ከባለቤቴ ጋር እንዴት እንግባባ? || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 55,640

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер
@yusufhassen4291
@yusufhassen4291 Жыл бұрын
ከባለፈው ፖሮግራም በኋላ ባለቤቴ የበለጠ መልካም ሁና አግኝቻታለሁ።
@Ummah1-
@Ummah1- Жыл бұрын
እንደ ሁኔታው ነው ! ግን በስራ ጉዳይ ካልሆነ እራቴን ከልጆቼ ጋር በልቼ እተኛለው ! እሱ ህሊና ላለው ሰው ትምህርት ነው ❤
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
ኧረ እኔ ስልኩን እሰብረዋለሁ😂😂
@Ummah1-
@Ummah1- Жыл бұрын
@@rukiya6481 በምን ታናግሪዋለሽ ስራ ሲሄድ? ተመልሰሽ መግዛትሽ ኣይቀርም ከምትከስሪ ብታኮርፊ ይሻላል😂😂😂😂😂
@kamilabdurahman7323
@kamilabdurahman7323 Жыл бұрын
ተይ እንጂ እህታችን ብትጠብቂው አይሻልም?
@Ummah1-
@Ummah1- Жыл бұрын
@@kamilabdurahman7323 እኔና ልጆቼ ጠብቀን እና ተጣርተን ኣልሰማ ሲል ነው በልተን እንተኛለን ያልኩት !
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Жыл бұрын
Ustaze allah yetebekeh
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ኡስታዝ ሙሀመድዬ ሲል ሲያምርበት ወላህ😊
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ሲሉ ማሻአላህ❤❤❤
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
አይ ትዳር ብዙ ተወራለት ብዙ ተማርልነት ብዙ ሰማንለት አጂብ ፍቺው ደግሞ ይገርማል ብዛቱ አኡዙ ቢላህ እኔም ከማልሆነው እሱም ከማይሆነኝ እን ታክሲ ጉዞ ከሆነ ትዳር ጠብቀኝ የመዳም ቅመሞች አላህ ስደትን የሚያስረሳ ያማረ ህይወት ይስጣችሁ መሀመ እኛ ኡስታዝ ጀዛኩሙላህ ኸይር በርቱ!
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
አሚይንንን🎉🎉
@HamduAbedla
@HamduAbedla Жыл бұрын
ቢስ ሚላህ ለጎጆዬ ወቅታዊ አስፈላጊእናአስተማሪ ነው እኩዋን ለእኛ ለሙስሊሞች ለሊሏች ሀይማኖቶችም ጠቃሚ ነው ማሻ አላህ
@ZahraAdem-q6d
@ZahraAdem-q6d Жыл бұрын
ምርጥ ኘሮግራም ነው በጣም ቆንጆ አላህ ያግዛችሁ!!!ወላሂ በብዙ እየተማርኩበት ነው።በሂዎቴም ለውጦችን እያየሁበት ነው። ጀዛኩሙላህ ኸይረን!!❤❤❤
@TMG-b4w
@TMG-b4w Жыл бұрын
Mashaallah ይሄ ደርስ ከዛሬ 13 አመት በፊት ብሰማው ትዳሬ አይበተንም ነበር የአሁን ትውልድ ተጠቀሙበት በደንብ jezakiallahu heyren ustaz
@ኒኢምk
@ኒኢምk Жыл бұрын
በጣም እኔ አደዛ የሚሰማኝ የምር
@ZahraAbdo-g8g
@ZahraAbdo-g8g Жыл бұрын
አብሽሩ ለኸይርን ነው
@TMG-b4w
@TMG-b4w Жыл бұрын
ትክክል ሁሉም ነገር ለኸይር ነው
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 Жыл бұрын
ትክክል የኔም ሃሳብ ነው በሙሰሊሙ ነውር ተደርጎ ነበር የሚታየው ነበር በፊት አሁንም አንድ አንዶች አልነቁም መንቃት ይኖርብናል አሪፍ ርዕሰ ነው
@firdosali9399
@firdosali9399 Жыл бұрын
Ye allah keder huno bale enditagesegn allah aregelgn enji enem yhe chgr neberegn communication chgr
@neba466
@neba466 Жыл бұрын
ለወደፊት ከማስበው በላይ ትልቅ ትምህርት ሰታቹኛል😍😍❤
@aishaabajebel3042
@aishaabajebel3042 26 күн бұрын
Ustazaye Allah edmehin yarzmlin
@ለይላረሻድ
@ለይላረሻድ Жыл бұрын
አንድ ለማካፈል ምፈልገው ነገር አንድ ባል በጊዜ መግባት እየቻለ ይረፍድና ውጭላይ ሆኖ በፍቅር ቃል ያወራሃል ልክ እቤት ሲመጣ ተቆጥቶ ይገባል ምንም ሳይሆን ተደጋጋሚ ለምን ሲባል ከጋደኞቼ ወደዚህ ስመጣ ያስጠላኛል ይላል እስኪ ይሄን ቢመለስልኝ ሁለት መልክ ውጭ ሊላ እቤት ሌላ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
የደረሰበት ነው የሚረዳው አወ እንደዚህ አይነት ወንዶች አሉ ሁለት ፊት ነው ያላቸው ።ውጭ ላይ ጥሩ ለመባል ሚስቶቻቸውን እራሱ ረግጠው አልፈው ሌላ ሰው ለመርዳት ይፈልጋሉ ።ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ ነው እረ አንዳንዱማ ለሚስቱ ከአስቤዛ ጋ ያስጠለበችውን የሞባይል ካርድ ቶሎ ይቀበላሉ ።ለውጭ ሰው የ100 ካርድ ልከው ልስጥህ ሲሏቸው አልፈልግም እያሉ ሲገባበዙ ይህን ሁሉ ያመጣው መሆንን ሳይሆን መምሰልን የሚፈልጉ ናቸው እሰቡበት
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Жыл бұрын
እደኔ አችበፈበገግታለመቀበልሞክሪአምረሽተውበሽሁሊምእቤቱእደዴናፍቀውአርጊውያች ችላማለትይሆናል አምረሽተውበሽሞቆሽ ጠብቂው እሱካን ባይቀርብሽለመቅረብሞክሪልክእደህፀንለጨወታድርያፍቅርንአሳዬውበፈገግታተውበሽውዴ አብሶልብሶችሽንየቀኑንልብስቀይረሽእሱሊማጣሲል ልጆችሽንአሳምረሽቤትሽንአሳምረሽ ያማረምግብሰርተሽ ልጆችሽንአስተኝተሽአናግሪውይሀንባህሪውን ታሞይሆናል
@neimaali7125
@neimaali7125 Жыл бұрын
❤ሡበሀን አላህ የኔ ም ችግርም እንደዚህ ነው ከባድ ሂወት
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Жыл бұрын
ቤትሽን እራስሽን ፏ አድርገሽ ጠረኑን አሳምረሽ የቤትሽን የራስሽን ጠብቂው ሰከን እረጋ ያለች ሴት ሁኝ
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Жыл бұрын
@user-kk2tn4dg1u እንደኔ ሃሳብ አምሽቶ ብለሻል የሚያመሸው በሥራ ነው ወይሥ ዝም ብሎ በሥራ ምክንያት ከሆነ የሚያመሸው ሲመጣ ፈገግ በይና ውድዬ መጣህ ብለሽ ግንባሩን ሳሚና ተቀበይ እመኚኝ ወቶ እቤት እሥኪመለሥ ነው የሚጨንቀው ዝም ብሎ ከሆነ የሚያመሸው ልጆች ካሏቹ ለምን ከኛጋር ትሆንም በጣም እኮነው የምትናፍቀን ብለሽ በፈገግታ ማሥረዳት እንጂ እኛ ወንዶች አምሽቷል እና ኮሥተር ብዬበት ወይም ተቆጥቼው አሥተካክለዋለው የምትይ ሴት ካለሽ ተሳሥተሻል
@asiyawussen9304
@asiyawussen9304 7 ай бұрын
its very important program it may continue in different languages such as english that will be good thank you very much ustaz and Minber TV keep it up good work
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 Жыл бұрын
ማሸአላህ አሪፍ ፕሮግራም ነው ወክቱን የጠበቀ ርዕሰ
@AhemdMohammed-p4o
@AhemdMohammed-p4o Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እሄ ፕሮግራም እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ ካለ ላይክ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ Жыл бұрын
መሸ አለህ ጄዘ ኩሙለ ከይር መሜ ኡስተዝ አለህ ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጠቹ አለህ የበርተቹ በጠም ደስ የሚል ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@khayriyahussin9992
@khayriyahussin9992 Жыл бұрын
ማሽአሏህ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነበር ብዙ ቁም ነገሮችን አግኝተንባታል ጀዛኩሙሏህ ከይር
@yutubrayan4019
@yutubrayan4019 3 ай бұрын
ትምርቱ በጣም አሪፍ ነው ይቀጥል የምጨምረው ጥያቄ አለ አብዛህኛው ወንድ የሚስቱን ሀላፍትና አይወጣም በአላህ አትለፉኝ በተለይ አረብ ሀገር እየላኩ የሚያንከራትቱን ተራሴ ጀምሮ በደንብ ይነገራቼው 😢 ለምን እራሳቼው ሀላፍትናውን አይወጡም ይሄ ነገር ይቅር አላህን ይፍሩ
@BehryaHassen
@BehryaHassen 3 ай бұрын
mashallha betam tru mabirariya tru timhirt new yagrgnehut
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የኛ ውድ ነብይ ሰለዋቱረቢ ወሰላሙሁ አለይህ
@hawulethawulet-oh9tu
@hawulethawulet-oh9tu 10 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ወንድምመሀመድ እናመሠግናለን እኔ በጣም ተምሬበታለሁ
@omermohammed-v3j
@omermohammed-v3j 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ
@jemalebrahim1129
@jemalebrahim1129 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም አላህ ያግዛቹ ጀዛኩሙላህ ሐይር
@HappyBirds-tz7fj
@HappyBirds-tz7fj 4 ай бұрын
ቤት ገብቶ ሲጠራ ዝም ስላለ ስልኩ ቀምታዉ ከጣለች ገጎደኞቹ እየቃመ አምሽቶ በኩለ ለሊት በእቅልፍ ቀስቅሶ በር ክፈቺ ሚሉት ወዶች ምን ይደረጉ በጠረባ እበላቸዉ? 😂😂😂ኡስታዞቼ ረዥም እድሜ ይጣቹ አሪፍ ትምትነዉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
ቢዚ የሚያደርግ ጉዳይኳ ቢኖረው እኔ ና እራት ቀርቧል ብየ በተደጋጋሚ ስነግረግ መምጣትኳ ባይችል ስጨርስ እመጣለሁ እያለ ከሆነ እሽ አልፈዋለሁ ። በንቄት ሰምቶ እንዳልሰማ ከሆነ ጉዳዩ ከልጆቸ ጋ በልቸ የተረፈውን ፍሪጅ ነው ማስገባው ሆ ቢያንስ አሙቆ ይብላና ይቀጣ 😮 መብራቴን አጥፍቸ ለሽ እራሱ ያቃል ምን እንደ ሰራ ወሏሂ ሴት ልጅ ምንም ቤሳ ቢስት አይኑረው ተደማጭነትንና የሚያከብራትን ነው የምትፈልገው ።እኔ መቸም ለቆርቆሮ ቁሳቁስ ቅድሚያ አልሰጥም ቢኖር ጠልቸ ሳይሆን ከክብር አይቀድምም
@media_123
@media_123 Жыл бұрын
በእልህ አታሸንፊውም በምግብ ደግሞ መቅጣት የለብሽም በተረጋጋ ሰአት ጭቅጭቅ እንዳይመስለው አድርገሽ ብትነግሪው የተሻለ ነው
@SalmanGrain
@SalmanGrain Жыл бұрын
Btme. Gurum. Now.
@Hikuhikuhikuhiku
@Hikuhikuhikuhiku 2 ай бұрын
Weda fridge west basgebaw megbun aseweteto enen new meketegn haqiqa
@NuruSuleyeman
@NuruSuleyeman 17 күн бұрын
yehan vedio mayet hiwota la 100% lewet ametetale jzk
@MiskiyaAman-w4f
@MiskiyaAman-w4f Жыл бұрын
እሷ የባሏ panado ናት 😂😂 እኛ ቤትም ይሂ በሽታ አለ ችግር ነው አላህ ይዘንልን በጣም ቁልፍ ሀሳብ ነው ለጎጂዬ እከታተላለሁ ግን ይሄ ርዕስ ያበደ ነው ሱብሀናላህ
@seidyhedego3890
@seidyhedego3890 Жыл бұрын
ASELAMUALEYKUM this is very interesting portion cominication is very inportant.for me this is main thing
@ኡምሱመያ
@ኡምሱመያ Жыл бұрын
ማኩረፍን እመርጣለሁ ጥፋቱ የሰዉየው ነው እቃውን አልሰብርም እቃው አልበደለኚም ሰዉየውጂ ግን ትዳር ማጣታቸንን ሳፍልገው ግዚ ባለመስጠታቸው ልባቸን ቆሰለ። ስቃይ ሆነብን
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩመላህ ኸይረን ኸይር አልጀዛ ያሬት እኛ ሴቶች እደምንሠማው ወዶቻችንም በሠሙት እና እደወድማችን ወደ ራሣቸው በመለሡት ያአላህ
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ Жыл бұрын
የኔ ገጠመኝ ወላሂ እኔ በስልክ እያወራሁት ገና ስጀምር ስለሆነ ጉዳይ ልነግረው እኔኮ ታምሜ ነው ግን ገና ዙሪያ ጥምጥም ስሄው መጀመሪያ ስለ በሽታው ስለ መድሀኒቱ ታውቃለህ ብዬ ስጠይቀው ቆይ መጣሁ ብሎ ስልኩን ዘጋው ድጋሜ ደውሎ ምን ነበር ሳይለኝ ሳይለኝ ረሣው መሠል እኔም እልኬ 4ወር ሆነኝ ሳልነግረው አለሁኝ ማዳመጥ ማለት ትልቅ ነገር ነው በራሴ ስለሞከርኩት ሰውን ማዳመጥ ደስ
@misbahabdellah6403
@misbahabdellah6403 Жыл бұрын
mn malet nw? mane tegoda? arfesh hasabeshen akafeyew ymn lej lej mechote nw
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ Жыл бұрын
@@misbahabdellah6403 😃😃 እልኬስ ማን ይግዛኝ የት ሂጀ ልሽጠው
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ Жыл бұрын
​@@misbahabdellah6403ለምን ዘጋባት መጀመሪያ ማዳመጥ ነበረበት
@aishaabajebel3042
@aishaabajebel3042 26 күн бұрын
It’s very important point Jzk
@diniadem7852
@diniadem7852 Жыл бұрын
Wey Ustaaz mashaallah allah melkam serahin yewdedlik betam new minberochenim antenim yemamesgnew kalat yelgnim wellahi
@meremaasfaw799
@meremaasfaw799 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ የጨምርልህ አብዛሀኛው ታሪክ የኔነው ለሴትየዋ የሰጠኸዉ አንድ ሰአት ለኔ አይበቃኝም ግን ከማዘን በስተቀር ምንም ማድረግ አልችልም ሁሉም አለፏል ወጣቶች እድለኞች ናቸው ይህትምህርት በመኖሩ አላህ ይጨምርላችሁ ።
@nebiltadesse
@nebiltadesse 11 ай бұрын
As wr wb mashaAllah nw programachihu betam yemtanesut gudayi Hulu teru nw miste betam tketatlewalech endew kechalachihu miste endtmarew yemfelgew ngr alegne 2ligoch alun miste demo betam tesadabi nat lijochachinen tsadebalech serategna tsadebalech ebakachihu yihen guday esti be programachu asgebulegne jezakllah
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ በጣም ደስትላላቹ የሴቶች ያላቹ ቦታ በጣም ሰፊ ነው አሉ ግን በየ ቤቱ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@ZahraAdem-q6d
@ZahraAdem-q6d Жыл бұрын
በተቻለ መጠን ቶሎ እንዲመጣ ለማድረግ እሞክራለው። ካልመጣ እኔ የማደርገው ለሱ ድርሻውን አስቀምጥና ልጆቼ ጋር እንበላለን ።ጭቅጭቅ አልወድም!!ሰው የሚፈልገውን ነገር እንዲያደርግ መተው ይቀለኛል።
@hayunanuri9286
@hayunanuri9286 Жыл бұрын
Nice gn le balebetsh /mist yefelegutn neger yadrgu blesh metew yelebnm bye asbalew
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ Жыл бұрын
እኔ ምንም የማያለያይው ነገር አለያይን ግን አንድ ልጅ አለን. እኔን አይረዳኝም ብቻ አልሀምዱሊላህ❤❤
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እኛንም የማዳም ቅመሞችን አላህ ምርጥ ትዳር ይስጠን ኢሻአላህ ብዙ ከናተ እየተማርንነዉ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@funnynebilo8078
@funnynebilo8078 Жыл бұрын
Migerm program new touch yargal yehulunm sew bet masallah allah yechemrelachu
@firdosali9399
@firdosali9399 Жыл бұрын
Beallah yesewochun hasab andandu be media baykerb
@amazingtube9507
@amazingtube9507 Жыл бұрын
የዛሬው ጠጠር ያለ ነው! በጥፊማስ እየተመታን አሰማም ቡናችንን እየጠጣን እናደምጣለን እንጂ 😂 አጂብ ነው እኔ ትዳር እንድህ ቀውጢ አለም መሆኑን ያወኩት በናንተ ነው እስኪ ደሞ እየኖረን እንኮምታለን እንጂ አሁን ቃሉ ራሱ እየከበደብን ነው 😅። በርቱልን አላህ ልፋታችሁን ቆጥሮ ብዙ ትዳሮችን ያብጅ!!
@ajmant1850
@ajmant1850 Жыл бұрын
የሆሽ ትዳር ማለት እቃቃ ጫወታ መሰለሽ😂
@አልሀምዱሊላህ976
@አልሀምዱሊላህ976 Жыл бұрын
ማሻአለሰህ በጣም ሀሪፍ ሀሳብ ነው
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl Жыл бұрын
Masha Allah betam harif meker nw jezakum Allah kheyran
@zulfazulfa7127
@zulfazulfa7127 Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይረን በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርቱ
@umumuhammed1426
@umumuhammed1426 8 ай бұрын
Ewnet new...shekuren ustaz
@fatumahusen6779
@fatumahusen6779 Жыл бұрын
ምረጥ ኘሮግረም ነዉ በጣም ጀዛኩሙላህ ካይረን
@argoba3210
@argoba3210 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን ጥሩትምህርትነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seadaahmed8327
@seadaahmed8327 Жыл бұрын
ኡሰታዝ ሰልክህን
@salihajewar7757
@salihajewar7757 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የዛሬው ደግሞ በጣም ይለያል ኡሰታዝ እያዝናናክ በብዙ አሰተማርከን ራሴን እንዳይበት ረድቶኛል ጀዛኩሙላህ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ
@asmamuhammed9343
@asmamuhammed9343 Жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር
@nurethassen9696
@nurethassen9696 Жыл бұрын
Shukren members, Esti. Sele" qenat tenshe belun, wanew yetdar mefrse meknyat new beya amnlew
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 Жыл бұрын
ጅዛኩም አሏህ ኸይረን ጀዛእ
@fathiyafathiya1247
@fathiyafathiya1247 Жыл бұрын
Ibakachun bale chit iyadrg aschageren min yishalnal
@MiskiyaAman-w4f
@MiskiyaAman-w4f Жыл бұрын
እኔ ባለትዳር እና የልጆች እናት ነኝ ሲቀጥል በተነሳው ሀሳብ ላይ የሁሉም ቤት አናኗር ይለያያል ሆኖም ግን የራበው ስው ገና ከበር ሲገባ ነው ምግብ የሚጠይቀው እንዴቀርብ so ይህ ስው የመብላት ፍላጎት ላይኖረው ይችላል ስለዚህ አንዴ ከተጠየቀ በቂ ነው አይደለም መደጋገም ከልጆቺ ጋር እበላለሁ ከፍለገ ውስዶ ይበላል መስበር መቆጣት ምን አመጣው ። ኸይር ስራቹን አላህ በጀነት ይመንዳቹ
@sameerakwt1811
@sameerakwt1811 11 ай бұрын
አለ እኔ የምስራበት ቤት ምሳ ላ አባታቹው ካልመጣ እጃቹ እንዴታረጉ ይባላሉ ልጆቹው ስእል ሽንት ቤት ጉብቶ አይወጣም ብዙ ግዛ የላ የባ እያሉ ሽንት ቤት ይመታሉ ከበሉ ስንት የላችሁ ብሎ ይመጣል ይጠበቃል ግዴታ ነው
@Muni-k-u5r
@Muni-k-u5r Жыл бұрын
Betam betammmm mirt program astamari nawu batalay lalagabut
@aminakhala-c7r
@aminakhala-c7r 3 ай бұрын
መሸሀለህበጠምተምችቶኝልበጉጉትነውለጎጆዬየኢወደወለው
@seadaseadamuhamed8329
@seadaseadamuhamed8329 Жыл бұрын
Masha allah arf temert new allah yechemerlachu
@seadetube5367
@seadetube5367 Жыл бұрын
እህ በሳቅ የተሞላ ፕሮግራም ❤ ወላሂ ለጎጆየ ፕሮግራምን ቀን ሳይሆን ማታ ተኝቸ ነው የማዳምጠው ምክንያቱም አቴሽኜ ሳይሰረቅ ሌላ ድምፅ ሳይረብሸኝ ከራሴ እየተወያየሁ የማዳምጠው ያ ሰላም እደት ጨርሽ ስተኝ ደስ እደሚለኝ ❤ አቦ እስማርት የሆነ የትዳር አጋር ይወፍቀን እህ ትዳር እውቀት ፍቅር መተማመን መግባባት ከለለው ወላሂ ሲግልነት ይሻላል።
@AsAs-yu5hy
@AsAs-yu5hy Жыл бұрын
ማሸአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ተበራቱ
@ZemuAli-z1s
@ZemuAli-z1s 3 ай бұрын
Sent ayenet gojio alen YaALLAH selam seten
@HappyBirds-tz7fj
@HappyBirds-tz7fj 4 ай бұрын
ቤት ይፍረደዉ አላህ ሶሊህ ያርን ያርግልን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@umhiba9730
@umhiba9730 Жыл бұрын
እኔም ባሌ እወድሻለው ሲለኝ ስለምፈራ እሺ ነበረ ምለው የኔ ውዱ ባሌ ግን እሺ አይባልም እኔም እወድሃለሁ ነው ሚባለው ብሎ ፍቅርን ያስተማረኝ ጀግና ባል ነው አላህ ያቆይልኝ ❤❤❤❤❤
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ
@ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ Жыл бұрын
ማሻአላህ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ እኔማ አመሠግናለሁ ነበር የምለው😂😂😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
​@@MdMeeqa-tr1zo😂😂😂😂
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه Жыл бұрын
​@@MdMeeqa-tr1zoያችስ ከፋ የምር እኔ በጣምነው የምፈራው ቁሜ ቀረሁ ኡኡኡኡኡ
@zenbenaser5313
@zenbenaser5313 Жыл бұрын
😂😂enem endeza new mlew lemn endehone alakm ahunm afralew 😂😂yefkr Kalat metekem mefogager ymeslegnal gn slemafr new
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 Жыл бұрын
ልጆቼን አብልቼ አስተኛለሁ ግን ሚያነበውን ነገር ግን አልጥቀውም እናደዳለሁ አኮርፍለሁ እተኛለሁ በቃ
@aeshagumata2674
@aeshagumata2674 Жыл бұрын
ባሌ እድያፈቅረኝ ዱአ አዲርጉልኝ እኔ በጣም ነው እና የምወደው እድረዳኝ እዳዳምጠኝ ልክ ነሽ እድለኝ
@EmusaneSiej4jjd
@EmusaneSiej4jjd Жыл бұрын
Walekumi aslmi woramatulhi wobarakatu masha allha mirxi porograminow jazaki allha kayiri ❤❤❤❤
@Tubemat748
@Tubemat748 Жыл бұрын
Mashaa Allah really I love this program. Jzkumullahu khyeren. I’m gonna apply it in my life. May Allah sw help me specifically with children. when there is misunderstanding between the couples they reflect their anger on their children. That makes the kids uncomfortable oh it’s our big problem. May Allah forgive us.
@فطومفطوم-د7ض
@فطومفطوم-د7ض Жыл бұрын
አሚን
@Nezifa-j3n
@Nezifa-j3n Жыл бұрын
Shukren
@Aነኝየከላላዋ
@Aነኝየከላላዋ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቸሁ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
በትክክል እንደ ሰጣችሁት አስተያየት ከሆነ አልኸምዱሊላህ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
የዛሬው ጫን ያለ ነው ግን ደም መነሳቱ ግድ የሆነ ነገር ነው የምትመነጨቅ ትኖራለች አላስብም ልትናገር ትችላለች እጂ ወላሁ አለም ነገር ግን ትነሽን ጥፊት በጣም ትልቅ ጥፊት መቀየር ነው ባል እኮ ነው ልጅ አይደለም ተነጥቆ የሚወረወርበት ባይሆ ምርር ያላት መሆን አለባት ❤😊 ወዶች ግን ከምራቹ ነው እሷ ትክክል ናት ያላቹት እኔ ግን ሳስበው በንዴት በጠረባ የሚጥላት ይመስለኛል ሆሆሆ ወድ የፈለገ ቢያጠፊ በክብሩ ይደራደራል እዴ??
@MD-ks2ox
@MD-ks2ox Жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ሀሬፊ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ግን አስተያየት መስጠት የምፈልገው እሱ የያዘው ነግር እስከሚቀማ ድርስ ምን አደርሰው ማለቴ የሚስራውም ሁነ የሚፀፈውን ላለማቆርጥ ከፈለገ እሳን ይቅርታ ትንሽ ስለምቆይ ወይም ስራስላለኝ ነው እናተ ቡሉ እና ተኙ ማለት ይችላል እኛንስ ለምን ክፉ ታረጉናላችሁ😂😂
@Umubilalul-
@Umubilalul- Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር የማዳመጡ ነገር መታሳብ አለበት! እኔ ባልተቤቴ ሳወራው አያዳምጠኝም እያወራሁት ቆይቸ ምን አልሽኝ ይለኛል ከዝስም እኔም እናደዳለሁ ይህ ነገር በተደጋጋሚ ነው ሊያስተካክል አልቻለም ይሄ ታዳ እንደት ይታያል እስኪ መላ ስጡኝ
@Umubilalul-
@Umubilalul- Жыл бұрын
የነገርኩትን ጉዳይ ቆየት ብየ ስጠይቀው ብለሽ ነበርደ? እኔጃ ይለኛል
@fayiza-m9z
@fayiza-m9z 29 күн бұрын
ወለይኩም ስለምወራህማቱላይ ወባረከቱ ዋድሞች
@kedirnure4610
@kedirnure4610 Жыл бұрын
Mashialahe
@benjaafar6115
@benjaafar6115 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ፈቃደስላሴ እባላለሁ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም በስራ አጋጣሚ ከብዙ የእስልምና እምነት ተከታይ ጓደኞቼ ጋር የተሻለ ቁርኝት አለኝ በህይወት ዙሪያ እና ሁሴን የሚባል ጓደኛዬ ነው ጭንቀቴን ተረድቶ ገጹን ያጋራኝ አመስግኑልኝ እኔ መስጠት የምፈልገው እኔና ባለቤቴ ከተጋባን 9አመታችን ነው የ8አመት ሴት ልጅ በጋራ አለን እሷ ደሞ በተለያየ ጊዜ ከተለያዩ ሰዎች1 ሴትና 1ወንድ ልጆች አሏት በግሏ
@SeadaGetachew-o6l
@SeadaGetachew-o6l Жыл бұрын
አላ ይጨምርላቹ
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 8 ай бұрын
Wa wr wb ahlen
@Hanif323
@Hanif323 Жыл бұрын
አረባ ነገር እያየ እደሆነ በልቸ መተኛት ነው ጥሩ ነገር እየሰራ ከሆነ ልጆቸን አብልቸ መጠበቅ ነው እሱን አይ ትዳር 😢😢😢 ከባድ ነው እኮ አላህ ያስተካክልልን
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
እረምንም ጥርጥር የለውም በጥፊይ 😅😅ነውየሚጠናገራት የሀበሻወድ ክክክክክክሆሆሆሆ እዳትሞክሩት 😊
@mekiamuhammad2168
@mekiamuhammad2168 Жыл бұрын
BetaaamYmewdew program not ew wlahi Allah jzachwn ykfil
@munaali2129
@munaali2129 Жыл бұрын
BarkAllahu feek Ustazuna. Where can we get the book? The Amharic translation one 🙏
@ሁድሁድዩቱብ
@ሁድሁድዩቱብ 11 ай бұрын
የኔ ትግስተኛ ባል ዛሬ ሁሉ የኔጥፋት መሆኑ ገባኝ እሱየሆነ ታግሶኛን
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
ወአሊኩም እሠላም😢😢ማሻ አላህ
@fetiyamohamedawol458
@fetiyamohamedawol458 Жыл бұрын
Aslmlkm jezakumullahu heyren,pls yeminanebew meshaf sile tidar beteley silelijich astedadeg ena bahry…ye edget dereja yeminiredabetin meshaf ustaz bitekumen bertu 🙏🙏🙏
@ለይላረሻድ
@ለይላረሻድ Жыл бұрын
ሰላማሌኩም እንደኔ ሀሳብ በስራ ጉዳይ ከሆነ እኔ ልጆቼን አብልቼ አስተኛለሁ ጠብቄው አብሬ እበላለሁ
@umasam6820
@umasam6820 Жыл бұрын
Masha Allah ❤❤❤❤
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 Жыл бұрын
Ktlobet mrete programe nwjzaklahii❤
@user-ul7tb5fl7
@user-ul7tb5fl7 Жыл бұрын
ከልጆቼ ጋር በልቼ ለጥ 😂
@NsraAa-t9g
@NsraAa-t9g 2 ай бұрын
ባሌ:ክቢሩን:እንደ:ሚፈልገው:ሁሉ:እኔ:ደሞ:የሚፈለገው:መደመጥን:ነው።የሚፈለገው:እንኳን:ባይስራው:ቢሆን።❤❤
@firdosali9399
@firdosali9399 Жыл бұрын
Ye tadami hasabun meret meret argachhu akrbut atabzut.ye ustazn hasab atasatrubn
@Samira-g4p
@Samira-g4p 4 ай бұрын
አለህ፡ዪጫምርለትሁ፡ጥሩትምህሪትናው
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
ወላሂ. 😂😂ሙሀምድ ፈርጂ በጣም ያስቀኛል አለኩላሀል በርቱልን
@WediKene-c5q
@WediKene-c5q Жыл бұрын
سبحان الله Mashallah konjo program .... y ustaz address kalchu please please
@fatiabajihad6821
@fatiabajihad6821 Жыл бұрын
Maasha'alllaa
@sadatoumer5328
@sadatoumer5328 Жыл бұрын
I like it 👌
@elhamshemsu8519
@elhamshemsu8519 Жыл бұрын
Aww ye communication kihlot siltanawn yet enagegnalen?
@bvxxvvc1249
@bvxxvvc1249 Жыл бұрын
ማሸአላህ
@NsraAa-t9g
@NsraAa-t9g 2 ай бұрын
እኔ:ቢሆን:ዘም:ቢዬው:ከልጆቼ:ምጊቡን:አበላችዋለው:እሱን:በስቢር:እታገስዋለው።የስራው:ጥፍት:እስኪያየው:ዲርስ:እንጂ:ነጥቄ:ለውርውር:አለችለም:እንደኔ❤❤❤🎉🎉🎉
@AhmedAhmed-bi1vk
@AhmedAhmed-bi1vk Жыл бұрын
አላህን👍👍
@shemsyaabdu194
@shemsyaabdu194 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም እንዴት ናችሁ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ቁጭ ብየ እየሰማሗችሁ ነው ጀዛከላህ እኔም ባለቤቴም ከገደል አፋፍ ላይ ነን የሚታደገን ኸይር ሰሪ እንፈልጋለን ወይም ካውንስሊንግ ማለቴ ነው የኡስታዝ ቢሮ የት እንደሆነ አድራሻውን ብትጠቁሙኝ ???
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
አሏህ ያስተካክልልሽ የኡስታዝን ቁጥር ስጧት የምታውቁ😢 ነግ በኔ ነው
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
ቴሌግራምላይ ግቢና በውስጥ አናግሬቸው አለልሽ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያውርድላቹ ለሸይጧን በር አትክፈቱ በአላህ😢😢
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ከትዳር በፊት ለፍቅር እጅ አትስጡ!
1:29:06