No video

ሙሽሮቹ_በደመራ_በዓል

  Рет қаралды 10,824

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

10 ай бұрын

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
www.youtube.co...

Пікірлер: 60
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው አቤት ውበት እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🎉🎉🎉
@Askeren1561
@Askeren1561 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ጋብቻቸውን ይባርካላቸው።
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 10 ай бұрын
ስናስቀና እኮ አቤት ውበት❤❤❤❤
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማኀበር ቅዱስ ጠብቅልን🙏🙏🙏💚💛❤🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@Mahder368
@Mahder368 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 10 ай бұрын
አሜን ሰላምን ይላክልን አምላካችን
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የአመት ሰው ይበለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@monaleshm1218
@monaleshm1218 10 ай бұрын
😊😊😊❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለብረሃን መሰቀሉ👏👏👏👏👏❤💚💛
@user-gw4bc6hh2b
@user-gw4bc6hh2b 10 ай бұрын
እዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን ተመስገን ጌታ ሆይ ሀገራችን ጠብቅልን
@sisay2020
@sisay2020 10 ай бұрын
ውይይይ ተዋህዶ እንደው ከነክብራችን እኮ ስናምር እንኳን ደስስስስ አላችሁ
@Samsung-be6xi
@Samsung-be6xi 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@Mahder368
@Mahder368 10 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@tinahailu748
@tinahailu748 10 ай бұрын
Zemare Meliaktin Yasemalin Wegenochea !Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Eskizelalemu Tebekilin Barkilin Kedeselin!
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 10 ай бұрын
እኛ ኦርቶዶክስች ስናስቀና ስናምር ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ፍቅርን አብዝቶ ይስጠን ለሀገራችን ምህረትን ይላክልን እመቤቴ ከልጅሽ አማልጅን።
@saradebesay5551
@saradebesay5551 10 ай бұрын
Amen Amen Amen!!!
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 10 ай бұрын
Amen 🙏🏻 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 10 ай бұрын
እንኳን አደረሠን ለመላው ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ወንድሜ አንድ ነገር ላሥቸግርህ ሠሞኑን አንድ የጠመጠሙ አባት ሶፈኒያ የሚባል ፓሥተር ቃለመጠየቅ እያረጋቸው ሣለ ቤተክርስቲያንን እና አባቶችን በሚያወርድ ንግግር እየተናገሩ ነውና ከቻላቹ በህግ እንዲጠየቁልን እንፈልጋለን በእግዚአብሔር ስም 🙏🙏🙏
@almazmissgina560
@almazmissgina560 10 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ 🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏💚💚💛(💛❤️❤️🎉🎉🎉🎉🕯🕯🕯🕯🕯
@Mahder368
@Mahder368 10 ай бұрын
Elllllllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 10 ай бұрын
እንኩዋን ለመስቀል በአል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሄር ሀገራችንን ይጠብቅልን በመስቀሉ ይባርክልን ሰሏሟን ይመልስልን አሜን
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 10 ай бұрын
ከታሰበበት የቤተ ክርስቲኗን ባንዲራ መያዝ ይቻላል አገራቸውንም ሀይማኖታቸውንም የሚገልጥ ግዴታ ሙሉጡ መሆን አለበት እንዴ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ደስስስስስ ስቱሉ እመቤቴ ትጠበቀችሁ ዉደልበችን የመልስን ❤❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
ሁላችንም በንበረከከ ፀሎት ቤት በኑረን ቅዱሰ ስጋዉ ቅዱሰ ደሙን በንዉስደ ህሉም የደን ነበር ንፈስችም ስጋችን ሀገራችን ስላም የሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
ንስሀ እንገባ❤❤❤
@meskeremassena6193
@meskeremassena6193 10 ай бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
@soopna4697
@soopna4697 10 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@shitayeurge2629
@shitayeurge2629 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ መልካም ጋብቻ ደስ ይላል
@silviawoldemariam2344
@silviawoldemariam2344 10 ай бұрын
ዉድ ወንድሜ ቃላት የለኝም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ንግግርህ በጣም ደስ የሚል ስርዓት ይለዉ እንግዱህ ከሰሙ ነዉ።
@user-wt2mc6xj7w
@user-wt2mc6xj7w 10 ай бұрын
ተዋህዶ መሆን እዴት ደስ ይላል
@yoditestifanos
@yoditestifanos 10 ай бұрын
Elllllll Tewahdo zelalem tkber
@addisgirma6255
@addisgirma6255 10 ай бұрын
Habet Sitamru 🙏🙏🙏❤️
@TigistLegesse-ck6ey
@TigistLegesse-ck6ey 10 ай бұрын
እንኳን ለደመራ አደረሳቹ መስቀል ያልመሰለበት በአል በዘመኔ አየው መለያ ችን የሆነው ሰንደቃላማ ተደብቆ የዋለ ቀን ያሳዝናል እኔ በበኩሌ አዝኛለው እንደ ክርስቲያን
@enathagertube4619
@enathagertube4619 10 ай бұрын
ከባንዲራው መስቀሉ ስለሚበልጥብን እንኳን እሱን በሰላም አከበርን
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 10 ай бұрын
ባድራውምአለ
@sifansifan3546
@sifansifan3546 10 ай бұрын
ሀገራችን ሰማይ እንድ መሆኑ መለያችን ሰንድቅ ዓላማችን የ ክርስቶስ መስቀል ነው ✝️⛪🙏♥️
@saradesign9507
@saradesign9507 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@liya7235
@liya7235 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ቋንቋ ያጥረኛል እንዲህ ነው ብለዬ ለመግለጽ የደስታ ለቅሶ አስለቅሳችሁኛል ውድ ሆርቶዶክሳውያኖች አባቶች እናቶች ወንድሞች እህቶች ቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ በሠላም በበረከት በፍቅር የተሞላ ይሁን
@KsaKaa-qn7ql
@KsaKaa-qn7ql 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@alemhi8570
@alemhi8570 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@almazmissgina560
@almazmissgina560 10 ай бұрын
ነጋሽ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 10 ай бұрын
Elllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllll eseyyyyyyyyy hunken des alachu waganoche ye sara Ena ye Abreham gabicha yargilachu 🎉❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ለብርሄ መስቀሉ በስላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አገራችን እና ዝቦችን ይጠብቅልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-fo3ci1mg1m
@user-fo3ci1mg1m 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh 10 ай бұрын
God bless you💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 ай бұрын
ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤♥♥♥🥰🥰🥰🥰🥰
@zainabzenu9557
@zainabzenu9557 10 ай бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp 10 ай бұрын
ሰላምለሀገራችን
@technotest4119
@technotest4119 10 ай бұрын
❤❤❤❤😮😮
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 10 ай бұрын
❤❤❤
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@tetetety3946
@tetetety3946 10 ай бұрын
Enkwan adresachihu kerstyan mehonanan ybelete wodedkut ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezidani7105
@bezidani7105 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል❤💚💛❤️❤🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@anaalubu2209
@anaalubu2209 10 ай бұрын
tmesegen amilake edet eko edminamir elllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@mekidesshimelis5371
@mekidesshimelis5371 10 ай бұрын
ስለምን ስለኦኬስትራዎቹ ባንዶች አትናገርም? ጭራሽ መዝሙር በኦኬስትራ እግዚያብሔር ይገስፃችሁ እውነት
@zenebe614
@zenebe614 10 ай бұрын
ቀዝቃዛው ደመራ ብለህ የነበረውን አሁን አስተካክል።
@woinshetmekasha1435
@woinshetmekasha1435 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mekidesshimelis5371
@mekidesshimelis5371 10 ай бұрын
ስለምን ስለኦኬስትራዎቹ ባንዶች አትናገርም? ጭራሽ መዝሙር በኦኬስትራ እግዚያብሔር ይገስፃችሁ እውነት
የእሑድ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Sunday
16:46
ሰበር ዜና እሁድ ነሀሴ 12/2016/አድስ መረጃ
ዜድ የመቅደላዋ zed Tube
Рет қаралды 280
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 6 МЛН
#ቀዝቃዛዉ_ደመራ_እንዴት_አለፈ?@mahbermedia
24:20
Mahber Media- ማህበር ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
የተዋህዶ ልጆች በቀራንዮ መድኃኔዓለም ታሪክ ሰሩ።
9:09
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 14 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН