🛑ሙሴ ፈጠረ ፈጣሪሁ! ሙሴ ፈጣሪውን እንዴት ፈጠረ?

  Рет қаралды 4,537

ፀሐይ ዘልዳ  || Tsehay Zelda

ፀሐይ ዘልዳ || Tsehay Zelda

Күн бұрын

ፀሐይ ዘልዳ እንደስሙ እግረ ረጅም። ወደላይ ስናጮለቅ ፀሐይ እግረ ረጅም ፍጥረት ናት። ማለዳ በምሥራቅ ብቅ ምሽት በምዕራብ ጥልቅ ስትል ወደኋላ የሚቀሩ በረጃጅም እግሯቿ ናቸው። ይህ ሚዲያ እግረ ረጅም ነው። ከአንቀጽ አሚን ምሥጢር ያመጣል። ከአበሻ ወጎች ጣዕም ያለውን ወግ ይጨልፋል። ከሊቃውንት አንደበት ጥበብ መንፈሳዊ ይቀስማል።

Пікірлер: 30
@yemisrachayele4571
@yemisrachayele4571 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ፡፡
@gizelekulu2921
@gizelekulu2921 3 ай бұрын
ትጻእ ነፍስየ መስለ ቅኔ ያሬድ
@sira-l9z
@sira-l9z 3 ай бұрын
ማዕበል ቅኔከ ለእመ ገፍአኒ ❤❤❤
@yimesgenyirga7936
@yimesgenyirga7936 3 ай бұрын
በምሥጢረ ቅኔ ምስዋቅ ከመ ኢይደቅ ሡቀኒ
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 3 ай бұрын
ሊቁ ማዕበልን ደጋግማችሁ ጋብዙልን።
@DawitMola-d8h
@DawitMola-d8h 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 3 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Yitbarek-w5j
@Yitbarek-w5j 3 ай бұрын
ማዕበል እረጅም አድሜ ይስጥልን በርቱልን
@birhansewnet2428
@birhansewnet2428 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራን
@AmbesaGhebretnsae
@AmbesaGhebretnsae 3 ай бұрын
ኣሜን (((3))) ቃል ሕይወት ያሰማልን
@bidrubid2505
@bidrubid2505 3 ай бұрын
እናንተን የመሰሉ መምህራን የሰጠን እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው። አጠቃላይ መርሐ ግብሩን የምታዘጋጁና ለዝግጅቱ መሳካት የየራሳችሁን ሚና እየተወጣችሁ ላላችሁ ኹሉ እናመሰግናለን በርቱ። ይኽን የመሰለ ዝግጅት በዋና ሚዲያ (main stream) መቅረብ ይገባዋልና ኹላችንም የየበኩላችንን እንወጣና እናሳድገው። ይኽን የመሰለ ማዕድ እንዴት ለጥቂቶች ብቻ ይኾናል!?
@MoAddis
@MoAddis 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Fekertube16
@Fekertube16 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Arkeledis_21
@Arkeledis_21 3 ай бұрын
ሊቃውንትን ያብዛልን! ❤❤❤❤❤❤
@FrewT-i6g
@FrewT-i6g 3 ай бұрын
Demtshe aysemam.
@Tube-nj2hq
@Tube-nj2hq 3 ай бұрын
እንቁ መምህራኖች አንደበታቸው ሲጣፍጥ ብሰሟቸው ቢሰሟቸው የማይጠገቡ ሊቆች አትጥፎብን ።
@aemereaemere4694
@aemereaemere4694 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ።
@gizelekulu2921
@gizelekulu2921 3 ай бұрын
ጉባኤ እንዳላቸው ጠይቁልኝ።
@unitytube9921
@unitytube9921 3 ай бұрын
እግዜር ያክብርልን የኔታ ስለ ተዋናይ የተፃፈ መፅሀፍ recommend ቢያደርጉን?
@NatugrmayGebrehiwet
@NatugrmayGebrehiwet 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የዘረዘሩና ጥያቄ ነበረኝ ግን የሚቻል ከሆነ 1) እንኳን ሰው ሰማይ ንጹሕ ኣይደለም ከኔ በፊት ኣለ እግዚኣብሔር በኢዮብ ኣድርጎ ብላቹ ነበርና የት ነው ያለ እንዲ የሚል ጽሑፍ ነው የኔ ጥያቄ ?
@Tsehayzelda23
@Tsehayzelda23 3 ай бұрын
ጥያቄዎት በግልጽ ዘርዘር አድርገው የስቀምጡ ተመልካቻችን
@NatugrmayGebrehiwet
@NatugrmayGebrehiwet 3 ай бұрын
@@Tsehayzelda23 ደጋግሞ ያንብቡ ኣስተካክዬው ኣለው ???
@Tsehayzelda23
@Tsehayzelda23 3 ай бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝ ጥያቄውን ለመምህሩ ለማቅረብ እኔ ስላልተረዳሁት ነው ማለቴ **ከኔ በፊት ነው በፊቴ ለማለት ነው እንዲሁም በኢዮብ አድርጎ የሚለውን ** እሽ እሳቸው ካስታወሱት እንደወረደ አቀርብላቸዋለሁ
@NatugrmayGebrehiwet
@NatugrmayGebrehiwet 3 ай бұрын
@@Tsehayzelda23 እሺ አየጠበቋቹ ነይ ???
@AmbesaGhebretnsae
@AmbesaGhebretnsae 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@admasubereded7739
@admasubereded7739 3 ай бұрын
በመላእክት ዙሪያ ጥያቄ ጠይቄ ነበር መምህራኖቼ እባካችሁ መልሱልኝ።
@Tsehayzelda23
@Tsehayzelda23 3 ай бұрын
ከመላእክት በዓል ጋር አያይዘን ለመስራት ስላሰብን ነው ሕዳር 12 አካባቢ ይጠብቁ ጥያቄዎት አልረሳነውም
@TeamirAbriha-lp5ec
@TeamirAbriha-lp5ec Ай бұрын
አበ፡አብርሃም፡ታራ፡ይባላል፡ቢእሲተ፡አብርሃም፡ሣራ፡ትባላለች፡አንበሳ፡መደብ፡ስንወጣ፡ማለት፡ነው፡ተራቀቁ፡፡
@Mertulemariam
@Mertulemariam 26 күн бұрын
አፄ ባካፋ የተወለዱ እዚያው ዋሸራ አካባቢ ጢማ ዘርዓቡሩክ ነው። ቅኔም የተማሩ ያደጉም ጎጃም ነው። ከተዋነይ ጋር አብሮ። አደግ ናቸው።
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
🔴እብደት
1:16:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 6 М.
Kambiin Waraana Awaash Rukutame Daandiin Finfinnee Qabame
22:27
Moha Oromo
Рет қаралды 4,1 М.
🛑ወርኀ በረከት  //Worha //Bereket//             በመ/ር ማዕበል ፈጠነ
43:13
ፀሐይ ዘልዳ || Tsehay Zelda
Рет қаралды 2,6 М.
🔴ግሩማን መላእክት || የሰማይ ፈረሶች!! የምድር ግሩማን !!
40:13
ፀሐይ ዘልዳ || Tsehay Zelda
Рет қаралды 2,5 М.