉቱን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ፤" (የዮሐንስ ራእይ 2:2)
@ayalnehmesfin5887
@ayalnehmesfin5887 9 ай бұрын
ቤኪ አብዝቶ የሱስ ይባርክህ ተባረክ
@yacobabraham5632
@yacobabraham5632 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rs6oe7id8w
@user-rs6oe7id8w 9 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@mulugetaalemu370
@mulugetaalemu370 9 ай бұрын
፠ሰው ፣ መላዕክት ፣ ፍጡራን በአንድ ጊዜ አንድ ቦታ ብቻ መገኘት የሚችሉ ፍጡራን ስለሆኑ ወሰን የሌለውን እግዚአብሔር ለማየት እግዚአብሔር በወሰን ሊገለጥላቸው ይገባል ስለዚህም በልጅነት ወይም በስጋው ተገለጠ ታየ ተዳሰሰ። *“መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።” - ዮሐንስ 1፥18 ተባረክ ወ/ም በረከት
@martamarta507
@martamarta507 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TarikuMedane-go8ck
@TarikuMedane-go8ck 9 ай бұрын
Berta beki egzbher kante gar newu,ketil lewunetegna wengel temuwaget...
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 9 ай бұрын
መጀመሪያ የበረከትን ሀሳብ ተረዳ!!!ከዚያ ጠይቅ???
@WogayehuTomas
@WogayehuTomas 9 ай бұрын
Wondime pastor bereket
@abebayehugeremew6234
@abebayehugeremew6234 8 ай бұрын
Bekiyeeeee❤❤❤❤❤❤❤
@WogayehuTomas
@WogayehuTomas 9 ай бұрын
Wawooo eyesus yibarik beki
@hermonabrha9321
@hermonabrha9321 2 ай бұрын
ፓስተር በረከት
@ayalnehmesfin5887
@ayalnehmesfin5887 9 ай бұрын
እግዚአብሔር መንፈስ ነው
@tesfahuntesema249
@tesfahuntesema249 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አካል አይደለም? ብሎ መከራከር ምን ይፈይዳል!!! አካል በብዙ መንገድ ልገለጽ ይችላል. መንፈሳዊ አካል፣ስጋዊ አካል፣ቁሳዊ አካል.... ሌለም መጥቀስ ይቻላል።
@dokatube-vr3ez
@dokatube-vr3ez 9 ай бұрын
በረከት ጎበዝ ተሟጋች ነህ። ነገር ግን ከኛ ከሙስሊሞች ጋር ደግሞ ብትወያይና እውነት የት እንዳለች ብትረዳ ወይንም ብታስረዳ መልካም ነው። ካልፈራህ በስተቀር ግዜ አይጠፋም ለመወያያ
@addisuendale6307
@addisuendale6307 9 ай бұрын
በደስታ ይሟገታል ዝግጁ ከሆንክ መግባትና መወያየት ትችላለህ (ቃሉ ይናገር tiktok)
@dokatube-vr3ez
@dokatube-vr3ez 9 ай бұрын
አይ ከኔ ጋር ሳይሆን ከአንድ ወንድሜ ጋር ነው እና ፍቃደኛ መሆኑንና መች እንደሚመቸው ጠይቁትና እንዘጋጅበት
@animalsite
@animalsite 9 ай бұрын
Teweyaytual eko alayehm meselegn bereket mikemes sew aydelem
@user-bq2xi6dw4s
@user-bq2xi6dw4s 9 ай бұрын
ወንድም በረከት ትምህርቶችህን በተከታታይ ብትለቃቸው ብዙዎች ሰምተው ወደ እውነት እንዲመጡ ያግዛል።
@user-qc8xu1rl1t
@user-qc8xu1rl1t 9 ай бұрын
ሉቃስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁸ እርሱም፦ ስለ ምን ትደነግጣላችሁ? ስለ ምንስ አሳብ በልባችሁ ይነሣል? ³⁹ እኔ ራሴ እንደ ሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ በእኔ እንደምታዩት፥ መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና እኔን ዳስሳችሁ እዩ አላቸው።
@kassufeleke910
@kassufeleke910 8 ай бұрын
ፔንንጤ ስሜታዊነት ብቻ ብድር መፈራገጥ ብበይየሱስ ስም
@user-bq2xi6dw4s
@user-bq2xi6dw4s 9 ай бұрын
ስረገላ አለው😂😂😂😂😂😂😂😂
@musemire951
@musemire951 9 ай бұрын
Transportation😅😅 temechtognal
@dagimfikru2484
@dagimfikru2484 9 ай бұрын
😂😂😂Transportation
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 6 ай бұрын
እማኑኤል አረቄ ጠጥቷል
@aayoosh6090
@aayoosh6090 8 ай бұрын
አረ 3 ናችሁ 😂😂😂😂
@abebayehugeremew6234
@abebayehugeremew6234 8 ай бұрын
Transportation😂😂😂😂😂
@HailuFeleke
@HailuFeleke 9 ай бұрын
Tinbit leyto yemayaq sewu lediscussion billo memxat 😅😅😅😅😅😅
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 9 ай бұрын
paster Aman እውነት paster ተብለህ የተጠራኸው በወንጌል ወይስ??????
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 6 ай бұрын
ብርሃን አካል አይደለም።
@abelalelgn1496
@abelalelgn1496 9 ай бұрын
ይቅርታ ቤኪ ለውይይት አትሆንም,, 1 የጠየቀህን መመለስ አልቻልክም,እሱን ግን ደጋግመህ ትጠይቃለህ.
@kassakawzaMalefia-nk3ox
@kassakawzaMalefia-nk3ox 18 күн бұрын
አንተ የአበትህን ጋቢና ቡሎኮ አውቶቡስና ጋሪ ወደ አምለክነት ተመሳለት መውሰድ ጎስቁልና ነው!!
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 57 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 32 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 8 МЛН
እግዚአብሄር አንድ አምላክ ነው ማለት? መልስ || Pastor Asfaw Bekele
12:37
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 6 М.
ቃል ሥጋ ሆነ? ወይስ  ሥጋ ተፈጠረ? |JAH ABIR (Muslim)  Vs  Pastor Beki (Apostolic)|
16:52
ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out
Рет қаралды 8 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 57 МЛН