KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፍቅርና ክብር በረሱሉ (ﷺ) ጎጆ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV
1:20:48
ከባለቤቴ ጋር እንዴት እንግባባ? || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV
1:29:03
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
It works #beatbox #tiktok
00:34
"ሙሽራ ቤት እስከ መግሪብ ምን ትሰራለህ?" || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ
Рет қаралды 32,557
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 614 М.
Minber TV
Күн бұрын
Пікірлер: 168
@nesrujemal2675
Жыл бұрын
ሱብሀነላህ ምናልባትም እስከዛሬ መዘግየቴ ለኸይር ነበር ያልኩት ይህን ፕሮግራም ስታደም ነው ብዙ ግዜ የታወቀ ነው እግረመንገድ ካየነው ውጭ እንዲህ በስርዐት ስለ ጋብቻ የነገረንም ያወቅነውም የለም ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ወንድሞቼ
@jjnnv7872
Жыл бұрын
አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍ለዳሌክተሮች ሺ ላይ ቀጥሉበት ማንንም አታሳዩ በቃ ኒቃብ ቦታውን አጥቶ ነበር ሴት ከወንድ ተቀላቅሎ በዛላይ የታዳሚው ምኞትና ሀሳብ ትምህርቱን ብቻ አስተላልፍልን ❤🙏ጀዛኩሙላህ ኸይር
@asmabiru6036
Жыл бұрын
ወይ ጉድ መቼም እንከን አናጣም እኛ ሰዎች አላህ ያግራልን እንጂ
@asmabiru6036
Жыл бұрын
ውድ ወንድሞቻች ኸይር ሥራችሁ አላህ ይቀበላችሁ❤
@monamohammed5046
Жыл бұрын
Ustazachen jzk nurelen Allah yetebkeh telek temhert le ymmaw eyasetelalefk new Allah ketwtekamewichy yargen
@Gnd-jo3sv
Жыл бұрын
መሀመድ ፈረጅ ለኡስታዝ በሱስ ዙሪያም አንድ ፕሮግራም ብተመቻችሁ መልካም ነው ከስልክ ሱስ ጀምሮ በብዙ አይነት ሱስ የተጠቃ ብዙ አይነት ሰው ስላለ በተለይ ወጠቱ የወደፊት ረእዩ እንደይጨልም ከአሁኑ ብትሰሩ ብዬ እላለሁ🙏💐 ኡሥታዝ እናመሠግናለን በርቱልን
@ZaynabZawdu-h6l
Жыл бұрын
ገራሚ የሆነ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው አላህ ምንዳችሁን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ
@zekiya7868
Жыл бұрын
ውይ ሥንቱ አለፈ ከጂምሩ አሥከትደር መመሥረት ያለው ነገር ከባድም ቀላልም ነው ብቻ ትዳር ውሥብሥብ ነገሮች ያጋጥማሉ ጠካራ መሆን ያሥፈልጋል ለጎጆዬ ፕሮግራም ትመቹኛላችሁ እውነታውን ሥለምታሥተምሩን ❤❤❤❤❤
@semiramohammed1423
Жыл бұрын
ያላገባችሁ ለማግባት መንገድ ላይያላችሁ እድለኛ ናችሁ ከዚ ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁ .ኡስታዝ አብድል ገፋር ሚያነሳው ሀሳብ ወላሂ በጣም ድንቅ እኮ ነው
@Ayi_Sewu_
Жыл бұрын
ያአላህ ዛሬኳ ስለ እኔ ያወራችሁ እስከሚመስለኝ ድረስ ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥኳቹ😢 በተለይ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ከትላልቅ ሰዎችጋ የሚያወዳድሩን ነገር ቀሪ ሂወትን ያሻክራሉ ብቻ አልሀምዱ ሊላህ
@KadijaMishoro
Жыл бұрын
😂አው ከወልድኩ በሆለ ወንድ ሚበል ነገር ጠልቼ አራብ ሀግር ሸዊጄ ተሰደድኩ
@Ayi_Sewu_
Жыл бұрын
@@KadijaMishoro ኧረ ያንቺስ ከፋ 😂 ሁሉም ሰው አንደዛው አንዳይነት የሚመስለኝ ነገርስ ሚስኪን 😢
@makiredi
Жыл бұрын
ውስታዝ በጣም ወደ ኋላ ተመልሼ እንዳይ አረከኝ አንድ ሳምንት ሁሉ ምንገናኝ የነበረው ድክም ብለን መኝታ ላይ ነበር የነበረው እንግዳ በጣም አሰልቺ ነበር ይህን አዛ አርጎኝ ስለነበረ ታናሼ ሲያገባ በግዜ ሆቴል እንዲያድሩ አረኩኝ ስተት ይሆን
@ZahraAdem-q6d
Жыл бұрын
ወላሂ ቀላል አይደለም በተለይ ለሴት ግን ያልፋል!!!የሚያልፍ ሁሉ እስከማይመስለኝ ድረስ ዛሬ ላይ በትዳር 13 አመት ሆኖኛል አልሀምዱሊላህ!!! እና እህት ወንድሞቼ ያልፋል እንዳትሞኙ እሺ ❤❤❤ትዳሩ ሲቀጥል ዋጋሽ(ዋጋህ መታወቁ አይቀርም
@cookwithm919
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@ibnulidrisibnul3163
Жыл бұрын
ምበሮች ማሻ አላህ ሁልጊዜ የምታቀርቡ ስራችሁ አጂብ ያስብላል 🌺 ሳስበው ዘውጀ ሳልህ የማገኝበት ሰፈር ይሄ ይመስለኛል ክክክ) ረበና ሀብለና ምን አዝዋጂና ወዙሪየትና ቁረተ አዩን ወጀአልና ሊልሙጠቂና ኢማማ💐
@Alahwaki
Жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ መወደው ፕሮግራም ነው በ Palatine ሚሞቱት ሙስሊሞች አላጅ የጀነት ያርግቸው አላህ ከናተጋ ይሁን ያረብ😢☝🕌🇵🇸🕌💪👈🇵🇸
@amiendris9818
Жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ታዳሚ ባለመኖሩ ጀግሞ አሳምሮታል ብዙ ጊዜ ስላገኛችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@BdbbBbsb-th9tm
Жыл бұрын
መሻአላህ ለእኛም ለወንዶቹም በጠም አሪፍ ፖራግራም ነው
@hawahawa7709
Жыл бұрын
ወሏህ ያለ ተጨባጭ ነው እሙሽራ ቤት መቆየት በተለይ ደግሞ ድንገት ሳይናገሩ የሚመጡ ሰዎች የስራችሁን ይስጣቹ ።በእነሱ መምጣት ከመደሰቱ ይልቅ ወደ መጨናነቅ ነው ሚገቡት ሙሽሮቹ በተለይ አድስ ስትሆኑ የደረሰበት ሰው ያውቀዋል
@نسرين-ش5و
Жыл бұрын
ማሜ በጣም አንደበተ ጣፋጭ ኡስታዝ በየትኛውም ፕሮግራም or ኢስላማዊ መግለጫዎቹ ልብ ውስጥ ሰርስረው ሚገቡ ናቸው ወጀዛኩም ነስሩን ለዉ ስታዞቻችን ስል በምክንኛት ነው በይበልጥ ሜበር ፕሮግራም ውስጥ በእንግዳነት መል ክ ተገኝታቹ እምታስተምሩን የኔ መንገድ ሶፊንም ጨምሮ አላህ እናንተን ይጠብቅልኚ
@ካፍሽነኝ
Жыл бұрын
ላይቭ መሥሎኝነበር ያላ አላበረከቲላህ የምንጠቀምበት ያድርገን
@Hadiya-e4q
Жыл бұрын
ቆይ እደኔ በጉጉት እሚጠብቃቸው ማን ነው
@merdiaimam3217
Жыл бұрын
Alhamdulillah!! I wish this was thought to young adults planing to start a family as one month prep course .I don’t think in any level of Islamic teaching this is addressed or educated to this detail.
@حوا-س7ل
Жыл бұрын
ማአሻአሏህ,ኡሥታዝ😅 እዴት አወክ በኔላይ የደረሠውን ነገር ነው ያወራሀው, ሡብሃነሏህ የሚገርምም ፖሮግራምኘው አሏህ ይጨምርላችሁ ማሜ ማአሻአሏህ አሌይክየወሎን ቤህሪ, በዴብ ዘርዝራችሁታል እቅልፍ እዴፋኝ 8ከለሊቱ ይቀመጡነበር😀
@ኩንፈየኩን-ፐ1ጸ
Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት👍👍👍
@cookwithm919
Жыл бұрын
Mashallach 👍👍ኡስታዛችን አሏህ ይጨምርልህ እንዲሁም ማሜ ልብ ውስጥ የሚገባ ንግግር ነው ......
@mehbubamehbuba1219
Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
@teybamamde9243
Жыл бұрын
ጡሩትምህርት ነው እናመሰግናለን ወድሞቻቺን!!!
@Fatmaahmed-h6r6q
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ቆንጆ ትምርህርት ነው አላህ ይጨምርላችሁ ታዳሚ አለመኖሩ ደግሞ አሪፍ ነው
@alweyaseid3528
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነው
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
Жыл бұрын
መሸ አለህ በጠም ደስ የሚል ትምህርት ነው ውድ እህት ወድሞቼ ቦተ ሰተቹ አደምጡ ወለሂ በጠም አስተመሪ ትምህርት ነው ጄዘ ኩሙለ ካይር ኡስተዜ መሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@weinitywein2915
Жыл бұрын
ጀዛከላህ ሄይር ኡስታዝ በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ❤
@حوا-س7ل
Жыл бұрын
ወሏሂ በጣም የማይጠገብ ፖሮግራምነው ጀዛኩምለህ👍👍👍🙏
@ሐልማነኝኡሙሙሳ
Жыл бұрын
ባጣም እናማሳግነሌን ኡስታዘችን ሹክራን💐💐💐
@ሽቱነኝየኡስሚየስኡድእናት
Жыл бұрын
ማሻ አላሕ ምታወሩት ሁሉ የኔን ላይፍ እያስታወሰኝ እየሳኩ ነዉ ማዳምጣቹ እና ገና በተጋባን ባስር ቀናችን ሐይድ ስላየሑ መዉለድ አይችልም ብዬ ቁጭ ሐኪም ቤት ሒድን አሑን አልሐምዱሊላሕ 2 ወለድኩ
@mekya777
10 ай бұрын
ጀዛኩመላህ አላህ ኸይረን
@azimu1974
Жыл бұрын
Thank you so much, good job!!!! I really appreciate and I got a lesson
@asmamuhammed9343
Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ጀዛኩመላህ ኸይር
@Nasrimustefa532
Жыл бұрын
Ustaz Badru Hussen Next part ❤❤🌎
@ሚጣ-ጰ8ዘ
Жыл бұрын
የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ስለልቦና ይጎዳል በጣም ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Ayi_Sewu_
Жыл бұрын
የማይጠፋ ጠባሳ ጥሎ ይሄዳል 😢😢
@ካፍሽነኝ
Жыл бұрын
ልረሳ ቢባል የማይረሳ ጠባሳ ...😌 አለኩሊሃል አላህ ኸይር የሻልን
@ኩንፈየኩን-ፐ1ጸ
Жыл бұрын
በጣም የደረሰበት ያውቀዋል 👍😢😢😢😢
@AminaMuhammed-cw2fx
Жыл бұрын
እኔ የባሌ ቤተሰቦች በተለይ እህቶቹ እና እናቱ በጣም አሰቃይተውኛል በጣም ክፊ ጊዜየ አሳልፌየ ተፈታሁ ልጄን የሚወድ ጡሩ ቤተሰብ አጋጠመኝ እሱ ግን መከራውን እያየ ቤተሰብ የምጠላ ከእሱ የምታርቅ ሚስት ሰጠው አሁን አውፍ በይኝ አሉ ሁሉም ለሰላምታ በአመት 1 ጊዜ አይደውልም እ
@ሚጣ-ጰ8ዘ
Жыл бұрын
@@AminaMuhammed-cw2fx በጣም እህቴ የሰው ክፉ ንግግር አይድንም ሁሌም ትዝ ሲልሽ ያማል አብሽሪ መገፋት ጡሩ ነው
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዞቼ ብዙ ለፍቼ ብዙ አሳልፌ የገነባሁት የ13አመት ትዳሬ በበቅፅበት ፈረሰ እኔ ብሆንም ፍች የጠየኩት ከተፈታሁ ቡሀላ በጣም ተጎዳሁ ማገገም አቃተኝ አልሀምዱ ሊላህ አለኩሊሀል ይሄ ሁሉ የደስታ ግዜ አልፎ ነበረ አንድም ቀን ፊት ተዟዙረን አናቅም ተራርቆ መኖር ፍቅራችነን ቆረጠው😢
@aminaa4058
Жыл бұрын
አብሽሪ የኔውድ ይህ የሁላችንም ህይወት ነው😢😢
@ibnulidrisibnul3163
Жыл бұрын
ኢሻ አላህ አብሽሪ ላንቺ የተሻለው አላህ ያውቃል ጡሩ ትዳር አላህ ይለግስሽ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
Жыл бұрын
@@ibnulidrisibnul3163 አሚን ጀዛኪላህ ኸይር
@Ummah1-
Жыл бұрын
ጀዛኩምኣሏሁ ኸይረን በጣም ጥሩ እውቀት በተለይ ለወንዶች እየሰጣቹሁ ነው ! እውቀት ካለመኖር ብዙ እህቶች ችግራቸውን ከካለመረዳት በሽታ ላይ ወይ ሁለተኛ ኣልወልድም ይላሉ
@YOURWAYTRAVELAGENT
Жыл бұрын
Minale yane sageba yihen program aychew beneber!!!betam tiru hasab new shukren!!!
@remlanassir1844
Жыл бұрын
በረካ ሁኑ ኡስታዝ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን
@azimu1974
Жыл бұрын
Thanks, betam tekami lesson new, yhene aweke bihone set yfsesew ebay lkfu gize betkemte nber, ezi ga 1 teyake alegne y tenagariwochu side yalew sew meden new maderg yalebet???? , 1semeto edalesema malf ,2 respond maderg lebtsebu, 3 bnesu bota hono yekerta meteyke weys Eden bale ayeee liyachawetushe felgew new eko ymil melse msette .
@mekiyakamel7587
Жыл бұрын
በጣም እርግዝና ሰዕት አይደለም ህማም ኖሮ በይኖርም እንኳን እንዲሁ ብስጭት ብስጭት ነው የሚለው መተኛት አይማች መቀመጥ አይመች አምሮት ወይኔ መሜ ግጥም ነው አልክ😂😂 እኔ ቡና መብለት ነበር የመረኛ እስከሁን መተው አልቸልኩም ስቆላ እንደ ቆሎ ነው ይገርማል ብቻ 😂😂
@hananesane7184
Жыл бұрын
Walekumi aslami worahmatulhi wobarakatu jazakumi Allah kayri ❤ Allah sali tidari yiwofiqani insha Allah
@sadahs4112
Жыл бұрын
በተርፈ።አላህጀዞችሁንላህይክፈላችሁ።ጥሩትምርትነው።
@Ummah1-
Жыл бұрын
መርሓባ ለጎጆየ❤❤❤❤❤
@Ahlam_gelagay
Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ስንት አመት በትዳር የኖሩት ዘመዶቹ ጋር እያነፃፀርኩ የኔ ባል ምንም እንደማይችል እያሰብኩ ነበር😂 ወላሂ ሞኝ ነበርኩ ለካ 😢
@Ayi_Sewu_
Жыл бұрын
😃😃😃
@aminaa4058
Жыл бұрын
😂😂😂😂 እንማር ቅመሞችየ
@EeEe-mz3kq
11 ай бұрын
😮😮😅
@طلبةلعلم
7 ай бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ ቀጥሉበት በዚህ መንገድ ጀዛኩሏህ ኸይር እናተ ሥታወሩ እኔጋ የነበር ነገር ያያቺሁት ነው የመሰለኚ። ሁለቱ ነገሮቺ ግን የትዳሬ መፍረሥ ሰበብ ነበሩ ። አንደኛው የባለቤቴ ቤተሠብ የመጣ ነው አንተ አለቺው ለምን አንቱ አላለቺም የሚል ግን በእድሜ አሱ30 አካባቢ ነው እኔ 24 ነበርኩ እና ምንም ማክበርንእጂ አንቱ ለማለት ግዛቤ የለኚም ነበር። ሁለተኛው ታላቅ እህቴ በጣም ቀልደኛ ነበርቺ እና አንድ ቀን አብረን እያለን ሣዋራት ሰውየሺ ደህናነው አለቺኚ እሱም ሰማ ከዛ ጓ ብሉ ኡኡኡኡኡኡ ማለት ያዘ ሁለየም እህትሺ እንዲህ አለቺን እያለ ጠቅ ሲያረግ በሆነ አጋጣሚ ተለያየን ።
@طلبةلعلم
7 ай бұрын
ጀዛኩሏሁ ኸይረን
@seadaahmed3975
Жыл бұрын
የሰርግ እለት ስላለው ትርምስ ሰኞ ጧት ላይ የባል ቤተሰብ ብራንባር ሰበረ እያሉ እየጨፈሩ ገንዘብ ሰብስበው ለሙሽሪት ይሰጣል በወሎ ይህ ነገር ምንም ዳእዋ እየተሰጠበትም አይደለም ኢስታዝ ጀዛከላህ
@KedijaAwel
Жыл бұрын
Mashilah yemwedachu yemakebrachu ustaz ena Mami allah ytebkachu
@nurethassen9696
Жыл бұрын
Shukren members, Esti selebahel, Ena sheraw, Gabecha, surtel rehem meqtel bednm genzaba yegolnal... Mest, setmote, ehtwal magbat, balsemot wendmun magbat...
@HikmaShamil-w2o
Жыл бұрын
Shukrn.ya.ahi
@zyadashepa9122
Жыл бұрын
አንዳኝናኝ 🌹🌹🌹ወሌኩም ሰለም ወራመቱለህ ወበራከቱ አለህን
@ليلهايمام
Жыл бұрын
ወላሂን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ማሻአሏህ
@MaMo-f7w
Жыл бұрын
በጣምአሥተመማሪነውእናመሠግናለንወንድሞቻችን
@amaamm6192
Жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ በጣምነዉ የምከታተላቸሁ በረቱ ወላሂ ብዙተምሬለሁ አልሀምዱሊላህ አላህይጠብቃቸሁ
@هديةهدية-ب6ك
Жыл бұрын
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
@Nasrimustefa532
Жыл бұрын
Kalid Kibrom 💚 Next ❤
@UbahUbahhussein
Жыл бұрын
Jezakumullahu khayren
@zaynaberitbano9184
Жыл бұрын
የቴሌ ግረም ልከቹን ከስር አስቃምጡልን በረከአለሁ ፉኩም ጥሩ ትምርት ነው
@zaharaseid7113
Жыл бұрын
የቴሌግራም ሊካችሁን አስቀምጡ ፕሊስ
@Ummah1-
Жыл бұрын
ንፅህና በጣም ኣስፈላጊ ነው የእውነት
@zeibebaseid2860
Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገንጌታ ፈገግታችሁ ኑኑይላል
@ካፍሽነኝ
Жыл бұрын
የሚገርም ሀሳብነው ወላሂ ላላገባችሁ እህት ወንድሞች በደንብ ኮርስ እንውሰድ ሀቂቃ የመጀመሪያው የቤተሰብ ግንኙነት ላይ ዋጋ ያስከፍላል
@Alhamdulilah37
Жыл бұрын
جزاكم الله خير حبايبي ❤
@sadahs4112
Жыл бұрын
ግንአንድጥያቄአለኙ።እሄንንሁሉ።እየተማርን።ለምንፈቻ።በዛ
@nejattube2395
Жыл бұрын
ማሻአሏህ ደሥ የሚልትምህርት
@Ummah1-
Жыл бұрын
ሁሌ ንፅህና ኣስፈላጊ ቢሆንም በሙሽርነት ሰኣት ደሞ ይበልጥ ኣስፈላጊ ነው
@JewareAbafita
Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ
@EmuAbuki123
Жыл бұрын
ንፅህና በጣም አስፈላጊ ነው😢😢😢
@اناالمسلمالحمدلله
Жыл бұрын
😢😢😢እሱማ ቁጥር 1 ነው
@MamiAlem
Жыл бұрын
ማሻ አላ አላ ይጠብቃቹ ❤❤🎉
@seadahussin9104
Жыл бұрын
Masha allah
@EmuAbuki123
Жыл бұрын
የስቃው ብዛት ዳግም እዳልወልድ ፍራቻን ፈጥሮብኛል😢😢😢 ግን እፈልጋለሁ ደግሞ በጣም ያስፈራል መከራ ነው አልሀምዱሊላህ መቸም😢
@ibnulidrisibnul3163
Жыл бұрын
ፍራቻ የፈጠረብሽ ምክንያት ምንድነው?
@EmuAbuki123
Жыл бұрын
@@ibnulidrisibnul3163 ከጅማሮው ጀምሮ እስከምወልድ ድረስ በጣም ታምሜ ነበር ፣፣፣ ምጡ በጣም ቆየብኝ በዛላይ ህመሙ ወገቢ እስካሁን ያመኛል የዶኩተሮቹ ተሳትፎ በጣም ይረብሻል ያሁሉ ይመጣብኛል አስር ልጅ የተመኘሁት አንዱን አስር ያርግልኝ ብየ ተስፍ እድቆርጥ አርጎኛል።ለሁሉም ነገር ግን አልሀምዱሊላህ ጤና ልጅ ስለሰጠኝ ፈጣሪዬ
@emuyahya9351
Жыл бұрын
አህለን ውዶች ግን ታዳሚ በየአገሩ ተሳታፊ ማድረግ ቢቻል አሪፍ ነበር በድምፅ እኛ በጉጉት ነው የምጠብቀው ግን ጥቅቁ ቢገባን እደውም በተጠባባቂነት ብዙ ሰው መኖር ነበረበት ኸይር😊
@الهمافتحليابوابرحمتك
Жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
@argoba3210
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህ ሰጠብቃቹህ ነበር
@faristekbir2299
Жыл бұрын
አህሌን ወሳህሌን ወመርሀበን ለጎጆዬ
@munaali2129
Жыл бұрын
JazakAllahu Khayran. Useful lessons if everyone is working on it!!!!👍👍👍
@meryamealemu8336
Жыл бұрын
Jazakalahyer
@hawulethawulet-oh9tu
9 ай бұрын
እውነትነው በተለይ የከተማሰው
@firdosali9399
Жыл бұрын
Bezihu yketl weym setochn atakrbu
@abduhussenhussen5697
Жыл бұрын
Ajiib
@ሶፊያአረጋ
Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገንጌታ ፈገግታችሁ ጀዛአኩሙላህ
@hadiyahadiya1399
11 ай бұрын
እዉነት ነዉ ወላሂ ሴቶቺ በጣም እነፈረል
@BdbbBbsb-th9tm
Жыл бұрын
በተላይ ግልፃኝነት ነው ዋናው
@sabrijsabrin3817
Жыл бұрын
Masha allah 🥰🥰🥰🥰
@arabiarabi8795
Жыл бұрын
ሱበሀንአላህየእኔቢጤ👉👂👈👆ለጣአደምጢ
@sadahs4112
Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም. ቴሌግራም።የልቀቅልን።አካዉት።።
@selambekalu-hk6tn
11 ай бұрын
1st impression is the last impression
@kedijamohammed5003
Жыл бұрын
Mashallah ustaz
@ሐልማነኝኡሙሙሳ
Жыл бұрын
እኔ ባጣም ፋገግ ያደረገኝ ነገር አማረኝ ያምበል ነገር መቶ ቡር ሰልፍ🥀🥀🥀
@aminakhala-c7r
3 ай бұрын
ሀሰለመለይኩምሀጎጆዬበጠምነውየሚወደውመሸሀለህሀለህዪጨምርለቹሁ
@MuridHussien
Жыл бұрын
that was fascinating mashallah
@Faezaa-s3z
Жыл бұрын
Mashallha endez yeshalal without odeyans
@Ummah1-
Жыл бұрын
ሱብሓነክ ያረብ!
@hihdiyifhduf1122
Жыл бұрын
well come😊
@mekiamuhammad2168
Жыл бұрын
Bysamntu bgugut Ymayw program ❤
@ስሉአለነብይቲዩብ
Жыл бұрын
የቴሌግራሙንሊክ ለጥፉትኮሜትላይ
@وينانينا
Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር ሀቪቪ የትዳር ኮርስ ተምሬልሃለሁ 🤗
@zemassefa1397
Жыл бұрын
ቢያምራትም ግጥም ነው ልፅፍ ምችለው 😂😂😂😂
@ZabibaMohammad-u7v
Жыл бұрын
ዛሬ ታዳሚ የሉምዴ አንዳድ እሚነሱ ነጥቦች አሪፍ መልክት አላቸው ከታዳሚ ስለዚህ ለሁለተኛው ይቅረቡልን❤❤❤
@awelseidabdulkadir9891
Жыл бұрын
ERE USTAZ HULUM TEKEKEL NEW GEN LESNTU FATHA YEKERAL JEZAKELAH
1:20:48
ፍቅርና ክብር በረሱሉ (ﷺ) ጎጆ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 38 М.
1:29:03
ከባለቤቴ ጋር እንዴት እንግባባ? || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 55 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
1:36:25
አስፈሪው የዘንድሮ ሠርግ ... በሶለዋት ተጀምሮ በዳንስ? ||
Minber TV
Рет қаралды 42 М.
1:16:43
ስለ ትምህርት... ኃይማኖትን መሰዋት | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 20 М.
1:09:57
የማይለወጠው ለውጥ ብቻ ነው! | ለጎጆዬ አዲስ የቤተሰብ ፕሮግራም | ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 37 М.
36:59
ሐረግ ( ክፍል 36)
ለዛ
Рет қаралды 137 М.
6:19
የነዋሪውን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጠው የመኖሪያ ቤት ልማት መርሐግብር
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 34 М.
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 728
24:33
የ10 ሚሊየን ሽልማት ዕጩዎች! ማን ያሸንፍ ይሆን? | መወዳ መዝናኛ | Meweda Meznagna | Meweda Entertainment
Minber TV
Рет қаралды 9 М.
1:00:34
እንዴት ልዋብ | ክፍል 1 | ልዩ ዝግጅቶች | Special Programs | #Endet #Lewab
Minber TV
Рет қаралды 2,5 М.
1:17:06
“ሴት ልጅ ትዳር ፍለጋ ብትወጣ ነውር ነውን?” || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 29 М.
22:54
የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ልማት ስራ |ወቅታዊ
AddisWalta - AW
Рет қаралды 36 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН