KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
13:41
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Непосредственно Каха: сумка
0:53
🔴ሙሽሮቹ ያብባሉ ገና || አድርገህልኛልና በቸርነትህ || ድንቅ የሰርግ ዝማሬ አገልግሎት Ethiopian Orthodox Wedding
Рет қаралды 956,037
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 150 М.
አርጋኖን-Arganon
Күн бұрын
Пікірлер: 654
@TigistTg-rg8js
4 ай бұрын
እስቲ የእምዬ የተዋህዶ ልጆዎች ፀሎታችን ሰምሮ ፈጣሪ ለዚህ ክብር ያብቃን በሉ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jfjd-kn3ku
3 ай бұрын
አሜን(3)🙏
@MekdesMekdes-u6w
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Berki-p3f
3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@hanakukuhana4575
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏💓
@Amanawit-16
2 ай бұрын
Amen(3)
@yeamanuellej2721-e1g
6 ай бұрын
አድርገህልኛልና በቸርነትህ አመሰግንሃለሁ እልል/፪/ ለዓለም ዓለም አማኑኤል እገዛልሃለሁ መድኃኔዓለም/፪/ ቀኑ ጨልሞብኝ ዙሪያው ገደል ሆኖ የችግር አረንቋ ፊቴ ተደቅኖ ረዳት ያጣሁኝ በመሰለኝ ጊዜ ፈጽሞ አራቅህልኝ የልቤን ትካዜ አዝ አምላኬ ጉልበቴ ኃይሌ መመኪያዬ ጠላት ማሳፈሪያ የእምነት ጋሻዬ እንደማትተወኝ አሁን አውቄአለሁ ካለኝ ነገር ይልቅ በአንተ ታምኛለሁ አዝ ጥቂቷን አብዝተህ የምትመግብ ጌታ የምመልስልህ ባለገኝ ሥጦታ በቀንም በሌሊት ሁሌ ለሚያበራ መርክር ለባሕርይህ ዕጹብ ለአንተ ሥራ አዝ አምላክ ሆይ ምስጋና ለአንተ ይገባሃል ለምስኪኗ ጎጆ በረከት ሰጥተሃል ደሃ ነኝ አልልም ሀብቴ አንተ ነህና ማሰሮዬ ሞልቷል ላይጎድል እንደ ገና
@YebchaMamuya-fp5yp
5 ай бұрын
ተባረኩ
@TsehayEthiopian
4 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
@helinaberhanu6773
3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Nebyus
3 ай бұрын
ኦ አምላኬ የዚህ እምነት ተከታይ ስላደረገኘ ለዘለዓለም አመሰግንኃለሁ!!!!!!!!!
@Bete-r3r
2 ай бұрын
😢😢😂
@Bete-r3r
2 ай бұрын
ሢለ
@WondosenFanthun
4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ የሆነ ብቻ የሚያየዉ ትልቅ ደስታ 🎉
@shibreshibre2523
4 ай бұрын
የሙሸራው ፈገግታ የሙሺሪት እረጋታ በሰምአም ደሰ ሲሉ የአብረሀም እና የሳረ ያረግላችሁ💓💓💓💓💓💞💞💞
@talajems8696
4 ай бұрын
ደጊሚ ደጊሚ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር አድርገህልኛልና በቸርነት አመስግናለው እልልልልልልልልል❤❤❤
@rosi8902
3 ай бұрын
ኧረ ይሄ መዝሙር ኡፍ እንዴት ደስ እንደሚል
@Bereketteddy
2 ай бұрын
ኣዎ በጣም
@TineksheWenidim
2 ай бұрын
ትንሳአከ ለአለ ኣመነ ዉይ ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነዉ አ.ር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lijfasikatube1322
4 ай бұрын
ኦርቶክስ መሆንኮ መመረጥ መታደል ነው እደት እደምታምሩ በስመ ስላሴ እግዚአብሔር ይበርካችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤
@YONASNEX
7 ай бұрын
ለዚ እኮ ነው ኦርቶዶክስ መሆኔን የምወደው🙏🙏🙏🥰❤
@Sara-j9c6e
5 ай бұрын
ለስራአቱ ነው ኦርቶዶክስ የሆንከው ወይስ ኢየሱስን ፈልገክ ነው
@tigistkebede3844
4 ай бұрын
@@Sara-j9c6e beseratu weset ye kirstos Fiker yegeletal tegebaban???
@MebaMulunesh
6 ай бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር ሁሉም የሚያምረው በኦርቶዶክስ ስርአት ሲከናወን ነው ያብርሃምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
@amarch8112
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetassefa1477
4 ай бұрын
አድርገህልኛልና በቸርነትህ አመሰግንሃለሁ እልል/፪/ ለዓለም ዓለም አማኑኤል እገዛልሃለሁ መድኃኔዓለም/፪/
@mariyam..enate21
4 ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እንዲሁ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ የአርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ 👏❤👏
@selamethiopia8491
7 ай бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር ሁሉም የሚያምረው በኦርቶዶክስ ስርአት ሲከናወን ነው ያብርሃምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ❤❤❤
@MebaMulunesh
6 ай бұрын
አሜን ፫
@Mahi-u2h
5 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@KirosGebru-zm7qi
3 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤😢
@Bete-r3r
2 ай бұрын
@@Mahi-u2hሐ
@ayuzayermimi3702
7 ай бұрын
ሙሽሪት ድርብብ ያለች ወርቅ የሙሽራው ደስታ እግዚያብሔር ትዳራቸዉን ይባርክ
@AyeluMekonen
6 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰
@hilina-g3l
3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ለሙሺሮቹ ያብርሀም የሳራያዲርግላችሁ እኔም ፀሎቴሰምሮልኝ ለዚህክብር ያብቃኝ👏
@ElizabethAssefa-u6o
Ай бұрын
ያብርሀም የስራ ጋብቻ ያርግላችሁ ዘራችሁ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል
@KisanetGhebre-wz2sd
4 ай бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይለያል ክብርና ውዳሴ እግዚአብሔር ኣምላክ ይውሰደው 🎉🎉🎉
@GenetYosef-il4kw
4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወልዳቹ ክንድ ቤታችሁ የአብርሃም የስራ ይሁን መታደል ነው
@Tadesse-ht9ob
4 ай бұрын
እውነት ነው ክርስትያን መሆን ሁሌ ምሥጋና ነው ልጅ ያበቀችሁ አምላክ
@TemesgenFentie-l9h
3 ай бұрын
ዉይ ኦርቶዶክስ የሆነዉ መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የማያልቅ ፍቅር ይሰጣችሁ
@asefamoba9942
3 ай бұрын
እመብርሀን የማያል ፍቅር እና እዲሜ ጤና ይስጣቺሁ
@TsehayEthiopian
4 ай бұрын
አቤት መታደል የአብረሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ💚💛💝💐💐💐💐💐💐 ጌታ ሆይ ለዚህ ክብር መቸ ይሆን የምደርሰው አምላኬ ሆይ የቸርነትህን ስራ አንተው ስራልኝ😢😢😢😢 ሐጢአተኛ ልጅህን በቸርነትህ ጎብኘኝ😢😢😢
@TsehayEthiopian
Ай бұрын
@gondar-f2iኧረ ወንድም አለም እኔ ለዲያቆን የምሆን ሰው አይደለሁም በዚህ ምድር እንደ እኔ ሐጢአተኛና ቆሻሻ ሰው የለም😢😢 ብቻ በቸርነቱ ይዞኛልን የቸርነቱን ስራ ይስራልኝ😢😢😢 ስለ መልካምነትህ አመሰግናለሁ😍 እመብርሃን የልብህን መሻት ትፈፅምልህ።
@Jfjd-kn3ku
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ደጅጠናሁ ቆይቸ ኪዳነ ምህረትን ተፅናናሁኝ እረሳሁ ሀዘኔን ያምላክ እናት እመቤታችን መገስ ሁኝኝ ቀሪዉ ዘመኔን 🙏🙏🙏በእንባ የሚዘመር መዝሙር ስወደዉ 🙏"ሙሹሮቹ እግዚያብሔር አምላክ ይባርካችሁ ጋብቻችሁ ይስመር የአብረሀምና የሳራን ያድርግላችሁ እኛንም ከስደት መልሶ ለዚህ ክብር ያብቃን በፅለታችሁ አስቡን ይኑሩ በሰላም🥰🥰🥰ሀገራችነን ኢትዮጵያን መሀሏን ገነት ዳሯን እሳት አድርጎ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@ሠላምታደሠ
4 ай бұрын
እልልልልልልልልል የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤አምላኬ ሆይ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ ምኞቴን አሳካልኝ
@Amareyenealem-j5o
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘማሪው ድምፁ ደስ ይላል አሜንንንንንን እልልልልልልል
@Almaz1-jr9dz
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መዝሙሩን ስውደው ስሰማው ሚያስለቅሰኝ መዝሙር 🙏🙏👏👏💗💗💗
@Mesi-d8s
2 ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ
@BeemnetAragaw-g1u
3 ай бұрын
እልልልል እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንድ ክፍተት ግን አይቻለሁ ሙሽሮች ባሉበት የሰርግ መዝሙር አልሰማሁም የሰርግ መዝሙር ለመዘመር የግድ መጋበዝ የሚጠበቅ አይመስለኝም ለሌላ መርሃ ግብር በተጋበዛችሁበት አጋጣሚ ሰርግ ቢኖር ብትዘምሩ ምስጋና ነው እንጅ ሌላ ጉዳት ያለው አይመስለኝም እናም እንዲያው ደሀ በቤተ ክርስቲያን ማግባቱ ሊኮራበት እና ሊደሰትበት እንጅ እንደአለሙ በድህነቱ እንዲሸማቀቅ ባታደርጉ ደስ ይላል(ለዘማሪያኖች) ይድረስልኝ!!!
@Amharawit-h2u
16 күн бұрын
አሜን አሜን 😭🙏🙏 ለዚህ ያብቃኝ
@kifletiruneh9830
3 ай бұрын
ምንም ሌላ ሀሳብ የለም❤እግዚአብሔርን ከማመስገን በቀር ❤
@yeamanuellej2721
6 ай бұрын
እጀ ባዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹኝ 😢ምንም ኃጢያታችን ብበዛ እንኳን የማቲታወን እናታችን እኛን ለመስታረቅ ዘወትር ከቸር ልጃ ፊት የምትቆም ኪዳነምህረት እናቴ ትዳራችሁን ትባርክ💖
@bayutadesse843
2 ай бұрын
ሁሌም ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ የተዋሀዶ ልጆች
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
6 ай бұрын
ጉሩም ያንተ ሰራ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዶግም ሰያምሩ አሰይይይይ ተመሰገን ተዋሕዶ በሞሆነ ደሰሰሰሰ ከምያሰኝኝ ሰራቱ እርጋታዉ በቃ ይጣፍጣል ምንም ደካማ ብሆንም የእርሱ በሞሆነ ተመሰገን👏❤️
@AsnakchMelse
3 ай бұрын
መጨረሻቹ እግዚያብሔር ያሳምርላቹ
@Mesi-d8s
2 ай бұрын
አሜን
@BezaAmsalu-n4l
2 ай бұрын
Fetri yimesgen
@HabtamuwoldeHabtish
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም ለዚ ሙሽሮች ለሁሉም ለእኔም ለዚ ክብር ያብቃሽ በሉኝ
@TigstieTruneh
Ай бұрын
ለዚ እኮ ነው ኦረቶዶክስ መሆኔን የምወደው ፈጣሬ ሆይ ተመሰገን
@almazhadgu6338
4 ай бұрын
እልልልልልልል የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@AyeluMekonen
6 ай бұрын
ቤተሰቦቻቸው የንስሐ አባታቸው የሙሽሮቹ ደስታ ኡፍፍፍፍፍ ደስ ሲል ያላገባነውንም ለዚህ ክብር እንደሚያበቃን እናምናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ሙሽሮቹ ያብባሉ ገና😘😘😘😘😘
@eshetudabaro9628
5 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏😊
@mesigente708
7 ай бұрын
እልል ልል ልልልልልልልልል እግዚአብሔርም አምላክ ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን እኔም ምኞቴነው እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ❤
@TigistBerhanu-o9o
6 ай бұрын
የሳካልሸ ❤❤
@TigistBerhanu-o9o
6 ай бұрын
አረቶዶክሰ መሆን መመረጥ እኮ ነው❤❤❤❤❤
@mesigente708
6 ай бұрын
@@TigistBerhanu-o9o አሜን አሜን. አሜን
@astergetachew4484
6 ай бұрын
አሜን
@haseerahmad2421
5 ай бұрын
ያሳካልሽ❤
@NigistTarekegn
3 ай бұрын
እኔም እንደዚህ ለማግባት አስቤአለዉ አምላክ ከፈቀደ
@wondwossenmekuria7977
2 ай бұрын
እግ/ር ይርዳሽ
@BeetiBeeti
Ай бұрын
ፈጣሪ ይፍቀድልን ለሁላችን መታደል እኮ ነው
@HelenGoshe
Ай бұрын
ይፍቀድልሽ እህቴ
@Mekuryamokri
23 күн бұрын
ያድርግልሽ ያብቃሽ
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ
4 ай бұрын
አልልልልልልልልልልልል የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤ እኔንም ከሶደት መልስ ምኞቴን አሳኪልኝ ማሪያም እናቴ ታውቃለሽ ሚስጥሬ የኔ ሩህሩህ እናት❤❤❤❤
@tamir2331
3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃምን እና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ የእናንተንም ይባርክ፡፡
@ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ
9 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በፅጋው ያኑራቹህ ውለዱ ክንድ ያብርሀም እነየሳራ ሙሺራ❤❤❤❤
@lemiylulutube7136
5 ай бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮምኞቴ ነዉ ያሳካልሽ ብሉኝ የተዋእዶ ልጆች
@MuyAbdu
4 ай бұрын
እግዚብሄር አምላክያሠካለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaryameTerfa
4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅@@MuyAbdu
@MelatAsefa-rf3dk
4 ай бұрын
Fetari yirdash ehta
@eldanadereje6453
4 ай бұрын
👍
@sineyadey101
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሺ❤🎉
@dagimtadesse4177
3 ай бұрын
ድምፁን አለማድነቅ ይከብዳል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@ማህደር-ደ2ሰ
Ай бұрын
Betam yemigrm demet nwe yalwe
@betyme2813
6 ай бұрын
ዘማሪው ማነው ረጋ ብሎ የሚዘምረው ደስ ይላል
@yeamanuellej2721-e1g
6 ай бұрын
𝐃𝐞𝐚𝐜𝐨𝐧 𝐒𝐚𝐦𝐬𝐨𝐧 𝐍𝐞𝐠𝐚𝐬𝐡 𝐧𝐚𝐰
@lemiylulutube7136
5 ай бұрын
ዲያቆን ሳምሶን ነጋሽ
@ማሂፍቅር
4 ай бұрын
ሣምሶን ነጋሽ ብለሽ አዉርጂ መዝሙሩን በጣም ደሥ የሚል ብዙ መዝሙር አለዉ መንፈስ የሚያድስ, እድሜና ጤና ይስጥልን
@Almanal-q5b
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@fissehatsadiku165
4 ай бұрын
4:22 አድርገህልኛልና በ ቸርነትህ አመሰግናለው
@EmawayMihret
2 ай бұрын
amen feteri egnanm lezihi yabikan
@meskeremhaile3365
Ай бұрын
ታድላችሁ እግዚያብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እመብርሐን ከነልጃ ትጠብቃችሁ፡
@Amharawit-h2u
16 күн бұрын
እልልል ❤❤❤❤😭🙏😭🙏🙏 አመሰግንሀለው ፈጣሪዮ orthodox መሆኔ ትዳራችሁን ይባርክላችሁን
@hargegobena8962
Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@sayedahmada799
Ай бұрын
ተዋህዶ መመኪያየ እዉይ መታደል መጨረሻቹን ያሳምርላቹ 😍👏 እኔም አንድ ቀን እንደሚሆን አምናለሁ በቅርቡ ለእግዚአብሄር የሚሳነዉ ነገር የለምና
@KiduTekesite
Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ምድነውውለታህ❤❤❤
@mariosprilo8100
3 ай бұрын
ያላገባችሁ እንደዚህ አግቡ ❤❤❤❤❤❤❤
@MahiiMahi-jl3yd
2 ай бұрын
Bezi sreat btagebi ersau hulem smetu yaw new menfesawi knat alew ❤❤❤❤❤❤
@NaodFessha-u5j
2 ай бұрын
ያረርግን አሜን❤❤❤❤❤
@ykdemkbru
25 күн бұрын
ኦሮቶዶክስ በመሆኔ ክብር ይሰማኛል
@HaegFOU
2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ አመሠግንሀለሁ ተመስገን ጌታዬ መታደሌ ልዩ ስጦታዬ ተመርጦ የተሸለምኩት ሽልማት ተዋህዶ እምነቴ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ይሔ የጋብቻ ስነ ስርአት በተክሊል ነው ወይስ የቁርባን የምታውቁ በትህትና መልሡልኝ 😊😊😊😊😊👏👏👏👏👏👏👏👆
@miketaddes
3 ай бұрын
ለዚ ቀን ያብቃኝ መድሀኒአለም
@genetaredo7255
7 ай бұрын
እልልልል የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ያድርግላቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
@etsemelaku1144
3 ай бұрын
መጨረሻችሁ በቤቱ እስከ ሞት ያቆያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@FrezerShume
22 күн бұрын
ሙሽራእናሙሽሪትፈጣሪይባርካቹ አሜንእያላቹ አመስግኑት አሜንእልልልልልልልል❤❤❤❤🎉❤❤❤
@SggfCnvfg
2 ай бұрын
ምኞቴ ነዉ ከስደት መልስ 🥺🥺አምላኬ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ 🙏🙏🙏
@meserettatek-xl9hz
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለታችን ሰምሮ ለዚህ አብቂን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል..............
@SenayitDamtew
6 ай бұрын
Bewnt EGZIABHER amelak tedarachihun yebarkew embeta bebetachu tegeba weldu kebdu !!!
@hermonaheru1028
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤
@meazakefeni678
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mahletamare338
2 ай бұрын
ፀሎታችን ሰምሮ ፈጣሪ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@me-12.abatie
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏💖
@Shewa2219
Ай бұрын
ፍጣሬሆይ ለዚ ክብር አብቃኝ አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nafiimam7209
5 ай бұрын
ዘማሪው ድምፁ🥰🙏🙏🙏
@GirmaDigafe-s5x
4 ай бұрын
ገራሚ ድምጽ ነው
@mariyam..enate21
4 ай бұрын
❤🎉👏❤️
@SelamawitAntneh
7 ай бұрын
እልልልልል ❤❤❤❤❤❤የአብርሀም ና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤
@Hawultu-e1l
Ай бұрын
መዝሙሩ ስሰማ ነብሴ እረካች እመቤቴ ትባርካችሁ
@Baniyas-z4i
2 ай бұрын
Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኮን ለዚች ቀን በቃችዉ መታደል ነዉ እኛንም ለዚች ቀን ያብቃን በረከታችዉ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GirmaDigafe-s5x
4 ай бұрын
የዘማሪው ድምፅ ገራሚ ነው
@emebetassefa1477
4 ай бұрын
አድርገህልኛልና በ ቸርነትህ አመሰግናለው
@Marshetm4
14 күн бұрын
ፈጣሪ ከልብ ከነገሩት እሚሳነው ነገር ነው
@SelmanFoad
2 ай бұрын
ተመስገንል የተዋህዶ ያደረከን
@aynalembekele894
3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ተውሕዶ አናቴ ሁሉ ስያመርብነ
@MisaMoges
5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mesfindaniel2530
3 ай бұрын
አድርገህኛል አመሠግናለሁ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
@FlagotGebeyehu
Ай бұрын
Abetu Amlake hoy lezih kebr abkang ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FasikaAlemnew-w9y
24 күн бұрын
መጨረሽችሁን የሳምርዉ በይልዉ
@TegesetFekede
2 ай бұрын
አሜን የልባችን መሻት ይፈፅምልንንንን
@amsaletefara7995
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛላቹህ የአባታችን አብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹሆ እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል
@GizashLibay
5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ይህ የእግዚአብሔር ስጾታ ነው❤
@EliasWolde-q5h
Ай бұрын
Yasadegegn melak zarem kenew gar new amen amen amen.
@MekedesKoyachew
23 күн бұрын
እግዚአብሄርይባርካችሁ
@NaoudEmmanuel
2 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን
@DeaconSamsonNegash
7 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ
@Bete-r3r
2 ай бұрын
❤❤🎉😊
@addisuzemen15
2 ай бұрын
Elelele Elelele Elelele Egziabeher Amlak yekeber yemesgen🙏 mushorochum abebu, weledu keberu🤲🤲🤲
@kiya-k2b
7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ትዳራችሁን ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትባርክላችሁ
@amesgagntube9943
7 ай бұрын
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን መልካም ጋብቻ
@asefamoba9942
3 ай бұрын
የአብርሀም የሣራ ያርግላቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HelenDawit-h4g
2 ай бұрын
እልልልልልል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ
@HiwotTekle-y4n
Ай бұрын
እንኳን ለዚህ አደረሳችሁ ኀ
@FasikaAlemnew-w9y
24 күн бұрын
መጨረሽችሁን የሳምርዉ በይልዉ ❤❤❤
@zinabu7286
20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@bezawitnegussie3396
2 ай бұрын
መታደል❤እግዚአብሔር ይመሰገን
@tdenektbebu5082
7 ай бұрын
Sile hulum Egizhabhar yemsgen amen ewnte new adrghlgl be ena chernth amsgnhalu amnuhl egzalhlu medhaniyalm amen zemar melakkt yasemln zemar dakon wendm samiy 🤲🙏🇪🇹⛪️❤️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@Kalkidanyemaryamlji
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ትዳራችሁ ይባረክ የአብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማህደር-ደ2ሰ
Ай бұрын
Wow betam denke sergena zemare nwe melake gabecha
1:04:37
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
13:41
ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 657 М.
0:31
SLIDE #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
0:28
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
0:53
Непосредственно Каха: сумка
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
53:51
የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ
AD Pictures
Рет қаралды 1,1 МЛН
20:05
ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ መዝሙር - Zemari Hawaz Tegegn Mezmur 2024 - New Orthodox Mezmur - ከአብራክ ቲዩብ - Keabrak Tube
Keabrak Tube | ከአብራክ ቲዩብ
Рет қаралды 371 М.
1:09:15
🛑"በጋሻውን በስልክ ያወራሁት እኔ ነበርኩ" | ዘማርያም ዘለቀ || Arganon Podcast
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 137 М.
11:15
🔴"ይኑሩ በሰላም" | ልዩ የሰርግ ዝማሬ አገልግሎት || የሙሽሮች ደስታ || Ethiopian Orthodox Church wedding
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 90 М.
9:28
እሰይ ተወለደ🛑የልደት(የገና)የህብረት ዝማሬ
ቤተ ዝማሬ ሚዲያ- Bete Zimare Media
Рет қаралды 236 М.
1:20:20
"የአእላፋት ዝማሬ" በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ዘማሪያን
Fana Television
Рет қаралды 159 М.
4:37:27
መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
Begena Tube
Рет қаралды 3,1 МЛН
7:12
እመኑ በእርሱ|| ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ || መዝሙር || Emenu Bersu || Hawaz Tegege || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን
kaleawadi tv
Рет қаралды 498 М.
15:01
ሶበሰ ይውረዱ መላእክት....mezmur ..ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ .. ETHIOPIAN
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 107 М.
7:40
ትህትናሽ ግሩም ነው | tehetenashe girum new | Ethiopian Orthodox Mezmur
Orthodox Biruk - ኦርቶዶክስ ብሩክ
Рет қаралды 870 М.
0:31
SLIDE #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН