ሙሽራው በ3 ሴቶች አባቱ ተሸማቀዋል ! | ልጄን አበላሽተውት አይቀሩም አፋረዳቸዋለሁ!!

  Рет қаралды 25,715

ንጉስ ሚድያ - Negus Media

ንጉስ ሚድያ - Negus Media

Күн бұрын

Пікірлер: 304
@negusmediaOfficial
@negusmediaOfficial 16 күн бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ ቪድዮውን ላይክ ሼር ማድረግዎትን አይርሱ!!
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc 16 күн бұрын
አረ ወንድማችን ነበልባል&አድስ ጎጆ&ገመና ሾው ምን ሁነው ነው የጠፉት እባካቹ ፈልጓቸው😢😢😢😢😢😢😢
@ItellAla
@ItellAla 16 күн бұрын
እር አወ ጋዜጠኞቻችን ጠፍተዋል ምድነው የተፈጠርው እባክህ አሳውቀን😢😢😢😢😢😢😢​@@HINHH-qj5lc
@WySh-d7u
@WySh-d7u 16 күн бұрын
,ነበልባል ጋዜጠኘዉ ጠፍብን እባክሕ የአለበትን ተአዉቅ እደሁ አስረዳን😢😢
@Aminat725
@Aminat725 16 күн бұрын
የኔውድ ጎጆ እኮ ተገኚቷል አላየሺም እንዴ​@@HINHH-qj5lc
@Aminat725
@Aminat725 16 күн бұрын
እባክህ የኔውድ የኔ ጀግና ወንድም በአላህ ነበልባል ምንሁኖ እንዴሁ አጣራልን እኛቤተሠቦቹ በጭቀት ልናብድበት ነው ምኑ ወሠዴብን እባክ ልለምንህ በፈጠረህ
@ateneshaten1338
@ateneshaten1338 16 күн бұрын
የእውነት ምርጥ አባት አይ ሰው የዝህን ያህል ክፋት በጣም ያማል እኳንም አንተ ተረፍክ ወይኔ ምናይነት ግዜ ነው ሴት ወድን ስትደፍር
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs 16 күн бұрын
😢😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 15 күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ስንት ጉድ አለ እንኳን ደስ አለዎት አባባ ምርጥ እናት የሆኑ አባት! ንጉስ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tigestedebisa1814
@tigestedebisa1814 16 күн бұрын
❤❤❤❤አባቱ ግን ከምር አባት ነው አላህ ዕድሜዎትን ያርዝመው. ።
@JdhKdf
@JdhKdf 16 күн бұрын
እንኳን ተረፍክ ወንድሜ አባታችን እንኳን ልጆን ለቤቱ አበቃሎት
@ayalewayana110
@ayalewayana110 15 күн бұрын
አይዞህ እኔ ኃላፊነት እወስዳለሁ የሚል አባት ብቻ ነዉ!! አባት ጠበቃ፣ አባት ዋስ ፣ አባት መመኪያና መጠለያ ነዉ።
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ 16 күн бұрын
አባትዬው ሲያሳዝኑ የኔ አባት
@TakleAbera-e7w
@TakleAbera-e7w 16 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ በቀል የእግዚአብሔር ነው ምር አባት አለህ ቶሎ የሚረዱህ ለአባትህ ሰለምታስፈልጋቸው እግዚአብሔር በህይወት አቆየህ እኔ የጤና ባለሙያ ነኝ በሚያስፈልግህ ከጉንህ ለመሆን ፍቃደኛ ነኝ ጤናህን በተመለከተ ልታወራኝ ከፈለክ በስራ አጋጣሚ እንዲህ አይነት ችግር የገጠማቸው ይመጣሉ በርታ በተሻለ ማንነት አባትህን አኩራቸው
@MunaBaba-c2p
@MunaBaba-c2p 14 күн бұрын
አባታችዉን ከምረ አባት ናቸው ወላህ ዕድሜ ና ጤና ይስጣቸው
@martaabraha1305
@martaabraha1305 16 күн бұрын
ኣባቲዬው ደስ ሲሉ😢😢😢 እግዛኣብሂር እደሚና ጥና የስጣቹ❤❤❤❤
@NeimaAhmed-u4r
@NeimaAhmed-u4r 16 күн бұрын
እረ ንጉስ እባክህ ነበልባል ሚዲያ ጠፋብን እውነት ጨነቀኝ የሆነ ነገር በለን😢😢
@senaitwalde6776
@senaitwalde6776 16 күн бұрын
Addis Gojo yet gaba
@HAYYMaaa
@HAYYMaaa 15 күн бұрын
😢😢😢😢
@Abanceh
@Abanceh 15 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@YdjYet
@YdjYet 14 күн бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህጎበዝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጋዚጠኛ ጀግናናችሁ በርቱልን ሁናችሀ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@enanuzeleke9442
@enanuzeleke9442 16 күн бұрын
የጤና። ምርመራ አድርጉለት ንብረቱ አይደለም። አኤችቪ ምርመራ። ይሁንለት እኳን ላባትህ። ተገኘሕ አይዞህ።
@yirgalme7190
@yirgalme7190 16 күн бұрын
አባት መከታ ነው እምለው በምክንያት ነው ኡፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@ShHd-nj9dh
@ShHd-nj9dh 16 күн бұрын
ነበልባሉ ጠፍብን ኧረ በሠላሙ ይሆን ወይ ኑጉሡ ነበልባሉን ፈልግልን
@manalosahalo5335
@manalosahalo5335 15 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ላይ ነዉ ያለነው እግዚአብሔር ይቅር በለን የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@RodiBayou
@RodiBayou 15 күн бұрын
ንጉስ ሚዲያ ጉበዝ ጀግና በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እራስክን እየጠበክ! ነበልባል ሚዲያ ጠፍቷል እስኪ መረጃው ካለህ እባክህ😢😢??????
@ZenuTekhu
@ZenuTekhu 16 күн бұрын
ንጉስዬ እዴነህ ፈጣሪ ያሰብከው ያሳካልህ
@argetoall6484
@argetoall6484 16 күн бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ጭካኔ ስርቆት ብልግና ግፍ ነው አምላኬ ሆይ አባትየው ደግ አባት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ልጁ ይታከም ኤች አይቪ ምድርም ይደረግለት ወንጀለኞች ለህግ ይቅረቡ
@tigabugebre5599
@tigabugebre5599 16 күн бұрын
ኣባቴ እኮ ይለያል መከታ ነዉ ❤️❤️🥰
@f-io7sj
@f-io7sj 16 күн бұрын
ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢ያአህርት ዘመን አላሆ የ አተጠብቀን
@yirgalme7190
@yirgalme7190 16 күн бұрын
አምናለሁ ይሄልጅ ሁሉን ያገኛል
@زهرةابراهيم-ن5ض
@زهرةابراهيم-ن5ض 16 күн бұрын
እንኳን ተገኘ ምርመራ አድርግ እነዚክ ማፍያ ናቸው በሽታ ሊኖርባቸው ይችላል አይዞክ አላህ ይጠብቅህ ከበሽታ ቶሎ ተመርመር
@MunaMuna-h9o
@MunaMuna-h9o 15 күн бұрын
እንካን በሕይወት ተገነክ እነሱለህግይቅረብ❤❤❤😢😢
@zoolfamohammed5930
@zoolfamohammed5930 16 күн бұрын
በአላህ አዳትለቃቸው❤❤አነዚህበጌወች❤አይዞህ❤❤❤❤❤
@azebaregawi7221
@azebaregawi7221 15 күн бұрын
ከባት እንኳን ደስ አላቹ ልጁ እግር ወደሙሉ ጤና ይመልስህ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 15 күн бұрын
አህለን ጀግናው እንካን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤ ልጁ ግን ሲያሳዝን ባአላህ 😢😢😢😢😢 እረ ነበልባል ጠፋ በሰላም ይሁን ያአላህ በራህመትህ ጠብቀው 😢😢😢😢❤❤
@TasheNati-o8b
@TasheNati-o8b 15 күн бұрын
አቤት አባቴ ❤❤❤
@ayalasahallo2378
@ayalasahallo2378 14 күн бұрын
ሠወች አረ ነበልባል የት ጠፍ እባካችሁ አፉልጉን
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 16 күн бұрын
በርታ ንጉሴ❤❤ ከባድ ነዉ😢😢😢 በየስፍረዉ ስጥፍ በርታ ንጉስ ነዉ ምለዉ እደገና ደልቸ ነዉ ሌላ ኮሜት የምጥፈዉ ❤❤
@genetkebede278
@genetkebede278 15 күн бұрын
እንኳን ቀረችብህ እግዚአብሔር ይወድሐል
@EeEe-iz7xe
@EeEe-iz7xe 16 күн бұрын
😭😭😭😭😭የአለህ.የረቢ.ሚን.አይነት.ዘማን.ለይ.ደረሰን😢😢😢
@Ethioenate
@Ethioenate 15 күн бұрын
የአባትህ አምላክ አሳካው እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን🙏
@yirgalme7190
@yirgalme7190 16 күн бұрын
ያሳዝናል የኔ ከርታታ አባት ፈጣሪ ይርዳችሁ ወይ ጊዜ ማርያምን ህይወት እምናውቅ ያረብ ሀገር ሴት አግቡ
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs 16 күн бұрын
😮😮😮
@alemualehegn2620
@alemualehegn2620 14 күн бұрын
እውነትሽ ነው እማምነው ሴት አጥቼ ብቻየን አረጀሁ ሽማግሌ ምታገባ ትገኛለች?
@yirgalme7190
@yirgalme7190 14 күн бұрын
@@alemualehegn2620 የኔ ወንድም እድሜ ፀጋ ነው ግን ወረት ሳይሆን እውነተኛ ፍቅር ካለ ምን አለ
@alemualehegn2620
@alemualehegn2620 13 күн бұрын
@ የጠላሁት እና ዝም ብሎ መኖርን የመረጥሁትም ወረተኛና ጥቅም ፈላጊ እደበዛ ስላየሁና ውነኛ አፍቃሪ በአገር ቤትም ሆነ በውጭ እንደለለ ስላየሁ ነው
@yirgalme7190
@yirgalme7190 13 күн бұрын
@@alemualehegn2620 ሁሉም አንድ አንድ አደለም ሚስትክንና ቤትክን ወዳድ ከሆንክ ምን ጎሎት ልትወጣ ትችላለች ሲቀጥል ወዶቹ እኛን ሴቶቹ እናተን እየተፈራራን ቆመን ቀረን
@RozaSied-j6n
@RozaSied-j6n 14 күн бұрын
ምርጥ አባት ጀግና ተፈልጋዉ ለህግ ይቅረቡ 😢😢😢😢
@TasheNati-o8b
@TasheNati-o8b 15 күн бұрын
መች ተዘፈነ ለአባት ❤❤❤❤❤
@alganeshe4053
@alganeshe4053 15 күн бұрын
Thank you daddy l hope Long life Amen 🎉🎉🎉🎉
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 15 күн бұрын
ወይ ሃገሬ እንዲህ የተበላሸ ሃገር ሆነ በጣም ያሳዝናል ወንድ ልጅ መድፈር 😭😭😭 ወይ ጉድ በጣም ያማል 💔💔 እንኳንም ገለው ቢጥሉህስ ኖሮ ። እንኳን ህይወትህ ተረፈ ገንዘብ ሰርቶ የሚገኝ ነገር ነው። ተባረክ ወንድሜ ንጉስ።
@JainamJainam-j1u
@JainamJainam-j1u 16 күн бұрын
ጉድ እማይሰማ የለም😢😢😢
@Amina-u1g
@Amina-u1g 15 күн бұрын
የኔአባትአላህእረሜናጤናይሠጡህ
@ספרזאודה-נ3ד
@ספרזאודה-נ3ד 16 күн бұрын
ኧረ ጉድ የማይታይ የማይሰማ ነገር የለም 😂
@merikonjo798
@merikonjo798 15 күн бұрын
የኔአባት🎉🎉❤❤ተመስገን
@mduae2013
@mduae2013 16 күн бұрын
ንጉስ በርታልን አላህ ይከተልህ ያግዝህ 👍👍👍❤❤❤❤
@תמראשטו-ו2צ
@תמראשטו-ו2צ 16 күн бұрын
❤👍🏿👍🏿💪💪💪💪🩷💪💪🩷💪💪🏼💕💪🏼🧠💪🏼🩷💪🩷💪💪🏼🩷👍🏿💪🏼💪💕
@Ethioenate
@Ethioenate 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጋዜጠኛው
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 16 күн бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚዮ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 16 күн бұрын
ሌዚቢያን ነችማለትነው እንኳን በህይወት መጣህላቸው ለአባትህ አዮዞህ የኔጌታ ንጉስሚዲያ በርታልን ነበልባልንንም ፈልጉት ጠፍቷል ፈልጉት ዘንድሮ በወንድሞቻችን ጋዜጠኞችላይ የመጣው ምንድነው ጸበልም ይጸበልልልል
@Habesha28
@Habesha28 16 күн бұрын
Respect for this KZbinr❤!hopefully you guys will be able to find them and his Dad!
@NaryOuannes
@NaryOuannes 16 күн бұрын
አባትየው ግን ማአሸአላህ ውልደክ በዝተክ የልጁ ልጅ አሳያቸው ባለፈው መ ማር ነው
@guyatunura1682
@guyatunura1682 15 күн бұрын
ጋዜጠኛ ሰላምና ጤናን ፈጣሪ ይስጥልኝ 🙏ለአንተ አክብሮት አለኝ የእኚህን ደካማ አባት የልብ 💔ስብራት እንባ ያለእናት ያሳደጉትን አባት ከእግዚአብሔር በታች በእግዚአብሔር ምሪት ስለአገናኘሃቸው ከነስራ ባልደረቦችህ ተባረክ 🙏🙏🙏 በዚህ አጋጣሚ ከቀን ጅቦች ከሰው መሳይ ዘንዶዎች እራስህን ጠብቅ ከነባልደረቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y 15 күн бұрын
ጀግናችን በርታ ነበልባ❤❤❤ወዲማችን ጠፍቶን ፈልጎት❤❤❤
@EnatNgus-s4o
@EnatNgus-s4o 16 күн бұрын
አረ ምን ዘመን ደረስነ አረ ፈጣሪ በሞተ ይቀናል ምነዉ ባልወለድ ብቀርስ ምን አላይ አልሰማ ነበር ኤጭ ንጉስ ተባረክ በርታ 2:03
@Selam.Asmara
@Selam.Asmara 16 күн бұрын
Bravissimo Ngus! Kefetari betach yezihn abat desta yemelesk.❤❤❤
@FathimaUae-cc3mt
@FathimaUae-cc3mt 16 күн бұрын
ፈጣሪ ይማር አይዞ
@Sarasarayahoo
@Sarasarayahoo 16 күн бұрын
ንጉስየ ❤❤
@ZerfeZede
@ZerfeZede 16 күн бұрын
አቤት አቤት እግዝዮ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ ጌታ ሆይ ድረስልን እነኚ አጋንንቶች እእግዝያብሄር ይገስጻቸዉ ስራቸዉን ይስጣቸዉ ድሮ ድሮ ወንድ ነበር የሚደፍረዉ አሁን ደግሞ ሴቶች ተደራጅተዉ ወንድ ልጅ መድፈር ጀመሩ ባለጌ ሴት አሰዳቢዎች አሳዳጊ የበደላቸዉ እንኳን ነብስህ ተረፈ አባትም እንኳን ልጅህን አገኝህ ጋዜጠኛዉ ተባረክ ምክንያትዋማ ስድስት ስልሳስድስት ትሆናለች
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs 16 күн бұрын
😢😢😢
@genetkebede278
@genetkebede278 15 күн бұрын
አቤት ጌታ እንዴት ታጋሽ ነህ ዘላለመ የተረገሙ ይሁኑ ዘራቸው አይባረክ አሳዳጊ የበደላቸው
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 15 күн бұрын
ነበልባልን ፈልጉልን ወንድሜ ጠፍቶብናል😢😢😢 ድንግልማርያም ትጠብቅሕ ባለሕበት ነበልባል😢😢😢
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 16 күн бұрын
አይይይይ ይሄ ዘመን ምን አሳዬን ያራቢ
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz 15 күн бұрын
አይ አባት ሺ አመት ኑሩልን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤እግዚአብሔር
@ayaalshikh12alshikh
@ayaalshikh12alshikh 16 күн бұрын
እረ እባካቹ ነበልባልን ሚድያ ፈልግልን እባክህ
@weraheliyegetalijji
@weraheliyegetalijji 15 күн бұрын
የ ንጉስ ሚዲያ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤ ዎንድሜ ተባረክ ❤ኑርርርርር ❤❤ ያው መጨረሻ ዘመን ደርሰንል ካባድ ነው 🥹😢
@helendagnew8325
@helendagnew8325 16 күн бұрын
Please Please help this guy 😢❤😢
@Saada-z3z
@Saada-z3z 16 күн бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር ይብዛልህ ንጉስየ ።ጉድ ማለት አሁነው የኢቶ ወዶች ጥንቅቅ አርጉ ሴት መሆኔን ጠላሁት ውድም እቤት አንጥተህ አስረህ ቢላ አግለህ እዛው ቦታ ተኩሳቸው ንደትህ ይውጣልህህህህህህህ
@SophiaSophia-ul6cl
@SophiaSophia-ul6cl 6 күн бұрын
የኔወድም 😢😢😢አቤሽር አባትህን አላህ እድሜና ጤናይስጥልህ❤❤
@yonatanalemayehu7357
@yonatanalemayehu7357 15 күн бұрын
ህክምና ሳይሆን ፀበል ውሰዱት።
@amenial9947
@amenial9947 16 күн бұрын
😢ነበልባል የት ገባ
@bethlehemadugna7076
@bethlehemadugna7076 16 күн бұрын
ነበልባል ሚዲያ ጠፍቶብናል። ፈልጉልኝ እባካችሁ
@dehabmohammed7308
@dehabmohammed7308 16 күн бұрын
እንዴት ደስ ይላል እንኳን ተገኘህ
@MobileHouse-p2v
@MobileHouse-p2v 16 күн бұрын
ነበልባል የትገባ🎉🎉🎉🎉🎉
@mimochahin1335
@mimochahin1335 13 күн бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ😢😢😢😢
@Zakiryousef-j9m
@Zakiryousef-j9m 16 күн бұрын
እረ ንጉስ እባክህ ነበልባልን ፈልግልን
@NaryOuannes
@NaryOuannes 16 күн бұрын
ንጉሱ በናትክ ነበልባል ጠፈተአል
@MobileHouse-p2v
@MobileHouse-p2v 16 күн бұрын
አዲስ ጎጆ የትገባ 🎉🎉🎉
@WySh-d7u
@WySh-d7u 16 күн бұрын
,እግዜኦ ምን ጉድ ነዉ እምንሰመዉ 🥹🥹🥹🥺
@BeAldit
@BeAldit 16 күн бұрын
እር ዘንድሮ ተገላበጠብን ምንድነው የንሰመው ❤❤❤❤❤
@هياءالطحامي
@هياءالطحامي 16 күн бұрын
አረ ምን ጉድ ነው የምሰማው
@ሙሉውርቅ
@ሙሉውርቅ 16 күн бұрын
ምን አይነት ጉዲ ነው እር ስው ወደት እየሄድን ነው ጠንክር ወንድማችን
@Hayuyoutub
@Hayuyoutub 15 күн бұрын
ኡፍ በለቅሶ ጨረስኩት አይ አባትነት
@JamelaJamela-ti5yv
@JamelaJamela-ti5yv 15 күн бұрын
ሰወችየ ነበልባል ሚዲያ ምን ሁኖ ይሆን 😢ጠፋ
@rvhdfy6794
@rvhdfy6794 16 күн бұрын
አይይይ እችን ዱንያ😢😢😢😢
@بويوسفبودلامة
@بويوسفبودلامة 16 күн бұрын
በስማም የሰይጣን ዘመን ደረስን እግዚኦ
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 16 күн бұрын
ንጉሥእባክህነበልባልጠፈምንሁኗነዉ🎉🎉🎉
@Mimi-h3l6l
@Mimi-h3l6l 16 күн бұрын
አይ አባት ታድለክ እሳቸው ስላሉክ እድለኛ ነህ
@maimohammed2764
@maimohammed2764 16 күн бұрын
ባክህ ንጉስ ልጁን የኤችኣይቪ ምርመራ ኣስደርጉለት በዙ ጊዜ የመድፍር ጥቃት የሚፈፅሙ ሴቶች የበሽታው ተጠቂ ናቸው😢
@Mamey-t4t
@Mamey-t4t 15 күн бұрын
እባካችሁ ጋዜጠኞች ነበልባልን ፈልጉልን እነዛ ባለ ጅብ መንጋወች ችግር አድርሰውበት ነው እርግጠኛ ነኝ
@kelemkebede3423
@kelemkebede3423 16 күн бұрын
ችግሩ ያለዉ ቤተሰቦቻ ጋ ስለሆነ ቤተሰቦቿ ጋ ነው ትልቁ ሴራ ያለው ልጅቷ ሲጀመር የቀረበችው ለበቀል ነው ስለዚህ ቤተሰቦቿ መመርመር አለባቸው ::
@AbabuAbabu-f8e
@AbabuAbabu-f8e 16 күн бұрын
Ezgoo marina kiristoos 😭😭😭😭
@EtabezahuMetaser
@EtabezahuMetaser 16 күн бұрын
Ayizoh teregaga abet yemeyasikenu abat aleh le abatih tena edime yisitilih.
@Martejes
@Martejes 16 күн бұрын
ምን አይነት ጊዜ ደረስን
@Amzee-q2m
@Amzee-q2m 16 күн бұрын
Ufff miskiina wllh baga lubbuun hafte 😢 qabeenyasa deebisaafii adaraa 🥺♥️
@Asfan-n5h
@Asfan-n5h 16 күн бұрын
አቤት Ethiopia ገና የፈጠሪ ቁጠ የዎርድብናል😢😢😢😢
@Aminat725
@Aminat725 16 күн бұрын
በጣም የቀን ጨለማም አለመውረሡ
@tesfamender8516
@tesfamender8516 16 күн бұрын
Yene natt tebarek pls wede hig wesedut 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️🇪🇷🇧🇻
@genetasgedom7537
@genetasgedom7537 16 күн бұрын
ጋዜጠኛው ግምትህ ትክክል ይመስለኛል የሙሽራዋን ቤተሰቦች አፈላልግ
@adanodesalgn1687
@adanodesalgn1687 16 күн бұрын
ሰላም የንጉሠ ሜዲያ እረ ነበልባል እና አዲስ ጎጆ ጠፍተዋል ፈልጋቸው እባክህ ?
@MHussain-f4d
@MHussain-f4d 16 күн бұрын
እባካቹ ነበልልባል ወንድም የተገባ እባካቹ ፈልጉት በዙጠላቱች አፍርቱአል
@SaraSara-iw9rl
@SaraSara-iw9rl 15 күн бұрын
ንጉሴ በናትህ ነበልባል ፈልገው ጠፍ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 7 күн бұрын
ጅግናችን እባክህ የኤች አቢ መርመራ ይደረግበት 😢😢😢😢😢😢😢😢
@abebabelay3021
@abebabelay3021 16 күн бұрын
እነዚህንማ ተከታትለህ ለፍርድ አቅርባቸው ንጉስ ሚዲያ
@JessonT
@JessonT 11 күн бұрын
Brother you are lucky to have the best father be proud
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 16 күн бұрын
አዲስ ጎጆ እና ነበልባል ከሚዲያ ጠፍተዋልና እባክህ ፈልጋቸው😢😢❤
@alem5097
@alem5097 16 күн бұрын
ይሄ. ነገር. የድሮ. አባቶቻችን. በናቶቻችን. ላይ. የሰሩት. ግፍ. ይሆን. ለዚህ. ትውልድ. ወንዶች. ዠተረፈው. ኧረ. ጉድ. ነው ወንድ. ወጣቶች. ሞኞች. ሆነዋል
ደርቆ የቀረው መጨረሻ | እቃውን መቆጣጠር አቃተው !!
19:02
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 129 М.
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:52:00
القران الكريم مباشر Holy Quran live
Рет қаралды 1,4 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
አራገፋት አዲስ ሙሉ ፊልም(Aragefat) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:40:01
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 52 М.
AFARTANKII (40) QISO OO UGU SAAMEYNTA BADNAA_2022 iyo 2023_ SHEIKH MUSTAFA.
3:26:03
IFTIN BROTHERS STUDIO
Рет қаралды 2,6 МЛН
የመኝታ ቤት ምስጢሮች ሙሉ መፅሐፍ ትረካ : የመፅሐፍት ዓለም
3:47:54
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 54 М.
How To Speak Fluently In English About Almost Anything
1:49:55
EnglishAnyone
Рет қаралды 3,3 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН